Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔም ህዳር 13 ተጉዤ ነበር ኩላሊቴን ያመኝ ነበር ተፈውሻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ድንቅ ጊዜ ከአይምሮ በላይ ነው ስለሁሉም ቃል የለኝም እፁብ ድንቅ ነው
እልልልል ግን እና ዋናው ላይ መስክሩ
እልልልልልልልል
እግዚአብሒር ይመሥገን እንኳን ደሰ አላችሆ ለናንተ የደርሰ አምላከ ቅድሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይደርሰልን ዘንድ ወለተ ሥላሤ ብላችሆ በፁሎት አሰቡን ወገኖቸ ለደጅ በቅቸ እንደፈወሥ
Amin🎉yekeduse gargus🎉 berekete 🎉yedereben🎉ledjiu🎉yabkane🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እሰይ አምላከ ጊዎርጊስ እመቤቴ ኪዳነምህረት ለደጃችሁ በቃሁ ፀበላችሁንም ተፀበልኩ የአቡነ ሀራን ፀበል ተፀበልኩ ጣና ገዳማትን ጎበኘሁ ሰመአቱ አባቴ ከተመኘሁት በላይ አደረገልኝ ክብርና ምስጋና ለጊዎርጊስ አምላክ ለእናቴ ለእመብርሀን ለጻድቃን ለሰማእታቱ ለመላእክቱ ለቅዱሳኑ ሁሉ ይሁንልኝ አሜን
Amen amen amen
አሜን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዝያብሄር ይመስገን ሰማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራህ ደጂህን ሳረግጥ እንዳልሞት ለደጂህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ አደራህን አባቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ደስ ብሎኛል እኔም በህዳር 13 ጉዞ በመሳተፌ በጣም ደስ ይል ነበር ድነን ተፈውሰን መንፈሳዊ በረከት አግኝተን መተናል ደስ ብሎናል
እስኪ እናተ ደሞ በኮሜት መስክሩ
እግዚአብሔር ይመስገን የአእኛም የደጁ ያብቃን በፀሎት አስብኝ ወለተ ስሌሳ ❤❤❤❤❤
እናቴ አሁን ለ3ኛ ጊዜ ሄዳለች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስጋም በነፍስም ድህነትን ሰቶ ለምስክርነት ያብቃልሽ በሉልኝ🙏🙏🙏
ፍጡነ ረድኤት ይርዳት።❤
@@atnasiyaaynalem7439 አሜን🙏
እስኪ በፀሎት አሥቡኝ ወገኖቼ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን።❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃን።
ሰዉ ስለሚያወራዉ ነገር ለምን ትጨነቃላችሁ የእግዚአብሔርን ጥበብ ማንም ሊመረምረዉ አይችልም የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን አሉባልታ ስለሚያወራዉ ቦታ አትስጡ አትጨነቁ የመዳን ቀን ዛሬ ነው በተረፈ የዘመኑ አባ እና ሰባኪያን ልቦና ይስጣቸዉ ለሚፈዉሰዉ መድኃኒት ለሆነ ነገር ከመመስከር ይልቅ ለደብተራ ለጠንቋይ ለመታች አስመታች ጥብቅና መቆምን የመረጡ ስለሆነ ወኔ ኖሯቸዉ አይመጡም እስቲ ይምጡና እራሳቸዉን ይመርምሩበት በተረፈ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን ይማረን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለሁለተኛ ግዜ በህዳር 13 ተጉዤ ነበር በጣም በጣም በጣም ግሩም ጉዞ ነበር ።በወሊድ ምክንያት ወገቤን ያመኝ ነበር ቅዱስ ጊወርጊስ አድኖኛል ።አባቴ ቸሩ መድሐኒያለም ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ የልቤን መሻት ፈጽሞልኛል እኔም ድኛለዉ ተመስገን አምላኬ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ ንቡሩኸይ ንስራኤለይ ሐልወለይ እንታይከምዘሎ ተፈልጥኢኻሞ ናአኻ ብሐደራ ሂበካ እየሞ ተዘከረኒ ማዓረይ ሐደራኻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
we yene wud QIDUS GEORGIS meshatishin yifetsimilish yene mar ababalish denekegn
My Sister/ Brother, God bless you and God be with you Amen
ቅዱስ ጊርዎግስ እየለመንኩ አሳካልኝና ለደጅህ በድጋሜ አብቃኝ 🙏🙏🙏
እናተ አደዚህ እያለ ፀበሉ ሲወጣ የምጎጎው እኔ ብቻ ነኝ የሚልቅ እየመሰለኝ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለኝ አባቴ ሰማአቱ ለደጅክ አብቃኝ የልዳው ኮከብ😢😮😢
አምላኬ ሆይ የሰማእቱን በር ሳልረገጥ ቀኑ እንዳይመሽብኝ በከንቱ ስለፋ
እውነት ነው በዚህ ጉዞ ከጠላት ድያቢሎስ ውጭ ማንም ደስ ያላለው ሰው አልነበረም!እናንተም አቀራረባችሁ ቤተሰባዊ ስለሆነ እናንተ የምትናገሩትን አለመስማት ፈፅሞ የማይቻል ነበር። ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም። ፈጣሪ ከፍታችሁን ብቻ ያሳየን!!!አንገታችን ደፍተን የሄድነው ከዘመናት እስራታችን እየተፈታን ደስታን ተጎናፅፈን አንገታችን ቀና አድርገን ተመልሰናል!ክብር ለአባታችን ለአሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ !!!ሌላው በህይወቴ የማልረሳው እና ከአሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ባልተናነሰ ነፍሴ ሀሴት ያደረገችበተ ቦታ በማህበሩ የጉዞ አዘጋጆች መልካም ፈቃድ የሄድንበት የአቡነ ሀራ ድንግል ገዳም ጥምቀት እና ስለ አባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል ዘመናቸውን ሙሉ የኖሩበትን እና ከአረፉም በኋላ በዚያው ቦታ በቤተክርስቲያናቸው ውስጥ መቃብራቸው መኖሩን እና እምነታቸውም ከመቃብራቸው ላይ የሚገኝ መሆኑን ማወቄም ጭምር ደስታየን እጥፍ ድርብ አድርጎልኛል!ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የልቦና መሻት ይፈፅምልን🤲
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን ለምናፍቁት ሁሉ ለደጅህ አብቃችው 🙏የውነት ይህንን ቦታ ማየት መታደል ነው 🙏
ይሄንን ቅዱስ ቦታ እኮ በየትኛውም ቃል አይገለፅም። የትኛውም ቃል አይገልፀውም ስለዚህ ቦታ ማወቅ የሚችለው ቦታው ላይ ታስራችሁ ፀበሉን የተጠመቀ ብቻ ነው የሚያውቀው እንጂ ዝም ብሎ መናገር አይደለም እኛ ያንን ቦታ እረግጠን ተጠምቀን የመጣነው እንኳን ስለዚህ ቅዱስ ቦታ ለመናገር ቃላት ያጥረናል ብቻ ለሁሉም በአለም ያለ የሰው ዘር ሁሉ ሄዶ ተጠምቆ በብዙ እረድኤት በረከት ተባርኮ እንዲመጣ ሁልጊዜ ምኞቴ ነው ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጥራችሁ።
Amen Amen Amen 🙏
Semeatu kidus georgis ledejih abkagne Amen 🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ያልደረሱትን ያድርስልን🙏🙏🙏
ደጅህ ሳልረግጥህ የፈወስከኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገንልኝ እፁብ ድንቅ ነው የዘመናችን የሰው ልጆች መዳኛ እማምላክን ፣ሰማአቱ ቅድስት ጊዮርጊስ ክብር ይግባህ ያልደረስነውን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን፣በቃ ፀበልህን ባናገኝም ቦታው ላይ ደረሰን መሬትህ ላይ ብንከባለል ድህነት ምህረት ነው፣ተመስገን ተመስገን ተመስገን
አቤቱ የቤትህ ቅናት አቃጠልኝ የእውነት በናት ቅናሁ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ 😢❤
በዚ አለም የምደሰትበት ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ መሆኔ❤❤❤❤ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሁሌም ተአምር የምትሰራልኝ ነህና ውለታ ቢስ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ!!
በዚህ ጉዞ መሳተፌ ደስተኛ ነኝ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ክብሩን ይዉሰድ ስለፈወሰኝም እግዛብሄርን እጂግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ❤❤❤
እሰይ ደስ ሲል የአቡነ ሐራ ድንግል ገዳማቸው ሲታይ እምባ እምባ አለኝ አቡየ ሀጥያተኛዋ ለደጃቸው ያብቁኝ ሰማእቱ አባቴ ተመስገን
ወይኔ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አይኔን አጥርቼ እዳላይ በመነጽር ነዉ ያደረገኝ በቅርብ እድል በጸሎት እርዱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ማረኝ አድነኝ ታሪኬን ቀይረው ልጆቼንም ባለቤቴንም ማርልኝ አሜን፡፡
ህዳር 13 ጉዞ ተጉዘን ነበር እኔና ወንድሜ የ 15 ዓመት የዘጋበትን ህይወት ፈቶለታል በተጨማሪም እኔም ሁሉንም ነገር አስተካክሎኛል እመኑኝ ለመነሳት ስታስቡ ነዉ የምትፈወሱት ጠይቁት የጊዮርጊስ አምላክ ይጠራችኃል ለዛ እኔ ምስክር ነኝ እኔና ቤተሠቦቼ ሁላችንም ተሠብስበን ምስክርነት እንሠጣለን
የኔ ውድ የ5እርጉዚ ነኝ መሄድ ይቻላል እስት መልሽልኝ እህቴ መሄድ እፈልጋለሁኝ
አፁብ ድንቅ ድንቅ ነው አኔም በሰዎስተኛ ጉዞ አግዚአብሔር ፈቂዶ አዎጣቱን አይቼዋለሁ ግን አስክ ሁለተኛው ድረስ ነው ያየሁት ሶዎስተኛው አዎጣጥ ማየት አልቻልኩም በጣም dekiche ሄድኩ ባይን ማየት አና በ በዴዮ ማየት በጣም የተለየ ነው ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር እፁብ ድቅ ነዉ በሰማሀቱ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
መኑ ከመ ጊዮርጊስ ኣባቴ😢 ናብ ቤትካ ኣውቅዕና ካብ ስደት ❤😢ፍጡነ ረዲኤት ኣባቴ❤ ብቃል ኪዳንካ ማሓረኒ😢❤
አባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በምልጃክ አትለየን ረድየትና በረከትክ ለሁላችንም ይድረሰ ለደጅክ አብቃንን አሜንንንን
እልልልልልልልልልል ተመስገን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ይቻልሀልና እርዳኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እህታችሁና ወንድማችሁ ወለተ ህይወት ና ኃይለ እየሱስ ነን ስማችንን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅፋችሁ ውሰዱልንና ከደጁ ጣሉልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዴሚያበቃንና እንድንድን እርዱን እባካችሁ በፀሎታችሁም አስቡን ህይወታችን ችግር ላይ ነው እግዚአብኄር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ አንተ ምን ይሳናሀል በዚ መጨረሻ ዘመን አበሳችን ስለ በዛ እኛን ምታድነበት መንገድ አታጣም እንዳተ ያለ ማንም የለም ምህረትህን በሰማእቱ አየናት ክብር ምስጋና ላተ የለን አሜን
ሰላም ወንድሞች ለናንተም የደረሰው በረከት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰን
አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።ለደጁ ያበቃችሁ መቅደሰ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጣታው እለኝታየ ሰማእቱ ቅድስ ጊወረግስ ለንየም ባለሁበት ቦታ ድርሰልኝ የልጅነት ታወቴ የኔ ጠባቅ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን እዛው በቦታው ነበርኩ ክብር ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ ኤልሻዳይ በጣም ነው የምናመሰግነው
በእውነት በጣም ደሥ ይላል ፀጋውን ያብዛላችሁ
ሰማሀቱ ችግሪን አተ ፍታልኝ ድረስልኝ እቁቅልሸን ፍታልኝ አባቴ ስለናቴ ብለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰማእቱ አባቴ የኔ እና የቤተሰቦቼ ቀን መቼ ነው😢😢😢❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእኛም የደጁን ያብቃን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አምላከ ጊዮርጊስ እርዳኝ እመቤየተ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጃህ አብቁኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ ንደገኻ አብቅዓኒ❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅድስ ገወርጊስ ለደጅያብቃንአሜንአሜንአሜን👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን. ሰማይቱ ለደጅ ያብቃን❤❤❤
ምንም ማስረዳት አያስፈልግም ያመን ይድናል ❤❤❤❤
አቤቱሰመአቱመቼዪሁን፡ለደጂየምታበቃኚ፡❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንአሜን
Amen Amen Amen yehuneliki yedaragelen ebakachuu Ba tsalotachu Asebugi W/Gorgisii baluna la dagu yabkagi
ምን ያህል እድለኞች ናችሁ ደጁ የደረሳችሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ፃዲቅ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አብቃን❤❤❤
ሀያሉ ቅዱስ ገወርጊስ እኔንም ደደጅህ አብቃኝ
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በሠላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምህረት በምህረት እጅሽ ጎብኝን እናቴ እ ፈውሽኝ አሜን ኤልሻዳይ ሚዲያ እግዚአብሄር አምሌክ ለእናንተም ብርታትን ይስጥልን አሜን
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ከሠይጣን እስራት ፍታን መላ ቤተሠቦቸን እኔም ስደተኛ ልጅህን ወለተ ህይወትን ምህረትን አሠጠኝ እህቴ ወለተ መድህንን ጤናዋን ስጥልኝ
ሰማእቱ ቅደስ ጊወሪጊስ ለደጅህ እንድታበቃኝ ፈቃድህይሁንልኝ
AmeenAmeen ameen ameenameenameenameenameen Ameen Ameen Ameen
አሜን ሰላም ለሃገራችን እትይጵያ ያርግልን የስማእቱ ብሪክት ይደርብን እሜን ይሁን ይደርግልን❤❤ስደት ላይ ያለንም ወደ ሃገራችን ብስላም ይመልስን
እህት ወድሞቼ እዛ ሂዳቹ ብዙ የተደረጉላቹ በኮሜንትም መመስከር ትችላላቹ ብዙ ሰው ያሚያነብ ስላለ
የኔ ወድም እህት ሄደዋል ከተፈወሱ አመሰክራለሁ ወድሜ ሁለቱንም እጂ እያቀጠቀጠው ስራ አይሰራም አያመውም ገን ዝምብሎ ያቀጠቅጠዋል 6አመት ይሆነዋል ሲበላ እንኳ በግድ ነው 3ልጆቺ አሉት ሄዷል 15 ቀኑ አልተመለሰም ተስያለሁ ድኖ ከመጣ እመስክርለታለሁ😢😢 😢
እዛ ደርሶ የመጣ ሳይድን ኣይመለስም እምነት ብቻ ይኑረን❤❤❤❤
@@ngsti277 እኔ እኮ በመዳን ተጠራጥሬ አይደለም ግን ብዙ ሰው የሚወዛገብ ስላለ በዚ በኮሜንት ቢመሰክሩ እግዚአብሔር እናመሰግንበታለን እንጂ ሌላ አይደለም ግድን በበቪድዮ ሳይሆን በፁፍም መመስከር ይቻላል
Begzhabere sera engha hortdoxe enamenhalen❤
ክፍለ ሀገራት ላይ ይህ ጉዞ ይጃርልን እምትሉ !!!!
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ አባቴ እኔን ሀጣተኛ ልጅህ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አፅዳኝ በጉጉት እየጠበቅኩህ ነው አባቴ🙏🙏🙏
ትረግጭዋለሽ እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው
ፍጡነ ረድኤት ቀን አለ አንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
,ወይኔ የእግዚያብሔር ስራወ❤
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ምካኤል እያላችሁ
እሰይ እሰይ እንኩዋን በሰላም ተመለሳችሁልን አይ አላዬ ጀት ናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን የነብሰ ዋጋ ያድርግላችሁ ረጅም እድሜ ይሰጥልን እኛንም ሰማዕቱ ከበረከቱ ያሳትፈን ። እመቤቴ ምርት ደለጎ ኪዳነምህረት ልባችን አስቧል አንቺ ከፍፃሜው አድርሸን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉
እጅግ በጣም ልዩ ልዩ የጉዞ ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏🙏ተባረኩ እደው ሠማዕቱ ከፈቀደልኝ ብዬ ነው🙏🙏
እልልልልልል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏
ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን !ሰማእቱ የነገርኩህን አደራ!ጥሩሴት ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በፀሎት አሳስቡልኝ እባካችሁን❤❤
እኔም ሰማእቱ ፈቅዶልኝ ደጁን ረግጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። አቤት ስንቱን አየሁት! ከሁሉ የሚገርመኝ የአላዬ energy ነው።
ፈጣኑ ጊወርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእታቱ አባቴ ክብር ምሰጋና ይግባህ
❤❤❤Ameeen Ameen Ameeen
እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤
አባ የኔ እና የቤተሰቦቼ ተራ መቼ ነዉ ?እባከህ ፍቃድህ ይሁንልን።
እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን የጣናው ጉብኝት ግን ባይቋርጥ ደስ ይል ነበር።
Berket nay kudus jorges ykefelena❤
እናቴ ሕዳር 13 አብራ ሄዳ ከደም ግፊት ተፈውሳ አጋንቱ ሁሉ ተሸኝቶ እኔም በዚህ እጅግ እጹብ ልናገረው ልገልጸው የማልችለው❤ነው ሠማዕቱ ሲሳየኝ ነበር በስደት ልያ ሆኘ 14 ቀን እና ሱባኤ ይዣ መላ ቤተሰቤን ካፈወስክ ሱባኤ አልወጣም ብየ ሕዳር 21 የአራታመት ጨጓራ እመሜን ተፈውሻለሁ ስራው እጅግ ግሩም ነው እኔ በዚህ ላይገባኝ ከሲኦል እስከ ስጋ ወደሙ መውሰድ ነው ያበቃኝ የደረሰኝ አላውቅም እጹብ ድንቅ ነው የተደረገል ተመስገን
በረከታቹ ይደርበን ሃሳባቹም ጥሩ ነው እያሰብኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ደጅናፈቀኝ ከስደች መልስ እኼዳለሁ ምስክርነት አለኝ ሰማአቱ ከደጁ ኺጀተፈውሸ የልቤን ምሽት አማምላክ አማልዳኝ ሳኡድ ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#ቤቱን_እንድረግጥ_ያደረገኝ_ሰው_አለ #በስመአቱ_ስም_አመስግኑልኝ_ገብረማርያም_እና_ወለተስላስ #ፈረሰኛው_ቤትክን_ይባርክልህ_ወንድሜ
እግዝአብሔር ውልታ ይክፈላቸው
@@ngsti277አሜን አሜን አሜን
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 😢😢😢😢😢fike diliny abba tee bare keti kahu lachi yihuu ameen ameen ameen 🙏 💖 😢😢
ተመስገን ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር
ቃል ሂወት ያሰማልን
አባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሳይገባኝ ደጅህን ያሰረገጥከኝ ክበርልኝ
❤በእውነት በጣም ነው ደስያለኝእኔ
ለደጅህ ያብቃኝ
ድቅ ነዉ ስራዉ
ሠመአቱ
Bexam des yelal hunet egzaber yebarkachu tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam desh yemile guzo nber
❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ህዳር 13 ተጉዤ ነበር ኩላሊቴን ያመኝ ነበር ተፈውሻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ድንቅ ጊዜ ከአይምሮ በላይ ነው ስለሁሉም ቃል የለኝም እፁብ ድንቅ ነው
እልልልል ግን እና ዋናው ላይ መስክሩ
እልልልልልልልል
እግዚአብሒር ይመሥገን እንኳን ደሰ አላችሆ ለናንተ የደርሰ አምላከ ቅድሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይደርሰልን ዘንድ ወለተ ሥላሤ ብላችሆ በፁሎት አሰቡን ወገኖቸ ለደጅ በቅቸ እንደፈወሥ
Amin🎉yekeduse gargus🎉 berekete 🎉yedereben🎉ledjiu🎉yabkane🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እሰይ አምላከ ጊዎርጊስ እመቤቴ ኪዳነምህረት ለደጃችሁ በቃሁ ፀበላችሁንም ተፀበልኩ የአቡነ ሀራን ፀበል ተፀበልኩ ጣና ገዳማትን ጎበኘሁ ሰመአቱ አባቴ ከተመኘሁት በላይ አደረገልኝ ክብርና ምስጋና ለጊዎርጊስ አምላክ ለእናቴ ለእመብርሀን ለጻድቃን ለሰማእታቱ ለመላእክቱ ለቅዱሳኑ ሁሉ ይሁንልኝ አሜን
Amen amen amen
አሜን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዝያብሄር ይመስገን ሰማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራህ ደጂህን ሳረግጥ እንዳልሞት ለደጂህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ አደራህን አባቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
ደስ ብሎኛል እኔም በህዳር 13 ጉዞ በመሳተፌ በጣም ደስ ይል ነበር ድነን ተፈውሰን መንፈሳዊ በረከት አግኝተን መተናል ደስ ብሎናል
እስኪ እናተ ደሞ በኮሜት መስክሩ
እግዚአብሔር ይመስገን የአእኛም የደጁ ያብቃን በፀሎት አስብኝ ወለተ ስሌሳ ❤❤❤❤❤
እናቴ አሁን ለ3ኛ ጊዜ ሄዳለች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስጋም በነፍስም ድህነትን ሰቶ ለምስክርነት ያብቃልሽ በሉልኝ🙏🙏🙏
ፍጡነ ረድኤት ይርዳት።❤
@@atnasiyaaynalem7439 አሜን🙏
እስኪ በፀሎት አሥቡኝ ወገኖቼ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን።❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃን።
ሰዉ ስለሚያወራዉ ነገር ለምን ትጨነቃላችሁ የእግዚአብሔርን ጥበብ ማንም ሊመረምረዉ አይችልም የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን አሉባልታ ስለሚያወራዉ ቦታ አትስጡ አትጨነቁ የመዳን ቀን ዛሬ ነው በተረፈ የዘመኑ አባ እና ሰባኪያን ልቦና ይስጣቸዉ ለሚፈዉሰዉ መድኃኒት ለሆነ ነገር ከመመስከር ይልቅ ለደብተራ ለጠንቋይ ለመታች አስመታች ጥብቅና መቆምን የመረጡ ስለሆነ ወኔ ኖሯቸዉ አይመጡም እስቲ ይምጡና እራሳቸዉን ይመርምሩበት በተረፈ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን ይማረን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለሁለተኛ ግዜ በህዳር 13 ተጉዤ ነበር በጣም በጣም በጣም ግሩም ጉዞ ነበር ።በወሊድ ምክንያት ወገቤን ያመኝ ነበር ቅዱስ ጊወርጊስ አድኖኛል ።አባቴ ቸሩ መድሐኒያለም ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ የልቤን መሻት ፈጽሞልኛል እኔም ድኛለዉ ተመስገን አምላኬ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ ንቡሩኸይ ንስራኤለይ ሐልወለይ እንታይከምዘሎ ተፈ
ልጥኢኻሞ ናአኻ ብሐደራ ሂበካ እየሞ ተዘከረኒ ማዓረይ ሐደራኻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
we yene wud QIDUS GEORGIS meshatishin yifetsimilish yene mar ababalish denekegn
My Sister/ Brother, God bless you and God be with you Amen
ቅዱስ ጊርዎግስ እየለመንኩ አሳካልኝና ለደጅህ በድጋሜ አብቃኝ 🙏🙏🙏
እናተ አደዚህ እያለ ፀበሉ ሲወጣ የምጎጎው እኔ ብቻ ነኝ የሚልቅ እየመሰለኝ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለኝ አባቴ ሰማአቱ ለደጅክ አብቃኝ የልዳው ኮከብ😢😮😢
አምላኬ ሆይ የሰማእቱን በር ሳልረገጥ ቀኑ እንዳይመሽብኝ በከንቱ ስለፋ
እውነት ነው በዚህ ጉዞ ከጠላት ድያቢሎስ ውጭ ማንም ደስ ያላለው ሰው አልነበረም!
እናንተም አቀራረባችሁ ቤተሰባዊ ስለሆነ እናንተ የምትናገሩትን አለመስማት ፈፅሞ የማይቻል ነበር። ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም። ፈጣሪ ከፍታችሁን ብቻ ያሳየን!!!
አንገታችን ደፍተን የሄድነው ከዘመናት እስራታችን እየተፈታን ደስታን ተጎናፅፈን አንገታችን ቀና አድርገን ተመልሰናል!
ክብር ለአባታችን ለአሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ !!!
ሌላው በህይወቴ የማልረሳው እና ከአሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ባልተናነሰ ነፍሴ ሀሴት ያደረገችበተ ቦታ በማህበሩ የጉዞ አዘጋጆች መልካም ፈቃድ የሄድንበት የአቡነ ሀራ ድንግል ገዳም ጥምቀት እና ስለ አባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል ዘመናቸውን ሙሉ የኖሩበትን እና ከአረፉም በኋላ በዚያው ቦታ በቤተክርስቲያናቸው ውስጥ መቃብራቸው መኖሩን እና እምነታቸውም ከመቃብራቸው ላይ የሚገኝ መሆኑን ማወቄም ጭምር ደስታየን እጥፍ ድርብ አድርጎልኛል!
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የልቦና መሻት ይፈፅምልን🤲
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን ለምናፍቁት ሁሉ ለደጅህ አብቃችው 🙏የውነት ይህንን ቦታ ማየት መታደል ነው 🙏
ይሄንን ቅዱስ ቦታ እኮ በየትኛውም ቃል አይገለፅም። የትኛውም ቃል አይገልፀውም ስለዚህ ቦታ ማወቅ የሚችለው ቦታው ላይ ታስራችሁ ፀበሉን የተጠመቀ ብቻ ነው የሚያውቀው እንጂ ዝም ብሎ መናገር አይደለም እኛ ያንን ቦታ እረግጠን ተጠምቀን የመጣነው እንኳን ስለዚህ ቅዱስ ቦታ ለመናገር ቃላት ያጥረናል ብቻ ለሁሉም በአለም ያለ የሰው ዘር ሁሉ ሄዶ ተጠምቆ በብዙ እረድኤት በረከት ተባርኮ እንዲመጣ ሁልጊዜ ምኞቴ ነው ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጥራችሁ።
Amen Amen Amen 🙏
Semeatu kidus georgis ledejih abkagne Amen 🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ያልደረሱትን ያድርስልን🙏🙏🙏
ደጅህ ሳልረግጥህ የፈወስከኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገንልኝ እፁብ ድንቅ ነው የዘመናችን የሰው ልጆች መዳኛ እማምላክን ፣ሰማአቱ ቅድስት ጊዮርጊስ ክብር ይግባህ ያልደረስነውን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን፣በቃ ፀበልህን ባናገኝም ቦታው ላይ ደረሰን መሬትህ ላይ ብንከባለል ድህነት ምህረት ነው፣ተመስገን ተመስገን ተመስገን
አቤቱ የቤትህ ቅናት አቃጠልኝ የእውነት በናት ቅናሁ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ 😢❤
በዚ አለም የምደሰትበት ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ መሆኔ❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሁሌም ተአምር የምትሰራልኝ ነህና ውለታ ቢስ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ!!
በዚህ ጉዞ መሳተፌ ደስተኛ ነኝ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ክብሩን ይዉሰድ ስለፈወሰኝም እግዛብሄርን እጂግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ❤❤❤
እሰይ ደስ ሲል የአቡነ ሐራ ድንግል ገዳማቸው ሲታይ እምባ እምባ አለኝ አቡየ ሀጥያተኛዋ ለደጃቸው ያብቁኝ ሰማእቱ አባቴ ተመስገን
ወይኔ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አይኔን አጥርቼ እዳላይ በመነጽር ነዉ ያደረገኝ በቅርብ እድል በጸሎት እርዱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ማረኝ አድነኝ ታሪኬን ቀይረው ልጆቼንም ባለቤቴንም ማርልኝ አሜን፡፡
ህዳር 13 ጉዞ ተጉዘን ነበር እኔና ወንድሜ የ 15 ዓመት የዘጋበትን ህይወት ፈቶለታል በተጨማሪም እኔም ሁሉንም ነገር አስተካክሎኛል እመኑኝ ለመነሳት ስታስቡ ነዉ የምትፈወሱት ጠይቁት የጊዮርጊስ አምላክ ይጠራችኃል ለዛ እኔ ምስክር ነኝ እኔና ቤተሠቦቼ ሁላችንም ተሠብስበን ምስክርነት እንሠጣለን
የኔ ውድ የ5እርጉዚ ነኝ መሄድ ይቻላል እስት መልሽልኝ እህቴ መሄድ እፈልጋለሁኝ
አፁብ ድንቅ ድንቅ ነው አኔም በሰዎስተኛ ጉዞ አግዚአብሔር ፈቂዶ አዎጣቱን አይቼዋለሁ ግን አስክ ሁለተኛው ድረስ ነው ያየሁት ሶዎስተኛው አዎጣጥ ማየት አልቻልኩም በጣም dekiche ሄድኩ ባይን ማየት አና በ በዴዮ ማየት በጣም የተለየ ነው ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር እፁብ ድቅ ነዉ በሰማሀቱ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
መኑ ከመ ጊዮርጊስ ኣባቴ😢 ናብ ቤትካ ኣውቅዕና ካብ ስደት ❤😢ፍጡነ ረዲኤት ኣባቴ❤ ብቃል ኪዳንካ ማሓረኒ😢❤
አባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በምልጃክ አትለየን ረድየትና በረከትክ ለሁላችንም ይድረሰ ለደጅክ አብቃንን አሜንንንን
እልልልልልልልልልል ተመስገን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ይቻልሀልና እርዳኝ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እህታችሁና ወንድማችሁ ወለተ ህይወት ና ኃይለ እየሱስ ነን ስማችንን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅፋችሁ ውሰዱልንና ከደጁ ጣሉልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዴሚያበቃንና እንድንድን እርዱን እባካችሁ በፀሎታችሁም አስቡን ህይወታችን ችግር ላይ ነው
እግዚአብኄር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ አንተ ምን ይሳናሀል በዚ መጨረሻ ዘመን አበሳችን ስለ በዛ እኛን ምታድነበት መንገድ አታጣም እንዳተ ያለ ማንም የለም ምህረትህን በሰማእቱ አየናት ክብር ምስጋና ላተ የለን አሜን
ሰላም ወንድሞች ለናንተም የደረሰው በረከት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰን
አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።ለደጁ ያበቃችሁ መቅደሰ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጣታው እለኝታየ ሰማእቱ ቅድስ ጊወረግስ ለንየም ባለሁበት ቦታ ድርሰልኝ የልጅነት ታወቴ የኔ ጠባቅ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን እዛው በቦታው ነበርኩ ክብር ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ ኤልሻዳይ በጣም ነው የምናመሰግነው
በእውነት በጣም ደሥ ይላል ፀጋውን ያብዛላችሁ
ሰማሀቱ ችግሪን አተ ፍታልኝ ድረስልኝ እቁቅልሸን ፍታልኝ አባቴ ስለናቴ ብለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰማእቱ አባቴ የኔ እና የቤተሰቦቼ ቀን መቼ ነው😢😢😢❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእኛም የደጁን ያብቃን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አምላከ ጊዮርጊስ እርዳኝ እመቤየተ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጃህ አብቁኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ ንደገኻ አብቅዓኒ❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅድስ ገወርጊስ ለደጅያብቃንአሜንአሜንአሜን👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን. ሰማይቱ ለደጅ ያብቃን❤❤❤
ምንም ማስረዳት አያስፈልግም ያመን ይድናል ❤❤❤❤
አቤቱሰመአቱመቼዪሁን፡ለደጂየምታበቃኚ፡❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንአሜን
Amen Amen Amen yehuneliki yedaragelen ebakachuu Ba tsalotachu Asebugi W/Gorgisii baluna la dagu yabkagi
ምን ያህል እድለኞች ናችሁ ደጁ የደረሳችሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ፃዲቅ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አብቃን❤❤❤
ሀያሉ ቅዱስ ገወርጊስ እኔንም ደደጅህ አብቃኝ
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በሠላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምህረት በምህረት እጅሽ ጎብኝን እናቴ እ ፈውሽኝ አሜን ኤልሻዳይ ሚዲያ እግዚአብሄር አምሌክ ለእናንተም ብርታትን ይስጥልን አሜን
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ከሠይጣን እስራት ፍታን መላ ቤተሠቦቸን እኔም ስደተኛ ልጅህን ወለተ ህይወትን ምህረትን አሠጠኝ እህቴ ወለተ መድህንን ጤናዋን ስጥልኝ
ሰማእቱ ቅደስ ጊወሪጊስ ለደጅህ እንድታበቃኝ ፈቃድህይሁንልኝ
AmeenAmeen ameen ameenameenameenameenameen Ameen Ameen Ameen
አሜን ሰላም ለሃገራችን እትይጵያ ያርግልን የስማእቱ ብሪክት ይደርብን እሜን ይሁን ይደርግልን❤❤ስደት ላይ ያለንም ወደ ሃገራችን ብስላም ይመልስን
እህት ወድሞቼ እዛ ሂዳቹ ብዙ የተደረጉላቹ በኮሜንትም መመስከር ትችላላቹ ብዙ ሰው ያሚያነብ ስላለ
የኔ ወድም እህት ሄደዋል ከተፈወሱ አመሰክራለሁ ወድሜ ሁለቱንም እጂ እያቀጠቀጠው ስራ አይሰራም አያመውም ገን ዝምብሎ ያቀጠቅጠዋል 6አመት ይሆነዋል ሲበላ እንኳ በግድ ነው 3ልጆቺ አሉት ሄዷል 15 ቀኑ አልተመለሰም ተስያለሁ ድኖ ከመጣ እመስክርለታለሁ😢😢 😢
እዛ ደርሶ የመጣ ሳይድን ኣይመለስም እምነት ብቻ ይኑረን❤❤❤❤
@@ngsti277 እኔ እኮ በመዳን ተጠራጥሬ አይደለም ግን ብዙ ሰው የሚወዛገብ ስላለ
በዚ በኮሜንት ቢመሰክሩ እግዚአብሔር እናመሰግንበታለን እንጂ ሌላ አይደለም ግድን በበቪድዮ ሳይሆን በፁፍም መመስከር ይቻላል
Begzhabere sera engha hortdoxe enamenhalen❤
ክፍለ ሀገራት ላይ ይህ ጉዞ ይጃርልን እምትሉ !!!!
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ አባቴ እኔን ሀጣተኛ ልጅህ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አፅዳኝ በጉጉት እየጠበቅኩህ ነው አባቴ🙏🙏🙏
ትረግጭዋለሽ እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው
ፍጡነ ረድኤት ቀን አለ አንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
,ወይኔ የእግዚያብሔር ስራወ❤
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ምካኤል እያላችሁ
እሰይ እሰይ እንኩዋን በሰላም ተመለሳችሁልን አይ አላዬ ጀት ናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን የነብሰ ዋጋ ያድርግላችሁ ረጅም እድሜ ይሰጥልን እኛንም ሰማዕቱ ከበረከቱ ያሳትፈን ። እመቤቴ ምርት ደለጎ ኪዳነምህረት ልባችን አስቧል አንቺ ከፍፃሜው አድርሸን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉
እጅግ በጣም ልዩ ልዩ የጉዞ ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏🙏ተባረኩ እደው ሠማዕቱ ከፈቀደልኝ ብዬ ነው🙏🙏
እልልልልልል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏
ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን !ሰማእቱ የነገርኩህን አደራ!
ጥሩሴት ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በፀሎት አሳስቡልኝ እባካችሁን❤❤
እኔም ሰማእቱ ፈቅዶልኝ ደጁን ረግጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። አቤት ስንቱን አየሁት! ከሁሉ የሚገርመኝ የአላዬ energy ነው።
ፈጣኑ ጊወርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእታቱ አባቴ ክብር ምሰጋና ይግባህ
❤❤❤
Ameeen Ameen Ameeen
እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤
አባ የኔ እና የቤተሰቦቼ ተራ መቼ ነዉ ?
እባከህ ፍቃድህ ይሁንልን።