የወሎ ፋኖ ተጋድሎ! ምሽግ ሰባሪው መስከረም20 ቀን2015ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 268

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 2 года назад +2

    ወንድሜ የወሎን ፋኖንና የምስራቅ ፋኖን ወደ አንድ አምጡና አንድ የአማራ ፋኖ ይሁን

  • @بنتمحمد-ش5ل
    @بنتمحمد-ش5ل 2 года назад +12

    ሀቢቢ ኢማም አሸብር የኔ አባት በማረፌህ ውጊያ ያረብ አላህ ይጠብቃቹህ ሁላቹህንም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      እልል እልል እልል ድል ለፋኖ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      ለምለም ነች አገራችንን እግዛቤር ይጠብቅልን
      ጀግና ለዘላለም ይኑር

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      አንተ ጀግና እግዛቤር ይጠብቅህ

    • @بنتمحمد-ش5ل
      @بنتمحمد-ش5ل 2 года назад

      @@genetabay8968 ሰህ ወላህ አገራችን ውብና ለምነም ናት ባዳን አላህ ያጥፋልን እኒህ ያገር አቀጭራወች

  • @geez2016
    @geez2016 2 года назад +17

    እባካችሁ አማራወች አንድ ሁኑ#የወሎ:የምስራቅ አማራ:የጎጃም:የሸዋ:የጎንደር የሚሉት ብርጌዶች እንዳሉ ቢሆንም በአንድ እዝ የሚመራ:በምልክት የሚግባባ የአንድ አማራ ፋኖኗ እውን እንድሆን እንፈልጋለን#ህልማችን ነው!!!በርቱልን!!
    ክብር ለጥምር ጦራችን!!
    ድል ለኢትዮጵያ !!

    • @nefisaahmed960
      @nefisaahmed960 2 года назад +1

      ጎበዞች አላህ ይጠብቃችሁ የሞቱትንም አላህ ለጀነት ያርግልን።

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 2 года назад +5

    ክቦር ለሞላው ለሃገሩ ወቶ ለሜዋደቀዉ ሁሉ ❤️🙏🙏🙏

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቃችሁ የኒ ወድሞች አላህም ያዋፍቃችሁ ያረብ ለጥላት በር እዳትከፍቱ አንድ ሁኑ ፋኖ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኃለን ሁሌም

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 2 года назад +1

    እኔእኮለናተ ቃልየለንም
    የናተን መከፍት ስሰማ እኔንቢያስቀድመኝ ደስይለኛል
    ክብርለአማራ ፍኖ
    ጌታድሉን ያጎናጽፍችሁ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ Год назад +1

    ጀግናየ ሸጋው አብዱ ሱሩር አላህ ይጠብቅህ😍😍😍😍🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @goshgizg8034
    @goshgizg8034 2 года назад

    ዱሉ የኛነው እናት ሀገሬ ኢትዩ ድልለመከላከያ እንድሁም ለፋኖ

  • @ሂዊየአምባሰሏ
    @ሂዊየአምባሰሏ 2 года назад +5

    የኔ ባለሽርጥ ይማም አሸብር አባትየ ለሁላችሁም ድል ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 2 года назад +1

    አላሕይጠብቃቺሁ በድልተመለሡ ድልለኢትዮጲያቺን
    ወዲቀትለጥላታቺን

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 года назад +3

    አይይይይ ይማም አሸብር ወላሂ አሳከኝ የኒ አባት አላህ ይጠውል እሙርክ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 года назад +3

    ፍኖ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ከእናተ ጋር ይሁን ሀይሉንም ጀግንነቱንም ድሉንም ለእናተ ያድርገው ያረብ 😭😭😭😭

  • @azitajs2837
    @azitajs2837 2 года назад +1

    🇪🇹ጀግና የቁርጥ ቀን ልጆች ኢትዮጵያ 🇪🇹ውለታችሁን አትረሳም 💪💪💪ክብር እየሞቱ ሀገራቸውን ከጠላት ላዳኑት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @alainuser1904
    @alainuser1904 2 года назад +1

    የኔ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በየሄዳችሁበት ሁሉ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Год назад

    አላህይጠብቅህ ጋሽ ይማምአሸብር
    ሁሌም ሠላምህ ይብዛልን

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ

    ጀግኖች የኛ መከታወች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un 2 года назад +3

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ወገኖቼ አቤቱ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @tfughugihi4101
    @tfughugihi4101 2 года назад +2

    😭😭😭😭ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ 💪💪የሞቱትም አሏህ የጀነት ይበላቸው

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 2 года назад +1

    ይማሜ የኔ ጀግና አላህ የምታምንበት ፈጣሪህ ይጠብቅህ ብዙ ጀግኖች ወንዲሞች አላችሁኝ የአንተ ልዩ ነው በአላህ መመካትህ በዲል ተመለሱልኝ

  • @ccxxxc9307
    @ccxxxc9307 2 года назад

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች አብሽሩ አሏህ ከናተጋር ይሁንአብሽሩ ድል ለናተ ይሁን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 месяцев назад +1

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይብቃችሁ ፋኖዬ!!❤❤❤❤

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад

    ድል ለጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ 👍👍👍👏👏👏👏☝☝☝☝☝

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 2 года назад

    ከእናተ ባልወለዲ ይቆጨኝ ነበር😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤።

  • @mohdzain909
    @mohdzain909 2 года назад

    ክብርና ለጀግኖቹ የሀገር መከቶች

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ መከላከያ ፋኖ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Месяц назад

    ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬💪💪💪😭😭😭😭💔💔😭😭😭ያረብኡፍፍፍፍ😢😢😢😢🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪

  • @AlemuAdino
    @AlemuAdino 2 года назад +1

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ፋኖወች

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 2 года назад +2

    የናሀዋየ አባት የነጦይባየ አባት የነሩራድስ አባት ይምዩ እዋ አሸብር ጀግናየ ይጠውል ኡምርክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 2 года назад +1

    ቴድየ ዩቱብ አለህ እንደ fb በላይ ነው እምከታተልህ ቁጥሩ በግዕዝ ቢሆንም ክብር ከአላህ በታች ለእናተ ይሁን የኢትዮጵያ ልጆች!!!

  • @GalaxyAs-tv9bl
    @GalaxyAs-tv9bl 2 года назад +4

    መጋል እያሱ ጋሽ ይማም አሸብር አብዱ ሱርር ክበሩልኝ ቴድሮስ አያሌዉ ክበርልኝ በላይ እያሱን እደምትታከም ቃል እንገባለን እኔና ጓደኞቸ አይዝ

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 2 года назад

    የኔ አባት አማራ እኮ ሲጀመር የዋህ እኮ ነው አዛኝ ሩህሩህ መሆናችንን አለም ያቅልናል የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጠዎት እንባየን አልተቆጣጠርኩኝ ም

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ Год назад

    ጀግናቸ አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Год назад

    ወሎላይ ጀግንነት ይጎባለላል ወረበል ከዓባ

  • @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ

    አብዲየ የወዜልጂ አላህ ሱባሀናው ታአላ ይጠብቅህ ሁላቹህንም ይጠብቃቹህ ያረብ 😪☝️❤❤

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад

    Yene jegna konjo egzabeher yefredbachu 🙏💚💛❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 года назад +2

    ክብር ለመከላክያችን ሰራዊት ለጥምሩ ጦሩ ጀግኖቻችን

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +1

    አቤት ጌታሆይ በቃ በለን ደብረጽዮን እና ጌታቸዉን እግዚአብሔር ይፍረደን 💔💔😭

  • @halemasied8706
    @halemasied8706 2 года назад +2

    ቴዲ ምርጥ ሰው ምርጥ ወሎየ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነህ በርታ ወንድማችን!!

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 года назад +1

    አለቀውም አለ ጋሽ ይማም አሸብር የሀገሬ ውበት በድል ተመለሱልን🥰 ላለፉትም የጀነት ይበልልኝ 💔

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Год назад

      አወን ያስቃል የኒአባት አላህ ይጠብቀው

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 2 года назад

    ፈጣሪ ረጅምእድሜ ጨምሮጨምሮ ይሥጥልን ጀግኖቻችን የሞቱትንነቭሥ ይማርልን

  • @abrham1848
    @abrham1848 2 года назад

    የኔ ጀግነ እግዚአብሔር ከእናተ ገረ ይሁን

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት

    አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች ብቻ ድልን እስከመጨረሻው የናተያርግላችሁ

  • @nadiagezugezu1969
    @nadiagezugezu1969 2 года назад

    ፋኖ ከፈጣሬ በታች የአማራ መዳኛ ነዉ በርቱልን ደሞቸ 💚💛❤️

  • @ErahimetBezabih-rv7lu
    @ErahimetBezabih-rv7lu Год назад

    የኔ ጀግናየ አላህ ይጠብቅቺሁ

  • @ovb2779
    @ovb2779 2 года назад +1

    በየቦታውጀግናሙልቷል፣በተለይአማራጀግናነው፣

  • @tube-cf5zv
    @tube-cf5zv 2 года назад

    መጋል እያሱ🤩ሁላችሁንም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 года назад +4

    ክብር ና ምስጋና ለጥምር ጦራችን

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 года назад +1

    ሠይስክራይቭ አረኩ ፔጁን አገኘሁት!! ደሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @arebuwelooyou9671
    @arebuwelooyou9671 2 года назад

    ቁጥርህ ማገኜት ብችል አንድ ነገር መጠየቅ እፈልግነበር ቴድሮስ አያሌው

  • @jamelahjamelah2699
    @jamelahjamelah2699 2 года назад

    አላህሰላሟንይመልስልንለውድሀገራችንየኛጀግኖችጠንክሩ

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 года назад

    ጀግኖች የልጅልጆቻችሑ ታሪክ የኛያት እዝሕላይ ተጋድሎችሑን የውራሉ ይኮራሉ ወሎየ ባለሽርጡ ፍኖነው አማራ ተኳሽነው አማራ ደምሌ አራጋው ተመቷል እደ

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 2 года назад +1

    ከብርለጀግኖቻች።ለተሰውትም።አላህይሬህማቸው
    እናትንምአላህይጠብቃቸሆ።
    ያረብ።ሀገራችን።ሰላምአደረገልን

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 2 года назад

    አይ አለመታደል ሰው ባገሩ እደዚህ መሠቃየት አላህይጠብቃችሁ ጀግና ናችሁ እናተ

  • @nadiagezugezu1969
    @nadiagezugezu1969 2 года назад

    ቴዲ የወዶች ቁና በርታል ፈጣሬ ይጠብቅልን

  • @zahrazahra205
    @zahrazahra205 2 года назад

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @fatumaali9391
    @fatumaali9391 Год назад

    አብዱየ የኔጀግና አላህይጠብቅህ

  • @dktube21
    @dktube21 2 года назад +1

    #ክብር_ለፋኖ!

  • @mrpagol2918
    @mrpagol2918 2 года назад

    ወንድ
    ጀግናብቻአይገልፃችሁም
    እናትወልዳለች።

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 года назад

    💔😭☝️💚☝️💛☝️❤🙏🏻AIZAHEUWE 💔YAMALE KEBER LFANWE❤🤗🤗🥰🥰👏🏽👏🏽👏🏽

  • @እሙሠብሪና
    @እሙሠብሪና 2 года назад

    ደምሌ አራጋዉ ወይሥ ሌላ ደምሌ ነ? አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    ወይኔ ወንድሜ🤲 አይዞህ ድል እስከመጨረሻዉ የምትቀዳጅበት ቀኑ ቅርብ ነዉ።

  • @saadasaada7016
    @saadasaada7016 2 года назад

    አላሕ ይጠብቃቅሁ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад

    ወላሂ እኛበስደት ሁነን ይህንሁላ አናይ ያላሳብእንበላል እንጠጣል ንፁህአየር ተቀምጠን ግን ይሁሉታሪክ ባገራችላይ የአላህ እዝነትህን አውርድ ወገኖቸአላህይጠብቃችሁ

  • @hayatendris692
    @hayatendris692 2 года назад

    የኔ ጀግናወች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሀሰንወረባቦቻናል
    @ሀሰንወረባቦቻናል 2 года назад +1

    ቴዳ በርታልን እኛም ቤተስብ እናርጋለን ሸር እናርጋለን

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 2 года назад

    ሸጋ ሱርር ምጭቻየ አላህ ይከተልህ ወድም አለም እድሁም ሌሎቻቹሁ አላህ ከናተጋር ይሁን ድሉ የናተ ይሁን ኢትጽያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 года назад

    አላህ የተናተይሁን ድል ያረብ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰💪🥰🥰💪🥰🥰💪🥰🥰💪🥰💪💚💛❤️🥰💪🥰💪🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mulunehnegussie6363
    @mulunehnegussie6363 2 года назад

    Keep up it with your good news

  • @عبدوالحبشي-خ6ظ
    @عبدوالحبشي-خ6ظ 2 года назад

    አሏህ የኢትዮን ጀግኖች ጠብቅልን ያረብ

  • @ዜድወረባቦ
    @ዜድወረባቦ 2 года назад +1

    አጎት ይማም አሸብር የኛ ጀግና ለይቶ ያስታዉቃል 🇪🇹

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Год назад

    ወሎ እንዳይማር እንዳይታጠቅ እንዳይደራጅ ተደርጎ አይቀርም

  • @śŖ7-o8q
    @śŖ7-o8q 2 года назад

    ደምሌ አራጋውነውደ ተሠዋ የምትሉት ወይሰ ስመ መኩሸነው

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 Год назад

    አይዟችሁ ወገኖቸ አላህ ከናተጋ ይሁን❤❤

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад

    Aw jegnaw amhara fano new belew💪💪💚💛❤ leza kemalam anbeta bela weyane shefet le weyane. De

  • @ovb2779
    @ovb2779 2 года назад

    ቴድሮስየ፣አንድነገሪልገሪህውድምአለም፣የውሎንጀግኖቻችንንካሚራላይባታውጧቸውየተሻለነው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 года назад

    አላህ ከናተጋ ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናው ደምሌ ነብስ ይማር እውነት ነው የሱ ሞት አንድ ሰው አይደለም

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    የአማራ ህዝብማ ከእንግዲህ መሳሪያ አይፈታም! ድሉ ገና ነዉ! ጠላቱ ብዙ ነዉ!
    መስዋእት የከፈሉልንን ነፍስ ይማርልን😭

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 Год назад

    Jegnochu enwdachihulen kegonachu nenec❤🇲🇱❤🙏 told yewedem

  • @utdg3541
    @utdg3541 Год назад +1

    ተከፍሎ የማያል ዋጋ ከፍላችሁልናል እናመሰግናለን ጀግኖቻችንንን

  • @hayeyacob8045
    @hayeyacob8045 2 года назад

    Tegrnya 💪💪💪💪💯💯💯

  • @idrishasen9457
    @idrishasen9457 2 года назад

    እንኳን ደህህና መጣህ ቴዲየ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን ድል ከኛ ነው

  • @زمزم12
    @زمزم12 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችው ያረብ

  • @tube-cf5zv
    @tube-cf5zv 2 года назад

    ቴዶ እናመሰግናለን

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 2 года назад

    ከባለሽርጡ አንዱን ካላገባሁ ዘንድሮ መላም የለኝ

    • @djdh7777
      @djdh7777 2 года назад

      ክክክክክክክ

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +2

    የኔ ጀግኖች አቤት ወንድነት💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️✅✅❤️

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 года назад

      የትግራይ ሴት ወታደሮችን አያሸንፍም ፋኖ ከመከላከያና ከኤርትራ ጦር ስር ይልከስከስ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Год назад

      @@Teyboawlou ቁራሌ እንደጥሬ ያረገፈሽ ማነው ክክክክክ ቅዘናም ሊጥህን ጠጣ ለነገሩ ሊጥ ከየት ይመጣል

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 года назад

    ሰላም ጀግኞቾ 💚💚💛💛❤❤

  • @arebuwelooyou9671
    @arebuwelooyou9671 2 года назад

    እና መሰግናለን ሁሉም የኛናችሁ ግን እውነት እውነት መወራቱ ጥሩነው

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 2 года назад

    የኞ ጀጎና አኖበሳ ኑሮልኖ🙏🙏

  • @ቢንትአሊየጊራናዋ
    @ቢንትአሊየጊራናዋ 2 года назад

    ዩቱብ አለህ እነዴ ጄግናው ዛሬ ገና አገኘሁህ በቅንነት ቤትህ ተቀላቅያለሁ

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 2 года назад

    Wegena!!!!💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ጀዋናመንገሻ
    @ጀዋናመንገሻ 2 года назад

    አላህይጠብቃቹሁ

  • @madinam4674
    @madinam4674 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸዋ❤❤❤❤😘😘😍😍

    • @alimengesha4094
      @alimengesha4094 2 года назад +1

      ድል ለመከላከያ ድል ለአማራ ፋኖ ጀግና ናችሁ አላህ ከናንተጋ ይሁን።አንድ ማለት እምፈልገው ነገር የአማራ ፋኖ በማለት ቢጠቃለል የተሻለ ነው።በርግጥ አንድ አንድ አለመግባባት ሊኖር ይችላል እንኩአን በብዙሀን መካከል አባትና ልጅ እንኩአን ይጋጫን ቢሆንም ግን የተሻለው ነገር መግባባት ነው።የምስራቅ አማራ ፋኖ ቢታፈን እሚደርስለት የወሎ ፋኖነው የወሎ ፋኖ ቢታፈን የምስራቅ አማራፋኖ ነው እሚደርሰው የወሎ ፋኖ እና የምስራቅ አማራ ፋኖ ማለት የአንድ ሳንቲም ገፅታ ነው።ስለዚህ በመካከል ብዙ እምታቁ ወንድሞች አላችሁ ለምሳሌ ምስጋን ደስየ ደምሌ ፈንታው ብዙ እምታገናዝቡ ልዩነትን መፍታት አያቅታችሁም።የሚድያ ባልተቤቶች የአማራ ፋኖ እያችሁ ጥቀሱ እባካችሁ ? የወሎ የጎጃም የምስራቅ የጎንደር ማለቱ ለጥላት በር መክፈት ።ሁሉም አላማው አማራን መታደግ ኢቲዮጵያን ማዳን ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @madinam4674
      @madinam4674 2 года назад +1

      @@alimengesha4094 ❤❤😘😘😘

  • @ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ
    @ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ 2 года назад

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @xvjdbdbkdb6823
    @xvjdbdbkdb6823 2 года назад

    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Год назад

    ጀግና የጀግናልጅ በላይ እያሱ

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 2 года назад +1

    አንበሳው አሸብር የጦሩ ገበሬ ሁሌ ክብርን እንዴጠበቅክ ውጊያውን ተንጎባለልበት ያላወቀህ ይወቀህ አጀዋ መሀል አምባ ያፈራችህ ስለአንተ ቃላት ያጥረኛል ወንድም አለም።

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት

    አይአብዱየ አላህ ሶብሩንይስጥህ የወድምኸልይ መሐመድ ሰኢድ ሱርር በመሰዋቱ ጥልቅ ሐዝነናን ጀግናለሐገሩይሰዋን ትንሹዋ መሐመድ ጀነተፍርዶስ ይወፍቅህ

  • @tilahunamare5996
    @tilahunamare5996 2 года назад

    ምስራቅ አማራ ፋኖ የኔ ጀግና