ባለሽርጦቹ የጊራና ጀግኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
    ameco.bankofab...

Комментарии • 224

  • @samiwalii8962
    @samiwalii8962 2 года назад +21

    እኔም የባለሽርጣሞቹ ልጅ ነኝ
    ኩራቶቼ ፋኖነት💚💛❤💪🔥

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 года назад +16

    እምየ ጊራናወች ባለሽርጡ ጀግና ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💪💪💪💚💛💗💐💐💐

  • @relax-everything
    @relax-everything 2 года назад +30

    ኧረ ሙስሊሞች እኮ በጣም ጀግና ናቸው እንኮን ደስ አላችሁ

  • @zenitendris4754
    @zenitendris4754 2 года назад +6

    ማሻአላህ ኑሩልን የኛጀግኖጅ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      አሚን እህት ሠብሥክራይብአርጊኝ

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 2 года назад +18

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p 2 года назад +8

    አማራ ሙስሊሙም ክርስትያኒኑም ጀግና ነው ፈጣሪ ከጠላት ጠበቃ ከለላ ይሁናችሁ ❤💚💛✊

    • @aebrhameassets1206
      @aebrhameassets1206 2 года назад

      Enzhe ahun wetder yemslalu lol movie eko new memslew 🤣🤣🤣🤣😂

  • @habibahassan8914
    @habibahassan8914 2 года назад +14

    ባለሽርጦቹ💪🏼💪🏼🔥🔥
    ጋሽ ደምሌ አራጋዉ💪🏼🔥🔥
    ወሎ 💚💛❤️🔥🔥🔥

  • @seidendris3774
    @seidendris3774 2 года назад +9

    ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n 2 года назад +6

    ጀግኖች ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ጀሚዓ!

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z 2 года назад +16

    ጀግኖቻችን❤❤

  • @user-lx2ik7ep7u
    @user-lx2ik7ep7u 2 года назад +4

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖የኛ ጀግኖች የወሎ ጀግና ብርቱ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @aebrhameassets1206
      @aebrhameassets1206 2 года назад

      Enzhe ahun wetader yemslu lol movie eko new memslew🤣🤣🤣🤣🤣

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад

      @@aebrhameassets1206 ተቃጠሉ ክክክ ቆሎ እያረረ ይስቃል አለ ዱታም እየሞተ ይስቃል ተቀበራችሁ እሰይ

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 2 года назад +5

    የኔጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tamiramara3902
    @tamiramara3902 2 года назад +5

    ጀግኖቸአላህይጠብቃችሁ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 года назад +8

    ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቅላችሁ ❤💪💪💪

    • @opkopk4056
      @opkopk4056 2 года назад

      አላህ ትላላችሁ ደሴላይ የዘመነ ሰው መስጂድ ሲመታነበር አሁንእኮን ንቁ

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 года назад

      አሚንያረብ

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 года назад +1

      @@opkopk4056 አታማስልእኛጥላታችንንእናውቃለን

    • @user-xq2xu1jo2s
      @user-xq2xu1jo2s 2 года назад

      @@opkopk4056 ክክክ አትለኝም ኮተት ኦነጋውያን

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 года назад +3

    ባለሽርጡ ብዙ ይስራል በልቡ ብዙም አያወራ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 года назад +5

    አልተወለድኩበት አላደኩበት እንደው ደስ ይለኛል ጊራናሲሉት። የባሌሀገር ጊራና እስተማያት ቸኩሊያለሁ

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 2 года назад +4

    ጀግኖች አላህይጠብቃቹሁ

  • @dsgvrsxgt8831
    @dsgvrsxgt8831 2 года назад +4

    ፋኖ ደግና 💚💛❤️😘😘😘💪💪💪

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад +3

    Love ❤️ you all ❤️🇪🇹❤️💯💪🙏Ethiopian from Germany 🇩🇪

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d 2 года назад +7

    ሥወዳችሁሁ🌹🌹🌹📚📚📚🕋🕋🕋

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i 2 года назад +7

    ኑሩልን ውዶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m 2 года назад +5

    ባለሽርጦቹ አክብሮቴ ይድረሳችሁ🙏🙏🙏💪💪💪🐅🐅🐅❤

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 года назад +6

    ሚዳ ያልመሰከረላቸው የወሎ ጀግኖች

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад +2

    FANO ❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏💪❤️🇪🇹❤️🇪🇷

  • @united6563
    @united6563 2 года назад +2

    አማሮች ጀግና የሚለው ቃል አይበቃችሁም።

  • @user-fk1mv3ew5d
    @user-fk1mv3ew5d 2 года назад +1

    ጠላቶች ጠፍተው የሠላም እንቅልፍ የምተኙበትን ቀን አሏህ ያቅርብላቹህ ወንዲሞቸ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 2 года назад +3

    ደምሌ አራጋው በድኑ ብአዴን ሲያሳድደው የኖረ ሰው ነው። ይህ ሰው ነው ለአማራ የደረሰው። ዛሬ ድል የመጣ የመሰለው ኢመደበኛ አደረጃጀት በማለት ፈረጀው።

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b 2 года назад +5

    የእማራ ክልል ሙሉ ሃያሉን ተጠቅሞ
    ከእማራም መሬትም ከእፍርም መሬት
    ማስወጣት አለበት
    ትግራይ መግባት እለባቹ እነሱ ካልጣፍ
    እማራም እፍርም እደ ሃገርም ኢትዮጰያ
    ሰላም እትሆንም
    ወሬ ቀነሱ እርምጃ ጀምሩ

  • @kdyga3365
    @kdyga3365 Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ጀግኖች አላህ ነፍሳቸዉን የማረዉ የተሠዉት ጀግኖች ኑሩልን ለዘላለም የኔ ዉዶች

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 2 года назад +1

    ጀግኖች ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለጁንታ

  • @meseremeseret2761
    @meseremeseret2761 2 года назад +1

    ጀግናቹ ኑሩልኝ ያባቴ ወገኖች በጣምነዉ ደስስእሚለኝ

  • @user-xy5js6rk3m
    @user-xy5js6rk3m 2 года назад +4

    እኔምየባለሸርጣቹልጅነኝ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 года назад +1

    ጀግና የጀግና ልጂ አማራየየየየየ ፍኖ የአማራው ቀኝ እጂ

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n 2 года назад +1

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለማማ ኢትዮጵያ

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 2 года назад +3

    ፍኖወች እግዚአብሔር በመገዳችሁ ይቅደም

  • @user-xu1re7in3u
    @user-xu1re7in3u 2 года назад +3

    ወንድሞቸ የኔ ኩራቶች

  • @anshatube
    @anshatube 2 года назад +1

    ጀግኖችይ አላህ ይጠብቃቸሁ አሁን ጠክሩ መዝናግት አይስፋለግም

  • @user-mu9fo5nc5x
    @user-mu9fo5nc5x 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 года назад +1

    ጀግኖቻችን አላህይጠብቃችሁ ኑሩልን

  • @user-rp9vi2mh7r
    @user-rp9vi2mh7r 2 года назад +1

    የኛሥም አሥጠሪ አላሕ ይጠብቃችሑ ፋኖነትይለምልም

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 2 года назад +4

    ጀግኖች ጠንክሩ መዘናጋት አያስፈልግም አፋር ላይ ዳግም ጦርነት አማራ ነቃ ማለት አለበት

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ጀግኖች

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i 2 года назад +3

    ፋኖ፣ትጥቅ፣ቢኖራቸውና፣አመራርቢኖራቸው፣ጁንታመቸእደዚህ፣ያወዲምነበር፣

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህት ሠብሥክራይብአርጊኝ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад +1

    የአማራ ጀግኖቺ አላህ ከናተ ይሁን

  • @user-pm7wn6ns7o
    @user-pm7wn6ns7o 2 года назад

    ፍትህ ለወለጋ አማራ እባካቹሀ ደረሱለን ወገናቺን አለቅ አማራ በመሆናቺን ብቻ እየታረደ ነዉ😭😭😭

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 года назад

    ጀግኖች የወሎ እንቆዎች. ስወዳችሁ. አማራ ቲቪ የወረባቦ ህዝብ ጀብድ ሰርቷል ብዙዎችን አጥተናል. ይህ ህዝብ ባታወጡ እንተዛዘባለን 🤕

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ወድሞቸ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 года назад +3

    ረበና ከእናንተጋ ይሁን

  • @user-op4zo8ro5p
    @user-op4zo8ro5p 2 года назад

    ደምሌ የኔ አሞተ ኮስታራው አተ የወሎ ጀግናችን ነህ🙏

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 года назад

    በእውነት እነዚህ ጀግኖች የሚደግፋቸው አይዞቹህ የሚላቸው ሠው ያስፈልጋቸዋል እነሱ በየደቂቃው እየተሠው መግስት ከተደራደረ ሁላችንም ያመናል

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t 2 года назад +1

    የኛ ጀግኖች እኳን የጊራና ልጅ ሆኩኝ 💪💪💪💪

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ጄግኖቻችን

  • @jamila5537
    @jamila5537 Год назад

    ባለሽርጦቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኩራታችን ናችሁ💚💛❤💪💪💪

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j 2 года назад

    አራጋው አህሂዲንም አባታችን አላህ ይዘንለት የጄግና ልጂ ጄግና እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ወዲሞቼ

  • @Abubssa
    @Abubssa 2 года назад +1

    ጀግና እና እዩኝ እዩኝ የማይል ህዝብ

  • @user-rl9mb4tl7v
    @user-rl9mb4tl7v 2 года назад +1

    አብሽሩ

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 года назад

    THANKS ❤♥TO GOD VERY PROUD OF ❤♥ETHIOPIANS HEROES ♥❤🇪🇹

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 2 года назад +1

    አሰላማለይኩም.አላህይጠብቃችሁ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Год назад

    አንድ ቁርጥ ያለ ነገር
    አልፎ አልፎ ፍኖ
    ለሰማውት
    በቃ አማራ አማራ ነው
    ደግሞም አንድ አማራ
    እንዴት መጠቀም አለብን
    የኛ የአማራዎች ነው
    ህልውናችንን
    ለማስከበር
    እንደ አማራ ሰንሰራ
    እና
    ሀገርን ለማዳን አማራ ሲሰራ
    አላስፈላጊ ሒደት
    አያስፈልግምና
    ቢታረፍ የመረጣል አልያ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 года назад

    ጀግኖች በቅጥረኞች እንዳይጠቁ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!

  • @Rahma-qs4hx
    @Rahma-qs4hx 22 дня назад

    ጀግኖች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 2 года назад +1

    😘😘አማራ💚💛❤💞

  • @mekedabayel1943
    @mekedabayel1943 2 года назад +2

    ፈጣሪ ከንጠጋ የሁን ⛪️❤🏰

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አንድ ስንሆን ጥላቶቻችን ይደነብራሉ አዞህ ወገኔ አልሄድን ባቸውም መጡብን እንጂ

  • @user-zf5ed4te8v
    @user-zf5ed4te8v 2 года назад

    የኛ ጀግናች አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁ

  • @sadahalzaabi3672
    @sadahalzaabi3672 2 года назад +1

    ፋኖማናቸው

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Год назад

    አላህይጠብቃችሁጥላታችሁንአላህያዉድምላችሁ

  • @user-pm7wn6ns7o
    @user-pm7wn6ns7o 2 года назад

    አለሃህ የጠብቃቹህ ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z 2 года назад +1

    አበሶች ኑሩልን ዘላለም
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌

  • @user-hy3tg3cq4h
    @user-hy3tg3cq4h Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኔ 😍😍😍😍😍

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d 2 года назад +2

    ፍትህ ለናተጀግናወች

  • @user-qu7zi1lg1b
    @user-qu7zi1lg1b Год назад

    አላህ ይጠብቃችው ያረብ

  • @genenebelachewgenrne1327
    @genenebelachewgenrne1327 Год назад

    ጀግኖች ወሎዬዎች

  • @ovb2779
    @ovb2779 2 года назад

    እሰይየጀግነውልጂ፣አልሙተምአራጋውአህመድ፣ኑርልኝየኔግና

  • @user-si5jk3jp5y
    @user-si5jk3jp5y 2 года назад

    አሠላማአለይኩም ወድምቸ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 2 года назад

    ያገሬ ጀግኖች

  • @cgft125
    @cgft125 2 года назад

    አበሳ ያባቱልጅ አባትህም የደርግን ምንግስት የሀድግን ምንግስት ሲያቀጠቅጥ የነበረ ሽፍታ ጀግና ነበር አተም ሺአመት ነገስ

  • @mekedabayel1943
    @mekedabayel1943 2 года назад

    ፈጣሪ yetebekh ወድሞቼ አሁንም adhunuw

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 года назад

    የኔ ጀግናውች❤❤❤❤👈💪💪💪💪

  • @cvf5013
    @cvf5013 2 года назад

    የኛአባትጀግና

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 Год назад

    ማሮቸፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🤲🤲☝️☝️☝️☝️

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 2 года назад

    እኔም የባለ ሽርጦቹ ልጅ ነኝ 💪💪💪💪💪👊

    • @zenat617omer9
      @zenat617omer9 2 года назад

      መታደል ነዉ እስኪ አንዱን ዳሪ አንድ ቆንጆ አይቻለሁ እኔም የጀግና ዘረ ልጂ ነኝ

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 2 года назад

      @@zenat617omer9 😂

    • @zenat617omer9
      @zenat617omer9 2 года назад

      @@ebrahimabdu8847 ክክክክ

  • @msnheueudud8586
    @msnheueudud8586 Год назад

    👍👍👍

  • @user-ls4xn1vt3x
    @user-ls4xn1vt3x 5 месяцев назад

    አወሌ ሞሄ ኑርየ ጉደሌ አብዱ ሸጋዋ አላህ በጀነት ያገናኛችሁ እናተ በመታችሁት የሀ ሌባ ኖረበት

  • @user-lq2gg5oz5h
    @user-lq2gg5oz5h 2 года назад

    አላሕ ይጠብቃችሑ ጀግኖች

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Год назад

    ጀግኖቻችን

  • @endrisibnseid5559
    @endrisibnseid5559 2 года назад

    ሽርጦቹ👍👍👍

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 2 года назад

    Good good very good

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 года назад

    አማራ ንቃ ሰልጥን ታጠቅ 💚💛❤

  • @NaZ-fe9rw
    @NaZ-fe9rw 2 года назад

    ወይኔ ጊራና ባልሆን ይቆጨኝነበር

  • @ammhmed4555
    @ammhmed4555 2 года назад

    ጀግና ህሎና አሰገድዳቸው በለ ሙያ ። ጅታ ጊራናን አሌዘረፍም እንድትም አልነካ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Год назад

    አድነገርብናገር ድልስታደርጉአላህንአመስግኑአጨፍሩደስታንበሱጅድይሁን እስከመጨረሻዉየአላህጥበቃአይለያችሁ

  • @zakiranwarzakiranwar6160
    @zakiranwarzakiranwar6160 Год назад

    ፍኖአላህከናተጋይሁን

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 года назад

    ወሎዬ ፍቅር ነን እኮ👍💕🇪🇹

  • @saidasheber6723
    @saidasheber6723 2 года назад +1

    የኔወንድም ደምሌአራጋዉ ያባቱልጅ አሁን የአባትህ የአራጋዉአህድ:የአያሌዉእንድሪስ የሌሎችም ደምተመልሱዋል!

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 2 года назад +1

    አልፎ አልፎ ተበልው ይጠራሉ አለ አተ የባዳ ልጅ ገና ጾታችሂሁን ትቀይርላቺሁ!!ፋኖ የሚባል መጠሪያ አለ ጠላት ወሮ ሳል መቶ ጊዜ እያቆላመጥህ ስጠራው አልነበርም ወይ

  • @sadiyakwt633
    @sadiyakwt633 2 года назад

    💪💪💪💪

  • @user-gz2hg9sf2z
    @user-gz2hg9sf2z 2 года назад

    ሰላሙን ያምጣልን በቃበለን

  • @rajamama3335
    @rajamama3335 2 года назад +1

    አሰላምአሊኩም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ዋሊኩምሠላም ደምርኝእህት

  • @user-cs5fj2mf2n
    @user-cs5fj2mf2n 2 года назад

    አሚኮ ገናሁ አወቃቸው እደ የጉራናን አበሳወች አርፍዳችሄል ግን እኛ እነቃቸው አለን እናተ ቃለ መጠየቅ ባታረገላቸውም ጀግንነታቸው አይዘነጋም።