ገራሚ ግጥም የወሎን ጀግኖች እንዴት አድርጎ አቀረባቸው አህሙ አላህ ይጠብቅህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 181

  • @alemendres
    @alemendres 9 месяцев назад +1

    አላህ አህሙዬ ጀግናየናዬዋ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 2 года назад +6

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ. በዲናችሁም. ጠንካራ. ያርጋችሁ. የተዉሂዲ. ጀግና. ሁኑልን. ዋናዉ. እሱነዉና

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 года назад +6

    ኢላሂ ኢላሂ ያረህማን አተዉ ሀገራቺንን ሰላም አርግልንን ያኢላሂ ያረብብብብ ወድማቺን ምርጥ ገጣሚ

  • @aminh8142
    @aminh8142 2 года назад +9

    ያአሏህ ሀገሬን ህዝቦቻ በሙሉ አተው ጠብቃት ሠላም ለሀገሬ ልጆች ለጀግኖቻችን

  • @aminaadem8362
    @aminaadem8362 2 года назад +3

    በደስታ ነው ያየሁት ደጋግሜ አቤት አማራዬ ባለሽርጣሙ ኑሩልን አላህ ይጠብቅልን ወድሞቸ

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 года назад +1

    ዋው ደስ ሲል ግጥሙ ኑሩልኝ ጀግኖች ዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @temermohammedyimer4660
    @temermohammedyimer4660 2 года назад +2

    ዘንድሮ በዚህ በመከራ ጊዜ ምንም ሳትፈሩ ወገኖቻችሁ ጋ የትም የምትከተሉ የዘመናችን ወጣቶች ጀግና ማለት ማሜ አህመድ ወሎ ኡስታዝ ኡስማን በጣም ጀግና ናችሁ ሌሎች በተለይ ዩትብሮች እራሳችሁን ፈትሹ የወሎ ወጣቶች

  • @ወሎዬዋ-i5p
    @ወሎዬዋ-i5p 6 месяцев назад

    ጀግና በትክክል ገለፃቸዉ ምርጥ ገጣሚ

  • @ፋኖፋኖ-ቘ3ጀ
    @ፋኖፋኖ-ቘ3ጀ 2 года назад +4

    ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ዘላለም ኑሩልኝ

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 2 года назад

    ማሻአ አሏህ ምርጥ ግጥም ፊ ሂፍዚላህ የወሎ ጀግኖቻቺን በወሎየነቴ ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @zahraseiede1404
    @zahraseiede1404 2 года назад

    ወሎ የኔ ውዶች ደስስ ትላላችሁ ያገሬልጅች ጀግኑች አባቶች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 года назад

    ማሻአላህተባረክወድሜአላህይጠብቃችሁየአማራጀግኖች

  • @ፀጸጸዷደየ
    @ፀጸጸዷደየ Год назад

    የወሎ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት አላህ ይጠብቃችሁ የኔኩሩ አማራየ ሰላም ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 года назад

    ደስ እሚል ግጥም አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 года назад +1

    መሻእላህ🇪🇹ተባክ አላህ🇪🇹በርቱልን የኛ ጀግኖቺ🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @hayatha963
    @hayatha963 Год назад

    ሳሒሕወዲሜ።ዲልለአማራሕዝብለተገፋነዉያረሕማን።ዲልለፋኖ።ጀግናዉየወሎልጂ።አላሕሰላምያዉረዲልንያረብ💪💪💪💪💪👍👍

  • @SeadaSeada44-e2v
    @SeadaSeada44-e2v 5 месяцев назад

    ማሻአላአላህይጠብቃችሁ

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 года назад

    አበሳ ጀግና የኢቶጲያን ልጅ

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 года назад

    ምርጥ ገጣሚ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህዋ አገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @መክያያአላህባሪያነኝ

    የረብ አገረችንን ሰላም አድሪግልን
    ዎንድመችን መሻ አላህ አላህ ይጨምሪልክ

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 2 года назад

    ማሻ አላህ ከናተ በመወለደ እኮራለው ጀግና የጀግና ዘር😍🔥🇪🇹💪

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ወረኛ ልጆችሺ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ
    አንቺ የአዳም ዘሮች ልጆች የሚኖሩብሽ
    በፈጣሪሽ ትኖሩያለሽ

  • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
    @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 2 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ውይ ወሎ ስወዳቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ቤተ አማራ ስላማቸሁ ይመለስ

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 года назад

    ጀግና ነህ ውይ ግጥም

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ

    መሸአላ ደስስ ሲል አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @እመቤትአሊየሀርቡልጅ

    አቡ ሁሴን የቁርጥ ቀንጀግናነህ ኑርል

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 года назад

    የወሎ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት አላህ የጠብቃቹሁ 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад

    የኔ ውድ ልዩ የሆነ ግጥም ነው👌👌

  • @nefisaabdurahmn5402
    @nefisaabdurahmn5402 2 года назад

    መመማሻአላህ ኡስ ሚ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @የኔአባትይለያል
    @የኔአባትይለያል 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 года назад

    ያረቢ በቃ ቃል የለኝም እንኳን የኔ ሆናችሁ 😍😍💓💓💓💓💐💐💐💐💐💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ የወሎ ጀግና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 года назад

    ማሻአላህ አህዲ ኑርየ አላህ ይጠብቅህ አብሮ አዴጌ

  • @allapp9402
    @allapp9402 2 года назад

    በትክክልዎገኖችሺአመትኑሩንንየኛእቁጀግናዎች

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад

    መሸአላህ👍👍👍👍👍👍

  • @حواحوا-ش4ل
    @حواحوا-ش4ل 2 года назад +1

    አላህይጠብቃችሁየኛጀግኖች
    ለሀገራችንሰላምለወገኖቻችንፍትህ፡አላህያምጣልንያረህማን

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

    ማሻአላህአላህቀንያውጣልን🎉🎉🎉

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 2 года назад

    በርቱ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሑ አላሕ ሰላም ያዉርድልን

  • @fatimaal4865
    @fatimaal4865 2 года назад

    አላህይጠብቅ

  • @እሩቅያገበየሁ
    @እሩቅያገበየሁ 5 месяцев назад

    የአማር ልጃ ጂግና❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የወሎ አማራ ብርቅየወች

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 6 месяцев назад

    Yegha gegnoch fetari ytebkachhu❤❤❤❤❤❤❤

  • @shdhjxje9597
    @shdhjxje9597 2 года назад

    ማሻአላህ የኔ ውድ ወድም በርታልኝ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ባአላህ ኡሰማን ሰሞን አላውቅም ነው አንተ ሰር የተቀመጠው ሸላቃ ነው ግን ሰሞን አላውቅም ስልኩን ሰጠኝ በጣም ነው የምወደው አድናቂው ነኝ አባቴ ሰወደው

  • @HaleemaEtopia
    @HaleemaEtopia Месяц назад

    አላህ ይጠብቃቺው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @የወርቄዋልጅ
    @የወርቄዋልጅ 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችነን ሠላም ያርግልን

  • @سعادهسعيد-ر6ح
    @سعادهسعيد-ر6ح 2 года назад

    Wawwwww የእኔ ውዲ ያገሪ ልጂ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 года назад

    ደስ ሲል ግጥሙ

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад

    ጀግኖቼ 😍😍💘💘💘💖💖😘😘😘

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 2 года назад

    ያርብአገራችንሰላምአምጣልን. ማሻአሏሕ

  • @haditube5624
    @haditube5624 2 года назад +1

    አለህ ይጠብቃችሁ

  • @haditube5624
    @haditube5624 2 года назад

    ያገሬ ልጂ

  • @seadaabdu829
    @seadaabdu829 2 года назад

    በትክክል ገለፃቸው ምረጥ ገጣሚ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የወሎ እቁወች

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምሪኝ ዙዙ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 2 года назад

      @@Dryahyashow ደምሪኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @@zemzem8468 እሺ ደምሪኝና እደምርሻለሁ ወላሂ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ዙዙ ደምሪኝ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 2 года назад

      @@Dryahyashow አሺ

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 2 года назад

    ማሻአላህ. አላህ ሰላም የጣ

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 2 года назад

    wow gerami new best

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 2 года назад

    መሸአላህ እኳን መጣህልን

  • @የወሎልጅዪቱብ
    @የወሎልጅዪቱብ 2 года назад

    አላህይጠብቃችሁከቁጥርአትጉደሉብንያርብ
    አገራችንንምአላህሰላማንይመልሥልን

  • @ኡሙአቡኬ
    @ኡሙአቡኬ 2 года назад

    አላህይጠብቃቸሁያረብብብብ ጀግኖች ወሎሎሎ
    🌹🌹🌹💪💪💪💪💪👌👌👍

  • @HaitሀያትHait-k1n
    @HaitሀያትHait-k1n 2 месяца назад

    ዋውውውውውውውውው ይለያልወላሂ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 года назад +3

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነአቹሁ የእኔውዶች ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 года назад +3

    *ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ በህመም ለለሚሰቃዩ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር ህዝብ 😭😭*

  • @tube-ld1ki
    @tube-ld1ki 2 года назад +2

    ድንቅ ግጥም በርቱልን ጀግኖች

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 года назад

    መሻአሏህ

  • @jainjain27
    @jainjain27 2 года назад

    አላህ ለሀገራችን ለዉጭምለዉስጡም አላህእራህመትአዉርድ

  • @hayathayat5348
    @hayathayat5348 2 года назад

    ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቅልን ኩራቶቸ 💪💪💪💪💪💪

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    ወሎ ጀግና ነዉ ደግ ነዉ

  • @sumeyaabdurahman1711
    @sumeyaabdurahman1711 2 года назад

    ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @wollo133
    @wollo133 2 года назад

    ማሻአላህ አህመድ ጀግናው

  • @MisganAlemu
    @MisganAlemu Год назад

    እውነት ነው ዘመዴ

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 года назад

    አደላመሰለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወዲማችን
    ዉዲ ያገሬልጆች እህት ወዲሞች እናት አባቶች
    በያላችሁበት አላህ ተክፋ ነገር ይጠብቃችሁ
    ሀገራችንንንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
    አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azizaali8905
    @azizaali8905 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ የወሎ ጀግኖች

  • @hikma8826
    @hikma8826 2 года назад

    ወንደማችን ኡስማን ቤትህ ሙቅ እንድል
    የምችለውን ሁሉ አረጋለሁ 💪💪

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 года назад

    ያርብብብብብ

  • @መክያመካነሠላምዪቱብ-ፈ4ጘ

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад

    አላሁአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር 👌👌👌ይለያል አላሁአክበር

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 2 года назад

    አላህ ሆይ አላህ ሰላማችንን ሙሉ አድርግልን ያኢላሂ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 года назад

    ማሻ አላህ ግጥም ብሎ ዝም

  • @madinamadina7888
    @madinamadina7888 2 года назад

    ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የወሎልጅዪቱብ
    @የወሎልጅዪቱብ 2 года назад +2

    የሚገርምግጥምነው🙏🙏

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 года назад

    ያርብብብብ።።ያርብብብብብ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 года назад

    አላህ።።ትጠብቃችሁ።።አላህ።ትጠብቃችሁ።።አላህይጠብቃችሁ

  • @zinetlove7743
    @zinetlove7743 2 года назад

    በርታ 😍

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 года назад

    ትክክል

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 года назад

    አላህ።።ይጠብቃችሁ

  • @ፋጡማአብዱ-ከ6ሐ
    @ፋጡማአብዱ-ከ6ሐ 2 года назад

    ደሥ ይላል

  • @zethiopiannage3160
    @zethiopiannage3160 2 года назад +3

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነአቹሁ የእኔውዶች

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 2 года назад

    አላሁ አክበር

  • @hawahawa6440
    @hawahawa6440 2 года назад

    አላህይጠብቃችሁ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 года назад

    አላህ።ይጠብቃችሁ

  • @jainjain27
    @jainjain27 2 года назад

    አላህአያሳጣችሁእርዚቁንእራህመቱንያረብ

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 2 года назад

    አቤት ግጥም ብሎ ዝምነው

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 года назад

    ደሴ መርሳ ዉርጊሳ መሀላባ ሊብሶ ጊራና ሀብሩ መለቅሲ ወይና ደጋ ቀሸላ ሀገሬዋ ስሙ ሲጠራ ሆደ ይባባባል ወላሂ

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najat0746
    @najat0746 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ