Artist Maditu ሻለቃ ደምሌን ያንቆላጰሰችበት ድብቅ ሚስጥር ወጣ🙄 ሚስቱ ያልሰማችው ጉድ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የfacbook ገፃችን
    ➣ / girana-tube-ጊራና-ትዩብ-11...
    የቴሌግራም ቻናላችን
    ➣t.me/Giranatub...
    የቲውተር መገኛችን
    Tu...
    የኢንስታግራም መለያችን
    ...

Комментарии • 173

  • @zedawel7971
    @zedawel7971 2 года назад +17

    የታላችሁ ያገሬ ልጆች ጊራና ሲጠራ ልቤ ይመታል ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 2 года назад +4

    ሻለቃ ደምሌ አረጋው የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የወሎ ጀግና አማራዬ💚💚💚💛💛💛💗💗💗💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏

  • @user-ln2hy2yc9u
    @user-ln2hy2yc9u 2 года назад +14

    ብልጽግና ለፍርድ የሚቀርበት ቀን እሩቅ አየደለም ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @zm5638
      @zm5638 2 года назад +1

      ኢንሻአለላላህ ያረብ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 месяцев назад +1

    መገን የኔ ጀግኖቹ ስታምሩ ፈጣሪ ይብቃችሁ የኔ ፋኖዬ!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @selahadintub7048
    @selahadintub7048 2 года назад +5

    ወንድሞቸ 😭😭😭 እንኳን መኖራቹን አረጋገጥኩ አልሀምዱሊላህ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +10

    ይገባዋል የወሎየዉ ፋኖ ዴምሌ አራጋዉ ጀግናችን አቤት ድምጥ አርቲስት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

  • @seidmarye-cw2gp
    @seidmarye-cw2gp Месяц назад

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 года назад +3

    አበጀሺ አማራየ መርሳወች ታኮራላችሁ 💚💛♥

  • @user-mc4qu9gh8v
    @user-mc4qu9gh8v 2 года назад +3

    ሺ አመት ኑሩ ልን የኛ ጀግኖቺ የኢ ቶብያ ኩራት የአማራ አለይታ

  • @seaditube3066
    @seaditube3066 2 года назад +2

    እረማሜ ሁለተኛ ዙር ምርቃን ጊራናም ጥሩልን እደዚህ አዘልሉልን

  • @user-xs7te9sx2v
    @user-xs7te9sx2v 2 года назад +1

    ዘድሮ መቸም ያልነሸጠው የለም ሀገር ስገባ ፋኖ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ እስከመቸ የትግሬ እከካም ያላግጣል በአማራ ላይ አማራ ሲነካ አመመኝ እኛ ለትግሬ አንሸነፍም አድ ከሆን አደለም ክልላችንን ሀገራችንን መቸበቅ እችላለን በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱልን ጀግኖቸ 💚💛❤️🌺🌺💐💐🌹🌹👍👍💪💪😍😍🥰🥰😘😘😘

  • @user-pf6bh2du6w
    @user-pf6bh2du6w 2 года назад +1

    ማሻአሏህ ደስ ሲሉ ከነሱ ባልወለድ ይቆጨኝነበር
    እኔ የወርቄ ልጅነኝ

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 8 дней назад

    ድል ለአማራ ፍኖ ወላሂ እናሸንፍ እና ደሥ ይበል

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall3128 2 года назад +1

    ብልፅግናየፋኖ ገዳዬ ነዉ

  • @user-mj7jr4zi6z
    @user-mj7jr4zi6z 2 года назад +1

    ማሻአላህ. አላህይጠብቃቹህ ♥♥♥♥♥♥☝☝✅✅🌷🌷🌷የወርቄጀግኖች ሸጋውሱርር. አረ. አየሁህ. የሠውዘር. 🌹💔💔😘😘🌹🌹🌹💔💔💔🌷🌷🌷🌷ማኛወቸ

  • @user-ok4vl4fv4f
    @user-ok4vl4fv4f 2 года назад +1

    ለምለሟ ሀገሬ ስምሽን ሳጠሩት ልቤ ናድ ናድ ይላል ሰላምሽ ይመለስ እምየ ኢትዮጵያ ያረብ

  • @hawaahmed2076
    @hawaahmed2076 2 года назад +8

    እረ ደበር አለፍችሁእ አላህ ፍሩ. አኡዙቢላህ ከሰዉች በላጩ الله እሚፈራነው

    • @iloveyoumomey7293
      @iloveyoumomey7293 2 года назад

      ይገርማሉ ሁሉ ዘፈን

    • @hawaahmed2076
      @hawaahmed2076 2 года назад

      @@iloveyoumomey7293 👍

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад

      አማራየሚያረገውሁሉ ለናተ ሀራምነው አችተነሱምንተሻልሽአዳምጠሽ ሲበቃሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 года назад +5

    በተረፈ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

    • @wert6163
      @wert6163 2 года назад

      💛😰💛💛🎀🎀💞💞

    • @wolloargoba
      @wolloargoba 2 года назад

      ruclips.net/video/67Czb_CI_rU/видео.html

  • @rahmahalhabash1929
    @rahmahalhabash1929 2 года назад +2

    ማሀላባነው አገሬ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад

    የወሎ ጀግኖች ይገባዋል የአማራ ኩራት የወሎ ድምቀቶች ብዙ ፋኖዎች አሉን ሺአመትኑሩልን

  • @user-vq2xs9oh4x
    @user-vq2xs9oh4x 2 года назад +2

    ይገባዉል ከኔቤትሰቦችህ አላህይጠብቅህ

  • @alemgashaw8262
    @alemgashaw8262 2 года назад +1

    የመቄት ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863 2 года назад +3

    ሀሪፋ ነዉ ብሮ

  • @rahelgetaye7599
    @rahelgetaye7599 Год назад +1

    አውነትነው የኔ ጀግና አይዞሽ

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад

    ጀግናየ መሪየ አበሳቺን አቦ ይቺሺ አሰይይይየ የኔ ነብሮ መሪየየየየየየየየየየ

  • @user-bj1kg8sw3o
    @user-bj1kg8sw3o 2 года назад +4

    ወይነው ሚስጥሩ ትረት አቀብላችሁ በዘፈነችላችሁ ላይ ሚስጥር ሚስጥር እሽሃዳ ማካበድ አይባልም ይሄ ሚስጥር የለውም ሲቀጥል ሰላም ለኢቲዮጲያ ሰላም ለሃገራችን ክብር ለሃገሬልጆች

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy 2 года назад +3

    ፍኖ❤💛💚

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 года назад +1

    ማሻአላህ ጀግኖች በርቱ የወሎ የድህነት ብቻ ሳይሆን ጀግነትም አለ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Год назад +1

    በጣም
    አንደምወድሽ
    እነዴት በኘገርኩሽ

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 года назад +1

    ሽ።አለቃ፣ደምሌአራጋውን።ቀርቶ።ሌላ።ይቆላመጣል።እኛም።በውጭም።ያለንው።እናደንቃዋለን።👍👍👍👍👍👍👍🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @salimtube_98
    @salimtube_98 2 года назад +2

    በርታልኝ አንበሳዬ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ሠላምየደምርኝውዴበቅንነት

    • @salimtube_98
      @salimtube_98 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr አይዞሽ አትሰቢ ሁሉም በቀላሉ ይሞላል በቻ በደንብ ስሪ አይዞን

  • @hhsan6104
    @hhsan6104 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አማረ ❤❤❤

  • @seadeamdap1608
    @seadeamdap1608 Год назад +1

    መሸአላ

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 Год назад +1

    አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f 2 года назад +4

    ይገበዋል ደምለው እሱን ሳይ እኔ ለራሱ ጀግንነት ይሰማኞል አላህ ይጠንቀው ነፍ አመት ይኑርልን እስከቤተሰቦቹ

    • @foziya9836
      @foziya9836 2 года назад

      ደምሪኚ ውዴ በቅንነት

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 года назад +1

    ማሜ አንተም አይዞ

  • @m.o3412
    @m.o3412 2 года назад +1

    ጠንክሩ

  • @user-my3jx3ok5b
    @user-my3jx3ok5b Год назад +1

    አንችንምኮሞትይወሰድሸይሆናልአንችፍቅር

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 2 года назад

    ማድየ የኔ ጀግና ሴት 💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊❤❤❤❤❤❤

  • @hhsan6104
    @hhsan6104 Год назад

    ኧረ አማረ መቸነው ቀንየምወጣልና 😭😭😭❤❤❤❤😭😭ያረብ😭😭ያረብ ❤😭😭

  • @adgmasf1793
    @adgmasf1793 2 года назад

    ጀግኖቹ እኳን ከናተ ከጀግኖች ተወለዲክ መሻአላህ ማሜዬ በርት አይዞህ ሁለም እዲህአያነዉ ትልቅ ደረጃ የደረሰዉ
    እናተ የጊራና አካባቢ እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማዲረግ ወዲማችሁን ሞራልም ወገተኝነትንም አሣዉት 🤝🤝🤝🤝💪💪💪🍬🍬☝️☝️☝️🍹✋✍️✍️✍️🍰🍰❤❤

  • @WwAs-uh7wj
    @WwAs-uh7wj Год назад +1

    አላህይጠበቃቹሁየወሎልጁችድልለአማራእድሁምኤቶጸይነፃነትሽንአላህቶሎያሠማኝ💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-rz1of1et9h
    @user-rz1of1et9h 2 года назад

    ማሻአላህ ፋኖ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l 2 года назад

    በልያዝተነሳ. የሀብሪአበሳ. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад

    አቦ ይመችሺ የኔየጀግና😭😭😭😭☝️💪💪💪💪💪

  • @neeimaseid136
    @neeimaseid136 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ነፍጦኞችዬዬዬዬ ደሞቼቼቼቼቼ

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j 2 года назад +2

    ምዲነው ሚስጥሩ አታካብዱ

  • @user-nn9iw5kf8w
    @user-nn9iw5kf8w 2 года назад

    ትለያለይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 2 года назад

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሞትን ለጥላቶቻችሁ

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 10 месяцев назад

    ጀግና

  • @user-in7qh1nq7h
    @user-in7qh1nq7h 2 года назад

    የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ለሁላችን ጉሉ አሜን ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት ነው እምወዳችሁ ክፍ አይንካችሁ

  • @fikertegorawtube9607
    @fikertegorawtube9607 2 года назад

    የኔ ጀግና

  • @user-uv8qc4bx6w
    @user-uv8qc4bx6w 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seidseid9490
    @seidseid9490 2 года назад

    ዋው በርቱልን

  • @avcabc4370
    @avcabc4370 2 года назад

    አማራ መሆን መታደል ነዉ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 года назад

    ሀገሬ ሰልምሽ ይመለስ 🤲

  • @zm5638
    @zm5638 2 года назад

    ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 2 года назад

    💛💚❤💪💪💪💪💪ፋኖፋኖ

  • @user-tn6iv9ug2r
    @user-tn6iv9ug2r 2 года назад +1

    ወንዶቹ ሲስጠሉ ምዲነው መሳም እንኳንም የለ ባሌ 😀😀😀

    • @zedawel7971
      @zedawel7971 2 года назад

      ክክ ፈልጊ መረሽ

    • @user-he9ge7ep7f
      @user-he9ge7ep7f 2 года назад

      ክክክክክ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 года назад

      ሲደብሩ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад

      ክክክ

    • @user-tn6iv9ug2r
      @user-tn6iv9ug2r 2 года назад

      @@user-od6kz2rq6z በጣም ሽልመው ዝም ብለው አይጨፍሩምዴ ዝም ብለው መሳም 😀😀

  • @haymanothay8911
    @haymanothay8911 2 года назад

    ክብር ለመከላከያወቻችን❤

  • @user-nw3fc5fw7e
    @user-nw3fc5fw7e Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhsan6104
    @hhsan6104 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ssaa5891
    @ssaa5891 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @wudiealesewu5735
    @wudiealesewu5735 2 года назад

    Yene kogo dmtusch siyamr ❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @fafibintseid9430
    @fafibintseid9430 2 года назад

    የገባዋል ጀግናችን ደምሌ አራጋዉ

  • @user-zz8kl5io2b
    @user-zz8kl5io2b 2 года назад

    ደምሌ የወሎ ጀግና

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад

    ያም ያም ይስማታል ኤጭ

  • @abdzebful
    @abdzebful 2 года назад

    Ye wollo werari ye neberewun Asaminewun yemiyamelku ahunim ke wollo lay yiwogedu

  • @hiwotejemberia5988
    @hiwotejemberia5988 2 года назад

    ማሮች

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 года назад

    ኢትዮጵያታሸንፋለች

  • @alemgashaw8262
    @alemgashaw8262 2 года назад

    የአገር ልጅ

  • @AbdulAli-tf3xx
    @AbdulAli-tf3xx 2 года назад

    ሁለት በአንድ ጥይት የመታ ጀግና ነዉ በደብ ታሪኩ መፃፍአለበት ደምሌ አራጋዉ እናት ወልዳለች ከመዉለድም አይታ ሰም አወጣች ደምሌ ብላ

  • @alexotesfa7393
    @alexotesfa7393 2 года назад

    General Assamnew Simkin yekedes Mengestik timita endante yale meri mechem anagegn, Awoy abatachin

  • @udbf-bo5we
    @udbf-bo5we Год назад

    አህለን

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 года назад

    Maditu ager wedded ye amara lij nat shaleka demelen amogesech enji lela men aderegech letel new ante koshasha leba

  • @taibahtaibah2820
    @taibahtaibah2820 2 года назад +1

    ጀግኖች እናንተኮ ትለያላችሁ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
    ጀማሌ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል
    ባለ ኢቶቡ መልክቴን አድርስልኝ
    እንደምወደው ንገርልኝ
    ለጀማል አወሉ💌

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад

    ይገባዋል💘💘💘💘💘💘💘🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @khadizahasan7831
    @khadizahasan7831 2 года назад +2

    😘😘😘😘💚💛❤👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @haymanothay8911
    @haymanothay8911 2 года назад

    የጀግና ስም ማሞገስ ሲያሳቸውነው

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy 2 года назад +3

    ❤💛💚👈💘💘💘💘

    • @mohmadaoal1864
      @mohmadaoal1864 2 года назад

      አላሕይጠብቃችሑ
      ውድያገሬልጆች።
      ወድኢትዮጲያወች
      ማብራቶቻችን
      አትለዩብኝ
      ሑለዜምደስተኛሑኑልኝ
      ያረብ💪💡🕯🌻🌹😘

  • @user-qv8zz5wr1t
    @user-qv8zz5wr1t 2 года назад +1

    አማራው ተራራው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulatdejene3441
    @mulatdejene3441 Год назад +1

    Abshr,wodmoche,fano,leblbewu

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall3128 2 года назад +1

    አሳመነዉ ፅጌ የገደለ ደመቀሞኮነነ ና አብይ ነዉ ንቃ ፋኖ

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l 2 года назад

    ትረትያቀበለውልጅ. ሳላደቅ. አላልፍም👍👍👍👍👍

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 года назад +1

    🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @user-pf8qh4qc4j
    @user-pf8qh4qc4j 2 года назад

    አይይይይ

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 года назад +2

    ኧሯ ለምን ይስማሉ ሆ ሽልማቱ አይበቃትም እንዴ

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 2 года назад +1

      ምን ችግር አለዉ

    • @zaynabzayna7410
      @zaynabzayna7410 2 года назад +1

      @@edenteshome7065 እ እንዴት ችግር የለውም ከሌለው እሺ

    • @user-wr3ds7tp4f
      @user-wr3ds7tp4f 2 года назад +1

      ችግርማ አለ ዝብሎ ማሳም አለደከከከ

    • @user-fq1fq9vz4f
      @user-fq1fq9vz4f 2 года назад +1

      @@user-wr3ds7tp4f እኔ ለራሱ ገርሞኝ ግጥም አድርገው ነው እሚስሞት እንዱማ ጭራሽ እረፍት እየወሰደ ነው እሚስማት

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 2 года назад +1

      ክክክ

  • @desudesalegn5974
    @desudesalegn5974 Год назад

    minu new dibk mister yalkew?

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-qm7gi5gs8z
    @user-qm7gi5gs8z 2 года назад

    ስምታለይ ወየውልሺ በላት

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f 2 года назад +1

    እሚሱሙት ያስቁኞል ግጥም አድርገው ነው እሚስሞት አንድ ግዜ ብቻ አይበቃም እንደ

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 2 года назад

      ፍቅር ይሆናል በስበቡ ይሳሟት

    • @user-fq1fq9vz4f
      @user-fq1fq9vz4f 2 года назад

      @@ameenaaa1098 ሳይሆን አይቀርም

    • @hawawihawawi7811
      @hawawihawawi7811 2 года назад

      @@ameenaaa1098 هههههههه الحب

  • @alexotesfa7393
    @alexotesfa7393 2 года назад

    Araju ye Galla Mengisit Be TPLF aschefechefen Ahun Degmo be Wollega eyaredun nw Eretew Amhara tebaber Wollo Gojjam Gondar Shewa eyalek atekefafel🤔🤔😭

  • @user-tn6iv9ug2r
    @user-tn6iv9ug2r 2 года назад +2

    😜😜😜😜

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምርኝቤተሠብእንሁን

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall3128 2 года назад

    እቺ ያገኞህ ተሻገር ዉሽሜ ናት ተጠንቀቁ ፊኖ በሽታ አለቢት ኤችአይቪ ኤድስ

  • @user-do5qk8ln6d
    @user-do5qk8ln6d 2 года назад +1

    ወሎ የጀገኖቺአገር ከፈበይአገሬ

  • @user-sl2gf9yo3v
    @user-sl2gf9yo3v 2 года назад

    ሀሀሀሀሀለመመሐሐ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад

    💚💛❤👏👏👍👍

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 2 года назад

    የኛ