Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎኛል በመካከላችሁ ፍቅር እንጂ ፀብ እዳይመጣባችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ
አንድ ሰተሆኑ ጥላት እራሱ ያፊራል ወላሂ እና አብሽሩ ድል ለአማራ ልጆቺ
Amen Amen Amen yene wudd ewunet new 1 hunu fanoye emeberehane titebekachew
ደስ ይላል ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ጀግና እና አንድነት ተሰርቶ አይገኝም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በጣም ነበር ልባችን የተሰበረውክብር ለሀይማኖት አባቶች አሁን በጣም ደስ ብሎናል
በጣም ጥሩነዉ ደስ የሚል ዜና ነዉ ችግር አይፈጠርም አይባልም ችግር ሲፈጠር በዉስጥ መፍታት ተገቢ ነዉ !!
በጣም ደስ አሰኝታችሁናል:: እናመሰግናለን! እንኳን ዕርቅ ፈፀማችሁ! መላው የአማራን ሕዝብነው ያኮራችሁት! ጥንትም ከአባቶቻችን የወረስነው ክብር ስብዕናችን ሁሉንም ተወያይቶ በዕርቅ በሽምግልና ባህል መፍታት ነው!
ሽምጋግሌ በእገር ይኑር በጣም ደስይላልእንኳን ስላም ወረደ ሁሉም ለሀገር ወድቀዋል
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለ አባቶቻችን! አባታችን ጀነራል ሀስን ከረሞ ክብር ይገባዎታል የእውነት
ጠላት እርር ይበል እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ ውብ ባህል ያለው ወሎዬ እንዴት አደባባይ ወጥቶ ይጨቃጨቃል ለዚያውም ስንት ጥላት ያለበት ህዝብ !! በዚህ ለተሳተፋችሁ አባቶች ክብር ለእናእ ይሁን
አንድ መሆናችሁ ደስ ይላል።
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል በርቱ ባንድ ስንሆን ነው እሚያምርብን ለጥላት ደስ አይለውም በኛ መጣላት አይደላቸውም በአማራነት ለምንገደለው ከዚህ ቡሀላ አማራ አንድ ነው የማንንም ወሬ አትሰሙ እናተን ለመበተን ነው አሏህ እስከመጨረሻ አብሮ ያርጋችሁ ድል ፣ እረፍት ፣ደስታ ፣ሰላም ለአማራ ህዝብና ታጋይ
አድ ሁን የዋሁ አማራ ጎደር ሸዋ ጎጃም ወሎ አትበል ተከበናል አራጅ በዝታል አድ አማራ
እሰይ እንድህ ነው እሚያምርብን ውድድድድድ እማረጋችሁ ጥላት እርር ይበል እኛ አማራ አንድ ነን👌
አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል ❤️❤️❤️❤️በጣምተናድጀነበር ወላሂ አሁንበጣም ደስስስስ ብሎኛል ።እልልልልልልል
ሸሁ በእውነት ልቤ አዝኖ ነበር ። አሁን በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ። በስራ ላይ ግጭት ይኖራል ሌላ አካል ሳይሰማ ችግርን መፍታት ይገባል ። በጣም ገና ብዙ ትግል አለን ።
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለጠላት ቦታ አትስጡ ከዚህ በሗላ የአማራ ጉዳይ ገና ነው አንድ ሁኑ ሚስጥራችሁን ሚድያ ላይ አታውጡ ስሜታዊ አትሁኑ በማስተዋል ችግራችሁን ፍቱ አማራ ከታጠቀ ጀግና ነው ከተነሳ ለጠላት አይመለስም የአማራልጅ ፋኖ የእኛ ብርታቶች አላህ ይጠብቃችሁ
አማራ የሚምርበት ይህ ነው ቴወድሮስ ግን ራቅ
በጣም ደስ ይላል ይቅታ ያለ ነዉ አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
አልሐምዱሊላ በጣም ነበር ወሥጤ የደማው ለምን አብረው እራቡንም ጥማቱንም በዱር በገደል ብለሁ ነው ህዝባችንን ከወያኔ ያተረፉልን አድ ሥለሆናችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ጥላት እርርርርር ድብንን ይበል 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
አማራ ህዝብ መታረቃችው በጣም ደሥይላል ግን የምላችሁ አማራበመሁናችን እያለ ነው ያለነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጠላት ደስ አላለው እኛ አንድ እንሁን እላለው
አልሀምዱሊላህ ወገን እኳን ደሥ አላቺሁ
በጣም ደስ የሚል ነው አድ ስንሆን ነው የሚያምርብን
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው ሁልጊዜም እውነት ሰለሚያሽንፍ ከህዝባችሁና ከመንግስት ጋር ከልብ በእውነት ለሕዝብና ለአገር የሚጠቅም ሰራ በመሰራት ጠንካራ የልማትና የኤኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መሰራት ተገቢ ነው ድል ለእዉነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ቴዲ ምርጥ ሰራነው የአማራ ጀግኖች በርቱ
እባካችሁ ሰላም ሰላም ወንድሞች አንድ አንድ ህኑ
አልሀምዱሊላሂምስጋናይገባዉለአለማቶጌታ እንኳንምታርቅቃችሁ. አንድሆንአማራ አትከፋፈሎ በአማራነታችን ነዉ እየተጨፍጨፍንያለንዉ. አላህስላሙንያጣልን ጦርነትይብቃን ያርብ ስላምለሀገራችን ስላምለህዝባችን
ልልልል ደሞቼዋ አልሃምዱሊላህ በጣም ተከፍተን ቅር ብሎን ነበር መገን ወሎ ገራገሩ
አላሁ አክበር. ማሻአላህ. ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው. አላሁ አክበር
መሸአለህ እንኳንም ደስ አላቹሁ ለአማራ ህዝብ
በጣም ደስ ብሎናል
አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃቺሁልን እሚያዋጣው አድነት ነው🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍አላህ አድ ያረገን👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹🌹🌷👍🇪🇹🌹🌷
አልሀምዱሊላህ አላህምስጋናይገባህ. ደስይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁል የናተን መለየት የምሠማበት አቅም የለንም ሥለተረዳችሁን እናመሠግናለን
ደስ ይላል የዋሁ የአማራ ሙስሊምየሚያኮራ እምነት አላችሁ።
ከምንም በላይ ደሥታ አሥለቀሰኝ እድህ ነው የሚያምርብን
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል
የአማራ አንድነት ይጠንክር
ተመስገን ፈጣሪ ።
አላህ ከእናትጋረ ይሁን እንደህ ስተሆኑ የሚያምረባቹሁ
እዉነት ለመናገር በጣም ተናዲጀነበር በሠላም ከተፈታ አልሀምዱሊላ
ጀዛከላህ ያሸህ
ማሻ አላህ ደስ ይላል የሚያጋጫችሁን ሰው ከውስጣችሁ አውጡ
አለሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
አላህምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏
ማሻላህ በርቱ
ደምሌ በጣም እናመሠግናል ያገሬ ጀግና
እሰይአልሀምዱሊላ
አልሀምዱ ሊላህ እኛ ከትናንት ብዙ እንጠብቃለን
ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይ ሁን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እልልልል👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ይላን አድነት ሀይል ነው👍☝️
አማራ የኢቶፕያ ዋልታና ማገር ነዉ በርቱ
አማራ😘😘😘😘
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያበርታችሁ
በጣም ደብሩኝ ነበር ለአማራ ህዝብ እናተ ናቹሁ እና ችግር ካለ በዉሰጥ አዉሩ
አማና እስበሳችሁ አትከፋፈሉ ድል ለአማራ ህዝብ👌
በጣም ደስ ይላል
ደጉ ያገሬ ሠዉ
መገንውሎ. ሁሉነገርየሚያምርብን
በጣም ደስስስስስስስ ብሎናል!!!!
ደሞች በጣም ልባችኝ ተሰብሯ ነበር አልሐምዱሊላሕ እኝኳንም ታርቃችሑ ✅✅✅
አሏህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል በጣም ነበር ልቤ የደማው
አሁንም መንግስት መንግስት ትላላችሁ???... መንግስት ለአማራ ህዝብ የለም ያለውም ለአማራ ህዝብ አይሆነውም።።
አዎ እኛ መንግስት የለንም
በጣም ያናዳል አሁንም መንግስት ይድረስል። መንግስት ይረዳን መንግስት አንድ ነገር ይበለን የአማራ ህዝብ ሲል
@@Yitze-o4m መንግስት ኢትዮጵያ የሚባል ተረት ተረት ትተን አማራ አማራ ማለት ያልቻልንበት ምክንያቱ በጣም ይቆጫል ቢያንስ በሁለት አመት ውስጥ እንዴት ማጥቃት ቢቀር መከላከል ይሳነን ፋኖ የተባሉትስ ለምዲነው እጃቸውን ለመንግስት ሀይል የሚሠጡት ማንኛውም ሀይል ሊያፍነው ከመጣ ፖሊስ ይሁን መከላከያ መጋት ነው ልዩ ሀይሎቺ ደሞ ልቦና ይሳጣቸው
@@seidendrie3292 በቃ ዝም ብለው መታፈን ወይም ዝም በለው እንደከብት መነዳት ለመጣው አጋትና አፋኙ ቡድን። በጣም ያናዳል😡😡😡😡
የኔ አባት አይዞን ያጋጥማል አላህ እኴን ሰላሙን አመጣልን
ማሻአላህደስይላል፣መለያየቱአያምሪባችሁም
አልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል አንደነት ሀይል ነው አንዱ ሆኑ ችግር ከለ በወስጥ ፍቶ
እግዚአብሔር ደስ ብሎናል
አልሀምዱሊላህሰመአልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ብሎናን ግራ ተጋብተን ነበር አንዲ አባባል አለ ስትጣላ መታርቅ አለና ከፍ አትናገር ይባላል አንዱ አንዱን እየተነቃቀፋችሁ ልትበሉ አማራም ሊበላ ነበር አሁንም ጥንቃቄ ያስፈልጋን
አላህ ይጠብቃችሁ
😭😭😭አልሀምድሊላህ 💓💓💓💓
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ የመቸ ነው እኔ ለሚድያ አድስ ነኝ
Dess yilal egziabher yimesgen hagerachinin selam yadirigilin
👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
አውእንድህነው የሚያምርውእንጅ ጥሩአይደለም ሁሉምባንድመደማመጥነው
አላህምዱሊላበጣምደሥይላል
ማአላህ ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ግን ግን እነዚህ ሰዎች ምንም አያቁም ጀግና የዋህ ናቸው ደግሞ ይህን ብንናገር ምን ትርፍ ያመጣን አይሉም ፖለቲካ አያቁም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቴድ እና መሰሎቹ ናችሁ እናተ አንድ ነገር በሚድያ ሲወጣ ምን እደሚያመጣ ታቃላችሁ አሁንም ቢጣሉም ባይጣሉም ምንም ነገር ወደ ሚድያ አታምጡ ልብ ግዙ
ዋው በጣም ደስ ይላል
Mejmray lanet Allah yakoyihKetlo labatochachenEndihum lwuloo fano keber 👍
ምስጋንን ካላባረሩ ችግር መቸም መፈጠሩ አይቀርም ማውራት ስለቻለ ብቻ እየወጣ የጀግኖችን ሰም ማጥፋቱ የማይቀር ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ደስ ያለኝ የእርቅ በአላችን
እድህ ሥንዋደድ ያምረብናል 😘😘😘😘
በውነቱ ሸህ ሀሰን ኪረሙ አባታችን እንዲሁም ሌሎችም ለሰራቹሁት የርቅ የሰላም የአንድነት ከልብ እናመሰግናለን ከልብ እወዳቸዋለሁ አለን አይዞአችሁ አለን በሁሉም ነገር شخ حسن كيرمواللةيحفظእልልልልልል
ደስ ብሎናል
አላህ ያበራታቹ.
ማሻአላ እኮንም ታረቃችሁ ወላሂ
እስይ ደስአለኝ
ዋው ውድ የአማራ ልጆቺ እህት ዘደሞቸ እኳን ደስ አላቺሁ /አለን እሄ ነው ጨዋነት በጣም ተከፍተን ነበር ወላሂ ደስ ብሎኛል
እኮን አብሮደሥያለን
ለወደፊቱ እንዳይደገም ችግር እንኳ ቢኖር ከካሜራ ጀርባ ይሁን ለጠላት እየወጣችሁ አትወቃቀሱ
ማናማ ነበሩየተጋጩት እንካን ሰላምወረደ ግንእባየ ፈሰሰ ሰላም ነው የናፈቀን
አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰
ሱባህ አላህ እኔስ ባዛም ስሄድ ይጨልመኛል በዚህም ስመጣ ይጨልመኛል አላህ ለኛ የሚጠቅመውን ይስጠን
Shaleka, Demelea,, ye wendoch hulu Wende neh. Wende yemesele, wendenete yemetayebete korate, tamagne, ahunem yehea MENGEST be alemahalew, eneweyaye enenegagere, enderadere, belo sebesebo esere betea endagurehe, be 1 ayenehe tegna
ሸሀሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በዚችባድራ ምንያክል እደምወደወት ያላለህ እደት ደምሌዋአራጋው ባድራህ ለምነውከጅህየሚወርደው እኛ ኢትዮጵያ መሆናችሁን የምናቀው በባድራችነው 🇪🇹አንቺንየከዳሽ አላህይክዳው በአላህስም እለምናለሁ ለዚችባድራ
አላሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎኛል በመካከላችሁ ፍቅር እንጂ ፀብ እዳይመጣባችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ
አንድ ሰተሆኑ ጥላት እራሱ ያፊራል ወላሂ እና አብሽሩ ድል ለአማራ ልጆቺ
Amen Amen Amen yene wudd ewunet new 1 hunu fanoye emeberehane titebekachew
ደስ ይላል ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ጀግና እና አንድነት ተሰርቶ አይገኝም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በጣም ነበር ልባችን የተሰበረው
ክብር ለሀይማኖት አባቶች
አሁን በጣም ደስ ብሎናል
በጣም ጥሩነዉ ደስ የሚል ዜና ነዉ ችግር አይፈጠርም አይባልም ችግር ሲፈጠር በዉስጥ መፍታት ተገቢ ነዉ !!
በጣም ደስ አሰኝታችሁናል:: እናመሰግናለን! እንኳን ዕርቅ ፈፀማችሁ! መላው የአማራን ሕዝብነው ያኮራችሁት! ጥንትም ከአባቶቻችን የወረስነው ክብር ስብዕናችን ሁሉንም ተወያይቶ በዕርቅ በሽምግልና ባህል መፍታት ነው!
ሽምጋግሌ በእገር ይኑር በጣም ደስይላል
እንኳን ስላም ወረደ ሁሉም ለሀገር ወድቀዋል
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለ አባቶቻችን! አባታችን ጀነራል ሀስን ከረሞ ክብር ይገባዎታል የእውነት
ጠላት እርር ይበል እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ ውብ ባህል ያለው ወሎዬ እንዴት አደባባይ ወጥቶ ይጨቃጨቃል ለዚያውም ስንት ጥላት ያለበት ህዝብ !! በዚህ ለተሳተፋችሁ አባቶች ክብር ለእናእ ይሁን
አንድ መሆናችሁ ደስ ይላል።
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል በርቱ ባንድ ስንሆን ነው እሚያምርብን ለጥላት ደስ አይለውም በኛ መጣላት አይደላቸውም በአማራነት ለምንገደለው ከዚህ ቡሀላ አማራ አንድ ነው የማንንም ወሬ አትሰሙ እናተን ለመበተን ነው አሏህ እስከመጨረሻ አብሮ ያርጋችሁ ድል ፣ እረፍት ፣ደስታ ፣ሰላም ለአማራ ህዝብና ታጋይ
አድ ሁን የዋሁ አማራ ጎደር ሸዋ ጎጃም ወሎ አትበል ተከበናል አራጅ በዝታል አድ አማራ
እሰይ እንድህ ነው እሚያምርብን ውድድድድድ እማረጋችሁ ጥላት እርር ይበል እኛ አማራ አንድ ነን👌
አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል ❤️❤️❤️❤️በጣምተናድጀነበር ወላሂ አሁንበጣም ደስስስስ ብሎኛል ።እልልልልልልል
ሸሁ በእውነት ልቤ አዝኖ ነበር ። አሁን በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ። በስራ ላይ ግጭት ይኖራል ሌላ አካል ሳይሰማ ችግርን መፍታት ይገባል ። በጣም ገና ብዙ ትግል አለን ።
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለጠላት ቦታ አትስጡ ከዚህ በሗላ የአማራ ጉዳይ ገና ነው አንድ ሁኑ ሚስጥራችሁን ሚድያ ላይ አታውጡ ስሜታዊ አትሁኑ በማስተዋል ችግራችሁን ፍቱ አማራ ከታጠቀ ጀግና ነው ከተነሳ ለጠላት አይመለስም የአማራልጅ ፋኖ የእኛ ብርታቶች አላህ ይጠብቃችሁ
አማራ የሚምርበት ይህ ነው ቴወድሮስ ግን ራቅ
በጣም ደስ ይላል ይቅታ ያለ ነዉ አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
አልሐምዱሊላ በጣም ነበር ወሥጤ የደማው ለምን አብረው እራቡንም ጥማቱንም በዱር በገደል ብለሁ ነው ህዝባችንን ከወያኔ ያተረፉልን አድ ሥለሆናችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ጥላት እርርርርር ድብንን ይበል 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
አማራ ህዝብ መታረቃችው በጣም ደሥይላል ግን የምላችሁ አማራበመሁናችን እያለ ነው ያለነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጠላት ደስ አላለው እኛ አንድ እንሁን እላለው
አልሀምዱሊላህ ወገን እኳን ደሥ አላቺሁ
በጣም ደስ የሚል ነው አድ ስንሆን ነው የሚያምርብን
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው ሁልጊዜም እውነት ሰለሚያሽንፍ ከህዝባችሁና ከመንግስት ጋር ከልብ በእውነት ለሕዝብና ለአገር የሚጠቅም ሰራ በመሰራት ጠንካራ የልማትና የኤኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መሰራት ተገቢ ነው ድል ለእዉነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ቴዲ ምርጥ ሰራነው የአማራ ጀግኖች በርቱ
እባካችሁ ሰላም ሰላም ወንድሞች አንድ አንድ ህኑ
አልሀምዱሊላሂምስጋናይገባዉለአለማቶጌታ እንኳንምታርቅቃችሁ. አንድሆንአማራ አትከፋፈሎ በአማራነታችን ነዉ እየተጨፍጨፍንያለንዉ. አላህስላሙንያጣልን ጦርነትይብቃን ያርብ ስላምለሀገራችን ስላምለህዝባችን
ልልልል ደሞቼዋ አልሃምዱሊላህ በጣም ተከፍተን ቅር ብሎን ነበር መገን ወሎ ገራገሩ
አላሁ አክበር. ማሻአላህ. ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው. አላሁ አክበር
መሸአለህ እንኳንም ደስ አላቹሁ ለአማራ ህዝብ
በጣም ደስ ብሎናል
አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃቺሁልን እሚያዋጣው አድነት ነው🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍አላህ አድ ያረገን👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹🌹🌷👍🇪🇹🌹🌷
አልሀምዱሊላህ አላህምስጋናይገባህ. ደስይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁል የናተን መለየት የምሠማበት አቅም የለንም ሥለተረዳችሁን እናመሠግናለን
ደስ ይላል የዋሁ የአማራ ሙስሊም
የሚያኮራ እምነት አላችሁ።
ከምንም በላይ ደሥታ አሥለቀሰኝ እድህ ነው የሚያምርብን
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል
የአማራ አንድነት ይጠንክር
ተመስገን ፈጣሪ ።
አላህ ከእናትጋረ ይሁን እንደህ ስተሆኑ የሚያምረባቹሁ
እዉነት ለመናገር በጣም ተናዲጀነበር በሠላም ከተፈታ አልሀምዱሊላ
ጀዛከላህ ያሸህ
ማሻ አላህ ደስ ይላል የሚያጋጫችሁን ሰው ከውስጣችሁ አውጡ
አለሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
አላህምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏
ማሻላህ በርቱ
ደምሌ በጣም እናመሠግናል ያገሬ ጀግና
እሰይአልሀምዱሊላ
አልሀምዱ ሊላህ እኛ ከትናንት ብዙ እንጠብቃለን
ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይ ሁን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እልልልል👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ይላን አድነት ሀይል ነው👍☝️
አማራ የኢቶፕያ ዋልታና ማገር ነዉ በርቱ
አማራ😘😘😘😘
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያበርታችሁ
በጣም ደብሩኝ ነበር ለአማራ ህዝብ እናተ ናቹሁ እና ችግር ካለ በዉሰጥ አዉሩ
አማና እስበሳችሁ አትከፋፈሉ ድል ለአማራ ህዝብ👌
በጣም ደስ ይላል
ደጉ ያገሬ ሠዉ
መገንውሎ. ሁሉነገርየሚያምርብን
በጣም ደስስስስስስስ ብሎናል!!!!
ደሞች በጣም ልባችኝ ተሰብሯ ነበር አልሐምዱሊላሕ እኝኳንም ታርቃችሑ ✅✅✅
አሏህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል በጣም ነበር ልቤ የደማው
አሁንም መንግስት መንግስት ትላላችሁ???... መንግስት ለአማራ ህዝብ የለም ያለውም ለአማራ ህዝብ አይሆነውም።።
አዎ እኛ መንግስት የለንም
በጣም ያናዳል አሁንም መንግስት ይድረስል። መንግስት ይረዳን መንግስት አንድ ነገር ይበለን የአማራ ህዝብ ሲል
@@Yitze-o4m መንግስት ኢትዮጵያ የሚባል ተረት ተረት ትተን አማራ አማራ ማለት ያልቻልንበት ምክንያቱ በጣም ይቆጫል ቢያንስ በሁለት አመት ውስጥ እንዴት ማጥቃት ቢቀር መከላከል ይሳነን ፋኖ የተባሉትስ ለምዲነው እጃቸውን ለመንግስት ሀይል የሚሠጡት ማንኛውም ሀይል ሊያፍነው ከመጣ ፖሊስ ይሁን መከላከያ መጋት ነው ልዩ ሀይሎቺ ደሞ ልቦና ይሳጣቸው
@@seidendrie3292 በቃ ዝም ብለው መታፈን ወይም ዝም በለው እንደከብት መነዳት ለመጣው አጋትና አፋኙ ቡድን። በጣም ያናዳል😡😡😡😡
የኔ አባት አይዞን ያጋጥማል አላህ እኴን ሰላሙን አመጣልን
ማሻአላህደስይላል፣መለያየቱአያምሪባችሁም
አልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል አንደነት ሀይል ነው አንዱ ሆኑ ችግር ከለ በወስጥ ፍቶ
እግዚአብሔር ደስ ብሎናል
አልሀምዱሊላህሰመአልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ብሎናን ግራ ተጋብተን ነበር አንዲ አባባል አለ ስትጣላ መታርቅ አለና ከፍ አትናገር ይባላል አንዱ አንዱን እየተነቃቀፋችሁ ልትበሉ አማራም ሊበላ ነበር አሁንም ጥንቃቄ ያስፈልጋን
አላህ ይጠብቃችሁ
😭😭😭አልሀምድሊላህ 💓💓💓💓
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ የመቸ ነው እኔ ለሚድያ አድስ ነኝ
Dess yilal egziabher yimesgen hagerachinin selam yadirigilin
👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
አውእንድህነው የሚያምርውእንጅ ጥሩአይደለም ሁሉምባንድመደማመጥነው
አላህምዱሊላበጣምደሥይላል
ማአላህ ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ግን ግን እነዚህ ሰዎች ምንም አያቁም ጀግና የዋህ ናቸው ደግሞ ይህን ብንናገር ምን ትርፍ ያመጣን አይሉም ፖለቲካ አያቁም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቴድ እና መሰሎቹ ናችሁ እናተ አንድ ነገር በሚድያ ሲወጣ ምን እደሚያመጣ ታቃላችሁ አሁንም ቢጣሉም ባይጣሉም ምንም ነገር ወደ ሚድያ አታምጡ ልብ ግዙ
ዋው በጣም ደስ ይላል
Mejmray lanet Allah yakoyih
Ketlo labatochachen
Endihum lwuloo fano keber 👍
ምስጋንን ካላባረሩ ችግር መቸም መፈጠሩ አይቀርም ማውራት ስለቻለ ብቻ እየወጣ የጀግኖችን ሰም ማጥፋቱ የማይቀር ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ደስ ያለኝ የእርቅ በአላችን
እድህ ሥንዋደድ ያምረብናል 😘😘😘😘
በውነቱ ሸህ ሀሰን ኪረሙ አባታችን እንዲሁም ሌሎችም ለሰራቹሁት የርቅ የሰላም የአንድነት ከልብ እናመሰግናለን ከልብ እወዳቸዋለሁ አለን አይዞአችሁ አለን በሁሉም ነገር شخ حسن كيرمواللةيحفظ
እልልልልልል