ንዋዬ ቅዱሳን መደብሮች ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 96

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 часов назад +19

    በላይ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 6 часов назад +14

    በላይ በርታ አንተ ግልጽ ሰው ነህ ላሀገራችን የሚጠቅመው ደግሞ እንደዚህ አይነት ሰው ነው ።

  • @kedirgo
    @kedirgo 6 часов назад +9

    ተባረክ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 часов назад +19

    አዲስ አበባ የአፍሪካ ስማርት ሲቲ አዋርድ ተሸላሚ ሆነች ክብር ለጀግናዉ ለታታሪዉ ለአብችዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 4 часа назад +7

    በዛሬው ሃሳብህ 100% እስማማለሁ! 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 часов назад +19

    ትክክለኛ እየሆነ ያለ የዉንብድና ተግባር በንዋየ ቅዱሳን እቃ አስመስለዉ ከባድ ወንጀል እየተሰራ ነዉ ፈጣሪ ያሽመድምዳቸዉ

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 6 часов назад +19

    እንደ ቻይና ጠበቅ ያለ እርምጃ ያስፈልጋል።ብሄራዊ ውትድርናም መጀመር አለበት ይህቺ አገር የመከላከያ ሀይላችን ብቻ አይደለችም።ወጣቱም ጀዝቦ ጀዝባ ጉዳዮችን አይፈፅምም ነበር። ቀበሌዎችም መጠናከር አለባቸው።

  • @EyerusDechassa
    @EyerusDechassa 6 часов назад +10

    በላይ ሠላም ይብዛ

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 6 часов назад +14

    ወንድሜ ክላሽና ቦምብም ልኖር ይችላል ,
    መንግሥት በደንብ መጨከን አለበት

  • @ZelalemTadesse-e3w
    @ZelalemTadesse-e3w 6 часов назад +12

    የሀገራችን እንቁ ሰው ወንድማችን ማህበራዊ ሀላፊነት በመወጣት ላይ ያለህ የማህበረሰቡ ተቆርቋሪ ነህና እናመሰግናለን

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 5 часов назад +7

    መርካቶ እንደገና ፈርሳ መሰራት አለበት የአገሪቱ የህገወጥ ንግድ ውንብድና መነሻ ነው።

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 6 часов назад +8

    ሰላም በላይ መንገሻ❤❤❤❤

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 6 часов назад +8

    ሰላም በላይ መንገሻ

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 5 часов назад +7

    ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል እናም በላያ ከምእመን ለምነው ገዳም ሔድኩ ብለው ለአሸባሪዎች ገንዘብ የሚያቀብሉ የትየለሌ ናቸው ።

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 5 часов назад +8

    እኛ የአገራችንን ክፉ ነገር ስንሰማ ተጨንቀን ተጠበን እንቅልፍ አይወስደንም፣ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች የኢትዮጵያን ወራሪ ሲፈታተናት በደሰታ ጮቤ የሚረግጡ እንደና ፋኖ አሉ።
    እኔ ሙስልም ኦሮሞ ነኝ ስለቤተክርስቲያን ስትናገር ሳምቻለሁ ጥሩ ነገር ነዉ የተናገርክ እኔ ትምህርት ሀ ብዬ የጀመርኩ በቤክርስቲያን ዉስጥ ነዉ ያም በሥነ ሥርዓት አቡጊዳሄዉዞ በዬ ስለእምነቱም ጠንቅቄ አዉቃለሁ። ቤክርስቲያን መደፈር የለበትም።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 часов назад +5

    እኔ በግሌ ሁልጊዜ ደረሰኝ እጠይቃለሁ
    ከዚያ ይደነግጡና የለንም ለምን ጠየቅሽን ይላለምሳሌ ትልቅ ሱቅ ፍራሽ ሱቅ ፈራፈሬ እና ጥራጥሬ ስፐር ማርኬት
    መድሀኒት ቤት እነዚህ
    ደረሰኝ አየሰጡም ይታሰብበት
    በውጭ አገር እኮ ነጋዴውም ገዥውም።
    ቀረጥ ይከፍላሉ
    ጥበበኛው እና ብልሁ መሪያችን በርታ እንላለን
    ግብር ለሀገር እድገት 👍🎉🎉🌹🇪🇹❤️

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 4 часа назад +2

    በርታ በላያችን የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን የማንም መደዴ የሰዉልክ የማያዉቁ ዘላኖች

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 часов назад +6

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @YhadyaKonji
    @YhadyaKonji 6 часов назад +8

    ✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌ኢትዮጵያውያን ሰላም ሰላም ፍጠሩ✌✌✌✌✌✌✌✌✌

  • @NardosSolomon-kr1pt
    @NardosSolomon-kr1pt 6 часов назад +7

    ተብልረክ በላየ ወንድሜ

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n 5 часов назад +5

    Brother you are right, they have to be exposed to the public.

  • @Yehyagitu622
    @Yehyagitu622 7 часов назад +7

    ሰላም ብያለው ወንድም በላይ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 6 часов назад +6

    🙏🙏🙏

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 7 часов назад +7

    በላያ በርታ ወንድሜ

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 7 часов назад +7

    ሠላም ውድ ጅግና በላያችን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 часов назад +5

    እቺ መፈራገጥ ለመላላጥ ነው አሉ በልልኝ ለፋኖ

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 6 часов назад +6

    ቡቲክ ቤት ከፍቶ black market

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 5 часов назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 часов назад +9

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @promobile8351
    @promobile8351 6 часов назад +6

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe 5 часов назад +3

    አእምሮህ የበከተ ሆዳም: የምትደበቅበት ቀን ሩቅ አይሆንም:
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪‼️

    • @LifeTimestudent-p2o
      @LifeTimestudent-p2o 4 часа назад

      Fano is a day dreamer , one day when the dollar donation terminates ,they awaken from their...

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 3 часа назад

      ከነ ባንዳው ፋኖ ጋር ገደል ትገባለህ ጠብቅ ባንዳ የትም አይደርስም ጀግናው ሠራዊት ይወቅጠችዃል

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 6 часов назад +4

    Berethu

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 6 часов назад +4

    😍😍😍😍

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 6 часов назад +3

    Beteleye Ebakachehu
    Be betekerestyane Seme Yehateyate Sera
    Anesera Edemeleke yemenore Sewe yeleme

  • @helenh6930
    @helenh6930 2 часа назад +2

    በላይ ጀግናው በርታ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 6 часов назад +2

    We must hear inhale this sound bitter voices, solid words we must hear this precise great analysis of the profound figure person

  • @SunShine-l3j
    @SunShine-l3j 4 часа назад +2

    እውነት ነው በኦርቶዶክሰ ሰር ተደብቀው መንግሰትን ለማዳከምና ሕዝቡ ተማሮ በመንግሰት ላይ እንዲማረሩ የሚያደርጉ የሀይማኖቱ ተከታይም ሌላውም በብዛት አሉ

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 4 часа назад +2

    ብራቮ በላይ መንገሻ ።እውነት የያዘ ሠው አይፈራም።

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 часа назад +2

    Berta our great real Ethiopians son wellcome always ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @Chuchu.Debebe
    @Chuchu.Debebe 6 часов назад +3

    Yes tikklen wondime

  • @KaBeye
    @KaBeye 2 часа назад +1

    ባለይ እናመሰግናለን የመንግሥት ድክመት ነው የዚህ ሁሉ ችግር በወቅቱ እርምጃ አይወስድም 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 5 часов назад

    ባርታ፣ያእውናት፣ታጋይ፣ዲል፣ላኣጋሪ፣ማካላካያችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TekluBekele-pq7wx
    @TekluBekele-pq7wx 4 часа назад +1

    አባው መንግሥት አለ ካልከን በቤተ መንግሥት የነበሩት የወርቅ ቅርሶች ለአረብ የተሸጡት አብይ የሸጣቸው አስመልስልን የሆንክ ገተት

  • @ZinuFey
    @ZinuFey 4 часа назад +1

    አባቶቹ ወተው ለምንድነው የማያወግዙት ቤተክርስቲያኑዋ ምን እስክትሆን ነው ሚጠብቁት

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 7 часов назад +3

    👍👍👍👍❤🍄🍄🍄

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 5 часов назад +2

    Yes😊😅😮😢🎉😂

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 6 часов назад +2

    😂😂😂😂😂

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 3 часа назад

    አለሰራ አሉ እነዝህ በቤተ ዕምነት ውሥጥ የተደበቁት የሕዝብ /የቤተ ዕምነት ጊጦች ፈጣሪ በክነጢበቡ የጥፋልን።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Час назад +3

    Dear Belay, Thank you for exposing the truth. Ethiopia needs people like you who are honest. God bless you

  • @Haristube-ir5jo
    @Haristube-ir5jo 4 часа назад

    ❤❤

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 Час назад

    ኢሂ ጀዝባ የኦሮሞ ስርአት ተላላኪ አናሳ ሀዲያ ቀንህን ጠብቅ እምታመልጥ መሰሉሀል
    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ።

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 7 часов назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 3 часа назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ሽፍታ የሠይጣን ፈረሶች ነቅለው አጥፈልን አገራችንና ሕዝባችን ሰላም ያገኘው

  • @JemalMohamed-t7k
    @JemalMohamed-t7k 3 часа назад +1

    በለይ መንገሻ ንርልኝ

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jaffaribrahimibrahim
    @jaffaribrahimibrahim 4 часа назад

    የሚገለውን መግደል

  • @samuelwoldeyesus2247
    @samuelwoldeyesus2247 38 минут назад

    ተናገርከው ወንድሜ በርታ

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 Час назад

    ንዋየ ቅዱሳት የሚሸጡት ከየት መጥተው ነው?፣ ወይስ የንዋየ ቅድሳት ማምረቻ አለ ወይ?፣ ወይስ ከቤተክርስቲያን እየተሰረቁ ነው?።

  • @KaylaHaile-wj7pb
    @KaylaHaile-wj7pb 5 часов назад

    ምሀይም ደንቆሬ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 4 часа назад +1

    የመርካቶ ጉዳይ በቶሎ መሰተካከል አለበት ትኩረት ካልተደረገበት አደገኛ የቦዘኔወች መከማቻ አና የማፍያ ቡድን መፈልፈያ ሆኗል መንግሰት በርታ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Час назад

    ❤❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 часа назад

    ሲጀመር ሃይማኖት ሽፋን ( የማንኛውም ሃይማኖት ) እንጂ ውስጡ በጥልቅ ሲመረመር ብዙ ኢ ሞራላዊ ተግባር ምግባር ያዘለ ነው። ለዚህም ነው ታዊቂው psychoanalysis ጠቢብ ሲግሞድ ፍሪድ "Religion is an illusion” ያለው... a disorder involving obsessive thoughts or anxiety.. a deceptive impression, false beliefs, and kind of like child neurosis

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 часа назад

    ❤❤❤❤🇪🇹☝️

  • @PizaWeet
    @PizaWeet Час назад

    Ortodox xenta lee zelalem tinur❤❤❤❤❤❤

  • @Chuchu.Debebe
    @Chuchu.Debebe 6 часов назад

    Likken

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 4 часа назад

    ያራድዬ ልጅ ንገርልኝማ !

  • @melaku6462
    @melaku6462 Час назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw5976 52 минуты назад

    Salam

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 3 часа назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ Час назад

    🗣️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 3 часа назад

    damy damy damy

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 3 часа назад

    Deqoro.

  • @MuleZena-c2t
    @MuleZena-c2t 6 часов назад

    መንግሥት ከነሱ በላይ ኣደናሪ አይደል?ምን መንግሥት መንግሥት አበዛህ አልኩህ ከነሱ የባሰ።

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 6 часов назад

    በጣም የማይገባኝ እስከመቼ ነው ውሸትን የምታሽሞነምኑት!!!!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ባለውለታ ነች ስትል ስላቅ መናገርህ ነው!!!! ከድህነት ወለል በታች ስላረገች ነው ባለውለታ ነች እያልክ ከእውነት የራቀ ዲስኩርህን የምትነፋው!!!! በጣም ያሳዝናል !!! እስከዛሬ የውሸት ትርክት አና ተረት መወራቱ መቆም አለበት!!!! ቤተክርስቲያኗ የኢትዮጵያ ሳትሆን የግብፅ ናት ለምን ይዋሻል!!!!! የግብፅ ስራ አስፈፃሚ ናቸው ፔሬድ!!!!!

    • @felekelembebo5735
      @felekelembebo5735 5 часов назад

      ! ከዚህ በፊት ጳጳስ ከግብፅ ስለሚመጣ ነው የግብፅ ነች የምትለው?

    • @EnyatKebe
      @EnyatKebe 5 часов назад

      ምኞትህ አይሳካም : አንተ ትጠፋለህ እንጅ ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም : አንተ የዳቢሎስ የግብር ልጅ::

    • @PizaWeet
      @PizaWeet Час назад

      sijemare inaant manafiqan kee mexachuu beewala nw ethiopia yee reekeshechiw inaant yee martin luter maxewoch ortodox zarem negem ethiopia baalawuletanech iyeemererachuu waxut yee lute daiperoch

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 Час назад

      Bekerestos eyesous yemeyamenou hegoune yemetebekou kedosan nachew..​@@PizaWeet

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Час назад +2

    Ethiopia will live forever. Terrorists and tribalist will not succeed.