#መምህር_ደረጀ_ነጋሽ_ዘወይንዬ_ዝምታቸዉን_ሰበሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Комментарии • 252

  • @ashenafimebratu1263
    @ashenafimebratu1263 17 дней назад +60

    መምህረ ደረጄ እድሜህ ይርዘም የማትሰለች ሙሉቀን ብታወረ አንተን ማዳመጥ እንዴት እንደሚያረካ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እኔ በበኩሌ አንተ ባለህበት ቦታ ሁሉ አነፍንፌ ነው ብቻ ኑርልን

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 16 дней назад

      በጣም በጣም መመህር ደረጄ በአማራ ክልል 1.አመት አንድም ሰዉ ትንፍሽ የሚል ጠፋ ሥለመደፈር ሥናዎራ በሚድያ ቀርቦ ፍልፍሉ ሤት ደፍሬ አዉቃለሁ ሢል ህግ ቢኖር 8:44 8:44

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 17 дней назад +39

    በትክክል የተዋህዶ ጀግኖች በርቱልን 100% ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶች ደፋሪ ከምድረገፅ ይጥፉልን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 17 дней назад +41

    ስለ ግብረ ሰዶማውያን ዝም አንልም ግብረ ሶዶማዊነት በኢትዮጵያ ምድር አይኖርም

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 17 дней назад +5

      ብርሀኑ ነጋ ግብረሰዶም ነው ቀንደኛ አቀንቃኝ ነው መሰሎቹም አሉ ግዜ ይገልጣቸዋል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 12 дней назад

      ነበረ አለ.... ጉረኛ

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 17 дней назад +15

    መምህሮቻችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ እዉነትን አዉጥታችሁ ሚዲያ ላይ መናገር በእዉነት ትልቅ ምስክርነት ነዉ ቀጥሉበት ❤️

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 16 дней назад

      ዎይ አባቴዋ አብይ እዳይበላዉ ፈራሁ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 16 дней назад +12

    እኛ ኣትዬጵያዉያን እምሮአችን ከሚችለዉ በላይ መከራ ወርዶብናል ። አንዱ ሲባል ሌላዉ ሌላዉ ሲባል ሌላ ምንም ማስታወስ አልቻልንም። መያዝ መጨበጥ አቅቶናል።ተምታቶብናል። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ትዉልዱን ይታደግ።

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 15 дней назад +7

    መምህራን እንዲህ አይነት በማስረጃ በወንጀለኛ ህጉን በማምጣትና ዝርዝር ሃሳቡን እያለፋችሁ በማስተማራችሁ ይበል ያሰኛል እውነትነት ን; ማስረጃነትን ; ማረጋገጫ ይዞ መወያዬት የመሰለ የለምና ሃገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያያችንን ሰላም ያድርግልን ; አንድነታችንን ; ህብረታችንን ይጠብቅልን !!

    • @freGabur
      @freGabur 14 дней назад

      Amne❤❤❤

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k 16 дней назад +5

    ጌታ ሆይ ህዝቡ ትጠብቅ 😢😢😢 መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጠልን
    ነጋሸም አንተም ጤና እና እድሜ ይሰጥልን

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 17 дней назад +6

    መምህር ደርጄ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ነጋሽ በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏❤መንግስታችን እኮ የምእራባውያን አጀንዳ እየሰራ ያለው የዛፉሁንም ቁጥር አስተውሉ ዛፉሁም ውስጥ ምን እንዳለው የሳጤናኤል ጎል በኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ተቀምጧል እሱ ስራ ለይ ነወ ህዝብ ቢያልቅ እሱ ደስታው ነወ እሚፈለገውም እዬነወ እግዚአብሔር አሳልፎ አይስጠን የኛ ሀጢአት በስቶ እዬ ሰውዬ ሰቶናል ህዝቤ ሆይ ወደእግዚአብሔር በንሰሀ በፀሎት በንፁሁ ልብ ሆነን መማፀን አለብን እሚመጣው ጊዜ የባሰ ነወ እኛ መመለስ አለብን ከእዚህ ሴራ ማምለጫችን እግዚአብሔር ብቻ ነወ የቅዱሳን አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን 🙏🙏😭😭😭ግብረሶዳማውያን ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ፍቃድ ሰላላገኙ ነወ እንጂ በየጎያችን አሉ በአቅራቢያችን ሰው መስለው ይቀርባሉ እግዚአብሔር ይገፅፃቹሁ ከዝች ቅድስት ሀገር ያጥፋቹሁ ፍትህ ለሄቨንና ለመሰሎቿ ታፈነው ላሉ 😢😢😢😢😢

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 13 дней назад +2

    በመጀመሪያ ሰላምታ እኔ ኢትዪጰያ ተወልደ ያደጉኝነኝ እሳከ 14አመት የሆነ ነገር ስለኢትዬ ስሰማ በጣም ይሰማኛል እንደዉ ፍርድ ቢኖራት ኢትዬ እንደኤርትራ ማንም አይደፈርም ነበር በፎቅና በችግን አለማሰብ እላለሁኝ ምሕረቱን ያዉርድል ጌታችን እየሱስክርስቶስ❤🎉❤🎉

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 17 дней назад +34

    እሷ አልሞተችም የሞተው ይህን ድርጊት የፈፀመው ነው ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x 15 дней назад +6

    እግዚያብሄር ይርዳን የሚሆንብን ነገር ከባድ ነው

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 16 дней назад +9

    አሁንም የውሽት ቅንብራቸው ቀጥሏል።
    እኛ አሁንም ፍትህ ለህፃን ሄቨን !!!

  • @የኝ
    @የኝ 13 дней назад +2

    ወይኔ ምንድነው የሚሻለን እግዝአብሔርን አንፈራ ህግ አናከብር እራሳችንን አናፍር አናከብር ስብእና የለን አምላካችን ሆይ ታረቀን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 16 дней назад +4

    ✝️አቤቱ ይቅር በለን🙏እንደ በደላችን ሳይሆን🙏እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን🙏 ልጄ ሆይ ሰው ሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 14 дней назад +3

    መምህር ደረጅ እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤️❤️❤️ጋዜጠኝ ነጋሽ እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏❤️❤️❤️የተዋህዶ እቁ ልጆቿ መምህሮቻችን በርቱክን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 17 дней назад +12

    ስለግብረሰዶምዝምአልልም😢

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 12 дней назад

    ደረጀነጋሺ ዘወይንየ ❤❤❤❤❤ምርጥ ሰዉ ለነብሱ እማይሳሳ ❤❤❤❤❤ላተያለኝ ክብር ልዩነዉ ኑርልን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 17 дней назад +12

    ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሠዶም በህብረት እንታደግ። ንቃ ትውልድ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay 13 дней назад

    አትዮጵያ አገራችን ሰላም አምጣልን ጎይታይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 17 дней назад +12

    ደረጀ ዘወይንየ ለምንድነው RUclips ከፍተህ በዚህ ጉዳይ ማትሰራ። እግዚአብሔርን ሀይል ሰጦህ RUclips ሊዘጋብህ ቢፈልግም እግዚአብሔር ይዘጋ ካላለ አይዘጋም። ስለዚህ RUclips ክፈት እኛ ከጎንህ ነን።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 16 дней назад +6

    በአብይ ዘመን ያላየነው ያልሰማነው ግፍ የለም እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋልን አብይ የሰውን ደም በመገበር የሚኖር የነጮቹ ጉዳይ አስፈጻሚ ነው:: መምህር ነጋሼ እወዳቸዋለሁ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 13 дней назад

    Ye heven enat afeshen zegie tebela yehonal. Abiy erasu be ageru laye gebresodomawie endesefafa yefelegal. Lezeh naw ke wuechie ahegurat genzeb yemesebesebew. Fetarie yeker yebelen! 🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 дней назад +10

    ወገኖቼ፤ ሕግ፡ ብቻ፡ የልቤን፡ ክፋት፡ አይለውጠውም፤ አስተሳሰባችን፡ መለወጥ፡ ያለበት፡ የእምነት፡ ቤቶች፡ ክርስትናን፡ በቃሉ፡ መሰረት፡ ሲያስተምሩን፡ ነው! መስቀል፡ማሰር፡ ድራጊስቶቹም፡ ሰይጣን፡ የሚያመልኩም፡ ያንጠለጥላሉና፡ ከቃሉ፡ ውጭግ መስቀል?

  • @ZerihunZerihunNgash
    @ZerihunZerihunNgash 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልን መምህር ደረጄ ነጋሽ ዘወይንያ እንወድሃለን ❤ታስፈልገናለህ❤

  • @geberu899
    @geberu899 17 дней назад +3

    እግዙአብሔር የንግግር አንደበቱን ያብዛላችሁ። ትናገራላችሁ ሰሚ የለም እንጂ። ለሕግ አውጪዎች በሚኒስትር ደረጃ መ ዳቢዎች አገራችን ከወደቀችበት የሚያነሳ ለአገሩ የሚቆረቆር ሰው እንዲሰጠን ምህረት ያምጣልን። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 15 дней назад +4

    መምህር ደረጀ ሁሌም ለወገን እንደጮኸክ ነው እውነትን የምትናገር አንተ ብቻ ነህ ካንተ ጎን የቆሙ የሐይማኖት አባቶች የሉም እንዳልከው ሰው ላይ አልተሰራም በጣም ያሳዝናል ለብዙ ዘመን የደከምክበት ተቋም አጋዥ በማጣቱ እጅግ ያሳዝናል ድካምህን መድሐኒአለም ይክፈልህ እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን። ፍትህ ለሄቨንና በግፍ ለሚሰቃዮ ሁሉ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 дней назад +1

    መምህር ደረጀ እንካን ደህና መጣህ እውቀትህ የባረክልህ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ክብሩ ይውሰደው እንዳአንተ ይብዙልን 🙏🏿🙏🏿የሕፃናት መደፈር እጅግ ነው የበዛ የምያመው 😨 ህጉ ስቅላት ቢሆን ብዙ ሊቃናት ሕፃናት ማትረፍ እንችላለን ::-----በግፍ ተደፍራ ታንቃ የሞተች ሕፃን እናት ወደ ሚድያ ያስወጣትም የአቃቢ ህግ ዝምታ ነው ምክንያቱ ቤተሰቡ በነፃ ወይም ቅጣቱ እንዲቀል ይግባኝ ሲሉ አቃቢ ህጉ ፋይሉ ዘግቶ 25ዓመት አስፈርጃሎህ ብሎ ሲተኛ በጉቦ ይሁን ባለማወቅ ከአንድ ዓመት ቡሀላ የተነሳበት ጉዳይ የቤተሰቡ ይግባኝ የአቃቢ ህግ ዝምታ ነው 🤔እና አቃቢ ህግ ስራዉን ሀላፊነቱ በውል ያውቀዋል ወይስ ጉቦ ነው ምንድነው ያደነዘዘው ??????? 😨😨😨😨አገሪትዋ ላይ በሙሉ የተሾሙት ምንም አይነት ብቃት የሌላቸው ናቸው ከየትኛው ግዜ ይበልጥ 💔💔💔💔ትክክል ስብዕና ጭምር ወድቀዋል 😨😨😨ምንም መረዳዳት ከልጆችህ እንካን 😨😨😨

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 16 дней назад +1

    Good job, bertulen geta ytebekachu. God bless ❤❤❤

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 16 дней назад +2

    🙏negasheye berta Ayzone🙏

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay 13 дней назад

    እግዝኦ ምሓረና ክርስቶስ 😭

  • @alem7474
    @alem7474 13 дней назад

    መምህር ከረጅም ግዜ በሁዋላ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 17 дней назад +6

    ምሁር የሚባሉት ተምረዉ የሚመጡት ፀረ ኢትዮጵያዊነትን ነዉ የሚመስለዉ የራሳቸዉን እያናናቁ የዉጪዉን ማስረፅ ነዉ የተያዘዉ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 16 дней назад +4

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይድረስላት

  • @etsegenetk
    @etsegenetk 14 дней назад

    Egziabhair yakberachu

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 16 дней назад +1

    Memihir Deredje Negash ur very enlightend. Well done. Ur analysis about the failed state of Bantustan apartheid Ethiopia in the world is outstandaing
    Reply

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 16 дней назад +2

    Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's

  • @Abrelok
    @Abrelok 12 дней назад

    ዘርህ ይባረከ እዳተ ለሐገርና ለህዝብ ተቆርቋሪ ቢኖሩም መግሰት ግን ጆሮ ዳባ ልበሰ ብሎ ዝም ብሎአል

  • @user-pu6nu6tc2m
    @user-pu6nu6tc2m 12 дней назад

    ነጋሽ በዳዳ ሊቀ ትጉሀን መምህር ደረጀ እዉነት መቼም እዉነት ሆና ትቀጥላለች ❤

  • @ferewoynihagos3238
    @ferewoynihagos3238 13 дней назад

    ክብር ይሰጥልን መምህር

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 11 дней назад

    እግዚአብሄር ይድረስልን😢😢😢

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 17 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @manalhassan8616
    @manalhassan8616 13 дней назад

    ጥሩ አባባል ነው ያነሳችሁት እኔም ስው ወይም ሰውነት የሚለው ነገር ያስማማኛል አመሰግናለሁ ሲጀመር ስው ሰውነቱን የረሳው በዘር መከፋፈል የመጣ ጊዜ ነው በዘር አከፋፈሉን ከዚያም ወደ ሀይማኖት እንድንባላ አደረጉን ይሄኔ ሰው የሚለው ነገር ጠፋ እነሱ የራሳቸውን ወንበር ላለመልቀቅ የሚያደርጉት ቆሻሻ ድርጊታቸው ይጋለጻል እንደናንተን ሰው እንዲያበረክትልን አላህ ከመማጸን በስተቀር ሊላ ነገር የለኝም ፍትህ ለተደፈሩ አመሰግናለሁ ጀግኖች ናቹ በርቱ

  • @tsion5088
    @tsion5088 14 дней назад

    መምህር ደረጀ በተረጋጋ መንፈሰ ጥሩ እውቀትን አካፍለኸናል እናመሰግናለን።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 17 дней назад +7

    ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @eyobalemu8768
    @eyobalemu8768 14 дней назад +1

    For Mikael Gedam

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p 13 дней назад

    መምህር ደረጀ ዘወይንየ እግዚአብሔር ያክብርልን እንወድህ አለን ለፍትህ ለእውነት ለማህተምህ የቆምክ ነህ
    ምን አለ ዲያቆን ዳንኤል የያዘውን የመንግስት ቦታ አንተ በገባህ ለምን እደት እያልክ በጥያቄ ታፋጥጥልን ነበር ግን ባለህበትም መንግስትን እየተቃወምክ ነው እናመሰግናለ❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 13 дней назад +1

    ፍትህ ለተደፈረችው ህጻን ፈበን የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500 አስገብኝ❤❤❤

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 14 дней назад +1

    መምሕር የሐገራችንን ሕግ ያወጡት የወንጀለኛ ስብሰብ ስለሆ ይሻሻል ሲባልሲባሉ በነሱላይ የሚደርስባቸዉ ስለሚመስላቸው አያሻሽሉትም !!!!😭😭😭 ያሳዝናል።

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ለሁሉም ነገር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋል

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 13 дней назад

    ishi maal nuuf wayyaa kaa ayii maaf akkaan zamanaa kanaa umaamee hin beekuu naan gaddaa mamihir daree fi nagash umurii nuuf dheradhaa❤❤❤

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 16 дней назад +1

    ወንጀለኞች በራሳቸው አቅም ባይኖራቸውም የማይታዩ ከወንጀለኞች ጀርባ እራሳቸውን ደብቀው የሚንቀሳቀሱ እንዳሉ መገንዘብ ያስፈልጋል

  • @tadelemammo4899
    @tadelemammo4899 10 дней назад

    አማራ ወገኔ ሆይ ንቃ ! ብዙ መክራና መፈናቀል ሲደርስብህ፣በገጀራና በቢላዋ የአማራ እናቶችና ህጻናት በግፍ ሲታረዱ፣የአማራ ንብረቶች ሲዘረፉ፣ወዘተ ለመናገር የሚከብዱ በደሎችና ግፍዎች ሲፈጸሙብህ ዝም ያሉ ድምጾች አሁን አማራን በማይወክሉ ጥቂት ግለሰቦች የሰሩትን ወንጀል በማጋነንና ደጋግሞ ጉዳዩን በማንሳት ለምን ጩህትና ጫጫታ አበዙ ብለህ ጠይቅ።ነገሩ እንዲህ ነዉ፤ የአማራ ህዝብን ስም ለማጉደፍ ህገወጥ ገዳይ ቡድኖችን በማሰማራት በክልሉ ተፈፅሞ የማያዉቁ አሰቃቂ ወንጀሎች እንዲሰሩ በማድረግ በማህበራዊ ሚዲያዎች ባህሉን የማዋረድና ስሙን የማጥፋት ዘመቻ እያደረጉብህ መሆኑን መገንዘብ አለብህ።

  • @netsanettamiru3965
    @netsanettamiru3965 15 дней назад +1

    ጸጋ ዘአብ በይው

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 16 дней назад +3

    ወንድሞቻችን ሀሳባችሁ ሁሉነጋራችሁ ድንቅ ነው እባካችሁ ጩሁልን ሲቀጥል የሔቨን እናት ባገኘችው ስጦታ ታስራ ጥያቄዋ እሱ እስኪመስል ድረስ ዝም ካለች ችግሩ ከሷ ነው

  • @ethiops.mikyas9197
    @ethiops.mikyas9197 17 дней назад +1

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሺ በዳዳ የኢትዮፕያ የቁርጥ ቀን ልጅ እመብርሃን ትጠብቅህ አክባሪ ነኝ!!!

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 16 дней назад

    ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 15 дней назад +1

    ❤❤በፀሎት አግዛችኃለሁኘ ❤❤

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 14 дней назад +1

    መምህር እንደርሰዎ ያለ አሰተዋይ ከወንጀል የፀዳ ሕግ አዉጭ ቢኖር ይኸሁሉ የሚዘገንን ለመስማት የሚከብድ ብዙ የብዙ ወንጀሎች አይፈፀምም ነበር።

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 13 дней назад

    አቤት የሀገራችን ቅሌት

  • @menbershibru
    @menbershibru 16 дней назад +1

    መምህር ትክክል ነው የምትናገሩት ግን ይህ ጉዳይ እንደ ዕድል ሆኖ የፌበን ጉዳይ እንደ አዲሰ ሕዝቡች ተንጫጫ ነገም አይቀርም ሰለዚህ ውሳኔ የሞት ፊርድ ከሆነ ሁሉም ዋጋውን ያገኘል እኘ በፈርሀት ከቤተክርሰቲያን መሄድ አልቻልንም ለኪዳን ሰለዚህ እሰር ትርጉም የለውም አንዱ እኞ ሠፈር ደፉረዋት ተፈታ ጭራሸ ቤተሰቦቻውን ያሸፈራራል የግደት ጥግ ይዞ አሁንም መምህር የአጀንዳው ውይይት ሙሉ በሙሉ እደግፍለው ፈትህ ፈትለህ ፈትህ ለኢትዬጰያ አምላክ በየት ይታረቀን ሐጥያታችን በዝቱ ነው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ የልቤን የሚያደርስልኝ ሚዲያ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዕንቁዎች በርቱልኝ እውነትን ተናግሮ በመሸበት ማደር በእውነት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አለ ብይ አላምንም ለመን በአንድነት የሚጠቅመንን መንግስት አንመርጥም ድር ቢያቡር አንበሳ ያስር አይደል በርቱልኝ ብቻ እውነትን ተናገራቹ ተብሎ እንዳትታሰሩብኝ ያው መቼም እውነት ተጠልቶአል አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @SalamTeshome
    @SalamTeshome 16 дней назад

    🇪🇷🙏🇪🇹❤😭😭😭😢😢😢

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 13 дней назад

    ##ፍትህ ለሄቩ😢

  • @rahelakalewold
    @rahelakalewold 14 дней назад

    I humbly suggest you make ur peace with Artist Mekdes on the campaign "Zim Anilim". If u had joint effort/alliance u could have made big impact. Blessings

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 14 дней назад

    በቱየኛአበሱዉቺበርቱ❤❤❤❤

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 17 дней назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @YsmiYsmi
    @YsmiYsmi 14 дней назад

    Awo

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 17 дней назад +1

    ❤❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 17 дней назад

    Yemenewedot memeherachen rejem edeme kemulu tena gar yestote !!! Wendemachenem Negash Enamesegenal Egziabiher mulu zemenehen yebarek!!!!Justice for Heaven! And for all Ethiopian women's!!!!!💔💔💔💔😭😭😭 Gebersedemone Enkawemale!!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 дней назад +1

    እሰይ፡ ወንድሜ፡ ነጋሽ፡ ነጥቡን፡ ገለጥከው! በርታ፡ ትውልዱን፡ አስመልጥ!!!

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 16 дней назад

    Abet egiziho marena kirstos abetu fetariye ykir ybelen kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln fetari yeteshalewn ylakiln 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 17 дней назад +2

    አሁንም እያለ ያለው እወጣለሁ አለቅሸም በሏታል አሁንም እኔ የምፈራው ሁሉም ለገንዘብ ያደሩት ሁሉ አስፈትተውት እንዳያመልጥ ጥንቃቄ ይደረግበት መከሰስ ቁጭ ብሎ መቀለብ ነው ስለዚህ ሁሉም የታሰሩት በዚህ ጉዳይ ያሉትን በሙሉ ህጉ ተለውጦ ፍርዱ እስከጥግ መሆን አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @LmlmLmlm-er2vu
    @LmlmLmlm-er2vu 17 дней назад

    እግዚያብሔር እድሜውን ያድላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 16 дней назад

    ሠላም ለናተ ይሁን ተባረኩ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 17 дней назад +1

    ፉትህፉትህጌታሆዝምአትበለን😢😢

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 16 дней назад

    Wedachiwalew bertu fiti wede fetari eyaln enalks 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 17 дней назад

    ወንድሞቼ ከዲያብሎስ ክፉ አይን ይጠብቃችሁ ፍፃሚያችሁን ያሣምረዉ

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 17 дней назад +1

    እግዚኦ

    • @nani-lb9vm
      @nani-lb9vm 17 дней назад

      ruclips.net/video/kfWQ30oQk8Q/видео.htmlsi=fryA8cFQcHqcSG3-

  • @user-vd3sb3hp7x
    @user-vd3sb3hp7x 17 дней назад +2

    ምን ያልሆ እና ያላየነው አለ እሡ ይቅር ይበለን

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 14 дней назад

    👍🏽🙏🏽

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 17 дней назад

    Berehabu nega baschekoy leferd mekreb alebet tewldun bekelotal

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 17 дней назад

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 14 дней назад

    በኤትዮጲያ ያሉት ለሆዳቾው ያደሩ ባለ ሲልጣን ይሁን ህዚብከዙይ ሶው ብቆሙ እንደት ደሲ ይል፡ነበረ።

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 17 дней назад

    አቤቱይቀረበለን

  • @user-sn5wv2qw1b
    @user-sn5wv2qw1b 17 дней назад +4

    በጣም ያሳዝናል!!! እባካችሁ እናንተ ተስፋ ቆርጣችሁ ከወጣችሁ ሕዝቡ ጨለማ ውስጥ ነው የሚወድቀው።

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 17 дней назад +1

    ወንድሜ ደረጄ ወይም ነጋሽ እባካችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየበዛንም ደስሲለን እየተሸረሸርን ነው እባካችሁ ለቤ/ያን (ለአባቶቻችን)ንገሩልን ገንዘብንና ገንዘብን እያሳደዱ እኛን ጥለውናል በትክክል ተመልሶልናል እባካችሁ ብዙ ትምህርት መሰጠት አለበት እንዴት ልጆቻችንን ማቁረብ እንዳለብን የማናውቅ አረ ብዙ ብዙ ምን እንደምንል አላውቅም ብቻ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @nuale23
      @nuale23 16 дней назад

      በጣም ጥሩ ሀሳብ እና መወያያ የሚሆን ሀሳብ ነው ያነሳሽዉ ሰሚ ካለ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 13 дней назад

    መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የቻልከውን ሰርተሀል
    ግን ዲብሎሱ መሪ ደስ አይለውም

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 16 дней назад

    ያ5አመት ልጅም ተደፍራ ስታሳዝ ን እዴት እንደምታለቅስ አሳክሙዋት😢😢😢

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 17 дней назад

    እውነት ነው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 17 дней назад +1

    Sile hitsanatn Zim anlim 😢😢😢 nurulin

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 17 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 17 дней назад +1

    እግዚሐብር እንዴት ብሎ ይስማን እርሰበርሰ እየተባላን!!!

  • @user-vu3fp6wk9z
    @user-vu3fp6wk9z 16 дней назад

    Medhanealem gibre sedomin ke agerachin yatfaliiiiin

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 16 дней назад

    እዶሜ ጤና ይስጥህ

  • @Alonec4
    @Alonec4 17 дней назад +3

    Brhanew nega he kosesa bada dekro kabet arset werda

  • @tizitanegash8132
    @tizitanegash8132 16 дней назад

    እውነት ተብላችኋል ህጉ መቀየር አለበት
    ነገር ግን ነጋሽ አንተ በጠቀስከው መሰረት ለኔም እርእስ ማስቀየሪያ ይመስለኛል ይኸው የአሸብር ማሸበር ተረሳ አሁንም የሄቨን ጉዳይ ማስረሻ የቲክቶከሩን ታሪክ አመጡብን
    አምላክ ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጣት🙏🏽

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 17 дней назад

    Memihirachin sintamet scho ymisemachew yatu memihir😢 fetare edema yistot yemiteimeguwat ethiopa lemayeti yabkawt🙏🏼❤

  • @melabayuh
    @melabayuh 16 дней назад

    ማመዛዘን ያስፈልጋል ከመፍረድ። የአማራ ስብእና ወንጀለኛ ቢሆን ልጁ ለመደበቅ ሲል አምላኩን አይክድም። በተለይ የክፍለሀገሩን ሰው ሁሉም በጋራ እየዋሹ ነው ማለት ግፍ ነውና ማስተዋሉን ይስጠን። እውነቱን ያየው ፈጣሪ ብቻ ነው እና ፍርዱን ለእርሱ ነው እኔ የምለው።

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 17 дней назад +2

    መምህረ ደረጄ አንተን ለማመሰገን ቃላት አጣለሁ ብቻ የሰማይ ቤትህን ስላሴ ያሳምርልህ ሌላዉ ግን ድካም ነዉ ሚዲያ አጣሁ የምተነፍስበት