Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለንስሐ አባቴ የጀመርኩትን አላማዬን እንደምታስፈፅሙኝ ተስፋ አለኝ ☞ 9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ መንግስቱ )1000280365061ንግድ ባንክ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አጭበርባሪ ሌባ መቼ ነው ይሄ ተረት ተረትህን የምታቆመው ቤተክርስቲያን አንድ ልትል ይገባታል !
አሜንአሜን
@@empyrealcirus አግዚአብሔር ይገስፅሽ በእውነቱ መምህራችን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን✝️
በዚ ትምርት ውስጥ እራሴን አየሁ ምንም ሳይኖረኝ ለሰው መስጠት ለረሰሴ ከማወጣ ገንዘብ ለሰው መስጠት በጣም ማዘን ለሰው ችግር ስሰማ እንደምንም ብዬ ለመርዳት መሞከር ሰለምንም ገንዘብን በተመለከተ አለመጨነቅ በቃ ያለው ይበቃኛል ኛለት ነገር ግን ወደ ቁልቁል መሄድ ስራ ወቶ መስራት መከራ የሆነበኝ ከቤት ደጅ ላይ ወጥቼ መመለስ የሚያመኝ ስለስራ ሳስብ ወይንምነ ለመማር ሳስብ መታመም በቻ ከባድ ነው
እንኳን ለጻድቁ አባት አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን
Aman enkuan aderesen
@@stefangromann5720 l
ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙruclips.net/video/dJ7ViKnAR2k/видео.html
ፅጽጽጽፅጭፅጭፅጽጽጵፅዝዕዕዕኅዕፅዕ ዝውውር ዕዝዕዕዕዕ😊 ዝግ😊ዕዕዕ😊😊ዕዕዝዕዕዝዝ 😂😢😢🎉😢🎉
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችንበእውነት በጣም የሚገር ገጠመኝ ነውእግዚአብሄር ከመጥፎ ጎረቤቶች ይጠብቀንኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
አሜን
እግዚአብሔር ከነቤተስብክ ይጠብቅህ ይባርክህ ህይወቴን ለወጥከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏. ስጋወደሙን ልቀብል ዝግጅት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ላይክ በማድረግ 🤓
Egizabher yedashi eta dase yelale
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
እግዝአብሔር ይረደሸ እህታይ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን እስኪ ክርስትና ስሜ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ተቀበይ
አግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ
መምህር እኔ ሁሌም ለእማዬ ስነግራት ቀድሜ ይበላሽብኝ ነበር አይሳካም አሁን እራሱ ከጓደኞቼ ስማከር ሳወራ በእማላውቀው ምክንያት አይሳካም የፍቅር ጓደኛ እንኳን ለመያዝ እጥራለሁ ያበላሻል በጣም ውስጤ ይበግናል አማርራለሁ እራሴን ለማጥፋት እንኳን አስብ እና ቤተሰቦቼን ሳስብ ከእግዚአብሔር ማጣላት ነው ብዬ እመለሳለሁ ተስፋ እቆርጣለሁ ተመልሼ ስፀልይ ስሰግድ ደሞ ሊያዘናጋኝ የፍቅር ጥያቄ ይመጣል እውነት ደከመኝ ተስፋ ያልቀረጠብኝ እግዚአብሔር እያለ እኔ ግን አምላኬን አሳዘንኩ ስለ እማምላክ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ
ሁላችንም ጋር ነው እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳሽ ያስበን ያስብሽ
ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልእውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልአድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበድምፅ የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!💚💛❤😇🙏🙏🙏
እሸ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እንጂ ሰው ክፉ ሆኗል 😢😢, መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ ❤
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_**_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_**_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
መሠሠሰሰቀወ"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)@Afe_Work@ETHIOPIA_Hagerie
1. የጸጋ ስግደት የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3Xወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3Xማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3Xእሰግድ ለእመ አምላክ 3Xንሴብሖ ለእመ አምላክ 3Xስብሐት ለእመ አምላክ 3Xምስጋና ለእመ አምላክ 3Xውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3Xብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3Xንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3Xእመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3Xንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3Xብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3Xፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
HHhHhhjmm
Amin3
Amen!!!!
አሜን፫
ወይ ፈተና እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ቤተሰብ የፈታ ቅዱስ እሩፋኤል የእኛንም ቤተሰብ ፍታልን
አረ እንደው ለአባታችን ለመላከ መንክራት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።ዘራቸው ሁሉ ይባረክ ።
Amen
ሠላም ወንድም አባ ግርማ የሚአገለግልበትን ቦታ ታውቃለህ ወይ ካወቅህ እባክህ ንገርኝ???
ገጠመኝ እና ፈተና ማዳመጥ ከጀመረኩ ወደ 6ወር ይሆነኛል፡የአለምና ህይወት ውጣ ውረድ የክፉው ፈተና አካሄድን አሁን እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ስራውን እያጋለጠው ነው ክብር ምስጋና ገንዘቡ ነው አሁንም ምስጋና የገባዋልአሜን፡፡ጥበቃውም ይብዛልህ አሜን፡
መምህር እግዜር እድሜ ጤና ይስጥህበ12 ከትላንት ወዲያ የባለቤቴን መኪና ላፀዳ ወጥቼ ከእጄ ቁልፍ ወደቀ ብኝ ቁልፋን ላነሣ ጎበስ ስል በተደራረበ ፌስታል ስጋ አጥንት ቋጥረው ተቀምጦ አገኘሁኝ ከዛ ባለቤቴ ሲወጣ ቀጥታ ውጣ አልኩት ወጣ ፌስታሉን የድግልጅ እያለ ምንም አይኖርም እረኛዬ አለ ብዬ ጣልኩት ከዛ ፀበል መርጨት ጀመርኩ እና እግዛብሔራብዬ ይጠብቀን።
እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን ፣🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
በጣም ነው የተደነኩበትም የተማርኩበትም ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት መምህር ይሄ ታሪክ የቤተሰቤን ሙሉን ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳን እውነት በየቤቱ ስንት ጉድ ኣለ የተደበቀ ክፉ አድራጊውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ከላያችን ላይ ይግፈፍልን
እውነትም ወይ ፈተና መምህራችን እኔም በዝህ አይነት አጋጣሚ ሙሉ ቤተሰብ ተበታትነን ነውያለነው መገናኘት እንኳን አንፈልግም ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
መምህር የእርስዎን ገጠመኝ፣ ፈተና እና ትምህርቶችን ሳዳምጥ ነብሴ በደስታ ትሞላለች ትጨነቃለችም በደስታ ..ደስ እያለኝ ነዉ እስከመጨረሻ የማዳምጠዉ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃኝን አምላኬ አመሰግነዋለሁ፡፡ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር አምላክ ባይሰጠን እርስዎም አይኖሩም እኔም ይህን እየሰማዉ ከመለወጥ ይልቅ በህይወት ስቀልድ /ዳቢሎስ ሲቀልድብኝ/ ይኖር ነብር፡፡ በደስታ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ልክ እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉ አባት እና እንደ እርስዎ ያሉ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን እያሉኩ እኔም ቤተሰቦቸም የልባችን ብርሃን ጠፍቷል እና እመብርሃን የብርሃን እናት ልባችንን እንድታበራልን መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ስለሁሉም ነገር በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💟💟💟 በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በአንተላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን የገሰጸኝ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን (3)👏አነዚህን ቤተሰብ ከመተት የፈታ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይፍታን አሜን (3)👏♥
የተዋህዶ ልጆች እስቲ ላይክ አድርጉና ማየት ጀምሩ ለኛው ነው እኮ ጥቅሙ ሼር እናድርግ እግዚአብሔር በምያውቀው የመምህር ትምህርትና ገጠመኝ ሳልሰማ መዋል አልችልም ሱስ ሆኖብኛል በዝያውም ልክ በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል ከነጓደኞቼ 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤናን ቤተሶቦችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከእስራታቸው ፈታቸው በእውነት ይክበር ይመስገን አማኑኤል አባቴ 🙌🙌🙌 በቤቱ ያፅናቸው እኛንም በፀሎታቹ አስቡን 🙌መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙌
አሜን በእውነት መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ምርጥ ትምህርትነው አባ ወለተ ሠንበት እያላችሁ በፆለታችሁ አሥቡን ከነቤተሠቦቸ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህርበመጀመሪያ ወይ ፈተና ፕሮግራምህን ስትጀምር በስላሴ ስም በማማተብ ጀምርልን ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ
የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን መምህር ተስፋዬ እንዲሁም ይህን ቻናል ምትከታተሉ ሁሉ፣ እናት አባቶቼ እንዲሁም ወንድም እህቶቼ ትልቁ ማሸነፍ የጠላትን ስራ ማወቅ ማጋለጥ ነው ያን ጊዜ ሃይል የለውም ስለዚህ መምህርን ሳትቃወሙ አሸንፉ!!! የእምነት ሃይል በየእግዚአብሔር ታላቅ ነው። መምህራች እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና እንኳን ደህና መጣህ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ በጎረቤት ላይ ያለውማ ጉድ ነው እግዚአብሔር ክፉ የሚያደርጉትን አስተምሮ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው በምናልፍበት ቦታ የማይጥሉብን ነገር የለም ሲላቸው አይጥ ገንዘው ሲላቸው ሳር ( ቀጤማ ) ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ነገሩ ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ርጅም እድሜነ ጤነ ከነቤተሰቦችህ
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሕር ይመስገንይሂን ትምህርት ስላወቅንደስ ብሉናል መምህራችን💚💚💛💛❤❤👏👏
በጣም ነው የሚገርመው እኔም የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ የመምህር ግርማ ቪደዮ ሳይ አፍዝዝ አደንግዝ እና የሚስጢር መተት ሲሉ ስልኬን ወርውሬ በጣም እጮሃለሁ ግን ምንም አላወራም ማልቀስ ብቻ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አሰቡኝ ወለተገብርኤል ነው ክርስትና ስሜ
መምህር ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ሁኖም ግን አንዳንድ ሰዎች ሲጨንቃቸው ቡዳ መተት የሚሉ ስለአሉ ነው ።ሁኖም ግን አንድ የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች መነቃቀፍ መተቻቸት የለብንም መመካከር መከባበር ዋናው ጉዳይ ነው ።ማህበረቅዱሳንን ሰንበት ትምህርትቤትን ሊቃውንተ ቤተክርስትያንን ምእመናን አንዱ ለአንዱ በአንሰዳደብ ጥሩ ነው ስህተትን በማረም በመምከር ቢሆን የተመረጠ ነው። እና መምህር ይታረሙ ልኝ አንዳንድ ሰዎች ከቤተክርስቲያኗ ክብርይልቅ የራሳቸውን ዝና የሚያወሱ ስለአሉ ነው ማህበሩ የተናገረው
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አድለኞች ናቸው መምህር ግን መንፍስ ይሳባል ያልከውን ትክክል ነህ አኔ የዛሬ አስር አመት አባቴ ሲጋራ ያጨስ ነበር አኔ መንፍሱ ተጋልጦ ፃድቃኔ ማርያም ነበርኩ አና አንድ ቀን ሊጠይቀኝ መጥቶ አንድ ኩባያ የፃድቃኔ ማርያም ፀበል በአምነትዋ በጥብጬ ሰጠሁት አና ጠጥቶ ሄደ አኔ ላይ መንፍሱ ጮሆ በር ላይ ሲጋራ አሽትቼው ነበረ ቅዱስ ገብርኤል ያዘኝ አለ ላዬ ጮህ አና ከ 15 ቀን ቀን በሁዋላ ስደውልለት በር ላይ ሸትቶህ ነበር ሲጃራ ሽታ ብየው አዎ በር ላይ ሸቶኝ ነበር ከዛ በሁዋላ ግን አቆሚያለሁ ፀበሉን ከጠጣሁ በሁዋላ አለኝ አና መንፍስ መሳብ የሚባለው ነገር ያመንኩት ከዛ በሁዋላ ነው አና አባቴ የ30 አመት ሲጋራ አቆመ ንሰሃ ገብቶ ስጋወደሙ ተቀበለ በተቀበለ ከ አራት አመት በሁዋላ በተቀበለ ቀን ከዚ አለም አረፍ አመቤቴን አመስግኑልኝ አግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መታሰብያ ቀን አደረሳችሁ ወይ ፈተና መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንወይ ፈተናእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በሰው ክፉ ነገር መስራት ለጊዜው ነው እንጂ ጌታ ያመነ ምንም አይሆንም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህን ይደርብን በቤቱን ያፅናህ 🙏
ጠላት በዛባቸዉ አጂ የኛ አባት መምህር ምን ያላስተማሩን ነገር አለ ጸሎት ቤት አናዉቅም ነበር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሰለጎበኛቸዉ ደስ ይላል ማስተዋል ይስጠን
አሜን አሜ ቃለሂውት ያሰማልን መምህርየ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ቅዱሰ ሚካኤል ይድርሰልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
እጅግ በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ለነርሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በፀጋ ያድልልን
ይህ ታሪክ የኛ ቤት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል የገበሬ ልጅ ነኝ እግዚያብሄር ይመሰገን አብታም ከሚባሉት ነበር የምንመደበው የቤት እንሰሳወች ሁሉም አሉን እና የሆነ ግዜ ከብቶች የሚታሰሩበት ጋ ደም ተረጭቶ አገኘን ጥዋት ነበር እናቴ ቤተክረሰቲያን ሂዳ ነበር ሰትመለሰ ደም ተረጭቶል ደነገጥን ከትነሸ ቀናት በኋላ በሬው ልክ እንደሰው ይንቀጠቀጣል ይንፈራፈራል በጣም ታመመ ከዛም ለሰጋቤት በርካሸ ተሸጠ በዛም አላቆመመ ቤታችን አጠገብ የሰጋ ቁራጭ የተለያዩ ነገሮች ተቀብረው እናገኛለን ቀሰ በቀሰ ከብቶቻችን አለቁ እህልም እንዘራለን ግን ከተገመተው በጣም የወረደ ነው የሚያፈራው ሲባል ሲባል በጣም ደሀ እየሆንን መጣን የምንበላው እሰከምናጣ ድረሰ በት ውሰጥ ሰላም ጠፋ ከብቶቹ እንዳለቁ እኛንም የመን ጀመር እጃችን እከክ ብቻ ሆነ መቀመጫችን ሳይቀር በጣም ታመምን ቁሰሉም በጣም ይሸታል እናታችን ሁሉም ቤተክረሰቲያን አትቀርም አባታችን ግን ብዙም አይደለም ፀበልም መድሀኒትም እየቀባን ቁሰሉ ለቀቀን እናትና አባታችን ግን መሰማማት አልቻሉም ሁሌም ይጣላሉ አባቴ በጣም ይጠጣል ሁሌም እየሰከረ ይመጣና አንዳንድ ነገር እያነሳ ይጨቃጨቃል እናታችን በጣም ትናደዳለች እናም የኛቤት ሁሌም ሸማግሌ ይሰባሰብ ነበር ግን ሸማግሌወቹ ምንም አይፈይዱም ምክንያቱም የሚያጣላቸው ነገር ትንሸየ ነገር ሰለሆነ ሸማግሌ ለምን አትሰማሙም ተመካከሩበት ብለው ቀን ይቀጥራሉ በዛ ቀን ሲመጡ ምንም ለውጥ የለም አሁንም ይቀጠራል በቃ ለሸማግሌ ማብላት ማጠጣት ሆነ እናቴ ሰራዋ መቸሰ ሸማግሌ ሲመጣ ሳይበላ ሳይጠጣ አይሄድም ለብዙ አመታት በዚህ ተቀጠለ በቃ እኛ ልጆቹ ት/ት ቤት ሂደን የምናሰበው ማታ አባታችን ጠጥቶ ሲመጣ የሚጨቃጨቀውን ነው እኔ በተላይ ባይመሸ እል ነበር በጣም እጨነቃለሁ እንዳጋጣሚ ዛሬ ሳይጣሉ ካደሩ የዛሬውን ትቸ ለነገው አሰብ ነበር ብቻ በልጅ እድሜአችን ብዙ ሰቃይ አሳለፍን መጨረሻላይ ተለያዩ እኛንም እንደቃ ተከፋፈሉን ግን እኛ እናታችንን በጣም ሰለምንወድ አባታችን ጋ አንሄድም አልን ከዛም እሱ ለአመት የሚሆን ቀለባችንን እንዲሰጠን ተነገረው እሱግን አልሰጥም አለ ፍርድ ቤት ተካሰሱ እናትና አባቴ ፍርድቤትም ግዴታ ቀለባቸውን መሰጠት አለብህ ብሎት ይሰጠን ጀመር እኛም ልጆቹ አሰር ሰንጨርሰ ውጤት አልመጣልንም ተበታተንን እናታችንም የነበርነበትን ቦታ ለቃ ሌላ ቦታ ቤት ሰራን አሁን አባታችን በርጅናው ዝምብሎ ወደዚህ ወደዛ ይላል አንድ ቦታ እረግቶ መቀመጥ አልቻለም እናታችን ጤና የላትም እህቶቸም ተበታትነናል እኔ አሁን ባህሪን ነው ያለሁት ፀሎት ላደርግ ሳሰብ በጣም ያሰጠላኛል በጣም ትልቅ ሸክም ነው የሚሆይብኝ ብቻ ጨንቆኛል ወደሀገር ልገባ ካሰብኩ በጣም ቆየሁ ግን ለመሄድ ሳሰብ የሆነነገር ያሰፈራኛል በህልሜ ሁሌም ወደሀገር ልገባ ሰል የሆነ ነገር ሁኘ ያታየኛል አለ አይደል በጣም አቀበት ሆነብኛ የሚገረመው ነገር አራት አመት ሆነኝ ከመጣሁ ግን ቋንቋ እየቻልኩ ልናገር ሰል ይጠፋብኛል እውቀቴን ይደብቅብኛል ብቻ በፀሎት አግዙኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እናመሰግናለን በዙ ነገርን ተምሬብካለሁ 🙏🙏🙏
Be stelot be segdet berche emebete terdash. Abatena enateshen dewelesh askorebyachew. Ehet wendemochesh yetemeku. Seyefe selase beyekenu eyedegenesh wheha laye efe eyalesh tetemeke.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነትም ወይ ፈተና መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን ከነበተስቤችህ አሜን አሜን አሜን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለውእንካን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️🕊️🕊️
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲#weye fetena😪*_ሰላም ለፅንሰትከ_*_*ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል* *_ሰላም ለዝክረ ስምከ_*_*በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ* *ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ**_ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ_**ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል* *መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ* *ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ* *ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ*
ይሄን ያደረገ ክብር ለመድሀኒአለም ይገባል ተመሰገን እናንተም እድለኞችናችሁ መምህራችን በረታልን ጸጋውን ያብዛልህ
ወይ የሰው ልጅ ክፋት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይፈውሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ብዙ እየነቃን ነው ይገርማል ተጀምሮ ያልተጨረሰ ነገር ብዙ ነው ብቻ ከእስራታችን ይፍታን ቸሩ መድሀኒአለም ።
መምህር ሰላም አደርክ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ትጠብቃችሁ!!!
እኔ ሀይማኖቴ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬ ለሁ በጣም የሚገርመው የሴትየዋ መምጣት የጌታ ተእምር ድንቅ ነው ግን ትንቨ በቪድዋ ቢደገፍ ጥሩ ነበር መምህር ተስፍዬ ፅጋውን ያብዛልህ እውነትን ስለምታስተምር በተለይ ስለደብተራ ተባረክልን
ይሄ ታሪክ የኛን ቤት ታሪክ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ወይ ኤፍታህ በለን!!!
የኔ ቤተሰቦች ታሪክ ተመሳሳይ ነው በመተት አቤቴም ሞተ አሁን ያለነውም ተበታትነነው አሁን ያተን ገጠመኝ ሳዳምጥ ነው የነቃሁት ግን ቦተሠብ በዚጉዳይ እደሆነ አያቁም ንብረታችን ተወስዶ አለቀ እናትናባቴ አፋታ ከዛ አባቴ ሞተ አሁን እኔም ያለሁ ስደት ነኝ ቤተሰብም አዳምጡ እሄትምርት ስላቸው አልሰማኛሉ እኔም በስግደትና በጸሎት እያሰብኳቸው ነው ፈጣሪ እኔን እዳነቃኝ ፈጣሪ እነሱንም ያቃልሽ በሉኝ በጎረቢት መተት ተይዘን ቁጭ ብለናል
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ብዙ ያላወቅነውን ነገር እንድናውቅ እና እድንነቃ ስለረዳህን በጣም ነው እማመሰግንህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው ገጠመኝ ነው እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስበን🙏🙏🙏
መምህርዬ ሁሌም ደስ እሚለኝ በቀኝህ ወይ በግራህ በኩል የድንግል ማርያምን ስእል አድኖ ሳየው ሰላም ይሰማኛል እያስተማርክ አይኔ ይማትራል እፈልጋታለሁ ደስታዬን ፍለጋ እና በጣም አከብርሀለው እወድሃለሁ የመምህርን አስተምሮ ስለምትከተል በተግባርሞ ስላደረከው እማ ፍቅር ሞገስ ትሁንህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር አሁን እኮ የጠላትን ስራ የሚያስፋፋው ሰውም ክፋትን ስለሚያስብ ነው እዛ ሰውላይ እያደረ የሚጠቀመው አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ጌታዬ🤲💕💕
የዚ ቤተሰብ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል እኔም ቤተሰቤም ተመሳሳኝ ችግር ውስጥ እንዳለን እየተሰማኝ ነው ።
እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ ለሁላችንም ትአምሩ ብዙ ነው እና የሁላችንም ወለተ ገብርኤል ወልደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስብሉኝ አባቴ እናቴ ናቸው
@@ethiohagare7261 እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ቸረነት በድለን በድለን እደሰው አይደለም ይቅር ብሎ በቅፉ ያኑረናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜንንንንንንን መምህር እውነት ለሁላችንም ማስተዋሉ ይስጠነ የድንግል ማርያም ልጅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መዳኒአለም ወይ ፈተና በጣም ተምሬበተለው
ወይ ፈተና በጣም የሚደንቅ ህይወት ወይ ፈተና ዉስጥ የምንመላለስ ህይወት አራሳ ፈተና ናት በዚህ ምድር አስካለን ፈተናዉ ይቀጥላል በጣም ይገርማል ሰዉ በሰዉ መነሳት ከፈ ትን ሲያስብ ነገ ያ በሰዉ የሰራዉ ከፋት ለራሱ የዉርደት ቀን ጠብቆ አንደሚሆን ቆም ብሎ የማሰብ ግዚ አንካን ሳይኖረዉ የዉስጥ ጠማማነት ከፋ ለሚያሰራዉ መንፈስ ቅርብ ይሆናል አግዚአብሔር በቸርነቱ ከአንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን ሁሌም አግዚአብሔር የምንፈራ ያደረገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ድል አለ ብስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራዉ ይናዳን አማኑኤል ስል እልልልል👋👋👋👋👋👋 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንደምን አለህልን መምህራችን ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ
መምህር እንዴት ዋልክ ጥያቄዬን እንደምትመልስ ተስፋ አረጋለው። መተት የተደረገበት ምግብ መቶ ግን ቅባቅዱስ አርገን ብንመገብ መተቱ ይሰራል ወይስ አይሰራም ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄን የአደርገ እግዚአብሔር ይመስገን ጥላታችን ዳቢሎስ ነው የሰው ጥላት የለነም
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን አለብን ሀብተማርያም ወራዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ቤተሰቦቼ ኤፍታሀ ተከፈተ ወይ ፈተና ሰምቼ እመለሳለው እውነት ተኮሽብን እኛም ተኮስንብሽ በጣም ደስ ይላል
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን ።አዎ መምህር ናቸው ። አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ።
መምህር ተሥፋዬ በመጀመሪያ አየለእግዛብሄር ሠላምታ ይድረሠዎት ለመጀመሪያ ግዜ ትምህረቶዎን አዳመጥኩት በሚገርም ሁኔታ ተመሣሣይ ነው ይህ ታሪክ ጥሩ ኑሮ ነበር የምንኖረው አሁን ግን ልጆቼም ፈዘው ተቀመጡ ሁሉም ልጆቼ መጀመሪያ በሚወዱት የትምህርትና የሙያ ትምህርት አሥተማርኩ የመጀመሪያው ልጃ ከልጅነቱ ጀምሮ እግር መጫወት ነበር የሚወደው ከታዳጊ እሥከ ክለብ መጫወት ጀምሮዎልኝ ደሥ እያለኝ እያለ ባልታሠብ ቀን ጨዋታውን ጠልቶ ከቤት መቀመጥ ጀመረ እሥከ አሁን ባለቤቴም ጡረታ ከወጣ ጀምሮ ጭራሽ ከቤት አይወጣም ኑሮዋችን አየቀዘቀዘ ሤሄድ እኔ አረብ አገር ተሠደድኩ ምክኒያቱም ምን ላብላቸው ልጆቼን እዛ ከሄድ በሆዋላ ሤቶዋን ልጄን ነርሢንግ አሥተምሪ አሥመረኩ ከዚያ ወደ ሥራ ሥትገባ ልክ መርፌ ለመውጋት ሥትጀምር እጆዋ መንቀጥቀጥ እና መውደቅ ጀመረች በዚህ ምክኒያት አረብ አገር ሁሉንም ነገር አሥተምሪ ይህውና እቤት ቁጮ አለች ዛሬ ይህንን ትምህርት ሥሠማ ፈጣሪ ሆይ እኔም እድሠማ ይሆን ቦዬ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ እኔም አሁን አረብ አገር ልጆቼን እየሠራሁ እንዳልረዳ ደግሞ ግራ እግሬን እያመመኝ ነው እና ሥልኮዎትን ባገኝ ደሥ ባለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ መጥቼ እሥካገኘሁት ደረሥ በሥልክ እንኮዋ ባገኙህ ልቅሷዬና ድካሜ ይቀልልኝ ይሆናል ቃለሂት ያሠማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን :: ሰላምህ ይድረሰን"" ረቡኒ"" ቃለ ህይወት ያሰማልን :: እኔ የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/እ/ተከታይ ነኝ :: እግዚአብሔር ይመስገን::እነርሱን የረዳ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን 🙏ጌታ ሆይ ቶሎ "" ና ""😭🙏
እግዛብሄር ከመጥፎ ጎረቤቶች ይጠብቀን ልቦና ይስጣቸው
እውነት ይህን ትምህርት በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማር አምላክ የተመሰገነ ይሆን አሜን በከተማውም ሆነ በገጠሩ በዚህ ያልተበከለ የለም አሁን ደግሞ ነጮች በዘመናዊ መልኩ ማክሮችብስ እያሉት ነው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
እናመሰግናለን መምህራችን
መምህር በፅሎት አሰበን ኤኛ ስደተኞች
God bless you brother. I am sure you enlightened many people all over the world. I am a witness who benefited from your teaching. Thanks a lot
ጌታዬ ቅዱስ እግዛብሔራብዬ በምህረትህ ጠብቀንሴጣን መንድ ብዙ ነው እጁን እሰረው እግዛብሔራብዬ አደራ።
አዉ መምህር ልክ ነክ መታቾቹ ሁላችን ማጥመድ ከፈለጉ ቤት ሁስ ነዉ ኮተታቸዉ የሚጥሉት አሁን ለምሳሌ እኛቤት ጥሬ ስጋ ጎረድ ጎረድ ያለ አዲስ ቤት ለማሰራት ጪቃ አብኩተን ነበር እዛ ጪቃ ዉስጥ በፌስታል ተቀብሮ አገኘነዉ
ለክፋት እንዲህ ቀን ከለሊት እሚያሮጠንን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሁላችን መድኃኔዓለም ከነመላ ቤተሰቦቻችን ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
አግዚአብሔር ልይስጠን እንጂ. ስው ክፉ ሆኗል. መምህር አግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጥብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💔💔😭
የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
yezi alem nuro Hulu fetna new besu cherinet new eyenorin yalnew
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ባጪር ግዜ ተገላገላችሁ ከስጋለበስ አጋንቶች በርታልን መምህራችንጰብዙ ነብሳት እየዳኑ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እመብርሀን ትጠብቀልን ❤
በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም እንዲህ እንደምናዳምጠው በእምነታችን የበረታን ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን🙏🙏
መተት የሚየድርጎ ሰውች ለካ ወድዶ አደሉም እግዛብሄር ይመረን ለሁለቸን
Kale hiwot yasemalin! Amen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እዉነትም ፈተና ይገሪማል በፆሎት ኣስብኝ ክኔ የበረታችሁ ወገኖቼ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰውን ቤት የሚበትን ሰይጣን በእግዚአብሔር ስም ይገሰፅ ይወገዝ ይታሰር ሲኦል ይግባ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ወይ/ፈተን/ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
Amen 🙏amen 🙏amen Kala hiywat yesemaln Amen
አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ይህንን ገጠመኝ ያካፈላችሁን ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ከሂወታችሁ እድንማር ስለፈቀዳችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግን 😥😥😥እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ 🙏🙏🙏💒💒😥
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ለእናንተ የደረሰ ሉእል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ ❤️💗
አቤቱ ጌታችን ሆይ ይቅር በለን የቅናት መንፈስን ጌታ ይገስጸው እባካተችሁ ወገኖቸ አስተውሉ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዘብሔርን አድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ሰላም እግዚአብሔር ከኛና ከአንተ ጋር ይሁን እኔ ግን ስንት አመት ዛሬም ያውነኝ አልተቀየርሁም ሰዎች ግን እድለኛ ናቸው በ9 ወር ፈውስ ተመስገን ነው የኔ ደግሞ መቼ እንደሆን ባላውቅም አንድ ቀን ግን እግዚአብሔር እንደ ሚፈታኝ አምናለሁ እማዬ እናቴ ቀኑ ሲደርስ ትምረኛለች ይበለኝ ይገባኛል ሀፃቴ ብዙ ስለሆነ ነው ተመስገን ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር
እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችንበእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚሀብሔር ከመጥፎ ጎረቤት ይጠብቀን
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ እኛንም በምህረትህ ጎብኘን እኔስ የመንፈወስበት ተን ናፈቀኝ🙏😢
Amen Amen Amen. God bless. Mhimer. Tesfay
መምህር በፀሎትህ አስበኝ እግዚአብሄር ከእኔ ጋር እንዲሆን እና ይቅር እንዲለኝ አደራ እንዳትረሳኝ ቤካም ነኝ
ሰትገቡ Like እያረጋቹ ግቡ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
መምህ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የራሴ ህይወት ነው ይህ ገጠመኝ ገጠመኝ 1~30 ያውም ያራሴን ህወትነው የሚሳዬው ብዙ መናፍትን አሰርኩኝ ግን አሁን አለ ያልተሰራ ግን የቱ እንደሆነ አልገባኝ አለ ከልከልስ አሁን በቅርብ ነው የተናገሬ በቁጥር ሁለት በማለዳ መያዝ አንብቤ ከጨረስኩ በዄላ እናንተ እንደምትሉ በባሊ ውሃላይ ፀበል እዬቃለቀልኩ ስጠመቅ እና እግዚአብሔር ይስጥልን እዴሜ ከጤና ሰው ስሞት አቀስ ሻማ አብርቼ ፀሎት አደርግነበረ አሁን ከሁለት አመት ጀምሮግን አላለቅስም ሃገራች ስለችግር መከራ መስምት አልፈልግ ግን በተቻለኝ መጠን በፀሎት አስባለሁ ስሰግድም ኢትዮጵያን አስባት ብዬ እጀላይ ስሞን ፅፌነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተ ሰቦችህ ይስጥልኝ
ስለንስሐ አባቴ የጀመርኩትን አላማዬን እንደምታስፈፅሙኝ ተስፋ አለኝ ☞ 9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ መንግስቱ )1000280365061ንግድ ባንክ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አጭበርባሪ ሌባ መቼ ነው ይሄ ተረት ተረትህን የምታቆመው ቤተክርስቲያን አንድ ልትል ይገባታል !
አሜንአሜን
@@empyrealcirus አግዚአብሔር ይገስፅሽ በእውነቱ መምህራችን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን✝️
በዚ ትምርት ውስጥ እራሴን አየሁ ምንም ሳይኖረኝ ለሰው መስጠት ለረሰሴ ከማወጣ ገንዘብ ለሰው መስጠት በጣም ማዘን ለሰው ችግር ስሰማ እንደምንም ብዬ ለመርዳት መሞከር ሰለምንም ገንዘብን በተመለከተ አለመጨነቅ በቃ ያለው ይበቃኛል ኛለት ነገር ግን ወደ ቁልቁል መሄድ ስራ ወቶ መስራት መከራ የሆነበኝ ከቤት ደጅ ላይ ወጥቼ መመለስ የሚያመኝ ስለስራ ሳስብ ወይንምነ ለመማር ሳስብ መታመም በቻ ከባድ ነው
እንኳን ለጻድቁ አባት አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
ቃል ሕይወት ያሰማልን
Aman enkuan aderesen
@@stefangromann5720 l
ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
ruclips.net/video/dJ7ViKnAR2k/видео.html
ፅጽጽጽፅጭፅጭፅጽጽጵፅዝዕዕዕኅዕፅዕ ዝውውር ዕዝዕዕዕዕ😊 ዝግ😊ዕዕዕ😊😊ዕዕዝዕዕዝዝ 😂😢😢🎉😢🎉
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
በእውነት በጣም የሚገር ገጠመኝ ነው
እግዚአብሄር ከመጥፎ ጎረቤቶች ይጠብቀን
ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
አሜን
እግዚአብሔር ከነቤተስብክ ይጠብቅህ ይባርክህ ህይወቴን ለወጥከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏. ስጋወደሙን ልቀብል ዝግጅት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ላይክ በማድረግ 🤓
Egizabher yedashi eta dase yelale
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
እግዝአብሔር ይረደሸ እህታይ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን እስኪ ክርስትና ስሜ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ተቀበይ
አግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ
መምህር እኔ ሁሌም ለእማዬ ስነግራት ቀድሜ ይበላሽብኝ ነበር አይሳካም አሁን እራሱ ከጓደኞቼ ስማከር ሳወራ በእማላውቀው ምክንያት አይሳካም የፍቅር ጓደኛ እንኳን ለመያዝ እጥራለሁ ያበላሻል በጣም ውስጤ ይበግናል አማርራለሁ እራሴን ለማጥፋት እንኳን አስብ እና ቤተሰቦቼን ሳስብ ከእግዚአብሔር ማጣላት ነው ብዬ እመለሳለሁ ተስፋ እቆርጣለሁ ተመልሼ ስፀልይ ስሰግድ ደሞ ሊያዘናጋኝ የፍቅር ጥያቄ ይመጣል እውነት ደከመኝ ተስፋ ያልቀረጠብኝ እግዚአብሔር እያለ እኔ ግን አምላኬን አሳዘንኩ ስለ እማምላክ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ
ሁላችንም ጋር ነው እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳሽ ያስበን ያስብሽ
ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በድምፅ የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
💚💛❤😇🙏🙏🙏
እሸ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እንጂ ሰው ክፉ ሆኗል 😢😢, መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ ❤
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
*_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
*_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
መሠሠሰሰቀወ"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡
ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)
@Afe_Work
@ETHIOPIA_Hagerie
ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
ruclips.net/video/dJ7ViKnAR2k/видео.html
አሜን አሜን አሜን
1. የጸጋ ስግደት
የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም
ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X
ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X
የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
HHhHhhjmm
Amin3
Amen!!!!
አሜን፫
ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
ruclips.net/video/dJ7ViKnAR2k/видео.html
ወይ ፈተና እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ቤተሰብ የፈታ ቅዱስ እሩፋኤል የእኛንም ቤተሰብ ፍታልን
አረ እንደው ለአባታችን ለመላከ መንክራት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።ዘራቸው ሁሉ ይባረክ ።
Amen
ሠላም ወንድም አባ ግርማ የሚአገለግልበትን ቦታ ታውቃለህ ወይ ካወቅህ እባክህ ንገርኝ???
ገጠመኝ እና ፈተና ማዳመጥ ከጀመረኩ ወደ 6ወር ይሆነኛል፡የአለምና ህይወት ውጣ ውረድ የክፉው ፈተና አካሄድን አሁን እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ስራውን እያጋለጠው ነው ክብር ምስጋና ገንዘቡ ነው አሁንም ምስጋና የገባዋልአሜን፡፡ጥበቃውም ይብዛልህ አሜን፡
መምህር እግዜር እድሜ ጤና ይስጥህ
በ12 ከትላንት ወዲያ የባለቤቴን መኪና ላፀዳ ወጥቼ ከእጄ ቁልፍ ወደቀ ብኝ ቁልፋን ላነሣ ጎበስ ስል በተደራረበ ፌስታል ስጋ አጥንት ቋጥረው ተቀምጦ አገኘሁኝ ከዛ ባለቤቴ ሲወጣ ቀጥታ ውጣ አልኩት ወጣ ፌስታሉን የድግልጅ እያለ ምንም አይኖርም እረኛዬ አለ ብዬ ጣልኩት ከዛ ፀበል መርጨት ጀመርኩ እና እግዛብሔራብዬ ይጠብቀን።
እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን ፣🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
በጣም ነው የተደነኩበትም የተማርኩበትም ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት መምህር ይሄ ታሪክ የቤተሰቤን ሙሉን ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳን እውነት በየቤቱ ስንት ጉድ ኣለ የተደበቀ ክፉ አድራጊውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ከላያችን ላይ ይግፈፍልን
እውነትም ወይ ፈተና መምህራችን እኔም በዝህ አይነት አጋጣሚ ሙሉ ቤተሰብ ተበታትነን ነውያለነው መገናኘት እንኳን አንፈልግም ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
መምህር የእርስዎን ገጠመኝ፣ ፈተና እና ትምህርቶችን ሳዳምጥ ነብሴ በደስታ ትሞላለች ትጨነቃለችም በደስታ ..ደስ እያለኝ ነዉ እስከመጨረሻ የማዳምጠዉ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃኝን አምላኬ አመሰግነዋለሁ፡፡ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር አምላክ ባይሰጠን እርስዎም አይኖሩም እኔም ይህን እየሰማዉ ከመለወጥ ይልቅ በህይወት ስቀልድ /ዳቢሎስ ሲቀልድብኝ/ ይኖር ነብር፡፡ በደስታ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ልክ እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉ አባት እና እንደ እርስዎ ያሉ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን እያሉኩ እኔም ቤተሰቦቸም የልባችን ብርሃን ጠፍቷል እና እመብርሃን የብርሃን እናት ልባችንን እንድታበራልን መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ስለሁሉም ነገር በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💟💟💟 በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በአንተላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን የገሰጸኝ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን (3)👏
አነዚህን ቤተሰብ ከመተት የፈታ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይፍታን አሜን (3)👏♥
የተዋህዶ ልጆች እስቲ ላይክ አድርጉና ማየት ጀምሩ ለኛው ነው እኮ ጥቅሙ ሼር እናድርግ እግዚአብሔር በምያውቀው የመምህር ትምህርትና ገጠመኝ ሳልሰማ መዋል አልችልም ሱስ ሆኖብኛል በዝያውም ልክ በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል ከነጓደኞቼ 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤናን ቤተሶቦችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከእስራታቸው ፈታቸው በእውነት ይክበር ይመስገን አማኑኤል አባቴ 🙌🙌🙌 በቤቱ ያፅናቸው እኛንም በፀሎታቹ አስቡን 🙌መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙌
አሜን በእውነት መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ምርጥ ትምህርትነው አባ ወለተ ሠንበት እያላችሁ በፆለታችሁ አሥቡን ከነቤተሠቦቸ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር
በመጀመሪያ ወይ ፈተና ፕሮግራምህን ስትጀምር በስላሴ ስም በማማተብ ጀምርልን ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ
የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን መምህር ተስፋዬ እንዲሁም ይህን ቻናል ምትከታተሉ ሁሉ፣ እናት አባቶቼ እንዲሁም ወንድም እህቶቼ ትልቁ ማሸነፍ የጠላትን ስራ ማወቅ ማጋለጥ ነው ያን ጊዜ ሃይል የለውም ስለዚህ መምህርን ሳትቃወሙ አሸንፉ!!! የእምነት ሃይል በየእግዚአብሔር ታላቅ ነው። መምህራች እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና እንኳን ደህና መጣህ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ በጎረቤት ላይ ያለውማ ጉድ ነው እግዚአብሔር ክፉ የሚያደርጉትን አስተምሮ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው በምናልፍበት ቦታ የማይጥሉብን ነገር የለም ሲላቸው አይጥ ገንዘው ሲላቸው ሳር ( ቀጤማ ) ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ነገሩ ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ርጅም እድሜነ ጤነ ከነቤተሰቦችህ
ወይ ፈተና መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሕር ይመስገን
ይሂን ትምህርት ስላወቅን
ደስ ብሉናል መምህራችን
💚💚💛💛❤❤👏👏
በጣም ነው የሚገርመው እኔም የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ የመምህር ግርማ ቪደዮ ሳይ አፍዝዝ አደንግዝ እና የሚስጢር መተት ሲሉ ስልኬን ወርውሬ በጣም እጮሃለሁ ግን ምንም አላወራም ማልቀስ ብቻ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አሰቡኝ ወለተገብርኤል ነው ክርስትና ስሜ
መምህር ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ሁኖም ግን አንዳንድ ሰዎች ሲጨንቃቸው ቡዳ መተት የሚሉ ስለአሉ ነው ።ሁኖም ግን አንድ የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች መነቃቀፍ መተቻቸት የለብንም መመካከር መከባበር ዋናው ጉዳይ ነው ።ማህበረቅዱሳንን ሰንበት ትምህርትቤትን ሊቃውንተ ቤተክርስትያንን ምእመናን አንዱ ለአንዱ በአንሰዳደብ ጥሩ ነው ስህተትን በማረም በመምከር ቢሆን የተመረጠ ነው። እና መምህር ይታረሙ ልኝ አንዳንድ ሰዎች ከቤተክርስቲያኗ ክብርይልቅ የራሳቸውን ዝና የሚያወሱ ስለአሉ ነው ማህበሩ የተናገረው
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አድለኞች ናቸው መምህር ግን መንፍስ ይሳባል ያልከውን ትክክል ነህ አኔ የዛሬ አስር አመት አባቴ ሲጋራ ያጨስ ነበር አኔ መንፍሱ ተጋልጦ ፃድቃኔ ማርያም ነበርኩ አና አንድ ቀን ሊጠይቀኝ መጥቶ አንድ ኩባያ የፃድቃኔ ማርያም ፀበል በአምነትዋ በጥብጬ ሰጠሁት አና ጠጥቶ ሄደ አኔ ላይ መንፍሱ ጮሆ በር ላይ ሲጋራ አሽትቼው ነበረ ቅዱስ ገብርኤል ያዘኝ አለ ላዬ ጮህ አና ከ 15 ቀን ቀን በሁዋላ ስደውልለት በር ላይ ሸትቶህ ነበር ሲጃራ ሽታ ብየው አዎ በር ላይ ሸቶኝ ነበር ከዛ በሁዋላ ግን አቆሚያለሁ ፀበሉን ከጠጣሁ በሁዋላ አለኝ አና መንፍስ መሳብ የሚባለው ነገር ያመንኩት ከዛ በሁዋላ ነው አና አባቴ የ30 አመት ሲጋራ አቆመ ንሰሃ ገብቶ ስጋወደሙ ተቀበለ በተቀበለ ከ አራት አመት በሁዋላ በተቀበለ ቀን ከዚ አለም አረፍ አመቤቴን አመስግኑልኝ አግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መታሰብያ ቀን አደረሳችሁ ወይ ፈተና መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
ወይ ፈተና
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በሰው ክፉ ነገር መስራት ለጊዜው ነው እንጂ ጌታ ያመነ ምንም አይሆንም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህን ይደርብን በቤቱን ያፅናህ 🙏
ጠላት በዛባቸዉ አጂ የኛ አባት መምህር ምን ያላስተማሩን ነገር አለ ጸሎት ቤት አናዉቅም ነበር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሰለጎበኛቸዉ ደስ ይላል ማስተዋል ይስጠን
አሜን አሜ
ቃለሂውት ያሰማልን መምህርየ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ቅዱሰ ሚካኤል ይድርሰልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
እጅግ በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ለነርሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በፀጋ ያድልልን
ይህ ታሪክ የኛ ቤት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል
የገበሬ ልጅ ነኝ እግዚያብሄር ይመሰገን አብታም ከሚባሉት ነበር የምንመደበው የቤት እንሰሳወች ሁሉም አሉን እና የሆነ ግዜ ከብቶች የሚታሰሩበት ጋ ደም ተረጭቶ አገኘን ጥዋት ነበር እናቴ ቤተክረሰቲያን ሂዳ ነበር ሰትመለሰ ደም ተረጭቶል ደነገጥን ከትነሸ ቀናት በኋላ በሬው ልክ እንደሰው ይንቀጠቀጣል ይንፈራፈራል በጣም ታመመ ከዛም ለሰጋቤት በርካሸ ተሸጠ በዛም አላቆመመ ቤታችን አጠገብ የሰጋ ቁራጭ የተለያዩ ነገሮች ተቀብረው እናገኛለን ቀሰ በቀሰ ከብቶቻችን አለቁ እህልም እንዘራለን ግን ከተገመተው በጣም የወረደ ነው የሚያፈራው ሲባል ሲባል በጣም ደሀ እየሆንን መጣን የምንበላው እሰከምናጣ ድረሰ በት ውሰጥ ሰላም ጠፋ ከብቶቹ እንዳለቁ እኛንም የመን ጀመር እጃችን እከክ ብቻ ሆነ መቀመጫችን ሳይቀር በጣም ታመምን ቁሰሉም በጣም ይሸታል እናታችን ሁሉም ቤተክረሰቲያን አትቀርም አባታችን ግን ብዙም አይደለም ፀበልም መድሀኒትም እየቀባን ቁሰሉ ለቀቀን እናትና አባታችን ግን መሰማማት አልቻሉም ሁሌም ይጣላሉ አባቴ በጣም ይጠጣል ሁሌም እየሰከረ ይመጣና አንዳንድ ነገር እያነሳ ይጨቃጨቃል እናታችን በጣም ትናደዳለች እናም የኛቤት ሁሌም ሸማግሌ ይሰባሰብ ነበር ግን ሸማግሌወቹ ምንም አይፈይዱም ምክንያቱም የሚያጣላቸው ነገር ትንሸየ ነገር ሰለሆነ ሸማግሌ ለምን አትሰማሙም ተመካከሩበት ብለው ቀን ይቀጥራሉ በዛ ቀን ሲመጡ ምንም ለውጥ የለም አሁንም ይቀጠራል በቃ ለሸማግሌ ማብላት ማጠጣት ሆነ እናቴ ሰራዋ መቸሰ ሸማግሌ ሲመጣ ሳይበላ ሳይጠጣ አይሄድም ለብዙ አመታት በዚህ ተቀጠለ በቃ እኛ ልጆቹ ት/ት ቤት ሂደን የምናሰበው ማታ አባታችን ጠጥቶ ሲመጣ የሚጨቃጨቀውን ነው እኔ በተላይ ባይመሸ እል ነበር በጣም እጨነቃለሁ እንዳጋጣሚ ዛሬ ሳይጣሉ ካደሩ የዛሬውን ትቸ ለነገው አሰብ ነበር ብቻ በልጅ እድሜአችን ብዙ ሰቃይ አሳለፍን መጨረሻላይ ተለያዩ እኛንም እንደቃ ተከፋፈሉን ግን እኛ እናታችንን በጣም ሰለምንወድ አባታችን ጋ አንሄድም አልን ከዛም እሱ ለአመት የሚሆን ቀለባችንን እንዲሰጠን ተነገረው እሱግን አልሰጥም አለ ፍርድ ቤት ተካሰሱ እናትና አባቴ ፍርድቤትም ግዴታ ቀለባቸውን መሰጠት አለብህ ብሎት ይሰጠን ጀመር እኛም ልጆቹ አሰር ሰንጨርሰ ውጤት አልመጣልንም ተበታተንን እናታችንም የነበርነበትን ቦታ ለቃ ሌላ ቦታ ቤት ሰራን አሁን አባታችን በርጅናው ዝምብሎ ወደዚህ ወደዛ ይላል አንድ ቦታ እረግቶ መቀመጥ አልቻለም እናታችን ጤና የላትም እህቶቸም ተበታትነናል እኔ አሁን ባህሪን ነው ያለሁት ፀሎት ላደርግ ሳሰብ በጣም ያሰጠላኛል በጣም ትልቅ ሸክም ነው የሚሆይብኝ ብቻ ጨንቆኛል ወደሀገር ልገባ ካሰብኩ በጣም ቆየሁ ግን ለመሄድ ሳሰብ የሆነነገር ያሰፈራኛል በህልሜ ሁሌም ወደሀገር ልገባ ሰል የሆነ ነገር ሁኘ ያታየኛል አለ አይደል በጣም አቀበት ሆነብኛ የሚገረመው ነገር አራት አመት ሆነኝ ከመጣሁ ግን ቋንቋ እየቻልኩ ልናገር ሰል ይጠፋብኛል እውቀቴን ይደብቅብኛል ብቻ በፀሎት አግዙኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እናመሰግናለን በዙ ነገርን ተምሬብካለሁ 🙏🙏🙏
Be stelot be segdet berche emebete terdash. Abatena enateshen dewelesh askorebyachew. Ehet wendemochesh yetemeku. Seyefe selase beyekenu eyedegenesh wheha laye efe eyalesh tetemeke.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነትም ወይ ፈተና
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን ከነበተስቤችህ አሜን አሜን አሜን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለውእንካን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️🕊️🕊️
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲#weye fetena😪*_ሰላም ለፅንሰትከ_*
_*ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል*
*_ሰላም ለዝክረ ስምከ_*
_*በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ* *ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ*
*_ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ_*
*ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል* *መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ* *ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ* *ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ*
ይሄን ያደረገ ክብር ለመድሀኒአለም ይገባል ተመሰገን እናንተም እድለኞችናችሁ መምህራችን በረታልን ጸጋውን ያብዛልህ
ወይ የሰው ልጅ ክፋት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይፈውሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ብዙ እየነቃን ነው ይገርማል ተጀምሮ ያልተጨረሰ ነገር ብዙ ነው ብቻ ከእስራታችን ይፍታን ቸሩ መድሀኒአለም ።
መምህር ሰላም አደርክ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ትጠብቃችሁ!!!
እኔ ሀይማኖቴ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬ ለሁ በጣም የሚገርመው የሴትየዋ መምጣት የጌታ ተእምር ድንቅ ነው ግን ትንቨ በቪድዋ ቢደገፍ ጥሩ ነበር መምህር ተስፍዬ ፅጋውን ያብዛልህ እውነትን ስለምታስተምር በተለይ ስለደብተራ ተባረክልን
ይሄ ታሪክ የኛን ቤት ታሪክ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ወይ ኤፍታህ በለን!!!
የኔ ቤተሰቦች ታሪክ ተመሳሳይ ነው በመተት አቤቴም ሞተ አሁን ያለነውም ተበታትነነው አሁን ያተን ገጠመኝ ሳዳምጥ ነው የነቃሁት ግን ቦተሠብ በዚጉዳይ እደሆነ አያቁም ንብረታችን ተወስዶ አለቀ እናትናባቴ አፋታ ከዛ አባቴ ሞተ አሁን እኔም ያለሁ ስደት ነኝ ቤተሰብም አዳምጡ እሄትምርት ስላቸው አልሰማኛሉ እኔም በስግደትና በጸሎት እያሰብኳቸው ነው ፈጣሪ እኔን እዳነቃኝ ፈጣሪ እነሱንም ያቃልሽ በሉኝ በጎረቢት መተት ተይዘን ቁጭ ብለናል
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ብዙ ያላወቅነውን ነገር እንድናውቅ እና እድንነቃ ስለረዳህን በጣም ነው እማመሰግንህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው ገጠመኝ ነው እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስበን🙏🙏🙏
መምህርዬ ሁሌም ደስ እሚለኝ በቀኝህ ወይ በግራህ በኩል የድንግል ማርያምን ስእል አድኖ ሳየው ሰላም ይሰማኛል እያስተማርክ አይኔ ይማትራል እፈልጋታለሁ ደስታዬን ፍለጋ እና በጣም አከብርሀለው እወድሃለሁ የመምህርን አስተምሮ ስለምትከተል በተግባርሞ ስላደረከው እማ ፍቅር ሞገስ ትሁንህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር አሁን እኮ የጠላትን ስራ የሚያስፋፋው ሰውም ክፋትን ስለሚያስብ ነው እዛ ሰውላይ እያደረ የሚጠቀመው አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ጌታዬ🤲💕💕
የዚ ቤተሰብ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል እኔም ቤተሰቤም ተመሳሳኝ ችግር ውስጥ እንዳለን እየተሰማኝ ነው ።
እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ ለሁላችንም ትአምሩ ብዙ ነው እና የሁላችንም ወለተ ገብርኤል ወልደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስብሉኝ አባቴ እናቴ ናቸው
@@ethiohagare7261 እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ቸረነት በድለን በድለን እደሰው አይደለም ይቅር ብሎ በቅፉ ያኑረናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜንንንንንንን መምህር እውነት ለሁላችንም ማስተዋሉ ይስጠነ የድንግል ማርያም ልጅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መዳኒአለም ወይ ፈተና በጣም ተምሬበተለው
ወይ ፈተና በጣም የሚደንቅ ህይወት ወይ ፈተና ዉስጥ የምንመላለስ ህይወት አራሳ ፈተና ናት በዚህ ምድር አስካለን ፈተናዉ ይቀጥላል በጣም ይገርማል ሰዉ በሰዉ መነሳት ከፈ ትን ሲያስብ ነገ ያ በሰዉ የሰራዉ ከፋት ለራሱ የዉርደት ቀን ጠብቆ አንደሚሆን ቆም ብሎ የማሰብ ግዚ አንካን ሳይኖረዉ የዉስጥ ጠማማነት ከፋ ለሚያሰራዉ መንፈስ ቅርብ ይሆናል አግዚአብሔር በቸርነቱ ከአንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን ሁሌም አግዚአብሔር የምንፈራ ያደረገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ድል አለ ብስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራዉ ይናዳን አማኑኤል ስል እልልልል👋👋👋👋👋👋 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንደምን አለህልን መምህራችን
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ
መምህር እንዴት ዋልክ ጥያቄዬን እንደምትመልስ ተስፋ አረጋለው። መተት የተደረገበት ምግብ መቶ ግን ቅባቅዱስ አርገን ብንመገብ መተቱ ይሰራል ወይስ አይሰራም ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ይሄን የአደርገ እግዚአብሔር ይመስገን ጥላታችን ዳቢሎስ ነው የሰው ጥላት የለነም
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን አለብን ሀብተማርያም ወራዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ቤተሰቦቼ
ኤፍታሀ ተከፈተ ወይ ፈተና ሰምቼ እመለሳለው እውነት ተኮሽብን እኛም ተኮስንብሽ በጣም ደስ ይላል
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን ።አዎ መምህር ናቸው ። አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ።
መምህር ተሥፋዬ በመጀመሪያ አየለእግዛብሄር ሠላምታ ይድረሠዎት ለመጀመሪያ ግዜ ትምህረቶዎን አዳመጥኩት በሚገርም ሁኔታ ተመሣሣይ ነው ይህ ታሪክ ጥሩ ኑሮ ነበር የምንኖረው አሁን ግን ልጆቼም ፈዘው ተቀመጡ ሁሉም ልጆቼ መጀመሪያ በሚወዱት የትምህርትና የሙያ ትምህርት አሥተማርኩ የመጀመሪያው ልጃ ከልጅነቱ ጀምሮ እግር መጫወት ነበር የሚወደው ከታዳጊ እሥከ ክለብ መጫወት ጀምሮዎልኝ ደሥ እያለኝ እያለ ባልታሠብ ቀን ጨዋታውን ጠልቶ ከቤት መቀመጥ ጀመረ እሥከ አሁን ባለቤቴም ጡረታ ከወጣ ጀምሮ ጭራሽ ከቤት አይወጣም ኑሮዋችን አየቀዘቀዘ ሤሄድ እኔ አረብ አገር ተሠደድኩ ምክኒያቱም ምን ላብላቸው ልጆቼን እዛ ከሄድ በሆዋላ ሤቶዋን ልጄን ነርሢንግ አሥተምሪ አሥመረኩ ከዚያ ወደ ሥራ ሥትገባ ልክ መርፌ ለመውጋት ሥትጀምር እጆዋ መንቀጥቀጥ እና መውደቅ ጀመረች በዚህ ምክኒያት አረብ አገር ሁሉንም ነገር አሥተምሪ ይህውና እቤት ቁጮ አለች ዛሬ ይህንን ትምህርት ሥሠማ ፈጣሪ ሆይ እኔም እድሠማ ይሆን ቦዬ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ እኔም አሁን አረብ አገር ልጆቼን እየሠራሁ እንዳልረዳ ደግሞ ግራ እግሬን እያመመኝ ነው እና ሥልኮዎትን ባገኝ ደሥ ባለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ መጥቼ እሥካገኘሁት ደረሥ በሥልክ እንኮዋ ባገኙህ ልቅሷዬና ድካሜ ይቀልልኝ ይሆናል ቃለሂት ያሠማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን :: ሰላምህ ይድረሰን"" ረቡኒ"" ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
እኔ የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/እ/ተከታይ ነኝ :: እግዚአብሔር ይመስገን::
እነርሱን የረዳ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን 🙏
ጌታ ሆይ ቶሎ "" ና ""😭🙏
እግዛብሄር ከመጥፎ ጎረቤቶች ይጠብቀን ልቦና ይስጣቸው
እውነት ይህን ትምህርት በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማር አምላክ የተመሰገነ ይሆን አሜን
በከተማውም ሆነ በገጠሩ በዚህ ያልተበከለ የለም አሁን ደግሞ ነጮች በዘመናዊ መልኩ ማክሮችብስ እያሉት ነው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
እናመሰግናለን መምህራችን
መምህር በፅሎት አሰበን ኤኛ ስደተኞች
God bless you brother. I am sure you enlightened many people all over the world. I am a witness who benefited from your teaching. Thanks a lot
ጌታዬ ቅዱስ እግዛብሔራብዬ በምህረትህ ጠብቀን
ሴጣን መንድ ብዙ ነው እጁን እሰረው እግዛብሔራብዬ አደራ።
አዉ መምህር ልክ ነክ መታቾቹ ሁላችን ማጥመድ ከፈለጉ ቤት ሁስ ነዉ ኮተታቸዉ የሚጥሉት አሁን ለምሳሌ እኛቤት ጥሬ ስጋ ጎረድ ጎረድ ያለ አዲስ ቤት ለማሰራት ጪቃ አብኩተን ነበር እዛ ጪቃ ዉስጥ በፌስታል ተቀብሮ አገኘነዉ
ለክፋት እንዲህ ቀን ከለሊት እሚያሮጠንን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
ruclips.net/video/dJ7ViKnAR2k/видео.html
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሁላችን መድኃኔዓለም ከነመላ ቤተሰቦቻችን ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
አግዚአብሔር ልይስጠን እንጂ. ስው ክፉ ሆኗል. መምህር አግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጥብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💔💔😭
የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
yezi alem nuro Hulu fetna new besu cherinet new eyenorin yalnew
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ባጪር ግዜ ተገላገላችሁ ከስጋለበስ አጋንቶች በርታልን መምህራችንጰብዙ ነብሳት እየዳኑ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እመብርሀን ትጠብቀልን ❤
በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም እንዲህ እንደምናዳምጠው በእምነታችን የበረታን ያድርገን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን🙏🙏
መተት የሚየድርጎ ሰውች ለካ ወድዶ አደሉም እግዛብሄር ይመረን ለሁለቸን
Kale hiwot yasemalin! Amen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እዉነትም ፈተና ይገሪማል በፆሎት ኣስብኝ ክኔ የበረታችሁ ወገኖቼ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰውን ቤት የሚበትን ሰይጣን በእግዚአብሔር ስም ይገሰፅ ይወገዝ ይታሰር ሲኦል ይግባ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ወይ/ፈተን/ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
Amen 🙏amen 🙏amen Kala hiywat yesemaln Amen
አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ይህንን ገጠመኝ ያካፈላችሁን ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ከሂወታችሁ እድንማር ስለፈቀዳችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግን 😥😥😥እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ 🙏🙏🙏💒💒😥
እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ለእናንተ የደረሰ ሉእል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ ❤️💗
አቤቱ ጌታችን ሆይ ይቅር በለን የቅናት መንፈስን ጌታ ይገስጸው እባካተችሁ ወገኖቸ አስተውሉ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዘብሔርን አድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ሰላም እግዚአብሔር ከኛና ከአንተ ጋር ይሁን እኔ ግን ስንት አመት ዛሬም ያውነኝ አልተቀየርሁም ሰዎች ግን እድለኛ ናቸው በ9 ወር ፈውስ ተመስገን ነው የኔ ደግሞ መቼ እንደሆን ባላውቅም አንድ ቀን ግን እግዚአብሔር እንደ ሚፈታኝ አምናለሁ እማዬ እናቴ ቀኑ ሲደርስ ትምረኛለች ይበለኝ ይገባኛል ሀፃቴ ብዙ ስለሆነ ነው ተመስገን ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር
እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችንበእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚሀብሔር ከመጥፎ ጎረቤት ይጠብቀን
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ እኛንም በምህረትህ ጎብኘን እኔስ የመንፈወስበት ተን ናፈቀኝ🙏😢
Amen Amen Amen. God bless. Mhimer. Tesfay
መምህር በፀሎትህ አስበኝ እግዚአብሄር ከእኔ ጋር እንዲሆን እና ይቅር እንዲለኝ አደራ እንዳትረሳኝ ቤካም ነኝ
ሰትገቡ Like እያረጋቹ ግቡ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
መምህ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የራሴ ህይወት ነው ይህ ገጠመኝ ገጠመኝ 1~30 ያውም ያራሴን ህወትነው የሚሳዬው ብዙ መናፍትን አሰርኩኝ ግን አሁን አለ ያልተሰራ ግን የቱ እንደሆነ አልገባኝ አለ ከልከልስ አሁን በቅርብ ነው የተናገሬ በቁጥር ሁለት በማለዳ መያዝ አንብቤ ከጨረስኩ በዄላ እናንተ እንደምትሉ በባሊ ውሃላይ ፀበል እዬቃለቀልኩ ስጠመቅ እና እግዚአብሔር ይስጥልን እዴሜ ከጤና
ሰው ስሞት አቀስ ሻማ አብርቼ ፀሎት አደርግነበረ አሁን ከሁለት አመት ጀምሮግን አላለቅስም ሃገራች ስለችግር መከራ መስምት አልፈልግ ግን በተቻለኝ መጠን በፀሎት አስባለሁ ስሰግድም ኢትዮጵያን አስባት ብዬ እጀላይ ስሞን ፅፌነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተ ሰቦችህ ይስጥልኝ