ትንሳኤ ቀበና!! | ሕይወትም ውበትም የሆነው 'የቀበና-ግንፍሌ' ወንዝ!! |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 31

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 6 часов назад +14

    የሚገርምና የሚያጓጓ ግዜ ደርሰናል

  • @pac4894
    @pac4894 4 часа назад +5

    ምን ቃል የለኝም ምክንያቱም የተወለድኩበት ያደኩበት ቀበና ስለሆነ ይብልጥ ሁሉም ሰራ ተጠናቆ በአካል መጥቼ ለማይት ጓጉቻለው እንደ ቁራ የሚጮት አዲስ አበባ ያልተወለድት ስለሸገር ምንም የማያቁ ናቸው keep going on ,tnx

  • @sifatualemu2209
    @sifatualemu2209 5 часов назад +7

    Keep the good work.

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 4 часа назад +2

    Excellent!!! May the almigjthy God aboundantly bless Ethiopia and the leadership!!! Keep it up!!! No going back!!!

  • @debbymiressa8525
    @debbymiressa8525 6 часов назад +7

    Bertu. Addis deserves such Grand Projects! Excellent Job!

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 5 часов назад +7

    ተስፋ አለን ።በርቱ

  • @tirunnehmekonnen7773
    @tirunnehmekonnen7773 6 часов назад +14

    የዎንዝ ዳር ልማቱ አልቆ እስካየዉ ቸኩያለሁ በርቱ እ/ር ይርዳችሁ እናመሰግናለን

  • @rob21112
    @rob21112 2 часа назад +1

    This is huge project...hizbu mawat erasu neberebet....and AMN always number 1 production

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 5 часов назад +5

    Integration of indigenous knowledge is one of the 👌 👍 😍 best practices to be replicated in our development plan. Good job. Bravo 👏 👏

  • @SamuelSeifu-k2j
    @SamuelSeifu-k2j 3 часа назад +5

    እኔ አንድ ቆንጆ ሀሳብ አለኝ ሁሉንም የአ.አ ወንዞችን አንድ ላይ በማድረግ መሃል አዲስአበባ ውስጥ ትልቅ ሀይቅ በመፍጠር ትልቅ የቱርስት ማዕከል አናደርገውም

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 часа назад +2

    Good program. This explains why this redevelopment project is needed. It improves community health, environment, public entertainment, sports facilities, playgrounds and quality of life.

  • @eyasudesta8549
    @eyasudesta8549 4 часа назад +2

    Proud leadership

  • @eg1890
    @eg1890 3 часа назад +1

    Absolutely amazing!!!! This is huge for Addis Ababa!!❤🇪🇹🙏

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 46 минут назад +1

    ❤🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን በርቱ።🇪🇹🇪🇹❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 часа назад +1

    Thank you … እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው … በርቱልን
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @eyasudesta8549
    @eyasudesta8549 4 часа назад

    🎉 for word with prosperity.....

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 6 часов назад +2

    disabled people ለሽማሌ እምመቺ ደረጃ ቀንሱ የልጆች ጋሪ የያዘች እናት ምቹ መሆን እለበት ጭቃ ቤት ለለባት አድስ አባባ ያሳየን

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 5 часов назад +10

    ከአብይ ጋር ወደፊት !

  • @mekke6544
    @mekke6544 Час назад +1

    ወደፊት ደግሞ በወንዙ አካባቢ በሚሰሩ መዝናኛ ቤቶች ተጠቃሚዎች የተጠቀሙትን ቆሻሻ ነገሮች ወደወንዙ ጠጋ ብሎ አንዳድ ግዴለሽ ወደ ወንዝ ተደብቀው ጣል እንዳያደርጉ ከሁኑ የመክላከል ዝግጅት ይደረግ።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 5 часов назад +2

    ከብልፅግና ፓርቲ አመራሮች እና ደጋፊዎች እና አባላት+ አብይ ጋር ወደፊት!!

  • @tomk5529
    @tomk5529 4 часа назад

    ❤❤❤

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 5 часов назад +1

    Ye akababiwe hizebe ye lematu tekafayena akale endihon bidereg lematu ketayenetena bedeneb yemitebek yihonal tefatem ayideresem. Botawem lerejim gize endamare yikoyal.

  • @mekke6544
    @mekke6544 Час назад +1

    የተገደበውን ውሃ አጣርቶ አሽጎ ለአዲሳበባ አነስተኛ ገቢ ላላቸው በየወረዳቸው የመሸጫ ማከፋፈያ የሚያቀርብ የውሃ ማጣሪያ ፋብሪካ የሚያቋቁም ባለሃብት ለወደፊት በወንዙ አካባቢ ለማጣሪያ ፋብሩካ ቦታ ለአልሚ ቢስጥና የተከተረውን የወንዙን ውሃ አጣርቶ በጤና ጥበቃ የተረጋገጠ ለመጠት የታሸገ ውሃ ቢመረት።

  • @lamrof
    @lamrof Час назад

    ስኳር በሽታ አዲሳባ ውስጥ በዝቷል። የዚህ ቪዲዮ መጀመሪያ ላይ ምክንያቱን አየሁት። አዲሳቤዎች ልብ በሉ፣ አስተካክሉ።

  • @BerhanuKere-bp9wd
    @BerhanuKere-bp9wd 2 часа назад +1

    ከሐምሌ 19 ይልቅ በአቦ ቤ/ክ 15:53 እና በጣሊያን ኤምባሲ መሀል የሚወርደውን ከፍ ብላችሁ አይታችሁታል? ከላይ ከፍ ብሎ ቢገደብ የተሻለ ይመስለኛል።

    • @rob21112
      @rob21112 2 часа назад

      Bella lay eyetesera new

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 часа назад

    የሩጫ መንገድስ?

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Час назад

    በልጅነት ቀበና ትዝ ከሚሉኝ
    አንድ ጊዜ ወንዝ ይዞኝ ሊሄድ እግዜር አዉጥቶኛል
    አንድ ጊዜ ደግሞ ሲተኮስ አድሮ ጠዋት ወደ ትምህርት ቤት ስንሄድ ወንዙ ዳር ሁለት ሴቶች ሶስት ወንዶች አምስት ወጣቶች ተገድለው አንዱን ልጅ ጅብ አንድ እግሩን በልቶት አይተናል

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b Час назад

    የሆነ ስራ ሂደት ሀላፊ እዝህችው አዲስ አበባ ብክላህና በስናይፐር ታጅቦ የሚዞርበት ሀገር በጭባጫ ....ሌባና በህዝብ የተጠላ ስራት መሆኑን ማሳያ ነው ...ደናቁርት ሁላ