Betelhem Alemu kerasuwa andebet !!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 316

  • @MeseretHailgorgise
    @MeseretHailgorgise День назад +54

    ቤቲ አንቺ እኮ ጤነኛ እና ሁሉም ሰው ሰርቶ ለመለወጥ ሁሉም ሰው የሚመኘው ሀገር አሜሪካ ላይ ቁጭ ብለሽ እርዳታ ትጠቢቂያለሽ ተነሺ በቃ ያገኘሽውን ስራ ስሪና ተለወጪ ቁጭ ብሎ እንዲህ ነኝ እንዲህ አይደለሁም ምናገባን እኔ በበኩሌ አንቺ ተስተካክለሽ ወደ ስራ ገብተሽ እራስሽን ችለሽ ማየት ብቻ ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 День назад +1

      👏👏👏

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by День назад +1

      እቺ ሰነፍ ቁጭ ብለሽ በው በሰራው መኖር ነው የምትፈልጊው

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r День назад +2

      Yekena lelame yelale bka men tadergachu yha yswa menged nwe afachune atkeftubate yzerachute kefu wederaschu yemles eywa senfe aydelkem eswa bertu nech atsemi anch bertu gobeze nesch betya❤

    • @asterbasaznew2694
      @asterbasaznew2694 День назад

      ከመጀመሪያው ጀምሮ የማይሽ ባነጋገርሽ ሰውን እማታስቀይሚ የሚሰድቡሽን የምትመርቂ😊በእውነት ከዚህ ሳጣሽ እፀልያለሁ❤ አበራራታለሁ እመክራለሁ ግን አሁን የእምነትሽ ጉዳይ እያሳሰበኝ ነው ካለ እምነት ጌታን ማደሰት አይቻልም ዝማሬሽ ለማምለክ ሳይሆን ለዩቱብ ከሆነ ያሳዝናል❤ዘፈን❤አማኝ ሕብረት ይኖረዋል ብቻውንም አይሆንም❤ ብዙ የምታውቂ ትመስያለሽ ግን ሶሪ የይቅርታ ልብ ትሁት ልብ ሊኖርሽ ይገባል በትግስት ከሰው ጋር መግባባት መቻል❤❤❤❤❤በተለይ የጌታን ቀሚስ አጥብቀሽ መያዝ❤❤❤ይቅርታ ግራ ስለተጋባሁ ነው እስቲ መልሽልኝ❤❤❤

    • @baye2025
      @baye2025 День назад +1

      የወረቀት ችግር መሰለኝ ቲክቶክ ላይ እንደ ሰማሁት

  • @Lore9072
    @Lore9072 День назад +67

    ዛሬ ስራ ሄጄ መጣሁ የሚል ቪዲዮ የናፈቀው?

    • @alemneshbirhan2843
      @alemneshbirhan2843 День назад

      @Lore9072 mind your own business period

    • @amytk6095
      @amytk6095 День назад

      I dont think its coming 😂😂

    • @elieli1881
      @elieli1881 День назад +1

      👍👍👍👍

    • @LilySw-zq7no
      @LilySw-zq7no День назад +3

      ሲያምርሽ ይቅር ስራ ስትሄጂ እና ስትመለሺ ቁጭ ብላ ትሸኝሻለሽ 😆😆😆

    • @BrktiMiki
      @BrktiMiki День назад

      😂😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 День назад +46

    ዝም ብለሽ ታሪክ አታብዥ። ሥራ ገብተሽ ለተመልካች አሳይተሽ ደሥ ይበላቸው ሁሉም ሰው ላንች ብሎ ነው ። አንች መኖር የምትፈልጊው በዬቱዬብ መሰለኝ።

  • @YesuSira
    @YesuSira День назад +8

    እግዚአብሄርን ለመንኩት ተናግራ ከማትተነፍስበት ችግር , በድብቅ ከሚያሴራባትና እየተከታተለ መንገድ እየዘጋ መንፈሷን ከሚያሰናክላት, ተስፋ ቆርጣ ካቀደላት ጉድጓድ ሊጥላት የሚሰራውን ሰይጣን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስሞ ገሰጽኩ!
    በፀሎት ጽኚ!

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 День назад +18

    ቤትየ እኔም ኣሜሪካ ነኝ ቅርብ ግዜ ነው የመጣሁት ሂወት ቀላል ኣደለም ኣገራቸው ዶክተር የነበሩ ሳይቀር የተገኘው ስራ ከፅዳት ጀምሮ የተገኘው ነው የምንሰራው ግዜ እስከምያልፍ ድረስ ስራ መምረጥ ኣሜሪካ ውስጥ ኣይሰራም

    • @Lore9072
      @Lore9072 День назад

      ዶክተር ነበርሽ/ክ?

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት День назад

      @@Lore9072😅😅😅

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ День назад +31

    ወሬና አሉባልታ ብቻ አታድርጊው ዩቱብ እሰራለሁ ካልሽ የተለያዬ ነገር እየሰራሽ ነይ ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ በተረፈ ሁሌ እሮሮ ሰውም ይሰለችሻል ስራዬ ብለሽ ከያዝሽው ተፍ ተፍ በይ ሰው ትውልድሽን ጠይቆ አደለም እየረዳሽ ያለው ቦለቲካውን ለቦለቲከኞች ትተሽ በተረፈ ይመችሽ ❤

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 День назад +5

    Guys do you understand about mental health please leave her alone let her recover from her pain, If she is okay fully she can work she is an adult .Leave her alone. Betty l love you. Please keep it up. God bless you.

    • @woro2000
      @woro2000 День назад +1

      How can she recover doing more of the same?

  • @HAS-n3c
    @HAS-n3c День назад +13

    የ እኢቶዽያ ህዝብ ግን ወርቅ ነዉ: እአንችን እስካሁን እሹሩሩ የሚል ምስኪን። ባንች እአፈርኩ ህዝቤ ግን 😘

  • @amenyihun2418
    @amenyihun2418 День назад +13

    ማንም ስለአንቺ ማንነት የሚፈልግ የለም የሁላችንም ፍላጎትና ምኞት አንቺ ተለውጠሽ ማየት ነው፣ ስራ መስራት ካልፈለግሽና በዩቲዩብና በቲክቶክ መተዳደርም ከፈለግሽ እሱም ጥሩ ሀሳብ ነው ነገር ግን ቅሬታና አሉባልታ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ኮንቴንት እየፈለግሽ አንቺንም ሆነ ተከታዮችሽን የሚለውጥ አስተማሪ ነገር አስደናቂ ነገር ብታቀርቢ ብዙ ተከታይም ታገኛለሽ ገቢሽም ከፍ ስለሚል እራስሺን ቀርቶ ሌላም ችግረኞ መንገድ ለጠፋባቸው ሁሉ መፍትሄ ትሆኛለሽ፣ ስለዚህ ይህን አሉኝ አላሉኝ አሉባልታ ትተሽ በርትተሽ ራስሽን ለውጪ ሁሉም ለማየት የሚፈልገው ያንን እንጂ አንቺን ጠልቶ ያለመሆኑን እንድትረጂ ፣ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏💕💕

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam День назад

      HIWET YESELECHEW BAYKOMMT MINALLE.

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 День назад

      መጀመሪያ እራስሽን ሁኚ ዘር ዘር እሚባለውን አንቺ ሜዳላይ ያለሽ ስለሆነ በሰራ በማንነት ጠንክረሽ ሰርተሽ ተለወጪ ነው የምትባይው ሌላው ቢቀር ደክመው ያስተማሩሽን ቤሰብሽንና አምጠሽ የወለደሻት አስበሽ ሰርተሽ ሰው ሁኚ ።መማርሽ በዚህ መልኩ እየተለዋወጥሽ መኖር።

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 23 часа назад

      ውይ ወሬሽ አያልቅም ፣የረዱሽ ያገዙሽ ሰዎች እኮ ተለውጠሽ እንዲያዩሽ ፈልገው ነው እንጂ ተርፏቸው አይደለም የሚሉሽን መስማት አለብሽ ሊጎዱሽ ፈልገው አይደለም እና ፣ስራ ስሪ ጤነኛ ከሆንሽ ፣ካልሆንሽ ደግሞ ታከሚ

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 23 часа назад

      ውይ ወሬሽ አያልቅም ፣የረዱሽ ያገዙሽ ሰዎች እኮ ተለውጠሽ እንዲያዩሽ ፈልገው ነው እንጂ ተርፏቸው አይደለም የሚሉሽን መስማት አለብሽ ሊጎዱሽ ፈልገው አይደለም እና ፣ስራ ስሪ ጤነኛ ከሆንሽ ፣ካልሆንሽ ደግሞ ታከሚ

  • @almazmoti7568
    @almazmoti7568 День назад +11

    ቤትዬ አዪዞሽ ምንም ነገር እንዳያሳዝንሽ ሁሉም ነገር ያልፋል አንቺ ደግሞ በእግዚያብሄር ቸርነት የተሰጠችሽ ፍሬ አለች እስዋ በጣም ትፈልግሻለች ለሱዋ ስትዪ ሁሉንም ነገር ትተሽ ነገሽን ከፍ ብለሽ ለማሳየት ሞክሪ እባክሽ በፈጣሪ ስም እራስሽን ለመለወጥ ቀጥ ብለሽ ሁሉንም ትተሽ ትምህርት ቤት ግቢና እራስሽን ልጅሽን ቤተሰቦችሽን ለማስደሰት ሞክሪ እግዚያብሄር አምላክ ዪጠብቅሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ዪሁን 🙏

  • @fionalopez9876
    @fionalopez9876 21 час назад +2

    Don’t listen to the negative people Betty you are very strong ignore them that ignorant they could be the father of your daughter families or friends so ignore them and keep going to better yourself. When you succeed they will chase you later. May god make you more stronger so you can bring your daughter back from the evil man🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meskyseid9973
    @meskyseid9973 День назад +5

    Everyone has a choice! Please choose yourself and get to work. You think everyone is living comfortably in America? Wrong think again. I went through a lot lost so much went through depression and anxiety went through Covid while I was pregnant. I lost my job and went to shelter with my toddler I had to take my child to Ethiopia to live with her dad so I can comeback and work here in USA it was the hardest decision I had to make to leave my 2 year old daughter back home but then I lost the closest person in my life to cancer my sister who went through all those tough times with me she was only 42 she was like my mom ok I understand what you're going through but the excuses you make are not valid not acceptable you're living in a good country lots of opportunities I have been following your story for years now please stop the excuses and make yourself a better person. Sometimes all you talk is nonsense stop feeling sorry for yourself and make your daughter proud!

    • @agdan2717
      @agdan2717 День назад +1

      👏👏👏

    • @darartudaksa4265
      @darartudaksa4265 17 часов назад +2

      @@meskyseid9973 Thank you so very much my dear you read my mind
      Same story here.
      Sometimes we have to take risks to win the battle!

  • @serkeeshete
    @serkeeshete День назад +6

    ምን በድለሽን እንጠላሻለን እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 День назад +6

    ቤቲዬ እስከዛሬ የረዳሽ እግ/ር አለልሽ አይዞሽ እንወድሻለን💞🙏💞

  • @nigatabebe5510
    @nigatabebe5510 День назад +2

    Joel 2:25-26:
    I will restore to you the years that the swarming locust has eaten, the hopper, the destroyer, and the cutter, my great army, which I sent among you.“You shall eat in plenty and be satisfied, and praise the name of the LORD your God,who has dealt wondrously with you

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610 День назад +7

    አሁንስ ለዛሽን አጣሽ ዝም ብለሽ አትዘባዘቢ ፣ቁጭ ብለሽ ነገር አታላምጪ ይልቁንም ስራ ሰርተሽ ተለወጪ።

    • @BrktiMiki
      @BrktiMiki День назад

      😂😂😂😂😂😂 gud eko new mnageban sleswa

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 День назад +3

    የቤንሻንጉል Beautiful place ❤ አንቺ እዛ ካሉ ቆርቆሮ ህዝቦች እንደምትበልጭ እርግጠኞ ነኝ❗አሁንም እልካለው ልብሽን አይምሮሽን ጠብቂ ፈተና የሌለው ሂወት መቃብር እንደመሞቅ ነው አንቺ ገና ብዙ ቦታ መድረስ የምትችይ ነሽ❗ ሰው አትመኝ ፈጣሪሽን ብቻ እመኝው🙏 ውሎሽን ከነጮች ጋር አድርጊ ከሀባሻ ጋር ወንዝ መሻገር አይቻልም❗"ከአብሮአደግህ ጋር አትሰደድ" እንደሚባለው ነው በቃ አወኩሽ ናኩሽ ስለሚመጣ እንዴት እንደምንጠፋፋ እናስባለን እንጂ አብሮ ማደግ፣መለወጥ የሚባለውን ነገር እርሽው❗ ስለዚህ ከሀባሻ ጋር በሩቁ መሆን ነው ስኬታማ የሚያደርገው❗ አሁንም በርቺ ከፊትሽ ትልቅ ብርሀናማ ዘመናት ስላለ ነው እንደዚህ ፈተና የበዛው🙏 you are almost their ደግሞ ፕላንሽን አትናገሪ እዚህ መተሽ ተሳክቶ ስታይው ብቻ ተናገሪ🙏 በርቺ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትሽ ይውጣ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @dont3222
    @dont3222 13 часов назад

    እባካችሁን: ሰውን መርዳት ባትችሉ: አንደበታችሁን መግራት አይቃታቹ።
    ይህች እህታችን እናንተ ላይ አልደረሰችባችሁም። እባካቹ: ሰውን ለማሸማቀቅ የመትሄዱበት ርቀት: ለራሳቹ መርገምትን ነው የሚያመጣላቹ::
    ተከበሩ።

  • @edenwogayehu3890
    @edenwogayehu3890 День назад +2

    Denying your family is not the right decision, as you blame others for not understanding your situation. You should understand your family too. I am very sure they don’t have bad intentions towards you. Sometimes I feel you’re very ridged that’s why you have a lot of challenges be wise in your decision and take time for yourself and evaluate your situation not only because of external factors every time you have trouble so at least do your assignment to make your life better. Blaming everyone around you doesn’t help to improve your situation. Please consider it seriously.

  • @benai5241
    @benai5241 День назад +17

    የ ቤቲን ውበት:ጨዋነት:ዕውቀት:ፅናቷ:ጠንካራነት:ትህትና:ምስጋናና ጥሩ መልዕክ ነው ያየሁት በርቺ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አንዴ መስመር በደንብ እስትይዢ ነው ..እሱም በአምላክ ረዳትነትና ፈቃድ መልካም ይሆናል !!የሚጠላሽ አይኖርም ሁሉም የርሱ ህይወት አለው ..ነገር ግን እንደ እህት ..እናት..ልጅነት ..የሀገር ሰው ስህተት መስሎ ሲታያቸው ሊናደዱ ይችላሉ እንጂ ጥላቻ አይመስለኝም ..በጥረት ስኬት በማምጣት ታሪክ እንደምትሰሪ እንተማመንብሻለን ❤በፀሎትና በሞራል እንዲሁም በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ያለን ብዙ ነን Betye we love u ❤

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r День назад +1

      Enwedeschalen betya

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r День назад +1

      Enwedeschalen betya

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ День назад

      @@benai5241 ከወድዳችኃት በዚህ ልክ ማሰብማስታወስ የሚችል ሀይምሮ ስላላት ሰርታ እንድትበላ እንጂ ተጧሪነትን አታስልምዷት የረዷትንም እየወጣች ስንት ነገር በምለት ስትጀምር ጀምሮ ክልጇ ጋር እያለች ከጓኗ የነበሩትን ሰዎች የምገልፅበት መንገድ አንዳይነት ነው እውነት ነው የአምሪካ ስራ ቀላል አይደልም ሁሉም ተሰቃይቶ ነው ሁለት ስራየሚሰራ እሱን ሸሽቶ በቲክታክና በyoutube መኖር ግን ይህ ልክ አይደለም ሰው አሁን እየተረዳ ነው እንዳትቸገር ቧሏን በጣምፈርጀበትነብረ. አሁን አይ የእሱ እውነት እየተገለፀ ነው ወረቀት ያለው ሰው በዚህ ልክ ወጣት ሆኖ ከባድ ነው እንድትሰራ ማበረታታት እንጂ ቁጭ በይ እንረዳሻለን ይህ ልክ አይደለም ብዬ አስባለሁ

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s День назад

      ይሄም ስራ ነዉ

  • @abdulneddd1651
    @abdulneddd1651 День назад +9

    ወሬ ብቻ ሲሆን ይሰለቻል፡ ምግብ እያበሰልሽ ወይም ሰው ሚያዝናና ነገር ብታቀርቢ ጥሩ ነው

    • @fikerzamma7475
      @fikerzamma7475 День назад

      ጥሩ ሃሳብ ነው

    • @LilySw-zq7no
      @LilySw-zq7no День назад +1

      ተይተይ በደረቁ ይሻለናል 😛 ቤቴ ወጥ ለመስራት ጊዜ የላትም

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 День назад +2

    ወዴት ወዴት ደሞ ወደዘር ወሰድሽው ? ማንነትሽን ሳይጠይቅ ነው ሁሉም ሰው የረዳሽ ያገዘሽ ቤቲ ማን ናት ብሎ የጠየቀም የለም ይሄን ሁሉ ማንም አልጠየቀሽም እህቴ የተባልሽው ተነስተሽ ስራ ሰርተሽ ተለወጪ ብቻ ነው :::

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov День назад +2

    Bettieye let me tell something no matter what you need to believe in yourself you are very smart and beautiful young lady. Whatever happened to you or your going through is just a matter of time and it’s temporary .don’t worry about what people say or think about you specially our ignorance habesha. Do what makes you comfortable with yourself and don’t worry about others Eshi Bettiye. Love you sis ❤️❤️I wish I can get a chance to talk to you. Please let me know how I can contact you. Be safe

  • @alemneshboru9935
    @alemneshboru9935 День назад +3

    በመጀመሪያ you look gorgeous today and keep it up 👍 ሌላው በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነሽ እንኳን ያ ሁሉ መከራ ተፈራርቆ እንድሁም በሰላም የምንኖረው በዛ ላይ ልጅ ተጨምሮ ክብደቱ ምን ያክል እንደሆነ ሁሉም እዝህ አገር የምኖር ያውቃል ስለአንቺ ኔጋትቭ የምያወሩት ምናልባትም የአንቺን ጥንካሬ ማዳከም ስላልቻሉ በአፋቸው መርዝ ያወጣሉ እነዛን አትጥይ ግዜያቸውን መስዋእት አድርገው ስለአንቺ የምያወሩት ስለበለጥሻቸው ነው እንጅ እነሱ እንደምመኙት ወድቀሽ ብትቀሪ ይረሱሽ ነበር አይዞሽ እግዚአብሔር የምወደውን ሰው ነው የምፈትነው አቅምሽንም ስለምያውቅ ነው የምፈትንሽ የማንወጣውን ፈተና አይሰጠንም እና በርቺ አይዞሽ እራስሽን ተንከባከቢ እነርሱን እርሽ ፀልይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ይሄን አድርጊ ብዬ አልመክርሽም አንቺ በጣም smart ልጅ ነሽ በዛ ላይ በእድሜም ልጅ ነሽ 100% እርግጠኛ ነኝ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናገኝሻለን በርቺ

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 День назад +1

    Bettye once you get the right way everything will be alright way to go strong girl a lot of people love you don’t worry about negative energy.❤❤❤

  • @Momy-y5p
    @Momy-y5p День назад +2

    ኧረ ጋራ የሚያካክሉ እናትና አባት ለማንም የሚሆኑ እነሱ ቤት ተምሮ ተመርቆ ያልሄደ የነሱን እጅ ያልቀመሰ ሰዉ የለም ቤተሰብ የየለኝም አትበይ ተይ ፈጣሪን አታስቀይሚ እነሱነ የሉኝም ካልሽ ብዙ ሰዉ ታስቀይሚያለሽ የረዷቸዉን የአንቺን ጠላቶች ታስደስቻለሽ ስለለዩሽ

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 3 часа назад

    ቤቲዬ በዛ ያለው ፐርሰንት በሜድያ ላይ የሚገኙ ኢትዮጲያን መሀይሞች ከገጠር ከትንሽዬ ሰፈር ውስጥ የሆነ ብቸኛ ፀጥ ያለ ተራራ ወይም ሸለቆ ገጠር ላይ የኖሩ ወደ አረብ ሀገራት ለፅዳት ስራ የሄዱ መፀሀፍ ቅዱስ የማያነቡ ፍርሀ እግዚአብሔር የሌላቸው የጨለማ ህዝቦች ናቸው። ስለዚህ እራስሽን አታልፊ። በጥላቻ እና በዘረኝነት የተሞሉ በፈጣሪ ቁጣ ከምድር እስከ ዘር ማንዘራቸው የሚጠፋ ናቸው። አትሰሚያቸው መልስም አትስጪ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ቤታዬ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 День назад

      እኔ ግን በስራ ብትጠመጂ ለሰዉ አስተያየት ጊዜም ባላገኘሽ

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 День назад +2

    አንቺ የዩቱብ ገንዘብ ስላለሽ የገንዘብ ችግር የለብሽም ለዚህ ነው ስራ የማትሰሪው ሰው አልገባውም በየቀኑ ምክንያት እየፈለግሽ እየመጣሽ የምታወሪው ገንዘብ ለመስራት በይቱብ ነው ።

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ День назад +2

    bettye you look great keep on going strong ignor the negative people they have some kind of problem you didn't do anything wrong just do what is good be creative do important video don't west your time for nonsens please stop urguing with nagative people i tell you again i hope and expecting you will cme with diffrent video soon just sit and think somthing focus on your life good luck let God be with you beauriful young lady

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 День назад +1

    You are so beautiful 🤩 I am happy to see you like this 🥰👏👏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 День назад +3

    የኔ እህት ስለ ሰዉ አስተያየት ካሰብሽ ጊዜ አይበቃሽም ተናግረሽ አትጨሪሺዉም ነገሮች እስኪስተካከሉልሽ ድረስ በዝምታ እለፊዉ እና በጥበብ ኑሪ ያገኘሽዉ ስራ ስሪ። ከቻልሽ ለጢቂት ግዜ ከsocial media ራቂ። በሪቺ አይዞሽ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ День назад +2

    አኛ ምን ያገባናል ምንም አድረጊ ምንም ሁኚ ፈራጅ አግዚአብሐር ነው አኛ ማነን እና ነው ያንቺን ሀጢያት የምንቆጥረው ሰትስማሚን እኮ እናይሻለን ቻናለሽን እንከቲላለን ካልተመቸን እንወጣለን እንግዲህ ወይ አንደ እነዛ ሆዳሞች ለገንዘብ ብለው ስበእናቸወን አንደሸጡት አይነት ሴት ስላሆንሽ በራስሽ የምትተማመኚ ስለሆንሽ ነው እንቅልፍ የነሳቸው ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለም ከሰወ የተለየ በርቺ በሴረቸው እንዳትሸነፈ ኢግኖር ኢት ፍከስ ኦን ዱዊን ሰምቲንግ ጉድ ፎር ዮረ ሰልፍ ኪፕ ፕሬይንገ ሀርድ

  • @RozaEthio
    @RozaEthio День назад +1

    ❤❤❤❤ Berchii maniniim atismi

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 14 часов назад

    ቤቲዬ እይዞሽ እግዚእብሔርን ተስፋ እድርጊ በነገር ሁሉ

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 День назад +6

    Enatish ena abatishin endet tikijalesh? Alemegbabat yinoral gin be hiwot eyalu mekad andineger bihonu betam yiqochishal 😢

  • @NebiyateAbreha-oi8yf
    @NebiyateAbreha-oi8yf День назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @tbb9074
    @tbb9074 День назад +6

    የእስቴርን ዘፈን ዓለም ዘጠኝ እንጅ አሥር ሆና አታውቅም የሚለውንና ስለሰው ስለሰው ቀድጄ ልልበሰው የሚለውን ደጋግመሽ አድምጭው ይጠቅምሻል፣ቆንጆ ፣ኔጌቲቭ ኢነርጂ ላይ አታተኩሪ ።😂😅😊🤣😂

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole День назад +2

    ጥሩ ሃሳብ ነው::ሰው ይሰብራል ሰውን ከሰማሽ::አጭር ኮርስ ውሰጂ እና እራስሸን ቢዚይ አድርጌ::አቅሙ አለሽ ልብሺን ብዙም ለምጎዳሽ ነገር አትክፈቺ::ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ከቺግር ብዙ ስለተማርሽ መስመር ውስጥ መግባት ብቻ ነው ካንቺ የሚጠበቀው::ነገ አዲስ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል::በህይወታቺን የሚያልፉ ክፉም ሆነ ጥሩ ነገር ለመማርያችን ነው::ስለዚህ ይቻላል መጠንከር ነው ከፈጣሪ ጋራ::

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 День назад +7

    እኔ እራሱ ሰርቼ በማገኘው ገንዘብ እንዳንቺ አልተመፃደኩም ታድለሽ ምንም ሀሳብ እንዳይገባሽ ደግመን እናዋጣልሻለኝ ማሬ 😂😂😂😂😂😂

    • @VyrusCitrus
      @VyrusCitrus День назад +2

      እሺ የኔ ቆንጆ እርዱኝ አካውንት ነምበሬ 00 ቤቲ ነው ቀልዷ አይጠገብም እኮ

    • @mekassa7625
      @mekassa7625 День назад +1

      @@VyrusCitrus እሷ ምን ታርግ አዲስ ድርሰት እየፃፈች መታ አዋጡ ስትል ፈልጎ የሚያዋጣው እዝቡ በነፃ ገንዘብ ማን ይጠላል 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 День назад +1

      😂😂😂😂

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 День назад +3

    ልጄ አይዞሸ ሰው ሲባል መልካም እንዳለ ሁሉ መርዛቸውን በኪሳቸው ይዘው ነው የሚ ዘሩት So አንቺ ብቻ ጠንካራ በሁኝ ጥሩ ጠሩ አይዲያ እያሰብሽ አቅርቢ ነገ አዲስ ቀን ነው👈 በርቺ💪🫶🏻

  • @jamaldaba4061
    @jamaldaba4061 День назад +1

    አረ ቆንጆ ወራኛ ነሽ ስራ መስራት ጠላት የሆነብሽ ልጅ ነሽ እድሜሽን በከንቱ አትጨርሺው ስሪበት ወሬ ብቻ!

  • @belayneshabunie7187
    @belayneshabunie7187 День назад +3

    We love you Bettye ❤

  • @baeberket9341
    @baeberket9341 21 час назад

    Don’t worry about people opinions you are perfect the way you are sister and everything will be fine one day God will help you stay strong konjo🙏❤️✝️😘

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 9 часов назад

    🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella День назад +3

    Hi Bettye, thanks for the update about yourself ❤❤❤

    • @adanechberu8191
      @adanechberu8191 День назад +1

      Come on Betty take the meet and throw the bonus don't even read the negative comments remember you have a lot to do ,run your race Betty. I AM HAPPY YOU LOOK GREAT ,remember if same one give you negative comments he or she has a problem now if you can just take small courses, and do part time job if you can I don't no your program but your mind use it or lose it remember so you don't need to lose it thank you

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 День назад +2

    እርባክሽ አሉባልታውን ትተሽ ስርተሽ አሳይ🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 День назад +1

    Be strong betty don't give up.and God be with you always.

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 День назад +2

    ስለ አንቺ ማንነት ማንም ያውቃል ይልቁንስ ስራ ወጥተሽ ስሪ፣ወጥተሽ እራስሽን ቻይና ኑሪ።የሆንሽ ወሬኛ አውደልዳይ እንዴት እንደምታቅለሸልሺ ባወቅሽ ምንም ብታወሪ የማይጥም

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 18 часов назад

    God bless you more and more,

  • @gelilaworku9189
    @gelilaworku9189 День назад +1

    Beti, please focus on your life. Let God be with you. ❤

  • @selamasmare4063
    @selamasmare4063 День назад +1

    እማትረቢ ሰዉ ሆነሽ ለልጂሽ እናት ሁኚ መጀመሪያ አስመሳይ ሁሉ ነገርሽ ዉሸት ነዉ ዉሸት የፈጠራ ወሪ ድራማ ቅጀት ስራ ስሪ ቁጭ ብለሽ ወሪ ከማጥናት

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 День назад +10

    አይዞሽ እህት! ነገ ሌላ ቀን ነው:: ሁሉ ኃላፊ ነው::
    እንረዳት ወገኖቻችን አንፍረድ:: እሷ ባለፈችበት ብናልፍ ምናልባትም በሕይወት ላንኖር እንችል ነበር:: እሷ ግን እግዚአብሔር ረድቷት ይኸው አለች::

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад

      እሷ ያለፈችበት ሕይወት በምርጫዋ ነበር እኮ

    • @HAS-n3c
      @HAS-n3c День назад

      ዝምብላ ድራማ ብቻ ነዉ የምትፈልገ

  • @shimelessemegn1208
    @shimelessemegn1208 День назад

    Hello Beti, I appreciate your strength in the challenged life situation. My question is How did you and Mr Christian Girma first met? Thanks.

  • @yorusalemgebregzabhier2309
    @yorusalemgebregzabhier2309 День назад +8

    ቤቲየ ኣይዞሽ እግዛብሄር ኣለ ኣትጨነቂ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Momy-y5p
    @Momy-y5p День назад +2

    መከራሽ በዝቶ ተንከራታች አደረገሽ ሊረዱሽ የሚፈልጉትን ሊረዱሽ የመጡትን ስሚአቸዉ ምክንያቱም እስካሁን በህይወት ያለሽዉ በሰወች ርዳታ ነዉ እና ሰዎችን አመስገኝ ቤተሰቦችሽ በጣም ተጨንቀዋል ያንቺንልዕልና ይጠብቃሉ አንገታቸዉን ቀና አድርጊላቸዉ እባክሽን

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r День назад

      Egzabhren nwe yerdate ahunem wedeftem esu swe yazegajale manem erasun ayredam yemireda gera nwe Abo twate

  • @endaledemise2981
    @endaledemise2981 5 часов назад

    11 k swe keh blo yhn yayal dha btounu aygrmhu

  • @Tefelf
    @Tefelf День назад +3

    Yerdash egzyabher!

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 День назад

      ሰራ ፈልጉልኝ ብላ የተናገረችው ቢዲዬ ላይ ተናግራለች ከ4 ወይም ከ5 ቢዲዬ ዉሰጥ ታገኛላችው ።

  • @nurahasne2977
    @nurahasne2977 День назад +5

    ስራ ስር መስራት ያስክብራል

    • @HarenL-fh5yw
      @HarenL-fh5yw День назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 День назад +2

    😂😂😂የያዝኩት ብሩሽ እራሱ ግራ ገብቶታል ቤት ከፋሽ ደላሽ የምኖሪው አንቺ ነሽ የእኔ ስላንቺ መናደድ ማድፈጥ መጨነቅ ማዳመጥ ...ምን ይጠቅመኛል ???ብሰድብሽ ብንቅሽ ብወድሽ ባደንቅሽ ...ምንሽም አይጨምር አይቀንስ . ❤ ሰው ሰው ነው ፈጣሪ ያበርታሽ ❤

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 День назад +5

    ዳይ ወደ ሥራ።

    • @HAS-n3c
      @HAS-n3c День назад

      😅I love that. She is playing games

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 День назад +1

      Please please leave her alone::

  • @Yohannesethiopiamom1995
    @Yohannesethiopiamom1995 День назад +6

    እኔ እወድሽ እረዳሽም አለሁ አንቺ ግን በዚ ልክ ለሰው አትጨነቂ ብቻ በርትተሽ ይሄን ግዜ አልፈሽ ታይ እኔ እግዝያብሄር እረድቶኝ ሂወቴ ተቀይቆ ያው አስችሎ አሻግሮኝ ጠላቶቼን ተበቀለልኝ ያው ብድራትን የሚመልስ እግዝያብሔር አደል ያው ተሻግሬ አልፊው አዩ እና በጎሽን የሚጠሉ የጣሉሽ የመሰላቸውን ተነስተሽ አሳያቸው እልህ የያዝሽ ግዜሽን በዚያ ላይ አጥፊ ብዙዎች የሚመኙት አገር ነው ያለሽው ተጠቀሚበት እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ❤🙏

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад +2

      የሷ ጠላቶች እነማን ናቸው?

    • @Yohannesethiopiamom1995
      @Yohannesethiopiamom1995 День назад +2

      @@yifat-o4wየባሏ እህት።ሂወቷን በሰው አግር ምስቅልል ያደረገችው እግዚያብሄር የስራዋን ይስጣት በሂወት እያለች የዚች ልጅ ሂወት ተቀይሮ ትይ በዝች የደረሰው በኔም ደርሶ ነበር እኔግን በአገሬ ውስጥ ስለነበር ወደ ጎዳና ሳይሆን ወደ ገዳም ነው የሄድኩ እገዚያብሀሔር ከፍታዬን አሳይቶ ተበቀልኝ ቁስሏ ህመመሟ ይገባኛል ነገ ደሞ ሌላ ቀንነው ታልፈዋለች።

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад +1

      @@Yohannesethiopiamom1995
      እዚህ ደግሞ የሕይወቷን መሪ ጨብጣ ለመጓዝ የሐኪም እርዳታ ያስፈልጋታል። Victim ሆኖ ዘለዓለም መኖር አይቻልም።

    • @Yohannesethiopiamom1995
      @Yohannesethiopiamom1995 День назад +1

      @@yifat-o4w በርግጥ ልክ ነህ/ሽ ግን ግዜ ይፈልጋል በሰው አገር በምደረበዳ የኔ በምትለው ሰው .... ብቻ እግዝያብሔር ቀን ያምጣላት🙏 በጣም ጠንካራ ናት የቻለችው ያው በ እግዝያብሔር ቢሆንም 🙏🙏

    • @Ethiopiatikde
      @Ethiopiatikde День назад

      @@Yohannesethiopiamom1995 አትቀባጥሪ

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk День назад +1

    ቁራጫም ማንም ጦርነት አይፈልግም ግን እየተገደልን ስለሆነ ነው ነፍጥ ያነሳነው ዝብለሽ አትዠለጥለጢእ ሰርተሽ ብይ

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 День назад +5

    እና አሁን ምን ይጠበስ ነው ምትይን በዚህ ሰአት ስለ ዘረኝነት የወራሽው ለምንድነው?

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 День назад +3

    ውይ አይሰለችሽም ወይ እኔ ላንቺ ደከመኝ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 День назад +2

    አይዞሽ አምሮሽ የፈቀደውን አርጊ ስለ ሰው አትጨነቂ ነትችትን አታንብኚ

  • @Etech1616
    @Etech1616 4 часа назад

    one day you realized no one is thinking about you as much as your mind tricks u, and one day people want to hear about every advice you give. But for now keep doing on yourself by prayer and looking for Job. And use your social media for inspires other by showing your progress. Cooking , daily vlog ...

  • @madamelena1513
    @madamelena1513 День назад

    ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @darartudaksa4265
    @darartudaksa4265 День назад +45

    Un subscribed 😢done good bye girl

    • @dawitherouy9914
      @dawitherouy9914 День назад

      She don't need you either!!! bye-bye 👐🏽👎🏽👎🏽👹👺

    • @dawitherouy9914
      @dawitherouy9914 День назад +6

      Leave her alone please thanks 🌹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🌹💝💝💝💝

    • @Esey-n2c
      @Esey-n2c День назад +3

      Byeeeee

    • @helenmekonen2397
      @helenmekonen2397 День назад +4

      Oky byeeeeeeee no one asking you to c her channel 😂

    • @bzbz3363
      @bzbz3363 День назад +10

      I swear she doesn’t deserve any empathy at all ewenetem unsubscribe 🙄🙄

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ День назад +2

    አነደማንኛውም ሰው ዩቲዩብ መስራት ከፈለገሽ መብትሽ ነው ሰንቱ ነው ወንዱ ሴተ ወንበር ላየ ተለጥፎ እየዋለ ያለው የስም አጥፊዎች ተባባሪ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 День назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው❤❤❤

  • @Aberit
    @Aberit День назад

    አይ ቤቲ የኢትዮጵያ ህዝብ ኮ ዘረኝነት ሰልችቶት እረስቶታል 😂ምክር አያስፈልገንም።ተነሽ ወደ ስራ ሂጂ

  • @mesafint44
    @mesafint44 День назад +1

    ቤቲዬ ማንም አንቺን አይጠላሽም ሊያዝኑልሽ ወይም ሊናደዱብሽ ይችላሉ አንቺም ግትር አትበይ የበጎ ሰዎችን ምክር ስሚ።

  • @wirohode506
    @wirohode506 23 часа назад

    Tefi kezeh lijeshen yalasadegeshe zewari

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 День назад +4

    Enate memihir neberech zare gin beteseb yelegnim endet tiyalesh? enatish be hiwot eyalu ? 😢

  • @VyrusCitrus
    @VyrusCitrus День назад +2

    እኔ የምልሽ ምን አድርጉ ነው የምትይን ግን በየቀኑ እየመጣሽ የምታዝጊን ዩቱብ ከሰራሽ ዞር ዞር እያልሽ አሳይን ወሬ አለፍልፌ ቆይ ያንቺ ማላዘን መቼ ነው የሚያበቃው ወረቀትሽን የዚ ለማንኛውም ሆምለስ ለሆምለስ ሰትንከራተቺ ትራንምፕ ዲፓርት አድርጎ እንዳይመልስሽ ሰው ጤነኛ ሆኖ ተሰርቶ በሚኖርበት ሀገር ዘላለሙን ያለቃቅሳል እንዴ

  • @ashagretadesse6935
    @ashagretadesse6935 День назад +3

    ዳይ ወደ ስራ አትንዘባዘቢ ችግር ብቻ ሁሌ ማውራት ለተመልካች ይደክማል ቁጭ ብለን የምናይሽ ቁም ነገር አግኝተን ሳይሆን ለማበረታት ነው ሲሰለቸን un subscribe ልናረግሽ እንላለን

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 14 часов назад

      ይህ ሁሉ እሁን ምን ያስፈልጋል ወይ እበሻ

  • @kebde3
    @kebde3 День назад +1

    Iyezosh yne ehet yalfal medre

  • @madamelena1513
    @madamelena1513 День назад

    ቤቲ ላንቺ የመኝልሽ
    1ኛ እንደሚደረግልሽ አምነሽ በጸሎት መትጋት
    2ኛ ያመንሽው አምላክ እንደሚያደርግልሽ አውቀሽ ማንኛውንምስራ ፈልገሽ መግባት
    3ኛ ተለውጠሽ መታየት በጥቅሉ
    በርቺ ማንም ይወድቃል ደግሞም ይነሳል ዋናው ቁርጠኝነት ይጠይቃል

  • @HirutKetsela
    @HirutKetsela День назад +1

    ANCHI ENATSHIN ATKAJI GETAN YESUA MIRKAT BINORSH NURO HIWOT ENDIH ATZORBSHIM NEBER BESIMAM

    • @Beya92693
      @Beya92693  День назад

      Ene beteseb yelegnm enat yelegnm

    • @HirutKetsela
      @HirutKetsela День назад +2

      @@Beya92693 BETESEB LIYASKEYMEN YCHILAL GIN MINIM BIHON MENORACHEW LIBACHIN MULU YADERGILINAL ESKI EDIL SICHACHEW ASBIBET EHTE BETEREFE SORRY KASKEYEMKUSH WUDE WISH U ALL THE BEST

  • @ElfiwagashMesfin
    @ElfiwagashMesfin День назад

    We love you Bety, keep your calmness inner strength. God is with you

  • @LilySw-zq7no
    @LilySw-zq7no День назад +3

    ሒጂ ባክሽ ወደዛ ኤጭ 🤔 አሁንስ አበዛሽዉ ! ምኗ ትርኪምሪኪ ናት! አሁን ስላንቺ ዘር ማነዉ የሚጨነቀዉ ? ሂጂ መጀመሪያ ከዚ ሂወት ለመዉጣት ሞክሪ! የጠገበ ነዉ ስለ ዘር የሚያወራዉ እንጂ እንዳንቺ ጎዳና የተጣለ ዘር ቢኖረዉ ባይኖረዉ አይጠቅመዉ። ቤት ማናት ለማወቅ ከፈለጋቹ ላልሽዉ ማወቅ አንፈልግም አቦ ምኗ ወረኛ አሉባልተኛ ናት! ዳይ ሂጂ ተነሺ ስሪ ሰነፍ ቦዘኔ! አበዛሽዉ!

  • @alemneshbirhan2843
    @alemneshbirhan2843 День назад

    በመጀመርያ ስራ ስራ የምትሉ ሰዎች የጠላትን አጀንዳ የምታውለበልቡ እኔ ምለው ጠላት እኮ ሁለት ነገሮችን ነው የሚዘው ወይም የሚመታው እሱም መሀበራዊ ህይወት እና ስራን ወይም ገቢ ያመጣል የተባለውን ሁሉ።መጨረሻው ደግሞ የአይምሮ በሽተኛ ናት ማስባልን ይሄው ነው። ያልገባችው እግዚአብሔር አምላክ እውነታውን ይግለጥላችው

  • @HananTarekegn
    @HananTarekegn День назад +2

    ❤❤❤😢😊😊😊

  • @azeb8953
    @azeb8953 День назад

    We already get it you don’t like work period 😂

  • @wasera09
    @wasera09 День назад

    የፈለግሺውን ሁነሺ መኖር ትቺያለሺ ማነም የአንቺን ሒወት የሚኖር የለም ማንምም ምንም አያመጣም

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ День назад +2

    ወይ ፈጣሪ ስንት አይነት ሰው አለ በዚች ምድር ላይ ሀጢያተ የሌለበት ይደብድባት ሲል ጌታ የራሳችው ሀጢያት በግንባራቸው ሲጻፍ እያንዳቸው አንገታቸውን ደፍተው ወጡ የከሰሱሽ የት አሉ አለ ጌታ

  • @FirehiwotGirma-h8t
    @FirehiwotGirma-h8t День назад +1

    Lijish yet nech ?

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 День назад

    በጣምጥሩ አቀራረብና ሐሣብ ነው

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn День назад

    Tsegurish keyu huletegna endatargi betam new myastela zare yaderegshu yshalal

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад +1

      እሷን ደስ ካላት አንቺ ምን አገባሽ? ከረበሸሽ አትያት።

  • @MelonaPetros
    @MelonaPetros День назад

    የኔ ውድ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ከሆነብሽ ከደረሰበሽ አንፃር ቆመሽ እንደዚ ጠንክረሽ ተቋቅመሽ እዚ መድረስሽ በ እግዚአብሔር ቸርነት ነው በሰው ተከበን እንኳን መቋቋም የሚያቅቱን ማለፍ የማንችላቸው ብዙ ነገር አለ ሰዋች ስንባል ለፈተና የተፈጠርን ነን ያን ፈተና የሰውን አሉባልታ ትችት ወደኋላ ትተን ጠንክረን ቆመን ማሳየት ነው አንቺ ገና ወጣት ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ እንድታልፌ የሚያረገው ለነገ ማንነትሽ እንድትጠነክሬ ብርታት ጉልበት እንዲሆንሽ ነው መፈተን ለበጎ ነው ጠንካራ ሆነሽ አልፈሽዋል አሁንም እንደምታልፌው ከ እግዚአብሔር ጋር አምናለው ፀሎት ሁሉንም በፀሎት እለፌው🙏🙏🙏

  • @bethsanderss
    @bethsanderss День назад +1

    Asteway Lij❤

  • @asyoucansee7846
    @asyoucansee7846 День назад +1

    To be successful you need to start from the scratch.....zek sitye new kefta yemimetaw no short cut ....you are like all eyes on me.....everyone have a full plate wake up and achieve your dream.work.

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 День назад

    Ayezosh Betey we love you❤❤❤ yene jegena Egziabeher ken alew linegaga sil yechelemal tseley ensm etseleyalehu

    • @shepherd7324
      @shepherd7324 День назад

      Yenejegna eyaleshe gedeyate! Jegena ena smart Eko erasun chelo asreto new.besew labe ayidelem. Smart jegena eyalachehu ategedeluate. Jegana Ema werega ayedelem aseron ke aseru gar be asere megede ayihedem.jegana sero new yemiyasayewe

    • @bontudamena894
      @bontudamena894 День назад +1

      @shepherd7324 thank you for your advice 🙏
      Telatewa deyablos besewa bota yemut wed ehete esewa eyalefechibet yalewun stressful yehon mekera yemiyawukew Egziabeher ena besewa menged yalef sew becha new jegena yalequat bezu negerochin endametatachew tekebla malefewan enji sera ateseri eyalequat ayedelem any ways hulachinem leswa kemaseb selehon bezih seat nekora sayehon teru comment men yahel yesewun aemero endemitegen selemawuk becha new metefo Kal teenagers yekefawun sew meseber Egziabeher ayewedem bezich meder lay shi amet anenorem ...

  • @DeburaSuleyman-gb5sc
    @DeburaSuleyman-gb5sc День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😊😊😊😊

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 День назад

    በጣም ታሳዝናለሽ ነገር ጀምረሸ ነገረ አትጨረሽም (እውነት የለም ማለት ነው)

  • @EskadareFeleke
    @EskadareFeleke День назад +2

    እኔ አንድ ነገር ልበልሽ ያደግሽበትም ያሳደጉሽም ያስተማሩሽም በጣም በስነምግባር እንዳሳደጉሽ ሁሉ ነገርሽ ይናገራል ቤትዬ ይሄኔ ሌላዋ ብትሆን ወይ ብዙ ያደርጋሉ ፅናትሽ ግንን!! ዘመኑ የእነ ባዩብሽ ስለሆነ ልታይ ልታይ እያሉ የመረኖች ስብስብ የበዛበት ስለሆነ አትግባቡም በዚሁ ቀጥይ የእራስሽ በር ይከፈታል ቅዱስ እግዚአብሔር ሀያል ምንም ማድረግ አይሳነውም ስምሽንም መልክሽንም ከክፋዎች ልብ ይሰውርሽ በተረፈ እብድ ማለት የራሱ ያልሆነውን ባለቤት ነን እያሉ ሲለፈልፋ እሚውሉት ናቸው ዘመናዊ እብዶች የክፋ ሰዎች ግሩፓቸው ይደምቅላቸዋል

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ День назад +1

    እኔ እምልሽ እህቴ ፀበል ለምን አትጠመቂም ወይም ኢትዬጵያ ሂጅና ተረጋግተሽ በእምነትሽ የሚደረገውን አድርገሽ ተመለሽ በቃ በቃ ሁሉንም ትተሽ ከዚያም ሰርተሽ ትኖሪያለሽ በዚህ አይነት ሰው አንቺን ሊረዳ አይፈልግም

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 День назад

    Keep it up coming Betty God be with you please ignore evil mind people trash them keep it forward forward Betty!!!!