ክፍል-8 የተስፋዬ በር // ላብ ደምን ያድናል// የናቅፋው ጦርነት ከበባ እና ፍፃሜው // ስድስት ወራትን በናቅፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 79

  • @Abdu-kd3cc
    @Abdu-kd3cc 8 дней назад +8

    ይቅረብ ብንሰማው ሁሉም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው በርታ ምርጥ አቀራረብ ነው ቀጥልበት

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes9233 8 дней назад +3

    እባክህ ቀጥልልን። ለአገራችን የተዋደቁትን ሁሉ ብናውቃቸው መልካም ነው።

  • @nebiyutadesse
    @nebiyutadesse 8 дней назад +5

    ወንድሜ በርታ

  • @helloearth5453
    @helloearth5453 8 дней назад +4

    ትልቅ ታሪክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። ታሪኩ ቢቀጥል ጥሩ ነው። የምስራቁንም ታሪክ ብናውቀው ለማስታወሻነት ይጠቅማል።

  • @nebiyutadesse
    @nebiyutadesse 8 дней назад +6

    የምስራቁ ጦርነት ቀጣይ ክፍሎች ይቅረብልን። እናመሰግናለን።

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 8 дней назад +6

    ይቀጥል

  • @alexdz5648
    @alexdz5648 8 дней назад +5

    Please continue

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 8 дней назад +3

    Definitely we want to hear the Story of Bergader General Tesfaye at war with Somalia. Thank you for bringing this amazing Ethiopian history.

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 8 дней назад +6

    ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው ምን ያህል ጀግኖች እንደነበሩን እያሰብኩ ጥማቸውን እርሃባቸውን አብረን ስንራብ ስንጠማ ያለው ስሜት ነው ሚሰማው😍💚💚💛💛❤❤💪💪ይተረክ ቀጣዩም

  • @lububira3330
    @lububira3330 8 дней назад +4

    Keep it up its so interesting

  • @mehandisuengineer7357
    @mehandisuengineer7357 8 дней назад +5

    Yes

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 8 дней назад +4

    Please continue doing the East History as well

  • @fitsumhailemichael9533
    @fitsumhailemichael9533 8 дней назад +3

    Keep going

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 8 дней назад +3

    ወደ ምስራቅ ይተረክልን

  • @nicolasververis238
    @nicolasververis238 8 дней назад +3

    Continue !!

  • @elyastesfa6697
    @elyastesfa6697 8 дней назад +3

    Yes go ahead please

  • @zemebr3114
    @zemebr3114 8 дней назад +3

    Yes. Please continues 😊

  • @yemanetesfay5417
    @yemanetesfay5417 8 дней назад +3

    Keep going bro🇪🇷🇪🇹👌👍

  • @amanuelzinabu9294
    @amanuelzinabu9294 8 дней назад +2

    Continue

  • @tesloveley
    @tesloveley 8 дней назад +4

    እንጠብቃለን ይቅረብ

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 8 дней назад +4

    እባክህን ይቀጥል

  • @maaliiflemin4137
    @maaliiflemin4137 6 дней назад +2

    የምስራቁ ጦርነት ድል ዘመን የማይሽረው የውጪ ወራሪን ያሳፈርንበት ድል በመሆኑ ከሰሜኑ ግንባር በተሻለ ለትውልድ አስተማሪና አኩሪ ስለሆነ ትረካው ይቀጥልልን ።
    በተጨማሪም የሰሜኑ ጦርነት ጥቂት የኢትዮጵያን አንድነት የማይፈልጉ ምሁር ነን ባዮች በፈጠሩት የሀሰትና የጥላቻ ትርክት በሚነዛው ጎራ ስር በተደራጁ እና የኢትዮጵያን አንድነት በኃይል አስከብራለሁ በሚለው ጎራ ስር በተሰለፉ የአንድ እናት ወጣቶች መካከል የተደረገ አላስፈላጊና አሰቃቂ ጦርነት ነበር የሚል የግል እምነት አለኝ።

  • @LSANJMBR1844
    @LSANJMBR1844 7 дней назад

    ይቅረብልን. ስንት ህይወት እንደተከፈለልን እንስማው ።

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 8 дней назад +3

    ይቀጥል ትረካው

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 8 дней назад +5

    ይቅረብ

  • @BariyaGabir
    @BariyaGabir 8 дней назад +1

    ይህ የዕነታ ታሪክ ይቀጥል

  • @AsefaAsefa-vj8wj
    @AsefaAsefa-vj8wj 7 дней назад

    ምርጥነውየምሥራቁንይቀጥል

  • @GGG-rq8bp
    @GGG-rq8bp 8 дней назад +3

    Yikrebu

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 8 дней назад +3

    በየጊዜው በጉጉት ነው የምንጠብቀው ነው። እባክህ ቀጥለው።
    ይቺ ሀገር ስንት ዋጋ እንደተከፈላለት ሲታሰብ እንዴት ዛሬ የካድሬዎች እጅ ላይ ወደቀች እንዴት ሀገራችንን እናድን የሚለው ያሳስበኛል።

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf 8 дней назад

    Historically and inceredebel Hiro ,so continue the history,

  • @eliasalemu3502
    @eliasalemu3502 8 дней назад +1

    በናትህ ይቀጥል

  • @yawreck
    @yawreck 7 дней назад

    ይቀጥል ወደነዋል ተመችቶናል

  • @gezahegnargaw1427
    @gezahegnargaw1427 8 дней назад +1

    የምሥራቁንም ቀጥሉ እንጠብቃለን

  • @kedrtofik7837
    @kedrtofik7837 7 дней назад

    ykrebuln

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 8 дней назад

    ይቀጥል።

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian 8 дней назад

    We need every Ethiopian great history ❤

  • @ashenafishiferaw6970
    @ashenafishiferaw6970 7 дней назад

    Obviously yes

  • @HenokNegewo
    @HenokNegewo 8 дней назад +1

    Yiketil

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 7 дней назад

    Heartbreaking.

  • @SelamaSelama-t5x
    @SelamaSelama-t5x 5 дней назад

    Yqreb ❤❤❤

  • @Fenansilashi
    @Fenansilashi 7 дней назад

    ቢቀጥል ብዙ ስለ ሐገር የተከፈለ መሥዋዕትነት እነረዳለን

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 8 дней назад

    ይቀጥል፣

  • @smt907
    @smt907 8 дней назад +2

    የምስራቁ ጦርነት ቀጣይ ክፍሎች ይቅረቡ።

  • @deregenegash3709
    @deregenegash3709 8 дней назад +2

    አዎ ቀጥሉ

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 8 дней назад +1

    ይቅረቡ

  • @teddyteddy-wc9qf
    @teddyteddy-wc9qf 8 дней назад +1

    አረ ይተረክልን በየቀኑ

  • @takelesesabe4801
    @takelesesabe4801 8 дней назад

    Please continue
    I would suggest to interview him on this platform first

  • @BesufikadShewalul
    @BesufikadShewalul 8 дней назад

    Pls pls ketayun

  • @belewassefaenzabo655
    @belewassefaenzabo655 8 дней назад +1

    ይቅረብ በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 8 дней назад

    በጉጉት ነዉ የመንጥብቀዉ

  • @HussenSeid-r7z
    @HussenSeid-r7z 7 дней назад

    yekatel

  • @sanibc12
    @sanibc12 8 дней назад +1

    እረ በአላህ ቀጣይ አቅርብልን ።
    ዴግሞ ሱስ ሆንክብኝ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 6 дней назад

    Why are people suffering for what has happened 40-50 years before,remember Ethiopians and Eritreans,God is the only hero,the God of peace and love.

  • @yehyaa
    @yehyaa 8 дней назад +2

    are yektl

  • @asgedasged400
    @asgedasged400 8 дней назад

    kety please

  • @yonasabebe8095
    @yonasabebe8095 6 дней назад

    Yekrebu

  • @tsegayemesfin5054
    @tsegayemesfin5054 8 дней назад

    ቀጣይ ክፍሉ ይቅረብ ብለናል

  • @Tewodroslema-c4z
    @Tewodroslema-c4z 8 дней назад

    ይተረክ ምን ጥያቄ አለው!!! በርቱልን ሁሌም Notification እስኪያሳውቀኝ ድረስ በናፍቆት ነው ምጠብቀው ::

  • @yidnekachewtizazu7431
    @yidnekachewtizazu7431 8 дней назад

    ምንም ጥያቄ አያሻውም ቀጣዩ ክፍል ይቅረብ። በተቻለ መጠን ደግሞ ረዘም ብታረገው መልካም ነው።
    አመሰግናለሁ

  • @getachewasmamaw8233
    @getachewasmamaw8233 7 дней назад

    እባክህ ቀጥል የኢትዮጵያ ታሪክ ነው

  • @Harir-l3f
    @Harir-l3f 8 дней назад

    ምን ጥያቄ አለው ይቀጥል እንጂ! ሌሎችም ትረካዎች ያለማቋረጥ ይቀጥሉ እጅግ መሳጭና የአገራችንን ጀግኖች በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባርም እያሳያችሁን ነውና ቀጥሉ!ቀጥሉ!ቀጥሉ

  • @Bruk-h4z
    @Bruk-h4z 7 дней назад

    ይቀጥል እንጂ

  • @BesufikadShewalul
    @BesufikadShewalul 6 дней назад

    ቀጣዩን ትለቃለህ ወይስ ልምጣልህ 😂 pls ቀጣዩን ቀጥልልን።

  • @AbdelsemedAhemedinAdem
    @AbdelsemedAhemedinAdem 8 дней назад

    እባክህ ቀጥለዉ።

  • @natnaelmakonnen1266
    @natnaelmakonnen1266 7 дней назад

    ትረካውን ቀጥሉ እባካችሁ

  • @Sum-dz3cq
    @Sum-dz3cq 8 дней назад +1

    ብዛዕባ ኣብ ኤርትራ ዝነበረ ዉግእ ተርከልና፡ ብናይ ሻዕቢያ ናይ ሓሶት ታሪኽ ፀሚምና ኢና ዓቢና

  • @AmareMeressa-l7g
    @AmareMeressa-l7g 8 дней назад

    ቀጥል

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 8 дней назад +1

    ሻዕቢያ ግን ምን ዓይነት አስማተኛ ተዋጊ ቢሆን ነው? አለማድነቅ አይቻልም!!!

    • @teklumark4122
      @teklumark4122 8 дней назад

      ትረካውን ደግመህ ስማ÷ አስማተኛው ሻለቃ ተስፋዬ ነው::

    • @Tesfatkebos
      @Tesfatkebos 7 дней назад

      እወ ክድነቕ ይግብኦ ኢዩ። ድሕሪኡ ከኣ እቲ ምኽንያት ክዐውቶ ዝሓኣለ እንታይ ኢዩ ኢልካ ክትፍትሽ ኣለካ። ስለምንታይ ሲ ንኹሉ ንዓውት ይኹን ንውድቀት ምኽንያት ኣለዎ፡ ብስምዒት ጥራይ እንድሕር ትዛረብ ኮይንካ ግን ኣብ መደምደምታ ክትበጽሕ ኣይትኽእልን ኢኻ።

  • @Lillyteddy-qv2nz
    @Lillyteddy-qv2nz 8 дней назад +3

    ይቀጥል

  • @Qabdu
    @Qabdu 8 дней назад +1

    Continue

  • @sirakmekonnenofficialchann9051
    @sirakmekonnenofficialchann9051 8 дней назад +2

    ይቅረብ

  • @erimiasnegosse
    @erimiasnegosse 6 дней назад

    Please continue

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 8 дней назад +2

    ይቀጥል

  • @lemayebekele4317
    @lemayebekele4317 7 дней назад

    ይቀጥል

  • @AnnoyedBabyTurtles-bp7ds
    @AnnoyedBabyTurtles-bp7ds 7 дней назад

    ይቀጥል

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 7 дней назад

    ይቀጥል