Ethiopia - የፓርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ምክንያት ታውቋል!፣ ‹‹ሀገሪቱን የግሉ አድርጓል›› ተቃዋሚዎች፣ ጌታቸው መንግስትን የማፍረስ ክስ ቀረበበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 74

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 Месяц назад +3

    ለመላው የፖርላማ አባላት መልካም የእንቅልፍ ጊዜ ተመኘሁ!!!😉😉😉

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Месяц назад +3

    Egziabher Ethiopian Yibark.

  • @JdkxfFcenk
    @JdkxfFcenk Месяц назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰሜን ሸዋ ደራ ተማሪዎች ድምፅ ስለሆንክልን

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs Месяц назад +1

    ምዛን የምደፋ አንድም ተቃዋም የለም መቃወም ዕዉቀት ስለማይጠይቅ ማንም ተነስቶ ይዘባርቃል

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 Месяц назад +3

    ፈታ ደይሊ' ከሚዛናዊነት እየወጣ የገዥዉ ፓርቲ ደጋፊ ለመሆን እየዳዳውነው!

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Месяц назад +1

      የመንግሥት አፈ ቀላጤ ከሆነ ቆይቷል። እንዳውም የአገር ክህደት እየፈጸሙ ነው። የሚያሳዩትን የኢትየጵያን ካርታ ተመልከት። ኢትዮጵያን ሁለት አገር (ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ) አድርጎ እያሳየ ነው። ይህ ከፍተኛ የአገር ክህደት ነው።

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Месяц назад

    ታድያ ዬግላቸውማ ሆናለች ሌላው ብሄረሠብ አገር ያለው መች ይመሥላቸዋል

  • @user-zp4ph8oc3z
    @user-zp4ph8oc3z Месяц назад +3

    ቢስሚላህ

    • @blackstone07
      @blackstone07 Месяц назад

      🎉 ዓላ ተባረከላህ🎉

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +5

    Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 Месяц назад +3

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Месяц назад +15

    ህወሃቶች ሀገር ለማፍረስ እንደጣራችሁ የኢትዮጵያ አምላክ አናክሶ ይበትናችሁ ያፍርሳችሁ ።

    • @user-yo3py4jm9h
      @user-yo3py4jm9h Месяц назад +2

      አሜን ያረብ አ። ነዚህ ተንከሲሶች

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r Месяц назад +5

      @@user-yo3py4jm9h ትክክል

    • @nejayosman7981
      @nejayosman7981 Месяц назад

      ህውሃት ምን አደረገ ??

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r Месяц назад

      @@nejayosman7981 ምን ያላረገው አለ ? ጠበቃው

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r Месяц назад

      @@nejayosman7981 ምን ያላደረገው ነገር አለ ይሄ አሸባሪ ።ምን አደረገ?

  • @Manyazwal
    @Manyazwal Месяц назад +1

    ዴይሊ መርዶ daily merdo)

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l Месяц назад

    በትግራይ ያለዉ ድመክራስ በሌላ ክልል እትዮጵያ የማይታሰብ ነዉ ችግር ነቅሰ መዋያየት እና መተራራክ ጠናማ ነዉ መቃወም የጠፋ መባረር አለበት

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Месяц назад +4

    ተመስገን ደሳለኝ እንኳን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር መድሐኒያለም ረድቶህ በሰላም ተቀላቀልክ እንኳን ደስ አለህ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Месяц назад

      አራም! ድል እያማረህ ይቀራል። ዘረ ቅዘናም!

    • @beyenezemariam8947
      @beyenezemariam8947 Месяц назад

      @@daadhigd893 ስድ አደግ የበታችነት ስሜት በሽታ የተጠናወተሽ በአማራ ፋኖ የድል ግስጋሴን የተፐረፐርሽ እየመረረሽ እንደ አለቆችሽ ዋጭዉ ጋለሞታ

  • @YoniHuy
    @YoniHuy Месяц назад +4

    Temesgen dessalghine ❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAssefa-cg3oq
    @AmanuelAssefa-cg3oq Месяц назад

    Good

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛ ተመስጌን ደሳለኝ ዘግይቶም ቢሆን ፍትህ ተሰጥቶ በነጻ በመለቀቅህ እንኳን ደሰ ያለህ በማለት መልካም ምኞቴን ስገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

    • @playwithben7816
      @playwithben7816 Месяц назад +1

      Ma ante nu enkuan ds alk ymtlu😂😂zare gna aukku

  • @AbduAhmed-xs7lb
    @AbduAhmed-xs7lb Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Месяц назад +1

    ፀደቀ አልፀደቀ ለዚህ ሚስኪን ፈጣሪ እሰኪታደገው ድረስ ምንም ማደረግ የማይቻለው ሀገራችን በኢኮኖሚክስ፣በገንዘብ፣አጠቃቀም አንቱነትን ያገኙ ሙሁራን እያሉ መንግሰትን አረ ተው በይፍ አለማለታቸው የእኔ አይነቱ የሚደርሰበትን ንረት ቅመስ ተጀመረ መርካቶ በአንድ ቀን ምን እየተደረገ እንደሆነ ያዬ ይፍረድ መሰተዳድሩ እርማጃ ሊወሰድ ይችላል ግርግሩን ለማርገብ አንድ ጊዜ የወጣ የዋጋ ሲቀንስ የንግድ ማህበረሰብ የማይቀንስበት የንግድ ሰርአት ነው ያለን እዳችሁ ከግማሽ በላይ አበዳሪዎች ትተናል ቢሉ እንደሆነ የወጣው ይወርዳል ዘበት ነው ።

  • @AbduljebarTewfik-o3s
    @AbduljebarTewfik-o3s Месяц назад

    👍

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад +2

    There is nothing new about most of TPLF's officials character known as gossip spreaders, defame or slander innocent individuals' names & specialist on cunning or deceptive activities.

  • @tesfayesusalemayehu2086
    @tesfayesusalemayehu2086 Месяц назад +1

    Awash Bank በ76 ብር እየገዛ ነበር

  • @MorisonMadeba-xc8jd
    @MorisonMadeba-xc8jd Месяц назад +3

    Yezih hizbi mefzez gin min yemilut newu.......!!????

    • @AdenLineWorld
      @AdenLineWorld Месяц назад

      Most probably ፍርሃትና እርስ በእርስ አለመናነብ ነው ሊሆን የሚችለው: ኦረ ምን አለ የጎረቤት ሀገር kenya 🇰🇪 ወኔ በሰጠን:: እርሱ 👆 ይፍረድ ታድያ ሌላ ምን ይባላል 😢

  • @HumedMahamed
    @HumedMahamed Месяц назад +1

    ብዲሩ አንፈልግም ኢትዮጵያ አደጋ ላይ ኢደወዴክ ኢትዮጵያ ህዝቡ ተወካዮች ምክርቤት መከበላ ያሌብትም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +4

    ሀገር በቅዠት ያዩትን በቀን ይተረጉሙታል❤ለምን ብሎ ጠያቅ በሌሌበት እንደ ሰሜን ኮሪያ ላይ ታቹ ወላፈን በሆነ አገዛዝ ውስጥ ነች።ፈጣሪ ለደሃዎች ይድረስላት❤

  • @birukshimels2247
    @birukshimels2247 Месяц назад

    Yimechachhu

  • @tekabebirhanu4942
    @tekabebirhanu4942 Месяц назад

    እኔ የሚገረመኝ ምን ተሠርቶ ነው እረፍት እረፍት የሚባለው ?

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    ያማራም ህዝብንም እየታገለም ይልለዉ ህዝብዉንም ለማዳንም ፋኖም አማራም ከፈናም ከግድያም ካፈናም ህዝባችንም ማዳንም ትግልም እያደረገም። ይገኛል ይልማኣም ክጅዎችንም ከጭፍጨፋም አማራም ከፈናም ካፈናቃትም ከገዳይም አማራም ጦርንም ለማድልንም ግብግብንም ነዉ ያማርልም ወጣትም እራስውንም ለማዳንም እየታገለም ከገዳይም መከላከይልም በድሮንም በሙርታርንም ህዝብንም አማራም እየመታም ያለም ጦርንም መከላከያም ነይም ባይም ከመሰረትዉም ነቅሎም ካማራም ህዝብንም ግዛትም ጠራርጎም ማዉጣትም የያዘዉንም ትጥቅም ማቅወረድም ትግልም ነንም ህዝብ አማራም ልጅዎችም ፋኖችም።

  • @blackstone07
    @blackstone07 Месяц назад +2

    ጌቾ አሁንስ አሳዘነኝ። ሳኒታይዘር እንዳልተባለ ሽንፍላ ነህ ይበሉት?😮

  • @gashawmollafenta6326
    @gashawmollafenta6326 Месяц назад +4

    ዶር!ዶ/ር የምትለው መቸ የሰጠኸው? ወያኔ መቸ ተማረና!

  • @playwithben7816
    @playwithben7816 Месяц назад +1

    Anda lfanu🤌👏🏻👏🏻👏🏻😂😂

  • @KidusAm
    @KidusAm Месяц назад +1

    ምድነው እምታወሩት እሚበደረው ብድር ለጦርነትና ለዜጎች ማውደሚያና እሚመፃደቅበት እጅ አዳችም ለስራ እድል ልማት ከዚህ ግባ እሚባል አደለም።ኮሊደርና የሽፍታ ጫካ መገባት ብቻ ነው

  • @Badema1991
    @Badema1991 Месяц назад +2

    አይ ጌቾ ቮድካ አብይ አሕመድ በገንዘብ ገዛሽ መሰለኝ😂

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube Месяц назад +1

    Andenya❤❤

  • @adamushagermosusha2910
    @adamushagermosusha2910 Месяц назад

    Most of Tplf leaders are Eritreans not Ethiopians. Sibat Nega families are Eritreans including Debresion

  • @Case24215
    @Case24215 Месяц назад

    ጋዘጠኛ ነበር በነጻነት ቢሰራ ለሀገር ጠቃሚ ነበር

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Месяц назад

    ድንቄም ተቃዋሚ! ምድረ ጉፋያ ስራፈት!

  • @berhnonega3346
    @berhnonega3346 Месяц назад +1

    ብለህ ብለህ አዲስአበባ ን ከካርታ አወጣሀት

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Месяц назад

      ኢትዮጵያንም ሁለት አገር (ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ) አድርጎ በካርታ እያሳየ ነው። ይህም ከፍተኛ የአገር ክህደት ነው።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Месяц назад

    ደንቆሮ ሚድያ ያልተማረ እንደደንቆሮ ያለውቀት አሉ ብቻ ተላላኪ ምንም እውቀት የሌለው እደዚህ ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    አማራም የሆናችሁም ጠላትም ቡሄርንም በለዉ አሽሮህም እፕይኖራትም ገዳይህም አፋኝህንም ቢሄርም አፈናቃይህም ቢሄርንም በለዉ እያሳደድክም ግደለው። ጠላትም ቢሄርንም ነዉ እናም።

  • @beleteyirdaw5188
    @beleteyirdaw5188 Месяц назад

    ምኑ ንው ሰበር ያስባለው ዝም ብለህ ዘገባህን አታቀርብም

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Месяц назад

    Techi qoshasha qomace jawisa jartih tadaha kante likisikikis wusha gari temakirow nwu yehagerituwan xiqimi ena yihizibochuwan xiqimi yemiyasimexawu ?
    Mejemera sewu hunu.

  • @photography6969
    @photography6969 Месяц назад

    Lezembaa ehan yahil kixati kamixlu lamin negadawen aykaxum koy 😂

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel Месяц назад

    Cofusing & misrepresenting news title about Getachew.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +1

    ሓሓሓ ከአረጋት ሠነበተ የግሉ ሕዝቡ እየአጨበጨበ የባሠ በቁሙ ሸጣችሑ ገና የባሠ ይመጣል ይሔ ያለቀ ነው ወገኔ ወደሕ ከተደፍሕ መልሡ ይሔነው

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Месяц назад

    የተቃዋሚ ድርጅቶች አብይ አህመድ ቨግል እንደሚያዝባት ገና ዛሬ አወቁና የግል ንቭረቱ አደረጋት ብለው ለቀባሪው አረዱን ። እናጅሬ አሁንም ህዝቡን ለተቃውሟ አልጠሩም ።)

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Месяц назад

    😂😂😂 ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ምንም ከሕዝብ ጋር ያልተግባባ መንግስት የአመድላይ ተልባ ነው 💚💛❤💪💪💪💪👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍አማራ ክንድህ ይበርታ ከፋሽሽቱ እዳትዛመድ

  • @photography6969
    @photography6969 Месяц назад +1

    Ye amara mechresha liknde tigrayi naw ay fano😂😂😂

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Месяц назад

    ደብረ ፂወን ወጥር ጌታቸው እረዳ የአብይ አህያ ነው አብይ እየጋለበው ነው

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Месяц назад

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Месяц назад

    ራያን፣ወለቃትይን ከወሎና ከጎንደር ክፍላታ ሃገር መሬት ወስደን ትግራይን የአፍሪካ ታይዋን እናደርጋታለን(ህወሐት)

  • @seidlmuhe2057
    @seidlmuhe2057 Месяц назад

    ደጺ አሁንም የትግራይን ወጣት ለማስበላት ነወይ እነደዚህ የሚሆነው ኧረ በሰው ህይወት ቁማርህን በቃ ሊባል ይገባል

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 Месяц назад

      ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
      aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
      during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
      everything sheaper 1birr u can take bus

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Месяц назад

      ደፂ ወጥር ጌታቸው እረዳ የብልፅግና ፈረሳቸውእና አህያቸው ሆኗል

  • @OsmanBehru
    @OsmanBehru Месяц назад

    ❤❤❤❤