//የቤተሰብ ጨዋታ// "የመገናኛ ትዝታ እኮ ተዘረፍኩ ነው"🤣🤣 SE 24 Ep 05

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 160

  • @Yet1219
    @Yet1219 15 дней назад +209

    ማነው ከቲክታክ የመጣ😂😂

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 13 дней назад +49

    ቲክ ቶክ ለይ ቪዲዮ አይቶ እዚ ለማየት የመጣ እንደኔ🙋‍♀️

  • @etayen-
    @etayen- 17 дней назад +57

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

    • @orthodoxmezmur9906
      @orthodoxmezmur9906 16 дней назад +1

      Yemn mashkabet new

    • @EsubalewMengist
      @EsubalewMengist 16 дней назад

      Hager selam slalshi like adrgyalehu yegna gugut hilmachjn enji chewataw aydelem 🤨

    • @hiwotalemayehu34
      @hiwotalemayehu34 14 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 14 дней назад +15

    ከተቶክቶክ አይቸ ነው ከቺ ያልኩ

  • @MeronMamo-ts4xi
    @MeronMamo-ts4xi 15 дней назад +13

    ተስፋ አስቆራጭ መንፈስ ይመታ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 16 дней назад +5

    አረ ነፂ ግን ebs አስበላብን ተወዳዳሪዎችን እያገዝክ😂😂😂😂

  • @MHHas-pp7db
    @MHHas-pp7db 17 дней назад +6

    ነፂ ምርጥ ጨዋታ አድማቂ

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 17 дней назад +28

    ጥያቄው ፌር አይደለም ።👎👎👎👎

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 16 дней назад +1

      እሺ ቲቸር ናና አውጣላቸዋ😅

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 16 дней назад +1

      ገደል ግባ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 16 дней назад

      @@Bezawitabebe-qi9wp አብረን ነው ምንገባው

    • @user-oi5cw7ph8s
      @user-oi5cw7ph8s 16 дней назад +1

      ለምን አንተ አጠይቅም

    • @tilahuntilahun59
      @tilahuntilahun59 16 дней назад

      በእውነት ለተሸነፍት 0:02 የተሰጣቸው ጥያቄ ከባድ ነው ​@@user-oi5cw7ph8s

  • @user-rr4mt5eu5u
    @user-rr4mt5eu5u 14 дней назад +2

    እዝህ ግን አልተናገረቸም ከየት አመጡት ምክኒያቷን ነወ ማወቅ የፈለኩ

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz 17 дней назад +6

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @tamratketema3021
    @tamratketema3021 15 дней назад +3

    ነፂ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @merydivo
    @merydivo 17 дней назад +3

    Nesye betam new mewadh akbareh negn edmr yestlegn

  • @BiruEnaka-sn5vo
    @BiruEnaka-sn5vo 14 дней назад

    ይመቻችሁ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 16 дней назад +2

    ሰዉ ነቀለ ታክታከሩ እዳለ ሂወት አለፍ ስልም ሄወት አበዙት🤔

  • @EyuelElnatan
    @EyuelElnatan 15 дней назад +1

    አንድ ቀን ከቤተሰቦቼ ጋር መምጣቴ አይቀርም ነፂ

  • @user-vf5rq8og4j
    @user-vf5rq8og4j 17 дней назад +3

    ❤❤❤😂😂

  • @amemom6254
    @amemom6254 15 дней назад +1

    ነፂ ምርጡ

  • @TagesiTa-q1n
    @TagesiTa-q1n 2 дня назад

    ነፂ መወዳደር ፈልጌ ነበር እዴት ነዉ መመዝገብ ምችለዉ በናትህ ንገረኝ

  • @SelameEshtou
    @SelameEshtou 12 дней назад +1

    Manew eda ketiktak yemeta

  • @lullabylane-rj4mm
    @lullabylane-rj4mm 16 дней назад +1

    Lelela gize, airphone aybalem Earphone enji

  • @HappyBread-iv8nr
    @HappyBread-iv8nr 15 дней назад +1

    ፈረንሳይ ባለ ብዙ ጀግኖች ሀገር

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 16 дней назад +6

    እስኪ ደምሩኝ ሂወት አስጠላችኝ😢

  • @senaymehari1888
    @senaymehari1888 15 дней назад +1

    ጥያቄው ፍትሃዊ አደለም

  • @user-zt8kv7sk5k
    @user-zt8kv7sk5k 7 дней назад

    Ename alehueeee

  • @mkmon8155
    @mkmon8155 17 дней назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SimonLeake-xl5kj
    @SimonLeake-xl5kj 16 дней назад

    Your right but even this program is coop from American program😂

  • @user-cs3le1rf7h
    @user-cs3le1rf7h 16 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 10 дней назад

    ኤማንዳን ለማየት የመጣ✌

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 11 дней назад

    ከቲክቶክ ስሮጥ መጣሁ🧐

  • @user-bt8hd2ys2b
    @user-bt8hd2ys2b 14 дней назад

    🎉🎉

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 17 дней назад +14

    ግንሰው ምነኳው በቲክቶክ ያላለችውን እየቆራረጡ🙄የፓሰቱ

    • @Sarasara-sb8rl
      @Sarasara-sb8rl 17 дней назад +5

      ለማዬት ነው የመጣሽው😂😂 ከ 10ቀን በፊት ነው የተናገረችው😅😅😊

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 17 дней назад +3

      Eko ine rasuu lemayet metawu 😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 16 дней назад +3

      ያለፉት ሳምንታት ይሆናል ያለችው አራተኛ ዙራቸው ነው

    • @endris926
      @endris926 16 дней назад +1

      ባለፈው ሣምንት ብላለች ወደኋላ መለስ ብለው ያዳምጡ

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s 16 дней назад

      😀😀😀አችየተመታሸ ነበረ የምር የነፂንአስተያየትአይቸ ከዛ የሷንመልስለመስማት እስከዛሬ አይቸአላቅምና ቲክታክሁሉምሰው ዱውት አመት ያረጉሲሰሩባት አይቸ😀

  • @Gigg-y7m
    @Gigg-y7m 13 дней назад +3

    ከቲክቶክ መንደር ወዲህ ስንመጣ ልንደፋ ነበር 😁😁😁😁

  • @zahraaa8763
    @zahraaa8763 14 дней назад

    እኔ

  • @FKRMedia-op5zx
    @FKRMedia-op5zx 8 дней назад

    FKR Media 🇪🇹 collection music ❤

  • @JorjoZenebe
    @JorjoZenebe 15 дней назад +1

    Ere ke tiktok metecha yelejtuwan part atahut 😂😅

    • @Ladybug839
      @Ladybug839 15 дней назад

      Same here 😂😂😂

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 17 дней назад +2

    ጥየረቀሰውዝብሎነውተው ፉትሀዊ አዲርጉት የተገለባበጠጥዬቄ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 16 дней назад +1

      በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y 16 дней назад

      @@gravitymobile7558 ነይፃፊልኝ

    • @user-wn6jq4wz3b
      @user-wn6jq4wz3b 16 дней назад

      እውነት ብለሻል

    • @AlmasAlmas-ys6ff
      @AlmasAlmas-ys6ff 16 дней назад +1

      ምነው ንፋስ እንዲገባበት አድርጊያችው ፊደሎቹን😂😅😂😅😂😅

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y 15 дней назад

      @@user-wn6jq4wz3b አይ የኞሰውኮ ባዘነበለበትነው እውነት ብትል ትክክል ትላላቺሁ ፊዴል ብትል እውነት ብሻል ገሌመሌ አይ እውነት አሺቃባጪ ማለት እኞነን ወላሂ ለምን ህፃንልጂ ይዤ ነበር በቺኮላ የፃፉኩት እናተ የሰውን ስተት ለማቆሼሺ ታሺቃብጣላቺሁ ከናተ በላይ እፀፉለሁ እሺ

  • @dado36914
    @dado36914 15 дней назад

    ነፂ😂

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 14 дней назад

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s 14 дней назад

    አለምን እሜያራምዳት እግዚአብሔር በቻነው!!!!!/ሆ

  • @user-el6mn6dq5q
    @user-el6mn6dq5q 13 дней назад

    ነፃነት ወርቅነህ ግንን ምን ሆኖዋል አሞታል

  • @yeselamalemayehu9542
    @yeselamalemayehu9542 13 дней назад

    ማክሰኞና እሮብ ያሉትን በቀናቸው ማየት ስለማልችል ሁለቱንም በአንዴ በጉጉት ቅዳሜ ነው የምመለከተው

  • @sdetegawa
    @sdetegawa 14 дней назад

    ከቲክቶክ 😅

  • @SaisiwSusus
    @SaisiwSusus 17 дней назад +3

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @seadilove9971
    @seadilove9971 13 дней назад

    ነፂ አረጄ እኔ ስዴት ሁኜ ስንቱ አየሁት ለምድነው እኔጋ ለውጥ የለም ግን😌😌

  • @user-bt8hd2ys2b
    @user-bt8hd2ys2b 14 дней назад

    እኔከትክቶ ሰፍናኝ የመጠሁት እናንቴስ

  • @zaytunaBadru
    @zaytunaBadru 17 дней назад +4

    😂😂

  • @RemedanRemu
    @RemedanRemu 12 дней назад

    😅እኔ

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 14 дней назад +3

    ሰላም ከ ቲክታክ መንደር ለታማኝ ወሬ መጣሁ😂

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 16 дней назад +1

    ነፂይ ከሳህ በጣም

  • @Viva1995A
    @Viva1995A 11 дней назад

    የልጅቷ የታለ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 13 дней назад

    ekkkfeker uhemew

  • @sdetegawa
    @sdetegawa 14 дней назад +2

    ቲክቶክ ያየሁት የታለ ቀዳዳ ሁላ 😏😏😏😏

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 17 дней назад +2

    Tiyakew ፍትሀዊ አይደለም ደባሪ አዘጋጅ

    • @user-wm7up8ry5k
      @user-wm7up8ry5k 14 дней назад +1

      እሱ ጥያቄውን ጠየቀ እንጂ ምንም ያደረገው ነገር የለም ከሷ ምላሽ ነው እሺ 🤨🤨🤨🤨🤨

    • @kurkuraw5866
      @kurkuraw5866 14 дней назад

      @@user-wm7up8ry5k buchie zem ayeshalem

  • @yeselamalemayehu9542
    @yeselamalemayehu9542 13 дней назад

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም