🔴በህዝብ ፊት የጋብቻ ጥያቄዬን ዉድቅ አደረገችዉ... | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 529

  • @gizeyesu
    @gizeyesu Год назад +479

    ይጋቡ የመትሉ እስኪ እንያቹ👍👍👍👍

  • @tdcouple1
    @tdcouple1 Год назад +224

    የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው ጥንድ ይሆናሉ የምትሉ

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Год назад +2

      Yes kkkk yalteretere temenetere alu

    • @ማኪ-ቀ3ኀ
      @ማኪ-ቀ3ኀ Год назад +1

      😁😁

    • @astertbue5632
      @astertbue5632 Год назад +2

      ክክክክክክክክክክእውነት ነው 😄😄😄😄😄

    • @mekdesderbe8398
      @mekdesderbe8398 Год назад +2

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @mekdes2339
      @mekdes2339 Год назад +1

      ere be haymanot aygenagnum guys

  • @hmstudio9756
    @hmstudio9756 Год назад +88

    እኔ የሚታየኝ እንደምትዋደዱ ነው ብታገባት ታተርፋለህ ልባም ሴትን ማግኘት ልብ ይጠይቃል ይጋቡ የምትሉ👍❤❤ይመቻችሁ ምርጤ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ Год назад +98

    ብዙ ነገሮቿ ደስ የምትል ልጂ ስርአቷ ተባረኪ እማየ

    • @ergochanel
      @ergochanel Год назад

      በቅንነት እንደማመር

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +51

    ስታምሩ በናታችሁ ብትጋቡ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እውነት ያርገው ብያለው❤❤👍

  • @addistube7280
    @addistube7280 Год назад +33

    እውነት ይላለሁ በጣም የተዋጣለት ፕራንክ ነው❤
    በተረፈ ሁለታችሁም ብትጋቡ የተዋጣላችሁ ጥንዶች እንደምትሆኑ❤ ጥርጥር የለኝም🎉

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +21

    ሴት ልጅ በውስጧ ነው የምትወደው ካንተ እስኪመጣ ትጠብቅሀለች ምንም የማይገባህ ገገማ ከሆንክ ግን እንዲ በብልጠት በጫወታ መልክ ታስረዳሀለች😉 አሁንም ጨዋታ ነው ብለህ ላሽ ካልካት የዛኔ አፍ አውጥታ ትነግርሀለች 🤭ከዚህ ሁሉ የሰቀቀን ቀናት በሗላ እሞቢ ካልክ ልቧን ትሰብረዋለህ ስለዚህ አንተ ውስጥ ምንም አይነት ስሜት ከሌለ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ፍቅር ከባድ ነው። ይቺ ልጅ ግን እንዳታመልጥህ የዘመኑ ጨምላቃ ሴት ከምትጨማለቅብህ ይችን የቤት ልጅ ለራስህ ብታደርግ አሪፍ ነው ነፍሴ😜 ፍቅሯ አይኗ 😍ላይ ስለሚያስታውቅ ተረዳት😁

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    ኧረ ተጋቡ 👫😍😍

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Год назад +35

    አላህ የውናት ያርገው የዛሬ አመት ትጋብታቹ ያስይን ምርቃት ጠብ አይለም አሚንንን በሉ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад +4

    አንተ ደግሞ የእውነት አግባት አስተዋይ ብስል ጎበዝ ጸባይ ያላት ሴት ነች

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Год назад +53

    አር በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ የመኪናው በርቱ ደግሞ ታምራላችሁ ተጋቡ የእውነት አርጉት 😁😁😁😁👍👍👍👍

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የእውነት መሰሎት እንደኔ ሲርጥ የገባ የሹፎሩ ነገር ይመችህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @endelibunegn4447
    @endelibunegn4447 Год назад +4

    አንተ ትወድUለች አትጫወትባት ታስታውቃለች አሰሪና ሰራተኛ ነን እንዳትላት በኋላ ወይ እንዳሰሪና ሰራተኛ ቅረባት

  • @atm5614
    @atm5614 Год назад +2

    ግን ይሄን ከእርድና ጋር ምን አገናኘው??? የሴትን ልጅ ህይወትን በውሸት ማንነት ማበላሸት! እና ሹፌሮቹ በጣም የሚያሳዝን ስራ ነው የሰሩት እህት ባይኖራቸው እንኳን ሴት ልጅን እደዚህ አይነት ችግር ውስጥ እንድትገባ ምክንያት መሆን አልነበረባቸውም ❗ ይሄ የሚያሳየው የሰውን መጨካከን ነው ❗ አንተን ግን እማደንቅህ ልጅ ነህ keep it up 🙏

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад +1

    ወይኔ ሰዉ ግን ትታዉ ስትሄዲ የኔ ማፈር ምን ይሉታል ፕራክ መሆኑን እያወኩት 🤭🤣🤣🤣🤣 ተጋቡ ተጋቡ ብያለሁ 🤭🤣 ባለመኪናዉን አዲናቂዉ ነኚ ይህ ነዉ ትብብር ይመችህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +2

    *እዎነት ነው ለቦረና ወገኖቻችን ልንደርስላቸው ይገባል ይችንልጅ ወድጃት መምቴ ነው እርጋታዋ ከሜካፕ የጸዳ ውበትዋ አደራሽን እህቴ ዝና ስመጣ በተቻለሽ ማንነትሽን እንዳትለውጭ ምክሬ ነው*

  • @asertadreact
    @asertadreact Год назад +5

    Are ante lij defnekal 😂😂😂

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 Год назад +2

      እውነት መስሎኝ እንዴት ሮጬ እንደመጣው 🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣አይ እኛ ኮሜንታተሮች እናጋባለን የሚፋቱትንም እናበረታታለን 🤪🤪🤣🤣🤣

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Год назад

      ​@@killoalqattan9287 ክክክክክ እውነት ነው

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Год назад +2

    አቤት ኮሜታተሮች አብሮ ወንድነሴት ካያችሁ ይጋቡ እምትሉትስ ነገር ይገርመኛል የሚገርማችሁ እንደኒ

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Год назад +1

    በልጂቷ ሴሜት አትጨዋትባት ትወድሀለች ታገባህ አግባት ወይ እራቃት ሂውቷን ትምራ እንደምቱድህ በደብረ ያስተውቃል እባክህ ፍቅረኛ ከየለህ ጠየቃት የምትውዳት ከሆነ ሴት ሰለ ሆነች ላትነግርህ ትችላለች ስሜቷ ከመናገር ይልቅ በደብረ ያስታውቅባታል ገገማ አትሁን ፈጠን ብለህ ጠይቅ ለታ አስቤ ነው

    • @abduenini
      @abduenini Год назад +1

      Hooo menew amakrashalch ende

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Год назад +1

    የገረመኝ የመኪናው ነው አይ ወንዶች በቃ ሴትን ሐማታሉል ትተባበራላቹ ተው ተው ግን ያለሴት መኖር እኮ አችችሉም ወንድ ብቻውን ምን ያቃል ሴት ነች ምታነቃው እኮ ለማናኛውም ታምራላቹ!!

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +1

    አይይይ እኔ ደግሞ በባለፈው ሰርፕራይዝ ሰላደረገችክ በተረክ ጥሩየሆነ ሰርፕራይዝ ታደርጋታለክ ብዬ የጠበቅሁ እናንተ ትቀልዳላችሁ እኛ ብትጋቡልን እንፈልጋለን

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад +5

    ወይኔ ውሸታሙ ባለ መኪና እንዴት እንዳናደደኝ ጭራሽ ይተባበረዋል 🤣🤣🤣

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    ምን አባቱ 4 ጎማ ፍቅር በሞላበት ቤት በደሳሳም ጎጆ ይኖራል መኪና ኖራቸው ትልቅ ቤት ውስጥ እየኖሩ ምነው ባልመሸ ባል ነጋ የሚሉ ቤቱ ይቁጠራቸው

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Год назад +63

    የእዉነት ብትጋብ አሪፍ ነው በተረፈ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ን ይባርክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ Год назад +7

    እረ ተው ተጋቡ በመዳም ቅመሞች ይሁንባችሁ ተው እስኪ በላይክ የመዳም ቅመሞችየ ነፍ አመት ከጤና ከሀብትና ከ ይስጣችሁ እወዳችሀለሁ የናንተው እህት ከመዳም ኩሺና ሻሂ እየጠጣሁ

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 Год назад +4

    ምርጥ ጥዶች ሀቢብቲ ወዶች በጥርሳቸዉ እየሳቁ ልባቼዉ ሌላ ነዉናም በፍቅር ወድቀሽ ራስሽን ዳጎጅ እፈራለሁ አብዛሀኛዎቹ ጎዳና ላይ ራሳቸዉን ጥለዉ የተቀመጡት አለም ተስፋ ስለቆረጡ ነዉ ምንም ነገር ቢያጋጥመሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +1

    አቤት ድርቀት 😜😂😂😂
    ከመኪና በላይ እሱ አለልሽ አይደል አላት እኮ የምር ባለመኪናዉ ተመቸኝ

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    እዉት ጥድሁኑ ተጋብ ደስትላላችሁ እደኔ እምትወዶቸዉ ላይክ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +7

    በርቱ እውነት ሑሌም አብራችሁ ሥሩየኢትዮጵያ ሕዝብእኮፍቅርነውአሳዘኑኝደነገጡ❤😘እግዚአብሔር ይድረስላቸው በቦረና በርሐብ በድርቅ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እውነት በጣም ነው አሳዘኑኝ እንስሳቶች ሕዝቡ 😭አምላክ ይታረቀን 🙏

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Год назад +1

    አደራህን ግን እንዳትጎዳት በግዜ ጠይቀሀት ሌላ ሂወት ከሌላት ወደ ዉሳኔ ግቡ እኛ ሴቶች ፍቅር ዉስጥ ብንገባም ለመናገር ድፍረት አይኖረንም ኬክ የሆነች ልጅ ናት አፍጥነዉ እኛም የማዳም ቅመሞች ተጨንቀናል ለናተ

  • @weyniweynua9461
    @weyniweynua9461 Год назад +1

    Wow bahunu bedibi nw yakefikati nutiyyy fetari ayileyachu bexam nw yimitamruti

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም

    ለምን እንደሆነ አላቅም እንደዚ ሳይ እነሱ ባደረጉት የኔው መሸማቀቅ ምን ይባላል 😁.... ሁለታችሁም 👍

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Год назад +4

    በርቱ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Год назад +15

    ውይ ይችን ልጅ ስወዳት እርግት ያለች አቦ እውነት አድርጉትና ተጋቡ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Год назад

    ከኢትዮጵያዊ ሥነምግባር የወጣ የፈረንጅ ባሕል አግቢኝ ብሎ አደባባይ ላይ መናገር ወራዳነት ነው። ወይድ ! ባለጌ

  • @fraolabebe6217
    @fraolabebe6217 Год назад +2

    3:51 ብርጭቆዉ በንዴት እንዳይሰበር ተነሳ🤭😅😅😅😅

  • @arditube5698
    @arditube5698 Год назад +3

    የገረመኝ ኑቲ ደፍሮ በሰው ፊት ፕራንክ መስራቱ ነው አይናፍር ነው የሚመስለኝ🙈🙈🙈

  • @ዜድያጠየዋስደተኛዋ
    @ዜድያጠየዋስደተኛዋ Год назад +38

    የአለማችን ብቸኛ ሀብታችን ጭብጨባ👍😋😋

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +2

    በኢየሱስ ስም ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ጥለው ስትሄድ በድንጋጤ ክው እያልኩኝ ነበር

  • @AsterLove-i7e
    @AsterLove-i7e Год назад

    Waw betame des yelale betame wedachulew ye Abrahame ye Sara yaregilachu

  • @KIRA_FAM
    @KIRA_FAM Год назад +9

    Confidence Another Level በቃ Respect 👏

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад

    የቢሮ ሰራተኛዬ ናት ሲል አልነበረም ነካክተሀት ነው ለካ ቤት የተከራየህላት እኔኮ ከናዝሬት ከምትመጣ ቤት ተከራየሁላት ስትል ያዘንክላት መስሎኝ ነበር

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад +4

    ዝናብ አዝናቢው መንግሥት ቦረና ላይ ማዝነብ አልቻለም እንዴ? ለውጭ የሚላከውን ስንዴ ለምን ለተራበ ህዝብ አውጥቶ አይሰጥም እናተ ሚድያ ያላችሁ ሰዎች ተፅዕኖ አድርጉ እኔ ብዙ መረጃ አለኝ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ጎባ ጅማ አርሲ በመካዘን ወስጥ የተቀመጠ ስንዴ አለ ገበሬው 100 ኪሎ ስንዴ በሶስት ሽ ብር እየገዛ መንግሥት ለውጭ አገር በአስር ስምንት ሽ ብር እየሸጠ ነው ያለው ገበሬዎች ከመንግሥት ውጭ ለሌላ ሰው ሲሸጥ የተገኘ ይቀጣል ሁሉ ነው ያሉት ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚስርበው ራሱ መንግሥት ነው ይህ ደግሞ ሚድያ ያለው ሰው ማጋለጥ አለበት ።

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +1

    የኔማር ልጂቷ አቤት ስርአት የሤትልጂ ለዛያላት ወላሂ ብትጋቡ በጣምደስይላል አተምመልካም ልጂነህ

  • @kalyoutube3946
    @kalyoutube3946 Год назад +2

    የአድስ አበባ ጀለሶች ሳክስ እማ ይችላሉ ብቻ🤣😁
    በጣም ወድጀዋለሁ ይመችህ ወንድም በረታልኝ መኪናዋን ሰላም በልልኝ ባቡጂየ ድምፅ የሱ ነው ባለመኪናው🥺🥺😁

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ

    አረ በሳቅ የኛ የዋህ ሕዝብ ይመቻችሁ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +1

    እሷን አይቼ ነው ሰቭስክራይቭ ያደረኩህ ታስቀይማት እና ዋ የኔ ጨዋ ልጅ ውድድድ ነው እማደርጋት እኔ 😘😘😘

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Год назад +1

    እዉነት ብትጋቡ ትልቅ ደረጃት ደርሳላችሁ ጠንካራ ሴት ናት ጀግና ልባም አስተዋይሴት ናት በርቻ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሺ ዘመንሺ ይለምልም ተባረኪ

  • @dagimzerfu9638
    @dagimzerfu9638 Год назад

    ላክ ሲጠፋ በዚ መጣችሁ ደሞ ስንት የሚሰራ ነገር አለ ሰዎች ምን ይላሉ ሳይሆን ምንድነው ምጠቅማችዉ ብንሰራ ብላችሁ አስቡ!!!🙏🙏🙏

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 Год назад +1

    ጋብቻ መቀለጃ አደርጋቺሁት በተጋባቺ በአምታቹሁ ትፋታቹሀል
    ደግ አደረገችህ

  • @adugnamerie9228
    @adugnamerie9228 Год назад +6

    በጣም ነው የምታምሩት የእውነት ቢሆን ደትላላችሁ

  • @tinsayetinsaye2294
    @tinsayetinsaye2294 Год назад

    በጣም ታምራላችሁአሪፍነውእግዚአብሔርየምርእንዲያደርገውእመኛለሁ

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 Год назад

    Dallol Entertainment አሁን ገና እየተጃጃልክ ነው እንደ ከዚ በፊት በቁነገር ብትመጣ አምብአል ቀልድ ደሞ አያምርብህም

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Год назад +3

    እኔምለው ኮሜንት ሳነብ ፈገግ የሚያደርገኝ ነገር ተቃራኒ ፆታ ከታዩ ተጋቡ ሆ እነሱ ስለሳቸው ያውቃሉ

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 Год назад

      እኛ ነንኮ የምናጋባዉ ክክክክ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад

    ወይ እናንተ ....እንዴ አይባልም እኔ ፍቅረኛ አለኝ ግን እስካሁን አብሬህ የቆየሁት ጥሩ ሰው ስለሆንክ ነው? ወይ ጉድ አንቺ ፋራ ፍቅረኛ ካለሽ ለምን ከሱጋር ትወጫለሽ?

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ

    ሰው ራሱ ወዶላችሆል ክክክክ በሳቅ ሹፊሩ ጥፋተኛ ነው ደላላ ነው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    እኔግን ብታገባት ደስ ይለኛል ጥሩ ልጂ ትመስላለች አግባት በናትክ

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Год назад +5

    የእውነት አድርገው ዳሎል በ ልክህ የተሰፋቹ እሷ ናት በኔ እይታ 😘

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Год назад +3

    ቺክህ ሳቅ አበዛች አልቻለችበትም😛😂 ታገቢኛለሽ ስትላት በጥፊ አጩላህ ትታህ መሄድ ነበረባት🤔

  • @ትግስትወንዴ
    @ትግስትወንዴ Год назад

    እርጋታዋ ዋው ነው እንዳታመልጥህ ነገርሁህ አግባት።

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Год назад +2

    ቀልድ መሆኑን እያወቅኩ ራሱ ሰቀጠጠኝ። ከውርደት አድነኝ ነው ወዳጄ።

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኑቲዬ የምር አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +2

    😂😂😂ኑቲ እማ ገብቶለታል በሰበቡ እኮ ስንቴ ተቃቀፉ የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው 😋😋በርቱ ፍቅር ደስ ይላል ተዋደዱ😍🥰

    • @ami3506
      @ami3506 Год назад

      ክክክክክ

  • @mekresilassieasfaw615
    @mekresilassieasfaw615 Год назад

    እንዴት እንዳሰባችሁት አላውቅም እንጂ አላማረባችሁም። ከአንተ የምጠብቀው አልነበረም።

  • @eyobman8368
    @eyobman8368 Год назад

    አቦ ይመቻችሁ ግን አስተናጋጆች ትኩረቴን የሳቡት አደነጋገጣቸው አልጠበቁም

  • @Ako_Live.e
    @Ako_Live.e Год назад

    nuti ልጅቷን ማይሆን ነገር አታለማምዳት ብኋላ serious time ላይ አትሰማህም

  • @hanaada7597
    @hanaada7597 Год назад +1

    ኧረ በእናትህ አግባት ስዎዳት ልጂቱን የትም አታገኝ እንደዚች እንቁ የሆነች ልጅ
    please ተጋቡ

  • @በፀሎትነኝየአማኑኤልልጅ

    የእውነት ተጋቡ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ወጣቶች ናችሁ ሴቷ በተለይ ከአርቴፍሻል ነፃ የሆነች ውብ ሴት ናት ደግሞ እርጋታዋ 🥰🥰 የሴት ልጅ ውበቷ ስረአቷ😘

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад

    ወደነፈሰበት አትንፈሱ ከወለጋ በየወሩ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በደብረሐን ሜዳ ላይ የፈሰሱትን ወገኖች መች ደረሳችሁላቸው ።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ክክክ ባለመኪናው ያስቃል ቱ አይውሸትት ብቻ ግን ደስትላላችሁየእውነት ተጋቡ

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Год назад

    ስራህን አከብራለሁ ሳይህ ግን ውሸቱን ማስመሠል የከበደህ ይመስላል ስራዉን ወደ ሌላ ቀይረዉ

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 Год назад

    Betam yastelal endy yale prank lemanignawim tegabu fkrachu sayalk

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Год назад

    መኪናው ይቆይ መጀመሪያ ትምህርቱን ይጨርስና ተጋብታቹ ትገዛላቹ

  • @almazmamo6840
    @almazmamo6840 Год назад

    Betam tiru lij neh gn wede prank sira atimita yediro sirawochuh new desi yemilugni betam

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Год назад

    አረ በሳቅ ሞትኩ ባለ መኪናዉ ሸም ይዞታል እኮ ድፍረታችሁ አለማድነቅ አይቻልም በርቱ😁😁😁😁😁😁😁

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +1

    አረ በናታችሁ ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 Год назад +2

    አረ ሹፌሩ በሳቅ 😂😂😂😂😂ያንድ ወር ኮንትራት 😂😂😂
    ሰውዬው ግን ምስኪን ነው

  • @mercyalemu2287
    @mercyalemu2287 Год назад

    nuti lela set atiy really isuan agibat tsaliy ina ye egziabherin fikad layita ewokina. she is so beautiful and humble. dagimo tewodikalech yenababilatal.

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 Год назад +2

    የኔ ጌታ ባለ መኪናው በጣም የዋህ ነው 🥰🥰🥰

  • @abrehame2590
    @abrehame2590 Год назад

    Miretyee lije nate Chewha qonjoooo meskin yemire tegabu became melekam sew nhk

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 Год назад

    1ኛ ነው ታወራላችሁ 😍😍😍😍
    ግን ከ መች ጀምሮ ነው ቀለበት በቀኝ እጅ ጣት
    ሚታሰረው 😂😂😂 😍😍😍😍

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Год назад

    Lememede Eyaderegachu Nawe
    Dalolewocheeee? Yemechachuuuu!

  • @እሙአፍያ
    @እሙአፍያ Год назад +5

    ስወዳቹ የዉነት ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን😍😍

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад

    ዳርዳሩን አትዙሩ ዝም ብላችሁ ተጋቡ ልጅቷ ደግሞ በጣም ቆንጅዬ ነች ደግሞ የማፈር ጸባይ ይታይባታል ምክንያቱም ፍቅር በዉስጧ ያለ ይመስላል

  • @turufat258
    @turufat258 Год назад +16

    ይህ ድፍርት ቢኖርኝ እኔ ባንክ እዘርፍ ነበር የምር ኑቲዬ ይቻማቹ

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 Год назад

    Andm sew tenesto ayizoh yemilew sew tefa betam yigermal yetemelkachu lib 😳🥺 ewnet hono bihon bchawn litewut new beza simet 😠😏

  • @ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ

    የእውነት ብታደርጉት የምር በጣም ምርጥ ጥንዶች ይወጣችዋል አምርሩት😍😍😍

  • @ayaayman2419
    @ayaayman2419 Год назад +8

    ደስ የምትሉ ጓደኛምች ነችሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይልብቀለበትጀ።ይቆርቆሮ።ቀለበት።1ቀንአርጊአላቀ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Год назад +4

    ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад

    ካፌ ከኋላ የተከፈተው ዘፈን ቦታውን ነው ያገኘው ክክክክክ ከመኪናው በላይ እሱ አይበልጥም አለ ቢጨንቀው

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад

    ሁሉም ይጋቡ ይጋበ ብሉዋል ብትጋቡ ደስ ይለኛል ትመጣጠናላቹህ

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ምነው ብትጋብ ምን አለ ተጋብ መጣም ነው የምውዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለአገራችንን ይሁን ፍቅር ይስጠን ነቦርና ህዝብ ፈጣሪ ይርዳችው

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +6

    በጣም ታምራላቹ ዋው::፠፠፠፨፨፨፠፠፠ ፈጣሪ ያድርገው እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ውለዱ ክበዱ::

  • @azmerawadgo3397
    @azmerawadgo3397 Год назад

    Endet abzagnaw sew tegabu yilal sira ena yefeker ginegnunet eneley enji. kezih wuchi yerasachew yefiker hiwot linorachew yichilal. Endezih aynet prank ke 2 weyem 3 wer befit teserto Dallol erasu program yeserabet neber ena bezih bachir gize sew yagnawen sayresaw baydegem des yil neber. Kezih befit yeserahachew serawech bemulu adnakih nege berta. Yesera agarhem tinkarewan ena time managmentuan kezih bafit surprise badereghbet gize selenegerken gobez nech abertat. Yihe vidieo gin...

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Год назад

    ምንድነው ስውን ማስደንገጥ ትዳር ክቡር ነው ጂል ሆናችህ
    እህቴ እህቴ አይስራም ይልቅስ ተጋቡ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    የ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀብትዋ
    ማጨብጨብ ነው... ሳይገባው
    ያጨበጨበ... ህዝብ.. አሁን ሲገባው... የ እራሱን እጅ.. እየረገመው ነው... እና የ ኢትዮጵያ.. ህዝብ... ጭብጨባ
    አቦ ቀንሱ ::

  • @mesfinmersha9497
    @mesfinmersha9497 Год назад

    selam selam vidow arif nw borona yalkew gan bexam asasabi guday nw ene 1 wer eza nebrkuegn enkwan mibela mixexa yelachewum ena demo kerab lemtref silu 2 birciko xeji yexelalu keza akem selelachew dezezew bezaw yewulalu eziga gan megisit sinde amerchalew eyalh wed wici yeshexal err yechi hager

  • @zenabali9131
    @zenabali9131 Год назад +3

    ስለሷ እኔ ፈራሁ

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om Год назад +1

    ዳሎል አላህ ያሳምርልህ ግን ህዝቡ አሳዘነኝ የምር መስሏቸው ሲደሰቱ አስለቀሱኝ

    • @hirut758
      @hirut758 Год назад

      በጣም የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው ህዝብ ነው ያለን

  • @girumtamir2278
    @girumtamir2278 Год назад

    Jegna nesh bemekinaw mehad alebsh 😂😂😂😂😂