🔴ወይ ዉርደት - ሜሪ ለልደቴ ያዘጋጀችዉን ስጦታ ድንገት...| Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 299

  • @amazehailu1453
    @amazehailu1453 Год назад +209

    ለልጅትዋ ምትወዱ ላይክ

    • @Godisgood-fk7rq
      @Godisgood-fk7rq Год назад

      ምኗ ይወደዳል እች አዝግ በጣም ነው ያበሳጨችኝ

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 Год назад +29

    ይህች ልጅ ምን ያህል እንደምትወድህና፡ እንደምታከብርህ፡ ላንተ ጥሩ ነገር፡ የምትመኝ ፡ ቅን ልጅ ናት፡ እግዚአብሄር ይባርካት

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +72

    ለምን እንደ ጓደኞቼ አልሆንኩም ለምን አልኖረኝም ብዬ አላቅም ምክንያቱም ፀሀይ ወጥታ ሥትገባ ማየት የማይችሉ ብዙ የአልጋ ቁራኛ ሥላሉ ተመሥገን ልንል ይገባል ❤❤❤❤❤❤!!!!!"

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Год назад +39

    ጠንካራ ልጂናት ጌታ እየሱስፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +29

    እሚገርም ስጦታ ነው ሜሪ ነች የተሳሳትሽው እዚህ ማስቀመጥ አልነበረብሽም😂 የምር በጣም የሚገርም ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያክብራት🥰 የሰዓሊውን ስም ሜንሽን አድርግልን እስኪ😊

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Год назад +48

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፋቲ ኢንተርቴይመንት 😘😘

    • @samrawitaboye3892
      @samrawitaboye3892 Год назад

      ❤😂🎉😢😮😮

    • @samrawitaboye3892
      @samrawitaboye3892 Год назад

      ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊😮😅😊😊😊😂😢😮😅😊😊😊😅😮😮😢😢🎉❤😁😁😆😆😆😆😆😆😆😉😀

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ

    ይሄን ስእል ለመግዛትም ለማሳራትም ለመስራትም የምር በጣም ከባድነው ስራውም ዋጋውም:: እንደዝህ በክር ብቻ የተሰራ አንድ መቶ ሽብር የገዛ ሰው አውቃለሁ ከዛሬ 8 ስምት አመት በፊት እናም እንደቀላል እንዳታውት ይሄን ስእል የምር ውድነው✅✅

  • @yelshadaymeaza445
    @yelshadaymeaza445 Год назад +14

    በጣም ቆንጆ ስጦታ ነው አንተም ማስመሰል ስላልቻልክ ነው መልካም ልደት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🎉

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +22

    አይንህ ነው ጥፋተኛ 😂በጣም ያምራል ብልህ ልጅ ናት ዋው ተባረኪ ሜሪ👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i Год назад +1

    Wawo betami yamirali gini ayizoki Meri yemir betami tiliki sitota new

  • @merongm5989
    @merongm5989 Год назад +2

    ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ማሰቧ ራሷ ምንም አይደለም ይቅርታ ተደራራረጉና ካሳት በጣም ምርጥ ስጦታ ነው የምር

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Год назад +8

    በጣም ውድ ሥጦታ ነው ኑቲ እንደቀላል እንዳታየው

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Год назад +13

    @ ምንው ባታገኝው ልዩ ስጦታ ነበር በቀኑ ለልደትህ ብስጥህ 👌 ሌላ ግዜ የተቀመጠ እቃ ሳይፈቀድልህ አትነካካ አደራ🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +7

    ሙስሊም ቤተሰቦቻችን በሙሉ ኢድ ሙባረክ ❤የኔ ፍቅር ልጅቷ ልዮ ሰው ናት❤

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 9 месяцев назад +1

    ዋው ልጂቱ አድናቄነኝ ❤❤❤በፍቅርያኑራችሁ🎉❤❤

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Год назад

    ይህ ሁሉ ልፋት ውሃ በላው በጣም የምራል መርፊም ብትሆን ስጦታ ክብር ነዉ አናደሃት ነዉ አልመጣም ያለችው ቃሳ ይገባያል

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +6

    በጣም ያምራል ሥጦታው መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Год назад +1

    እኔ ምልህ ምክሬ ነዉ ሜሪ ማለት ስጦታህ ናት ምትሳሳልህ አንተም ቅን ሰዉ ነህ የሂወትክ አጋር አርጋት

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Год назад +1

    እንኳን ተወለደክ 🎉🎉🎉መልካም ልደት 🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንህ ያማረ የተዋበ ያድርግልህ የማምላክ ልጅ ❤❤❤❤ሰዓሊው ጀግና ነወ እጅህ ይባረክ ❤❤❤

  • @TensaTelahun-rb5or
    @TensaTelahun-rb5or Год назад +3

    ባታየው አሪፍ ነበር ግን እንድትክሳት እፈልጋለሁ

  • @AbdulAli-tf3xx
    @AbdulAli-tf3xx Год назад

    ጀግናልጂ ናት በጣም ቅንልብ ያላትናት

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +16

    Eid Mubarak all Muslim people's ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад +5

    ከምንም የበለጠ ደግሞ የስጦታ ትልቅ ወይም ትንሽ ነገር መሆኑ ሳይሆን የሰው ልጅ አስቦ ምን ይሁኑ ከሰጠ ወይም ሀሳብም ካከፈለ ትልቅ ነገር ነው ደግሞ ልጁቷ በዝምታ የምትሰራ ሴት ነች በአካል ባላውቃትም በቪዲዮ ስትታይ ከወሬ የበለጠ በተግባር ማንነቷን የምትገልፅ ብስል ብልህ ሴት ነች ሴቶች ሴት የሚስመስለው ደግሞ ከወሬ ንግግር የበለጠ በተግባር ማሳየት የዚህ በላይ ፍቅር መተሳሰብ ትእግስት ከየት ይምጣ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +6

    ዋናው ቁም ንገር አግባትና አንድ ላይ ሁኑ ፎንቃ በደንብ ገብቶልሃል እሱዋም የሆን ስሜት ላንተ አላት ተጋብ ተጋብ

  • @ኤልሻዳይtube_2
    @ኤልሻዳይtube_2 Год назад +10

    አይይይይ እንዳለያህ ሆነህ መላፍ ስግባህ 😔 ትልቅ ስህታት ነው ግን ሆኖ አልፎዋል HBD🎉

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад

    እቅርቤ ሳየው የሚገርም ስራ ነው ይሄን የሰሩትን ባለሞያዎች አድራሻቸውን አሳውቀን
    በተረፈ (እኛ) አዳም ሰርተህ ግረህ የላብህን ውጤት ብላ ነው የተባለው መማረር የለብንም ለፍተን ፍሬዋን ልናይ ስንል ሰይጣን ስለሚቀና ተስፋ እንድንቆርጥ እና ወደ አቋራጭ ሀጥያት እንድንገባ ያሳስበናል ወንድሜ አንተ ሀገርህ በጉጉት የምትጠብቅህ ድንቅ ልጅ ነህ ብዙ ህመምተኞች ለመዳን የባለሞያን እጅ እየጠበቁ ነው በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ እኛ ከአንተ ህይወት ብዙ እየተማርን ነው ደስታህ ድስታችን ነው ሀዘንህም ሀዘናችን ነው በርታልን እህትህ ከUSA 🇺🇸

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +1

    እዉነትህ ፈጣር ጤና ስለሰጠን ማመስገን አልን አይዞህ ሁሉነገር የእግዚአብሔር ነዉ የእኛ የሆነ ነገር የለም ሁሉም ነገሮ ች የእግዚአብሔር ነዉ

  • @adsafsr5526
    @adsafsr5526 Год назад +1

    ወዬ የኔ ጨዋ እረ እዳተ ጉበዝ የለም ልጂቶ ግን ትለያለች ወላሂ በጣም ነው የምትወድህ አላህ አይለያችሁ❤❤🎉🎉

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Год назад +2

    አሥተዋይ የሆነች ልድ ሥወዳት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад

    Jegna Lije Nechi Geta Yebarkachu Wodoche❤❤❤❤

  • @meseret3033
    @meseret3033 Год назад +13

    ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፍ ነው አግዛት❤❤❤

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Год назад +8

    ውይ ስታናናድ እኔ ለሷ ተናደድኩ ይቅርታ ጠይቃት

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ

    ሜርዬ በእውነት የውስ ፍቅር ይጫሪል በጣም ደስ ለል ልዩ ነሽ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Год назад +4

    ሁለታቹም ትመቹኛላቹ ተጋቡ ፕሊስ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    Wowwwww ayiche alawekim siyamir

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Год назад +1

    The best gift EVER !!!!!!

  • @gezeyemecheal8845
    @gezeyemecheal8845 Год назад

    ይህን የመሰለ ስዕል አሪፍ ቦታ መደበቅ ነበረብሽ ኑቲ ማየት አልነበረብህም ያናድዳል

  • @fardous7865
    @fardous7865 Год назад

    Nuti wendimea betam new des yemtilegi malte tenkara ena betam tiru sira tiseraleh berta

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Год назад +6

    በጣም ደስ ይላል ኑቲ❤❤❤

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 Год назад +1

    የፈለገ ብታይ እንኳን ተኸፍኖ ሰይኸፈን ብታይ በፍጵም በፍጽም መክፈትም ማየትም አልነበረብህም ባላዬ ማለፍ ነበረብህ ሲቀጥል ካየህ እንኳን በኻላ መልሰህ አሰቀምጠህ እንዳላየህ ሀሆነህ የእሳን ሰሜት መጠበቅ ነበረብህ እየው እንኳን ብትልህ ኖ ከአንቺ ጋር ነው የማየው ማለት ነበረብህ እንዳይለምድህ መልካም ልደት ከረጂም እድሜና ጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +3

    ምርጫዋን አድንቀናል

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ Год назад +4

    ሳትፍቃቀሩ አልቀራችሁም በሎ ሰረፐራይዝ አረጉን

  • @meryemahmed905
    @meryemahmed905 Год назад

    Wiiiih antes le surprise yemathon nek yesuam akemamet yanaddal

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад

    ዕድሏማ አይደለም ግን ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ እሷ አንጠላህም ግን ተሳስተሀል ይቅርታ ጠይቃት

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +1

    አሳባ ብቻ ይበቃን ምርጥ ልጀ

  • @firaolhayilu
    @firaolhayilu Год назад +2

    Nutii cuti 🎉🎉🎉🎉 happy birthday 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እውነት ያናድዳል ሰጥታው ግን ዋውውውውውውውውው👌👌👌👌👌👌👌

  • @koki958
    @koki958 Год назад +1

    አሳን ግን ጀግና ነት

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +5

    Doesn’t matter if this is a gift, no matter she can give you a proud of her

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዳሎልዬ ማነው እደኔ ብትጋቡ ደስ የሚለው ደሞ ስወዳት አርሴምዬን

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 Год назад

    ያጋጥማል አይዞህ

  • @muleman-nv3lx
    @muleman-nv3lx Год назад

    ምርጥ ልጅ ነች

  • @IzakKebede-mt7yf
    @IzakKebede-mt7yf Год назад

    መልካአም ልደት እንኳን ተወለድክ ህልምክን ያአሳአካአልክ ህልምክን ተሳአክቶልክ ለአገርክ ለወገንግ የምትደርስ ፈጣአሪኢ ከጉንክ አይለይክ

  • @tekotatari
    @tekotatari Год назад +1

    Best gift ever!!

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂😂እስዋም የዋህ ነች አንተም ግልፅ ነህ ለማንኛውም ጥሩልጂነች አንተ ግን ምንያከረፍፈሀል ተጋቡ🎉😂😂😂

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 Год назад

    Betam yamral

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Год назад +2

    ሜሬ አደኛ ነሺ

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Год назад +2

    ጀግና ነች ማርያምን ከምር💚💛❤️🙏

  • @darkxstar4694
    @darkxstar4694 Год назад

    በጣም ያምራል

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +7

    አሁን ወሬህ ሁሉ #ሜሪ ሆኗል አግባትና አሁን ተሰማኝ ያልከውን ድብርት ብን ታደርግልሀለች 😅

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Год назад +1

      ያስታውቃል ፎንቃበደንብ ገብቶለታልየሚያገባት ይመስለኛል እሱዋም የሆን ውስጡዋ አለ

    • @Mita460
      @Mita460 Год назад +1

      @@chuchumike3286 እሷማ በፕራንክ በምናምን ወሰወሰችው🤪😝 አድናቂዋ ነኝ👏👏

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 Год назад

    Wowwww good blesses you

  • @awaye1995
    @awaye1995 Год назад

    andi tiyaqe liteyiqihi be min tikisatalehi

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Год назад

    Wow www ewntaa melkam ledata wendeme lijata liyuuuu nata

  • @keneniyoutube
    @keneniyoutube Год назад +6

    Maf daftee laltee amaa 🎉

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Год назад

      😂😂😂😂 mal nuu galche nun🥰🙏🏿

  • @abdulkadrfedlu418
    @abdulkadrfedlu418 Год назад

    አይቶ እንዳላየ ማስመሰል አይከብድም

  • @ailfarisailfaris1391
    @ailfarisailfaris1391 Год назад

    Baletalhme gn tandejilwu nute yemr bro gn yemachachu❤❤❤❤

  • @saramarew8793
    @saramarew8793 Год назад

    በጣም ያምራል!! የት እንዳሰራችው አድራሻ?

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +2

    ወላሂ እኔ ለራሱ እራሴን እጠይቃለሁ ለምን እንድህ እለፋለሁ እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ ነገር ግን አግባብ አደለሁ አለሀምዱሊላህ ወናው ጤና ነው ስንት ስራ ስራ የሚል አለ
    ሚሪ ተበላሽ ሚስኪን😂😂❤❤

  • @tsedimebratie8302
    @tsedimebratie8302 Год назад

    Ereee Denz neh sijemer min asayeh

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 Год назад

    Appreciate your honesty :) you didnt act fake. Next time she will think twice. 🤔. Nice gift 🎁

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube Год назад

    Selama bero wedemache mechema ateki atemelusume ehene foto yeti newa yaserachene kojowa esiti melusulena lee sewa laseranedera sexota⛪⛪🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    መናደድ ብቻ ጠፊ ያንስብሃል የስንት ቀን ልፋቷን ከንቱ አደረክባት

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 Год назад

    Benatish saliun agenagnen ebakih

  • @senyettekabo4755
    @senyettekabo4755 7 месяцев назад

    Mery gegna

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 Год назад

    Amesginat arif sitota new

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 Год назад

    ልጅቷን መካስ አለብህ።

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Год назад

    አይ አጥፍተሀል ወላሂ አናደዲከኝ😊😊ለልጅቱ ወርቅ ናት❤❤❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Год назад +1

    ዋው በጣም ያምራል ፎቶው ሰዓሊው ማነው ? በጣም ጎበዝ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +4

    መልካም ልደት❤

  • @balabasa2123
    @balabasa2123 Год назад

    Yes ❤👍👍👍

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 Год назад

    Good sister Nayssss

  • @kasahunlove6048
    @kasahunlove6048 Год назад

    ante yetemetah....surprise tabelashaleha

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    Omg selu des sil adega yesealiwn sm ngeren mamaye degmo betam gobez lj neshi stotashi waw❤

  • @kideszone
    @kideszone Год назад

    Seyamir serawu!!! gobeze newu sealewu

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Год назад +2

    አበላሸህባት ስታሳዝን

  • @haron53
    @haron53 Год назад

    Dalol eg,r kasebkew bota yaderseh yexerthehn yasakalh

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    ሜሪ የኒ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርሽ ትልቅ ስጦታነው የሰጠሽው ይቅር በይው ሳያውቅ ነው ያየው ኑቲ መልካም ልደት መልካም ነገሮች በሙሉ ይገቡሀል ሳይህ ደስ ይለኛል በተለይ ፈገግ ስትል አብሬህ ፈገግ እላለሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የኔ መልካም ሰው በመጨረሻም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ የኒ ዶክተር

  • @edenkiyaKokob-ge2hj
    @edenkiyaKokob-ge2hj Год назад

    Ngeren benath yeserawu sewu

  • @makidamizbah5381
    @makidamizbah5381 Год назад

    It is ok Nat ❤❤❤ be merik ate tsatsat HBD long life Meri&Noti ❣❣🥰🥰

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Год назад

    wow wow beautiful betame yamirali

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 Год назад

    Salayew anadedikigne any way happy birthday 💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t Год назад

    ከሜሪ ጋር የሆነ ነገር አላችሁ መሠለኝ

  • @mcell1734
    @mcell1734 Год назад

    ያጋጥማል ወንድም ❤️ ቅመም የሆነች ልጅ🌹 🌹i

  • @celebritytv8693
    @celebritytv8693 Год назад

    lemn yeldetk ken atkeftewum neber?

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад

    ለምን እንናደዳለን እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልክ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Год назад +2

    እኔ ብሆን አለቅህም ነበር የምር አለቅስ ነበር ስታናድድ ከይተህ እዳላየህ ብታልፍስ

  • @natinuke
    @natinuke Год назад

    Yemigemi sitota nw meriye ewedishalewu❤

  • @DennaboHasuna
    @DennaboHasuna 11 месяцев назад

    መልካም ልደት ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ወንድም 🥰🥰🥰🥰

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад

    It's Amazing