Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ምርጥ ታሪክ ነው።ከምርጡ አንባቢ/ ተራኪ ጋር ።በጣም እናመሰግናለን🙏❤🎉🎉❤🎉🎉
እየጠበቅኩህ ነበር, ታሪኮችህ ላይ ደግሞ ብዙ ጊዜ ስሜን ትጠቀማለህ እና ከድምፅህ እና ከታሪክህ መጣፈጥ ቀጥሎ ከታሪኩ ባለቤቶች ጋር ታሪኬ ባይገናኝሜ በስሜ ደስተኛ ነኝ!😅😅😅😅
Er ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አቤት ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ፀግሽ❤
እኔ የሰብለ ጥፍት አልታየኝም ያውም በጣም የዋህ ናት
እንኳን ደና መጣክ ፍቄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bertaln አባቴ❤
የሰው አለም በጣም የምወድህ የማከብርህ የህይወተ አስተማሪ መምራችን ነው ኑርልን በርታልን እንወድሀለን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💞💞😘🥰😘🥰
አረ ፌያሜታ መጨረሻላይ የሚበደሉትን ደስተኛ ብታደርጊያቸው ክፋዎቹን ደግሞ በመከራ ወይም በሞት ብትጨርሺልን ጥሩ ነበር ታውቂ አይደል እኛ አበሾች ከተበዳይ ጎን እንደምንቆም ታላቅ እህቷን ሽባ እንዳደረግሺልን እናቷንም የሆነ ነገር ብታደርጊያት ጥሩ ነበር በተረፈ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነሽ ፍቄ አንተም አንደኛ ነህ ይመቻቹ🙏🏼👍🏽
ድምፅክ ግልበት አለው ልብን ይሰውራል❤
ሰብለ ጥፋተኛ አይደለችም መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳምርላት
ጥፋተኛነች የእህትዋንባል በእህትዋትቀናለች ይቺ ቆሻሻ በሞተች
❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
ሠብለ እርካሽ ቆሻሻነች በእህትዋ ትቀናለች የበታችነት ሥሜትሥለሚሠማትበባልዋ ግንሽምልሥ አሥደሠተኝ ተጠቅሞ ሥለጣላት ደሥብሎኛል
ዛሬ አንደኛ ነኝ
እዉይ እኔ ዛሬ 2ኛ ነኝ ለይኩኝ👍 ዉዶችዬ ግን እየተያየን እንዳትረግጡኝ😂🙈❤❤😂😂ወንድሜ ፍቄ እንኳን ደህና መጣህልን🙏😍❤
Thank you as always love it!❤
ኧረ ጠፍተካል በስመአብ ❤❤❤❤
የምር በጣም ነው
Tefak iko
እንኳን ደህና መጣህልን🙏
የማደም ቂማሞች እየደማራቹኝ ስራ እየሰራዉ እኮ ነው ምሳማዉ ፍቄ እናመሰግናለን ዋንድማቺን 🙏🙏🥰
መሄጃ አጥቼ ነበር እንኳን በሰላም ሙጣህ ❤
ኧረ ጠፍተካል bro🥺 ኣይይይ 50k ምትባል ናፈቀችኝ😢😢
ለዚ ሁሉ ተጠይቂዋ እናትየዋ ነች
ሽመልሥ ግን አሥደሠተኝ ይቺንቆሻሻ ሠብለ ተጠቅሞ ሥለጣላት
Ayi zarem sadamex taqdemku
ሰብለ ጥፋተኛ ነች ብየ አላስቢም ከመጀመርያው እናታቼው ናት ክፉ
ሰብለ ጥፋት አለባት ቢሁንም ግን አድሰው እኳ ቀርቡ ለዝችልጅ ጥሩነገርን ቢያሳያት ከዚህ ሁሉነገር ባልደረሰችነበር ግን ምን ይደረግ 😢መልካሞን ሁሉ እዴገጥማት ተመኘሁላት ያለፈውን እረስታ እዳዴስ ህይወቷን እዲታደስ ፈጣሪ ምንገዱን ያብጅላት 😢ይህንን አስተማሪ የሁን ታሪክ ላቀረባቹሁልን ከልብ እናመሰግናለን ❤በርቱ
ምነው ላይክ ከአንዴ በላይ ቢሆን😢😢😢❤❤❤❤
ማን ነዉ እንደኔ ማሥታወቂያ ሢያቋርጠዉ ትክን ብግን የሚለዉ 😡welcome fike!❤❤❤
እኔ😂
ምናለ በየቀኑ ብታቀርብልን የመሬት መንቀጥቀጡንም ብያሰረሳን
Ere fike tolo tolo likekln sititefa deberegn 😢😢
ከመቼዉ ቀደመቹኝ😅😅🤔🤔🤔
ሠብለ ቆሻሻ ውነትም በእህትዋ ትቀናለች እርካሽ
ድምፅህን ስወደው
በጣም ምርጥ ታሪክ ነው።
ከምርጡ አንባቢ/ ተራኪ ጋር ።
በጣም እናመሰግናለን🙏❤🎉🎉❤🎉🎉
እየጠበቅኩህ ነበር, ታሪኮችህ ላይ ደግሞ ብዙ ጊዜ ስሜን ትጠቀማለህ እና ከድምፅህ እና ከታሪክህ መጣፈጥ ቀጥሎ ከታሪኩ ባለቤቶች ጋር ታሪኬ ባይገናኝሜ በስሜ ደስተኛ ነኝ!😅😅😅😅
Er ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አቤት ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ፀግሽ❤
እኔ የሰብለ ጥፍት አልታየኝም ያውም በጣም የዋህ ናት
እንኳን ደና መጣክ ፍቄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bertaln አባቴ❤
የሰው አለም በጣም የምወድህ የማከብርህ የህይወተ አስተማሪ መምራችን ነው ኑርልን በርታልን እንወድሀለን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💞💞😘🥰😘🥰
አረ ፌያሜታ መጨረሻላይ የሚበደሉትን ደስተኛ ብታደርጊያቸው ክፋዎቹን ደግሞ በመከራ ወይም በሞት ብትጨርሺልን ጥሩ ነበር ታውቂ አይደል እኛ አበሾች ከተበዳይ ጎን እንደምንቆም ታላቅ እህቷን ሽባ እንዳደረግሺልን እናቷንም የሆነ ነገር ብታደርጊያት ጥሩ ነበር በተረፈ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነሽ ፍቄ አንተም አንደኛ ነህ ይመቻቹ🙏🏼👍🏽
ድምፅክ ግልበት አለው ልብን ይሰውራል❤
ሰብለ ጥፋተኛ አይደለችም መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳምርላት
ጥፋተኛነች የእህትዋንባል በእህትዋትቀናለች ይቺ ቆሻሻ በሞተች
❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
ሠብለ እርካሽ ቆሻሻነች በእህትዋ ትቀናለች የበታችነት ሥሜትሥለሚሠማትበባልዋ ግንሽምልሥ አሥደሠተኝ ተጠቅሞ ሥለጣላት ደሥብሎኛል
ዛሬ አንደኛ ነኝ
እዉይ እኔ ዛሬ 2ኛ ነኝ ለይኩኝ👍 ዉዶችዬ ግን እየተያየን እንዳትረግጡኝ😂🙈❤❤😂😂ወንድሜ ፍቄ እንኳን ደህና መጣህልን🙏😍❤
Thank you as always love it!❤
ኧረ ጠፍተካል በስመአብ ❤❤❤❤
የምር በጣም ነው
Tefak iko
እንኳን ደህና መጣህልን🙏
የማደም ቂማሞች እየደማራቹኝ ስራ እየሰራዉ እኮ ነው ምሳማዉ ፍቄ እናመሰግናለን ዋንድማቺን 🙏🙏🥰
መሄጃ አጥቼ ነበር እንኳን በሰላም ሙጣህ ❤
ኧረ ጠፍተካል bro🥺
ኣይይይ 50k ምትባል ናፈቀችኝ😢😢
ለዚ ሁሉ ተጠይቂዋ እናትየዋ ነች
ሽመልሥ ግን አሥደሠተኝ ይቺንቆሻሻ ሠብለ ተጠቅሞ ሥለጣላት
Ayi zarem sadamex taqdemku
ሰብለ ጥፋተኛ ነች ብየ አላስቢም ከመጀመርያው እናታቼው ናት ክፉ
ሰብለ ጥፋት አለባት ቢሁንም ግን አድሰው እኳ ቀርቡ ለዝችልጅ ጥሩነገርን ቢያሳያት ከዚህ ሁሉነገር ባልደረሰችነበር ግን ምን ይደረግ 😢መልካሞን ሁሉ እዴገጥማት ተመኘሁላት ያለፈውን እረስታ እዳዴስ ህይወቷን እዲታደስ ፈጣሪ ምንገዱን ያብጅላት 😢ይህንን አስተማሪ የሁን ታሪክ ላቀረባቹሁልን ከልብ እናመሰግናለን ❤በርቱ
ምነው ላይክ ከአንዴ በላይ ቢሆን😢😢😢❤❤❤❤
ማን ነዉ እንደኔ ማሥታወቂያ ሢያቋርጠዉ ትክን ብግን የሚለዉ 😡
welcome fike!❤❤❤
እኔ😂
ምናለ በየቀኑ ብታቀርብልን የመሬት መንቀጥቀጡንም ብያሰረሳን
Ere fike tolo tolo likekln sititefa deberegn 😢😢
ከመቼዉ ቀደመቹኝ😅😅🤔🤔🤔
ሠብለ ቆሻሻ ውነትም በእህትዋ ትቀናለች እርካሽ
ድምፅህን ስወደው