Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል
HTML-код
- Опубликовано: 23 янв 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
Awo getachn eyesus krstos aganten besme awtu blo lehawareyat seltan setwal zarem lalut abatoch tsega yesete egziabher new kal hiwot yasmaln abatachn!!!
እባኮት እሴተ ማርያም ከኢትዮጲያ በፀሎት ያስቡኝ ጭንቀት ላይ ነኝ አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን።
እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤
እመቤቴ ከጨንቅ ታውጣሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ያስብሽ
በሙሉ ዕምነት መልከዓ ሚካኤልን ለተከታታይ ቀናት እረፍት እስኪሰማዎት ንፁህ ውሃ አቅርበው በመጸለይ መረጋጋት ይቻላል።❤❤❤
Adirashachew yt new ebakachu??
አባታችን ስለ ድንግል ማርያም ብለው ይህንን ኮሜንት ካዩት በውስጥ ያውሩኝ አባታችን በጣም ታምሜአለሁ ስለእግዚአብሔር ብለው ይርዱኝ በሰው አገር አልቅር 😭😭😭😭
በፀሎት በስግደት በርቺ በመቁጠርያ ቀጥቅጪው የአምልኮት ሂወት ይኑርሽ ታሸንፌለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ በtiktok live ስንገባ ነይ ና ወንድሞችሽ ምክር ይሰጡሻል ገነት የገብሪኤል ልጅ ቲክቶክ ነይ እና ትበረቻለሽ እሺ
አይዞሽ በፆሎት በስግደት በፆም በርች እግዚአብሔር ያስብሽ
@@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን አሜን አሜን አሜን እህቴ
@@godolyastube እሽ እህቴ አመሰግናለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ
@@godolyastube ምን ብዬ ሰርች ላርግ እኔም መቀላቀል ፈልጋለሁ
የኔ እንቁ አባት ስንቱን ተማርኩ ከእርሶ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት እኛም ታድያ ሰምተን ለመንግስቱ ያብቃን አሜን ❤
የእኔ ቅን ታጋሽ አባት አሁንም ፀጋውን ይጨምርልን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባቴ ውጥረት ላይ ነኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና ድልን እንድነቀዳጅ በእግዚአብሔር የተሰጡን ልዩ ስጦታችን። ተመስገን ቅዱስ አማኑኤል
የዘመናችን ትልቁ ሃዋርያ ኣባታችን መላኣከ መንክራት መምህር ግርማ የተቸገሩ የታመሙ የድሃ ኣባት የማቱሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ በሰዎች ኣድሮ የሚፈታተንዎ እርኩስ ስይጣን ክፉ መንፈስ መድሃኒኣለም እግርዎ ስር ይጣልልዎት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኑሩልን ❤❤❤
Abate ebakewet ke yazegen fetena ነፃ awetugen yena abate ፀሎት አርጉልኝ ፍቃደስላሴ ብለው sellot argulegen kechalu kuterotn ebako yestugen
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት ኑሩልን ቸሩ መድሀኒአለም በሞገስ ያኑርዋት
አባ እርሷዎን ያልተጠቀምን ያልታደልን ትውልድ አባ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን !!!
የእኔ አባት ሁሌም ፈጣሪዬን ድጋሚ እንዳገኞት እድል እንዲሰጠኝ እጠይቀዋለሁ ሺ አመት ኑሩልኝ❤🙏
መላክ መነንክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። የስጠን አመላክ የተመስግን የሁንን❤❤❤❤
እንኳን ደና መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
yet bota new yalew
አባታችን ትምህርትዎ እና የፈውስ አገልግለትዎ ብቻ ሳይሆን እርስዎን እንዲሁ ማየትም እኮ ራሱ በረከት ነው። የርስዎ ትምህርት ስከታተል ደስ ይለኛል። ምኞቴ አንድ ቀን እንደ እግዛብሔር ፍቃድ በርስዎ እጅ ተዳስሼ ብፈወስ ብየ ሁሌ እግዛብሔርን እማጸናለሁኝ። አንድ ቀን እግዛብሔር እንደፈቀደው ይሆናል። ለርስዎም እግዛብሔር እድሜዎን ያርዝምልን። አሜን!!
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን
የኛ እንቁ አባት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጦት በእጆት ሳልባረክ እንዳልሞት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀኝ አባቴ አባ አመሰግናለው የእኛ አባት አባ ስለ እርሶ ቃል የለኝም❤❤❤🙏🙏🙏
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
እግዝኣብሄር ይመስገን ለርስዎት የሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ የናንተ የደረሰ መድሃኔኣለም ይድረሰን፡ኣሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኛ ዉድ የሕይወት አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ❤ኑሩልን❤❤❤
Yet new yalew botaw negergn please
የኔምእህት እደዝህነው እምትሰቃየው መደሀኒለም የኔንምእህት ይፍታልኝ😢😢😢😢
እግዚኣቢሄር ከእስራታችን ይፍታን🙏🙏🙏
እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ እኔም ከአጋንንት እስራት እግዚአብሔር እንድፈታኝ የመንግሥቱ ወራሽ እንድያደርገኝ በሰው ሃገርር ዛሩ አይነ ጥላው እርኩሳን መናፍስት አስጨነቅይኝ😢
አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት
ናፍቀውኛል አንዴ ባየሁወት ኑሩልኝእመብርሀን ትጠብቅወት
መምህር ጤናና እድሜ ንስጦት
የኔ ልዮ አባት ጠላቶ በፊቶ ይፈር የ እኛ አባት ጠቋር ነዉ አሁን የበጠበጠዉ በነ ቢንያም ላይ ያደረዉ የሚዘባርቀዉ
አባ ረጂም እድሜ ይስጥወት ❤
ጀርባየን ልሞነው ያቃጥለኛል በፀሎት አስቡኚ 😢
አባ ዘመኞት ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን።
እህቴ አባታችን ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን በስልክ ምናገኝበት መንገድ አይኖርም 😢
@@Ngus12 ይቅርታ እኔ ስልካቸው የለኝም ግን ለሁሉም ነገር ተግቶ መፀለይ ይሻላል ።
@@elsabeth2127
ውግያው ስላልቻልኩት እንደው ትንሽ አግኝቻቸው መንፈሴ ከተረጋጋ ብዬ አስቤ ነው ለማንኛዉም አመሰግናለው የኔ እናት
Adirashachew yt new ? Ethiopia temelisewal ende
አባዬ እንደዉ ምን ቃላት አለ። እረሱን የሞገልፀ ኑረለኝ ❤❤❤
የኛ ወርቅ አባት ቃላት የለኝም እርሶን ለማመስን እግዚአብሔር 10000 አመት ያኑርልን አባ በጣም እወደወታለሁ በርወትምህርት እየተከታተልኩ አየፀለይኩ ነው እርሶ እንዳሥተማሩን አሁን መንፈሱን ይሰሩልኝ ገብረ ኪዳን አባላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባ
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል, አከብሮታለው እወዶታለው አመሰግኖታለው❤❤❤
እግዚኣቢሔር ይመስገን ይሄ መዳን ያሳየን
ኣባዬ ዕድሜዎት ያርዝምልን❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን በጸሎት አስብኝ ወለተ እየሱስ መንፍሱ በጣም ይጨነቀኝይ ነው
የኛ እንቁ አባት አባታችን መ ምህር ግርማወንድሙእድሜናጤና ይስጦት በእጆት ሳልባረክ እንዳልሞት እግዚ አብሔር አምላክ ይጠብቀ ኝአባቴአባ አመሰግናለው የእኛ አባት አባስለ እርሶ ቃል የለኝም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ ከሰደት ነኝ
እኳን ደና መጡልን የኛ እቁ አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
አባታቺን ስንቱን ፍጡር ሰው አረጉት አባታቺን መዲሀኒያለም ያቆየወት አባ
አባዬ ቡራኪዎት ይድረሰን ሺ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
መምህር በውነት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የእርስዎን ተምህርት ባላገኝ ኖሮ ብዬ ሳስብበው ይኖረኝ የነበረው ክርስትናዬ ይዘገንነኛል
አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባተችን❤❤❤
አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑሮዎት
እቤቱ አድናን እቤቱ መስተዋሉ ስጠን 🤲
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እስከቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ እድሜ ይስጥልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እርሶ በሚያገለግሉበት መድረክ ከ 4 ጊዜ በላይ ተገኝቼ ትምህርቶን ተከታትያለሁ እንከን አላገኘሁበትም። ሰዎች እርሶን ሲቃወሙ ሰማለሁ። ነገር ግን እርሳቸው በመናፍስት ኃይል የሚሰሩ ከሆነ እና እናንተ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የምትሰሩ ከሆነ አርሳቸውን አቅርባችሁ ለምን ከዚህ መንፈስ ነጻ አተደረጓቸውም የሚል ጥያቄ ጠይቃቸዋለሁ። ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሁም የአገልግሎት ዘመን እንዲያድሎ ተመኘሁ። እኔም ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ በጸሎቶ ያስቡኝ ገብረ መድህን ነኝ።
አሜን
አይዞህ በርታ በጸሎት
መልስ ግን አይመልሱልህም
ወንድም ካልጋሪ ነህ ቦታዉን ልተይቂቅ ነበር
እባከህ ስልካቸው ካለህ ላክልኝ በውስጥ መስመር ላክልኝ
የኔ አባት መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣት እምነትን ያወኩት በርስ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤
እባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እህትና ወንድሞቼ በፀሎታቱ ኣስቡኝ ወለተ መድህን ስለምታስቡኝ ኣመሰግናለው
እርጅም እድሜ ይስጠዎት አባታችን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😥😥😥😥😥 የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አባታችን እርስዎ ይናገራሉ ግን ማስተዋል አቃተን። ❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
የኛ❤❤❤መልካም ❤❤❤ትሁት❤❤❤ሩህሩህ❤❤❤ጠካራ❤❤❤አባት ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አረ ስንቱ አባቴ ብቻየን ቀርቶ አረቦች በዙሪያየ ቁጪ ብለዉ እኔ አቀላፋለሁ ይህንን ቺግር ያላወቀ ይቃወማል ጌታሆይ ማረን
.አቤቱ እደኛ ሣይሁን እዳተ ቸርነት ማረን አባታችን እዴሜ ጤና ይሥጥዉት❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድድድ አባት የኔ ወወወርርርርርርቅቅቅቅቅቅ አባት ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔም በረከትዎ ይድረሰኝ በአካል ለማግኘት ያብቃኝ
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር የዚህ ዘመን ቅዱስ አባታችን ነዎት ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ።አባቴ ሁሌም በፀሎት ያስቡኝ አደራ ብርሃነ ስላሴ ነኝ ። ታሳሪው
እዉነት ከአጋንት ከፍተናል አዉነት አባታችን ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ይፀልዮሌኝ ከአጥያት ድንከን ፈጠር እየሱስ ያውጣኝ አሜን
Abatachin erejem edime ena tenawin yestilen amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
አባታችን በፀሎት አስቡኝ
እግዝአብሔር መጉስ ከሁን ቃረመያ ሰጠኝ አሜን❤
ንነበር ፈጣሪ ስደቴን እርሰወ በሚረግጡበት ሀገር ቢያደርግልኝ ብየ ተመኘሁ ድነታችሁን በስደታችሁ ያደረገላችሁ ህዝቦች ታድላችሁ
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አገልግሎት ዘመነ ወደ ይባርክ እንደኔ በመንፈስ ለሚሠቃይ ሠው የእርሠወን የፈውስ ቀንን እጠብቃለሁ
እህተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ😢
አሜን×3 ፀጋዉን ያብዛለዉት እድሜ ጠና ይስጠዉት የምንኑርባት ምድር ከሚመጣ ቁጣ ይጠብቀን❤❤❤
ቃለ ሂይወት ያሰማልኝ ❤❤❤
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይደረስልን ላአባታችን ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቱ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን እደሜእና ጤና ይሠጥልን የአገልግሎት ዘበናችሁን ይባርክልን በረከታችሁ ይደረብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አፀደ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን
ከቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና
ጋር ያድልልን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት። እኔ የእርሶን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ለብዙ ዓመታት ነው። አሁንም ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እድንፈውስ ጌታ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን የኛ የዘመኑ ጀግና አንቂ ደውላችን ናችሁ እናንተን በጠሏችሁ በዘነፏችሁ ግዜ የበለጠ እንወዳችሁ ያደርጉናል እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንዎዶታለን አባታችን ❤❤❤🥰🥰🥰ኑሩልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አባታችን ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማንቂያ ደውል የሀይማኖት ገበሬ ፀጋውን ያብዛልን ወገኖቼ መንቃት አለብን🙏😥
Amen amen betslotwet yesbugn abaty welt tekelehaymanot
አባ እድሜ ጤና ይሰጥውት የማንቃ ድውል ስለሆኑልን ደብትራን ስማሃቱ ጊዮርጊስ ይርገጥልንንን
እባክዎትን አባቴ ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ።አፀደ ማሪያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
አባታችን እርሶን የሰጠን መድሐኒትነቱን በርሶ በኩል የላከልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመሰገን አሜን። እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
Tell sdedlun ebakacu ye Aba Grma ❤❤❤
Amen amen Amen 🙏 egzabher yemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abatachn Rejim Edme Ena Tena Ystiln Kidus Medhane Alem Yegna Abat Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj Ttebkot 🙏🏾💕😇🥰😍❤️❤️❤️🥹✝️✝️✝️
እሴይ
አባታችን በርቱልን
እኔም በዳንኩ ጌታ ሆይ ለዚህ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወተን ያሠማልን ❤❤❤በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሚካኤል ብለው አባታችን አትርሱኝ😢
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት። ኑሩልን❤
አባታችን እህተሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ አደራ አባታችን ጭንቀት ሊገለኝ ነው
በፆሎት አስቡኝ አባታችን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ
አቤቱ ጌታ ሆይማረን ከስራታችን ፍታን በሰው እድል የሚኖሩ ወላድተአምላክ ልቦና ትስጣችሁ አባታችን ኑሩልን
Aba Kale Hiwet Yasemalin. Edme ketene gar yadililin... Memihirachin! Kidus Paulos dekike hawaryatin afritual. Kidus
Petrosm endezaw Erso gn eskahun enderso yemitegalinin Abat Alaferulinm. Aba lemndnw...
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማኛል ያጎልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን❤❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም እወዶታለሁ በረከትዎ ይደርብኝ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን
መምሕር ባለሁበት ሆነሑ የኢትዮጵያን ጠላት ሳጥናኤልን እንዲያሥርልን ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑልን
በረከትሁ ይድረሰን!
አባታችን በጸሎት አስብኝ ወለተኪዳን መንፈሱ በጥም የጨነቀኘይ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም አባዬ እንዴኖት ፀሎቶትና በረከቶት አይለየን በፀሎቶት አስቡን አባዬ
አባቴ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት አገርቤት በነፃነት የሚያገለግሉበት ጊዜ ይናፍቀኛል🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጡ አባታችን መምህር በፀሎት አስቡኝ ሒሩተ ስላሴ ብለዉ
አባታችን እርሰዎ እንቁ የዓለማችን ሃብት ነዎት
የዓለም ፈጣሪ ልዑል እ/ር የእርሰዎን እድሜ ያርዝምልን።
👉AMEEN💯👈
👉ከየረር ሥላሴ አገልግሎትዎ ጀምረ አከታተልኩ ነበር ።
ከዝያ በፈትም በምዕራብ ሸዋ ገረ ስብከት ሜታ ሮቢ ጎሮ ከተማ ውስጥ የምገኝ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ቤተ ክርስትያን ላይ በዘጠናዎቹ ዓመተ ምረት ዉስጥ የፋዉስ አገልጊሎት ሰተዎ ነበር።
ኑሩልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሠዉ ሢድን ማየት እንዴት ደሥ ይላል የኔንም የመዳን ቀን አቅርብልኝ መዳህኒያለም