Memehir Girma Wondimu Video 690 አዚም ምንድነው ? በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትውልድ ይዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 258

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 3 месяца назад +85

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቴን ትምህርት በዩትዩብ ባልከታተል በምድር ከሚገኘዉ በረከት ይልቅ የሰማይ እርስትን አጥቼ ነበር ያለእረኛ ያልተወኝ የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 3 месяца назад +2

      አሜን፫😢❤

    • @briktimasresha5386
      @briktimasresha5386 3 месяца назад

      Be ewnet Amen!!!

    • @tmy2159
      @tmy2159 3 месяца назад +2

      አባቴ ምን እከፍላለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ከበረከት ጋር ይስጥልን ፡እኔ ውድ እናንተ ትምህርት የገባሁት በሰው ጉትጎታ ቢሆን የዘመናችን ቁንጮ ሰባኪዎች በወናበዱኝ! ክብር ለመድሀኒአለም ወደ እናንተ ትምህርት የመራኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነው ፡ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ እንደሚጮሁ ቅድሚያ ሰው ሳልሆን እንዴት ለትውልድ በረከት እና ትምህርት መስጠት ይቻላል ፡እመብርሀን ትጠብቅልን ሌላ ምን እልልልልል!!!

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 3 месяца назад

      Amen 😢Amen Amen

    • @weletekiros2334
      @weletekiros2334 3 месяца назад

      Amen.

  • @Samson-t3v
    @Samson-t3v 3 месяца назад +34

    እድሜ ለ አባታችን መምህር ግርማ
    እኔ እሳቸው አሰተምረውኝ የተለወጥኩበት ከቡዙ በጥቂቱ
    ከግብረ ሶዶም
    ከ ግለ ወሲብ
    ከመናፍቅ መንፈስ
    እግዚአብሔር የለም ብየ ከመካድ
    ከእድል መተት ከብዙ ሰቃይ ድኛለሁ
    ከሚታደሱ ቡዙ መታቾች አስማተኞች !!!!❤

    • @דמוסאיאלו
      @דמוסאיאלו 3 месяца назад +5

      እኔም ከግለ ወሲብ ተወግጃለሁ ከሌላም ሱሶች ግን መንፈሱ ስላለ በህሊናየ የአየሁትን ሁሉ እድመኝ ያደርገኛል ወደ አገር ቤት ለመግባት ካሠብኩ ብዙ ግዜ ሆነኝ አልሳካልኝም አለ
      በእመብራሀን በፆሎት አስቡኝ ወ/ጊዮርጊስ ብላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigistgetenetasfaw2524
      @tigistgetenetasfaw2524 3 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ያሰብሽ​@@דמוסאיאלו

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 3 месяца назад +2

      እግዚያብሔር ይወድሻል ይገርማል ነፍሰሸን አጥብቆ ይፈልጋታል ማለት ነው ኮሜንቱን ሳነበው አለቀሰኩ ሰለኛ መሰቀሉ ሳያንሰ አሁንም ይፈልገናል😢😢😢😢

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 3 месяца назад

      ​@@דמוסאיאלוአይንሸ ላይ ቁጭ ብሏል ማለት ነው

    • @Hornland
      @Hornland 3 месяца назад +2

      @@דמוסאיאלוየሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ መድሀኒዓለም ክርስቶስ ከመናፍስት ጥቃት ሁሉ ይታደግህ። መድሀኒዓለም ክርስቶስ በኃለ መስቀሉ ከጠላት ዳቢሎስ እና ከጭፍሮቹ ይጋርድህ። አሜን

  • @dgsgsgh6661
    @dgsgsgh6661 3 месяца назад +12

    እንየንም እግዚኣቤሔር ፎቅዶ በእጃቸው ለመባረክ ያብቃኝ ይህንን የምትከታተሉ ሁላቹሁም በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል ብላቹ።

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz 3 месяца назад +10

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤

    • @JungleMan-o7h
      @JungleMan-o7h 3 месяца назад

      yet new yalu abatachin slk kalachu lakuln meche europea ymetal

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 месяца назад +21

    መቼ ይሆን የማዮት እና የምፈወሰው ?እመቤቴ ማርያም ሆይ እርጂኝ ።እኔ ደካማ ነኝና ።

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 3 месяца назад +12

    አባይየ በርክትወት ይደርብን ያሉት ሁሉ የኔና የባሌን ህይወት ነው ማርያም ሞቸ ነው ምወደወት ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይጠብቅወት በውነት ለዘላለም❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mhrereabgebremskel9591
      @mhrereabgebremskel9591 3 месяца назад

      እባካችሁ አባታችን የት እንዳሉ ንገሩኝ

    • @maryme-enatye
      @maryme-enatye 3 месяца назад

      @@mhrereabgebremskel9591 ክሀገር ውጭ መሰሉኝ

    • @bediremulu2120
      @bediremulu2120 3 месяца назад

      አባቼ እግዚያብሄር ይስጥልኝ አሁን የዘረዘሩት ነገር በሙሉ በኔን ኑሮ ውሥጥ እየተካሄደ ያለውን ጉድ ነው እባክወት በስልክም ቢሆን እንዴት እንደማገኝዎት ይንገሩኝ

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 3 месяца назад +9

    የኛ ዉድ አባታችን እግዚአብሔር ጠናዉንና ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤

  • @BbbLove-z7t
    @BbbLove-z7t 3 месяца назад +9

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከትዎ በኔም በበተሰቤም ይደር አሜንንን❤❤

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ 3 месяца назад +9

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ ውድ አባት አባትዬ ወለተ ስላሴ እያሉ በፀሎትዎ ያስቡኝ ልክ አሁን ያለሁበት ሁኔታን ነው ያስተማሩን አባቴ አዚሙን ለቆብኛል ለፀሎት ስቆም አዚሙን ይለቅብኛል ያስጨንቀኛል በቃ ፀሎት ማድረግ አልቻልኩም አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ🙏❤

  • @aknawmekuria6912
    @aknawmekuria6912 3 месяца назад +4

    አባታችን ፈጣሪ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መቼም ትውልዱ ተስፋ አስቆራጭ ነው ነገር ግን ለርሶ ብርታቱን ያብዛልን። ለሚያሳድዶትም ሳይቦዝኑ ጸልዩላቸው።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +1

    እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ መምህር ግርማ

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 3 месяца назад +6

    የኔ ዉድ አባት ሽ አመት ኑሩልን መድሀኒአለም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ❤💒🙏🙏🙏

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    ቀለ ሄወት ያሰመናል ኩቡር አባታችን🙏🙌❤🇪🇷 we love you 🙌

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን 🇪🇹 እድሜ ከጤና ጥበቃ አሜን ወልተ ሰንብት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስበኝ ወለተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 3 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን አባታችን አሜን ብእውነት ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን ✝️💠🤷🙏🏾🧎😍🌻🌹🍁🕊️🕊️🕊️

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 3 месяца назад +4

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን ❤❤❤❤ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቶት ይደርብን❤❤❤

  • @titieyayu963
    @titieyayu963 3 месяца назад +1

    አባታችን አባዬ የእኛ ውድ አባት እረጅም እድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ እጅ ለመፍወስ እና ለመባርክ ያብቃኝ .የእርሶ አምላክ የሚናፍቅኝ ነገር ቢኖር እርሱ ነው ና !!!

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 3 месяца назад +10

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባቴ አሜን።

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 3 месяца назад +2

    አባቴ ❤ እግዚአብሔር ፀጋው ሁሉ ብዝት ይበልሎት

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 3 месяца назад +3

    አሜን እግዚአቢሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አትርሱን ያስቦኝ አባታችን አሜን❤😢

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes 3 месяца назад +1

    ❤❤❤efti eftia eftia abtih

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም አባታችን ❤❤❤

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 3 месяца назад +3

    ቃለ ህወሓት ያሰማልን ኣባ በፀሎትዎ ያስቡን❤❤❤❤

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 3 месяца назад +1

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን ኣ ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ገና ሳዮት መንፈሴ ደረጋጋል ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤ .እግዚያአብሔር የአዚምን መንፈስ ያርቅልን😢

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 3 месяца назад +2

    አባ አብዝቶ እድሜና ጤና ይሰጥውት መስድድዴ ሆነ ልኝ ለበጎ ጥላትን አሺነፍኩት እራሴን አውኩት ጌታየንም አገኝውት አርማችን መዳኛችን ነውት ይኑርልን ❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አሜን አሜን አሜን ይህንን ቅዱስ ቃል በአባታችን በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ አድሩ የገሰፀን ያስተማረን ንጎሳችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ይስጥልን አሜን፫ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ይፍቱኝ አባቴ❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 месяца назад +3

    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊
    🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊
    🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊
    🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊
    🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 месяца назад +1

    እረጅም እድሜ አባታችን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 3 месяца назад

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን የርሶ ውንጌል። እደ ምግብ ነው የሚያጠግበው ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ዘላለም ያኑርልን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 месяца назад

    የኔ ውድ አባት እፍፍፍ ኪዳነ ምሕረት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ትስጥልን ያቆይልን አባዬ ❤

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 3 месяца назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁልግዜ የሚያስተምሩት ትምህርት በጣም ልብ የሚያርስ የምንማርበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰቦት እወዶታለሁ !!!

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 3 месяца назад +2

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ያቆይልን አባቴ እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ብዙ መከረኝ አስተማረኝ ለወጠኝ ከእንደገና ሰራኝ አበጃጀኝ ስራው ድንቅ ነው ።

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yilma4711
    @yilma4711 3 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 3 месяца назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ሪጅም እድሜ ጥና ይስጥልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 3 месяца назад +3

    ረጅም ዕድሜ ከአገልግሎት ጋር ለአባታችን ለመመመምህር

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 3 месяца назад +2

    አባቴ ያስቡኝ በፀሎት የእርሠወ ቃለ ህይወት የመናፍስት እሣት ሆኖ ከኔ ላይ ያለው ተርብሻል እየቀጠቀጥኩት ነው እግዚአብሔር ከእርሠዎ ጋር የምገናኝበትን ቀን ይስጠኝ አባቴ

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 3 месяца назад +2

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤

  • @BerhanuTeka
    @BerhanuTeka 3 месяца назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋው የብዛልን

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr 3 месяца назад

    አባታችን በርክታችዉ ይደርብኝ የኝእንቁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏

  • @AmnaEshno-t1d
    @AmnaEshno-t1d 3 месяца назад +2

    Amen amen amen abatachin kale hiwot yasemalin ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታችን ❤️. ያላ እረኛ ያልተውን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን .በርክታች ይድርብን አባቴ ጸሎታች አይልየን አሜን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 месяца назад +1

    አባታችን የሚያስተምሩት ነገር ሁሉ እየኖርን ያለነውን ኑሮ ነው እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ ጥበቃው አይለየን እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንደ ቸርነቱ እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን አሜን

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ በፀሎት ያአስቡኝ

  • @sebilomo2510
    @sebilomo2510 3 месяца назад

    እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣባቴ 🙏🏽

  • @HabtamDejach
    @HabtamDejach 3 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 3 месяца назад +2

    አባቴ! እግዚአብሔር ክብሩን ያድሎት!

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 3 месяца назад

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜኔ ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችንን እድሜ ይስጥልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 месяца назад

    ቃለህዉትን ያስማልን አባታችን። ሁሉም እዉናት ነዉ አዘም። አለ❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ይማረን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @kok6342
    @kok6342 3 месяца назад +2

    የኛውድአባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 3 месяца назад +1

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጦት

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 3 месяца назад

    ኣሜን ኣባቴ የኣዚምን መንፈስ ያርቅልን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 месяца назад

    ቃለህይወወት ያሰማልን አባ እዉነት እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢

  • @ZFANMEKONEN
    @ZFANMEKONEN 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 3 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад +3

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤🙏

  • @SintayehuKumsa
    @SintayehuKumsa 3 месяца назад

    ለአባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን አሜን

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን🎉🎉🎉

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🕊🕊🌿💕🥰❤️🕯🕯🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 24 дня назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሚስጥርን ገልፆ ቃለ እግዚአብሔር ያስተማሩን አባታችንም ፀጋው ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን አሜን

  • @tifit589
    @tifit589 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 3 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብኝ ❤❤❤❤

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 3 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 3 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @jambarj273
    @jambarj273 3 месяца назад

    አባታችንእግዛአብሔርይጠብቅልን አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐💐

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @KsaKsa-mf5js
    @KsaKsa-mf5js 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡ ኩቡር ኣባታችን ፀጋዉ ያብዛሎት በረከታቸው የደርብን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SenaitTilahune
    @SenaitTilahune 3 месяца назад

    Amen amen amen amen regeme edemena tena yesetot abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 3 месяца назад +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን

  • @hit2579
    @hit2579 3 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ssss4655
    @ssss4655 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @marya761
    @marya761 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen wud abatachn hiwetie berswo new yeteqeyere yematusala edme ystwot ❤❤❤

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @edushae6382
    @edushae6382 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @Jermiahu444
    @Jermiahu444 3 месяца назад

    ህይወታችን ፈጣሪያችን ንጉሳችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሰን በመልአኩ አማላጅነት ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን።

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ታሪካችንን ይቀይርልን

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 2 месяца назад

    ጸጋዎትን ያብዛልን አባታችን

  • @እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ

    አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን 🙏💞

  • @hgfhtf2107
    @hgfhtf2107 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiwettekle4329
    @hiwettekle4329 3 месяца назад

    ትክክክል አባታችን እግዛብሄር ልቦና ይስጠን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አቢታችንየሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yordanosberihun1677
    @yordanosberihun1677 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @BfBs-om4iu
    @BfBs-om4iu 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤