ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ባለሙያ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዎርጊስ በሜልበርን አውስትራሊያ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @yenenehtessema4192
    @yenenehtessema4192 Год назад +49

    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ቢተውት አይሻልም እርሶው ቢሆኑ በደርግ ጊዜ የሰሩትን እረስተውት ከሆነ ላስታውሶት እችላለሁ

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Год назад +10

      አመስግናለሁ እውነት አትቀበርም ጭዋ መስሎ ወቶ ይለፈልፍል ስንቱን እናውቃለን ወራዳ ሽማግሌ ነው የሜረሳ መስለው

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 Год назад +2

      😂😂😂😂

    • @negateklenetwon1013
      @negateklenetwon1013 Год назад +6

      ንገርልኝ😂

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Год назад +5

      Tekekele

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад +7

      ውይይይይ ይሄ የእንጨት ሽበት ማን ሊያምንህ ክልደቱ ጋር የምትዶልተውን ደርሰንበታል; እንዲህ እእእእእ እያልክ ድምፅህ እየተንቀጠቀጠ ከምታወራ ምነው ቢቀርብህ: ለየትኛው ዕድሜህ ኧረ ሼም ነው

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 Год назад +1

    ሻለቃ ዳዊት እንደዚህ አይነት ሁሉንም ማዕከል የሆነ ለህዝባችን እና ለሃገራችን ማዕከል ሊጠቅም የሚችል ትምህርት በአርባ አመት ውስጥ የመጀመሪያ ጊዜ ነው። የኢትዮጵያ መሠረት ይሔው ብቻ ነው ። የትኛውም የበላይ ሆኖ የሚቆይበት ከእልቂት በስተቀር ትርፍ የለውም ። አንዱን አንዱ አክብሮ በእኩልነት እጅ ሌላ ገዢ ነገር ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። እኔ ስለዘር ያወኩት በወያኔ ጊዜ ነው። ሻለቃ እናመሠግናለን !!! እውነት አሰሙን ።

  • @seifubirega7515
    @seifubirega7515 Год назад +10

    ሰውየው አመታት ሲያልፉ የሰራሀው ግፍ የተረሳ መስሎህ ነው??

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 Год назад

      እሱ የሰራው ግፍ አብይ ከሰራው ግፍ ይበልጣል

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Год назад +2

    ይህንን የተሳሳተ ታሪክ ለማረም አማራውና ሌላው ቤሄርቤሄረስብ ሁሉ በአንድነት ወደልቦናው ተመልሶ አገራችንን ማዳን አለብን፣ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነው፣በርቱ በርቱ።

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 Год назад +7

    ሌላው ብሔር አብሮ ከአማራው ጋር መቆም ይፈልጋል ስለዚህ አማራ ብቻ ብላችሁ ሳይሆን አማራውና ሌላው ብሔረሰብ አብሮን ነው የሚለውን ግምት ውስጥ አስገቡት አማራ ያልሆንኩ ኢትዬጲያዊ ነኝ

    • @alemteffera
      @alemteffera Год назад

      ትክክል በኢትዬጵያዊነት የሚያምን ዜጋ ሁሉ ሊታቀፍ ይገባል::

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Год назад +7

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባላል። ስለ እውነታው አገላለጽ እናመሰግናለን ጓድ ሻለቃ ዳዊት።

  • @tamsganayle3362
    @tamsganayle3362 Год назад +3

    ምርጥ ንግግር እድሜ ጤና ይሰጥህ ። ከዚ በላይ ምንም አልልም ለካ ቡዙ የተማሩ ሰዎች አሏት ያልሰማ ይሰማ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    በትክክክል።ጀግናዉአሚላኪይፊረዲ

  • @murtedanurhsen6719
    @murtedanurhsen6719 Год назад +8

    ተላላኪነትህ ጠንቅቄ አውቃለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ይፋረድህ

  • @getabirru705
    @getabirru705 Год назад +14

    አብይን የደገፍከው ስልጣን ፍለጋ ነበር ግን አብይ እንቢአለህ እውንቱን ተናገር

  • @woine123
    @woine123 Год назад +21

    ሁላችንም ብሄራችንን ያወቅነው
    በህውሃት ዘመን ነው::
    ሲያሳድጉን ለምለሚቷ ሃገሬ ኢትዮጵያ እያሉ ነው::
    በእርግጥ ብዙ የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ቤተሰቦች ጏደኞች ዘመድ ,ጎረቤት , ጏደኛ ነበሩን::

    • @berhaneasres219
      @berhaneasres219 Год назад

      ጀግና የኢትዮጵያ አባት በርቱ

    • @kingandromeda4343
      @kingandromeda4343 Год назад

      @@berhaneasres219 jegnaabat weynes ebet.yerehabtegna erdata yebela hodam.

    • @woine123
      @woine123 Год назад

      @Kissi Wakweya የእኛ መንደር ሰው የማይታረድበት የእርጉዝ እናት ሆድ በቢላ ተቀዶ ሽል በእግር የማይጨፈለቅበት ! እንደ ሰው የሚያስቡ ሰዎች ያሉበት ነው::

    • @woine123
      @woine123 Год назад

      @@kingandromeda4343 መቸም የእናት ሆድ ቀደው ሽል አውጥተው ከሚበሉና አፋቸውን ከፍተው ዝምብ ከሚያስገቡት ወገን እንዳልሆኑ ታውቃላችሁ::

    • @kingandromeda4343
      @kingandromeda4343 Год назад

      @@woine123 malet yefelekewu algebagnem

  • @YesakDeseyblew-e8k
    @YesakDeseyblew-e8k Год назад

    መድሀኒት አግኝ ተሀል ታላቁ ሊቅ ዳዊት አማራ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Год назад +8

    መለፍለፍ ሳይሆን እቅጩን ሃቁንና ምክር አዘል ለሃገር ለህዝብ የሚበጂ ምክር ሌላ ምንም አትናገርም ሃቁን ነዉ የምትዘረጋው የምታፈርጠዉ
    ታላቅ ክህሎት ያለክ ክቡር ኢትዮጵያዊ በርታ በርታ በርታ እትታክት ለውድ ኢትዮጵያችን ስትል ስልክህን ፈልጌ እንገናኛለን ታላቅ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад

      ይሄንን ሰው መደገፍ ምን ያህል የላሸቀ ዓይምሮ እንዳለን ያሳያል የዚህ ሰው የስልጣን ጥማት ቅዠትን ያሳያል: ከረሃብተኛው ላይ ዘርፎ የወሰደው ኢትዮጵያን የሸጠበት ዶላር አልቋል ተመልሶ ሊዘርፍ ሲቋምጥ ዕድሜውን ረስቶታል: ለእዚህ ሰው ማጨብጨብ ድንቁርና ነው

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv Год назад

    የእስራኤል ሰላይ ነህ እናቃለን አብሮ የኖረን ህዝብ ልታዋጋ ፈሣም

  • @Mikeagaro456
    @Mikeagaro456 Год назад +13

    ሻለቃ ዳዊት ፡
    በደርግ ግዜ ኤርትራን ካስተዳደሩት ባልስልጣኖች በንጽጽር ብጣም ፍትሓዊና ከማዕረጉ ልክ በላይ የሰው ሕይወት የታደገ ።

    • @habenhabtu6214
      @habenhabtu6214 Год назад

      ሻለቃ ዳዊት የታደገው የኤርትራ ህይወት የለም። ኣትቀባጥር።

    • @ደላይሰላም-ፀ7ሰ
      @ደላይሰላም-ፀ7ሰ Год назад

      እወ ዳዊት ቅኑዕ ሰብ'ዩ።

  • @zewidukereta1073
    @zewidukereta1073 Год назад +2

    አማራው ነው ኢትዬጵያን የሚያድናት

    • @fikir875
      @fikir875 Год назад +1

      አሁኔሰ አማራ አማራ የሚለው ቃል ሰለቸን ሌሎችም ብሄሮች አለን እናንተ የኦሮሞ ጥላቻ አደንዞዎችሃል እኛ ሌሎች እየታዘብን ነዉ

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      @@fikir875 👍👍👍

  • @timar4198
    @timar4198 Год назад +23

    ንስሀ ይግቡ አባቴ

    • @sinatsegaye8070
      @sinatsegaye8070 Год назад +3

      Tiru mikir newu!

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Год назад +2

      ትክክል ነው

    • @hiwotwoldemichael1463
      @hiwotwoldemichael1463 Год назад +2

      ወደ ስው ከመቆምህ በፊት እራስህ ንስሀ ግባ ወይም ግቢ

    • @timar4198
      @timar4198 Год назад +3

      ኢንሽ አላህ 🤣 ግን እሳቸዉ already አንድ እግራቸዉ ጕድጓድ ዉስጥ ነዉ ብለን ነዉ !!!
      እንዲያዉ በቀረችዉ ዕድሜ አስታርቀዉ ቢያልፉ ይምከሯቸዉ ብለን ነዉ 🤪✌️

    • @belaystotaw3379
      @belaystotaw3379 Год назад +1

      ያ ሁሉ የድሀ ልጅ ደም (የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት) በእጅህ ላይ ይጮሀል። ሠራዊቱን ከነ ጀኔራል መርዕድ ንጉሤ ጋር ሆነህ በሻዕቢያ እያስከበብክ ያስጨረስከው መቼም አይረሳልህም። ኤርትራን አስገንጥለህ ኢትዮጵያን አዋርደህ ሰው ለመምሰል ትጣጣራለህ።

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 Год назад +2

    ሻለቃ ንግግሮን ምንም በጥሩ ቃላት ቢያሽሞነሙት ንግግሮ ያው ጎጠኝነት ነው። በጎሳ ካደራጁ በኋላ ለፍልሚያ ካነሳሰሱ በኋላ እንኳን እርሶ በአማሪካ ያሉት ቀርቶ ለተደራጀው መንግስትም አስቸጋሪ ነው። ባጠቃላይ እርሶ በኢትዮጵያ ሶርያን ለመድገም አስበዋል ማለት ነው።
    እቅዶን በአጭሩ አስረዱን እስቲ በጀቱንም በነካ እጆ ይንገሩን እኛ ደግሞ ምንጩን እንነግሮታለን።

  • @sinaimountain
    @sinaimountain Год назад +16

    በደርግ ጊዜ ሰው ሞቷል !
    በወያኔ ጊዜ ሰዎች ሞተዋል !
    በብልጽግና ጊዜ ግን ህዝብ አልቋል ! ⁉

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Год назад +1

    ሀገሬ ብዙ ህልፍ አህላፍ ምሁራን ልሂቃን አላት። ዛሬ ደንቆሮ እሚፈነጭባት የሆነችው የእናንተ ዝምታ ነውና አሁን ዝምታችሁን ስበሩ ህዝባችሁን አታግሉ አፖርታይድ በኢትዮጵያውያ ነግሳልና

  • @y2ነኝ
    @y2ነኝ Год назад +18

    ጋሼ ፋዘሩካ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን ።አሜን

    • @mesfinteferi225
      @mesfinteferi225 Год назад

      የገዳይ ዘመድ የገዳይ ተባባሪ

    • @unityispower1545
      @unityispower1545 Год назад

      Laeba yetenegerewn yeserah yaserah😡😡😡🤬🤬🤬

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu Год назад

      ጅል

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад +1

      ይሄን ሌባ ንስሀም ይቅር እይለውም 👹❌👹❌👹❌

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Год назад +7

    እናመሰግናለን ግሩም ንግግር ነበር ለብዙ ወጣቶች የተኖረና በቅርብ የተደረገን ለሐገር የተሰራን አስተዋጽኦ ከባለቤቱ አፍ ሲነገራቸው አንጎላቸው በተለየ መንገድ ሁኔታዎቸን ለማየትና ለማገናዘብ ይገደዳል። ብዙውን ግዜ የፈጠራ ታሪኮችን እየሰማ በመዋዠቅ ያለው ወጣት ከእንደ እናንተ አይነቶቹ ምሁራንና የጦር ስልጠና ከሚያውቁ ሰዎች በሐገራችን ላይ የሆነውን ጉዳይ መስማት ለትውልድ ገንቢ የሚሆን ሀሳብ ያፈልቃል።

    • @danidi3514
      @danidi3514 Год назад

      ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ

  • @yenenehtessema4192
    @yenenehtessema4192 Год назад +8

    እርሶዎ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስቡ ከሆነ የማይረሳ ታሪክ ሰርተው እንደወጡ ያስታውሱት ይሆን

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Год назад

    እንዳልከዉ ዳዊታችን እርቅ ሊመጣ የሚቻለዉ በንጡህነት ተከባብረን እኩይ ሤራንና እኩይ ዓላማን አስወግደን ለሃገር ለህዝብ የሚበጂ ወንበር ላይ
    ስንቀመጥ ብቻ ነዉ ሌላ አማራጭ የለም የለም የለም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Год назад +8

    ሤረኛው ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በኮሎኔል መንግሥቱ አስገለብጣለሁ ብሎ ባደራጀው መፈንቅለ መንግሥት ለብዙ ጄኔራል መኮንኖች ውድቀት ምክንያት የሆነ የሚሠራውንና የሚያደርገውን የማያውቅ ህይወቱን ሙሉ በከንቱ ምኞት ተውጦ የኖረ አሁንም ከዚያ ከንቱ ምኞቱ ያልተፈወሰ ሰው ነው።ለማንኛውም ከዚህ ቦኃላ በእርሱ ከንቱ ምኞት ጊዜውንና ገንዘቡን ህይወቱን የሚገብር ስው ካለ ሞኝ ሰው ብቻ ነው።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Год назад

      አባቱም የጣልያን ባንዳ ነበሩ።

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Год назад +1

    በትክክል

  • @ደላይሰላም-ፀ7ሰ
    @ደላይሰላም-ፀ7ሰ Год назад +8

    ዳዊት ኣብ ኤርትራ ቡዙሕ ሰብ ዘድሓነ ቕኑዕ ሓቐኛ ሰብ እዩ። ዳዊት ኤርትራውያን እንወድሃለን።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Год назад +2

    በመለፍለፍ ሳይሆን ቁም ነገር አዘል የሆነ ምክር ስለምታካፍል በርታ ቀጥል ታላቅ ክህሎትና ታላቅ ፍቅር ለውድ ኢትዮጵያችን ያለክ ታላቅ ኢትዮጵያዊ እናከብርካለን እንኮርብካለን እትታክት ቀጥል የኢትዮጵያ ዓምላክ እድሜና ጤናዉን የለግስክልንና !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @beletetom107
      @beletetom107 Год назад

      አንተ የጠነባህ የገማህ ሽማግሌ። አብይን የምትጠላው ወልቃይትን ለፈሳም አማራ ስለመለሰ ነው? ለኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት የዘረፈችውን መሬት ሰለመለሰ ነው?

  • @bonihill5009
    @bonihill5009 Год назад +9

    Koshasha Shaleka.

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +2

      እያመመሽ ዋጭው እውነቱን ታሪክሽን

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      ትክክል ይሄ የዲያቢሎስ ሻለቃ👹❌👹❌👹❌

  • @kassahunmirkena2860
    @kassahunmirkena2860 Год назад +6

    በዚህ ዘመን አንደኛ ፅንፈኛና ዘረኛ ዳዊት ወ /ጊዮርጊስ ነው

  • @yeshanehadefris1052
    @yeshanehadefris1052 Год назад +13

    መጀመርያ ፡ ሰርቀህ ፡ የጠፉውን ፡ ብር ፡ መለስ

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Год назад

      ደደብ የቆምክብህን መሬትና ለነፅነትህ እየሞገተልህ ነው ቢገባህ ባርነት ላካ እንደዚህ ያደድባል

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад +1

      👍👍👍

  • @salahali1583
    @salahali1583 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ድሮም አሁንም ወደፊትም ከእናንተ የበለጠ ጠላት የላትም ምክኒያቱ ብዙ ቢሆንም ለስንት ምዕተ አመታት ይህችን አገር ገዝታችሁ ነበር አሁን የምትሉትን ለምን አላደረጋችሁም? ያኔ ሁሉም ነገር (ባህሉ፣ቋንቋው፣ብሄሩ ወዘት) ለምን የአማራ ብቻ ከፍ ብሎ ታየ ?ባጋጣሚ ነው? ሁሉም ብሄር የተፈጠረበትን ብሄር ማወቁ እና በዝያ መጠራቱ ፣መገልገሉ እንዴት የወያኔ ኢትዮጵያን የማፈረራረስ ስልት ሊባል ቻለ? እኩል እንሁን ማለት ይህን ታህል ያሳምማቹሃል እንዴ? በህይወታችሁ ለአንድ ጊዜ እንካ ስህተታችሁን ተቀብላችሁ ከድብቅ ዘረኝነት አትላቀቁም ? እናንተ ካልመራችሁ ኢትዮጵያ የምትፈርስ መስሎአችሁ ከሆነ ተሳስታችሃል። ጩኽታችሁ ከእናንተ ውጭ ማንንም አይረብሽም : ከተስማማን አብረን እንኖራለን ካልሆነ ሁሉም ራሱን ችሎ ይቀጥላል።

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh Год назад +20

    ሻለቃ ዳዊት አንደበተ ርእቱው ኢትዮጵያዊ! እጅግ እናመሰግናለን። ታላቅ እውቀት ለትውልድ እያስተላለፍክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ። እናንተን የመሰለ ታላላቅ ሊህቃንን ሀገራችን መጠቀም ስትችል ስለተገፋችሁ ያሳዝናል! አሁንም ባለህበት በርታልን! ተባረክ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Год назад

      ይሄ ሌባ የኢትዮጵያን ህዝብ በረሀብ ያስፈጀ ዛሬም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላል።
      አማራው ጅላንፎ ስለሆነ ይህን ሌባ ቁጭ ብሎ ያዳምጣል😂😂😂

    • @belayneh123
      @belayneh123 Год назад +1

      አትዘባርቂ ቲች!

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад +1

      😀😀😀ምኑን በረታው ለንስሃ ስይይበቃ ሊሞት ነው
      ኧረ ባለቀ ዕድሜ አይቀለድም

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd Год назад +1

    Thank you thank you

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Год назад +4

    የሶስት መንግሥት አውናባጅ በአራተኛው መንግሥት እንደልቡ ማንቦጫርቅ ስላልቻለ ጬሷል። የኔ መልካም ምክር ንስሓ እየገባ ምክር ቢጤ እየለገስ ዘመኑን ቢያጣጥም ይሻለው ነበር እሱ ግን አሁንም የራሱን ስሜት ያለመግታቱን ባህሪ እያንፀባረቀ ጠብ ከምያጭር ተቆጥቦ በጨዋ መልክ የኢትዮጵያን ህዝብ በማስታርቅና በመምክር ብጠመድ ጥሩ ነበር

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ❤አብይ የተባለ ሠይጣን አማረ እና አፋር ትግራይ አንዲጨፋጨፋ ነው የሚፈለገው
    የአማራ ሐይሎች አደራ ተጠንቀቁ
    ❤❤❤

  • @mekonnenbeshah8888
    @mekonnenbeshah8888 Год назад +7

    ህልመኛ የጃጀ ጭንቅላት ቀፎ ጭንቅላት።

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 Год назад

    የኢትዮጵያን ህዝብም ሆነ አማራን ዋጋ እያስከፈሉ ያሉት የአማራ አመራሮች ናቸው 27 ዓመት የህዋት 5ዓመት የብልፅግና አህያ ሆነው ከርሳቸውን እየሞሉ በዘረፋና በሙስና በልፅገው የአማራን ህዝብ እያስጨረሱ ያሉት የአማራ አመራሮች ናቸው የአማራ ልዩ ኅይልንና ፋኖን እያሸማቀቁ ይፅንፈኛውን አብይን ፍላጎት በመፈፀም አሳፋሪ ስራ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀሙና እያስፈፀሙ ናቸው የአማራ ህዝብ በገዛ ልጆቹ እየተጨፈጨፈና እየጠፋ መሆኑን አውቆ እነዚህን ከሀዲ ንፋስ እንደሚወዘውዘው ዛፍ እየተወዛወዙ ሁሉንም አማራ ከማስጨረሳቸው በፊት በእነዚህ አመራሮች ላይ እርምጃ በመውሰድ እራሱን ነፃ ማውጣት አለበት

  • @demelashnega7982
    @demelashnega7982 Год назад +6

    ምኞት አይከለከልም ኢትዮጵያን እርሷት በቃ።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Год назад

    ኢትዮጵያዊ አኩሪ ታሪካችን አብሮነታችን ነው እንግዳ ተቀባያችን ነው መለያየት የሰይጣን ነው ይኸውም ጠባብ ነት ስግብግብነት አልጠግባይነት ሁሉ የኛነው በማለት ማፈናቀል መግደል ማሳደድ መዝረፍ ታሪክ መደለዝ ይህ የጠባቦች አስተሳሰብ ሀገር ሊያፈርስ ቆርጦ የተነሳውን ገንጣይ አስገንጣይ በኦሮሞ ስም የሚነግድ ፖሐቲከኛን ነቅተን በአንድነት ልንዋጋው ይገባል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ::

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 Год назад +3

    ይህ ሽማግሌ የ80 አመት አዛውንት ኢትዬጵያን
    ስንት ግዜ ነው የሚያደማት
    ይህንን ሰው ከኤርትራ ጀምሮ አውቀዋለው
    ምናልባት ይህ ትውልድ አያውቀኝም
    ብሎ ከሆነ እውነት ም ጃጅታል
    እባክህ ኢትዬጵያን ልቀቃት
    የኦሮሞን ህዝብ ልቀቀው
    አልያም ኦሮሞ ለቆልህ
    አገር ሆኖ ይሄድልሀል
    በርታ!!!!!!

  • @panafpride1109
    @panafpride1109 Год назад +13

    WHEN YOU DON'T RETIRE IN DUE TIME YOU MESS THINGS BIG TIME!!!

  • @tigestlemlem1531
    @tigestlemlem1531 Год назад +3

    Move to Jamaica!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    ትክክክልእትዮጵያለዘላለሚትኑሪ

  • @getabirru705
    @getabirru705 Год назад +8

    ለምን አታረጅም??

    • @SEP2922
      @SEP2922 Год назад +1

      የእግዚያብሔር ፀጋ ይባላል። ለሀገረ መልካም መስራት ዘመንን ለህዝብ መስጠት እንደዚህ ልጅ አድርጎ አሳምሮ ያኖራል።።

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      ከወሎ ድርቅ በዘረፈው ገንዘብ ስርጀሬ ምቾት ወዘተ ...!!!

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      @@SEP2922 ሞኝ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Год назад +2

    ❤ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህማድ !!
    ከእንደንታ አይናት የአህያ ጅን አይደለም የተወለደው ።
    😅 ጅብ ስተይ ፈርጥጣ ገደል የሚትገበ አህያ አይደለም ።
    😅 አንተ ለከርስ ብለሀ ሀገር ሽጠህ ማውጣትህ ሰያንስ ዘሬም ድረስ የጣለቶቻችን ተላለኪ ሆናህ እግርህ ጉድጛድ ውስጥ ገብቶ በህዝበችንና በሀገራችን ለይ ተሴራለህ ።
    😢 ስለዚህ ኖራችም ሞተችም አህያ የጅብ ናት ማለት አንተን አየሁ በቃ ።
    ❤ ወድ መሪያችን ❤
    ❤ ዶ/ር ዐቢይ አህማድ !
    🎉 ጀግና የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑንማ በእንብርክክ አስኪዶህ አሰያህ እኮ ።
    😊 ህልም ነው 😢
    ❤ ከዚህ ቦኃለ ዐቢቹያችን በክብር የኢትዮዽያችን ውድ ና ዕንቁ መሪያችን ነው ።
    😅 ዲያቢሎስ ፣ ሳይጣን ተስፋ ቁረጥ አከተመ ።
    😅 ምንም አተማጣም ማሸጦ በሪያ የጨው ልዋጭ ናህ ።
    😂 ደላለ እና አቃጣሪ ሁልግዜ ኑሮዋቸው ምኞት ህልም ነው አበቃ ።
    ❤ በውድ የሀገሬ መሪ መደረደር አከተመ ቀድማን ህይወተችንን የሚንሰጠው ዕንቁ መሪ ነው ያለን ቁርጥህን እዋቅ በቃ ።

  • @almazgenemie4284
    @almazgenemie4284 Год назад +3

    You wish it to get PM position

  • @borntolove4253
    @borntolove4253 Год назад +1

    በደርግ ዘመን ምን እንደሰሩ ለምን አይናገሩም

  • @addisdamena996
    @addisdamena996 Год назад +7

    ከወጣቱ ላይ ውረድ መሞትምካለቦት እራሶት ይሙቱ እርሶ ንሰሀ ይግቡ እኛ ጦርነት አስጠልቶናል

    • @Tewobista2022
      @Tewobista2022 Год назад

      @Addis የሆንክ አራጅ ነገር እዚህ ምን አመጣህ? በደም የተጨማለቀ እጅህ ነው አይደል የሚያንቀዠቅዥህ?

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 8 месяцев назад

    Your wisdom knowledge is most valuable! We need you. You are telling the truth. You are not perfect but no one is! We need you!!! Fix our problems!

  • @arehmangetachew-ht5lr
    @arehmangetachew-ht5lr Год назад +7

    ግን እኮታሪክ ዳቦ አይሆንም ይሆናልደ አሜሪካ በታሪክ ዳቦአልበላችም ጋሸ

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Год назад +1

    እነዚህን የመሳስሉ አገርን መምራት የሚችሉ በውጭ እየተንከራተቱ እውቀታቸውን ይዘው ቁጭ ብለው መሀይምና ፋሽሽት ሕዛባችን ላይ ይጫወታል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አስበን

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 Год назад +6

    አይ ምኞት 😅😅😅😅😅

    • @Wowe348
      @Wowe348 Год назад +1

      U will see soon we create Ethiopia 🇪🇹 we will do again soon

  • @getachewseyoum6979
    @getachewseyoum6979 Год назад +1

    እውነትክን ነው ጩኸታችን በመቀማት እኩያ የላችኹም መተማ ለማልሞ አንገረብ አብርሃ ጅራ ሙሉውን ፀለምቲ፣ ራያና ቆቦ አልውሃ ምላሽ መሬታችን እንካሁን አንድ ነን በማለት ቀምታችኹን ኖራቹዃል ካሁን በኋላ ግን ወልቃይት ፀለምት ሳይሄን ከላይ የጠቀስኩትን መሬታችንና የታሪክ ግዝዛታችን መመለሳችን አይቀርም፣ እየቀለዳቹክ እምትኖሩበት ያበቃል።

  • @gudinalegese
    @gudinalegese 11 месяцев назад

    I don’t often comment on RUclips, but the importance of the topic discussed in this video forced me to contribute towards a solution. Currently, I live in Ethiopia, and I also lived in some foreign countries. I am Oromo living in Ethiopia (which you might guess from my name), and I am not affiliated with any political party or hold any political appointment. This is a disclaimer for those who might hastily form judgments based on speculation.
    The politics of our country, in my view, remains uncivilized and lacks forward-thinking, failing to learn from past mistakes. I fully understand the frustrations of the diaspora regarding the ongoing ethnic clashes and conflicts in Ethiopia. We all agree that our fellow citizens deserve respect, prosperity, peace, and a joyful life, not the chaos they are currently enduring. As a parent, I dream of a bright future and a peaceful country for my children.
    I believe that many Ethiopians living abroad are more divided than those residing here in Ethiopia. In Ethiopia, we respect and love each other (based on personal quality, not based on ethnic group, but respecting our natural differences in language, culture, religion, etc.) in our neighbourhoods, Ikub, Idir, religious gatherings, festivals, and so on. Our foundation is stronger than you might think, and we do not harbour the hatred you might imagine.
    The discussion in this video contains a mix of controversial narratives. Why worry about the histories of individuals like Tadesse, Jagema, the origin of Oromo, etc., which only reinforce existing segregation? Terms like “Oromowochu”, “Tigrewochu”, “Amarawochu” only promote useless segregation leading to “Inya ina Inesu”. We all deserve the same values of humanity, fairness, equity, and a system that ensures accountability.
    If your unity is based on ‘healing your ethnic wound’ by overthrowing the government, you might grasp political power and impose your ideologies on the people. How can you claim to know what ‘most Oromos’ want when your gatherings are segregated and rarely inclusive? Or do you believe ‘Hizb inde wuha new, bemerut menged yifesal’? This is a sentiment shared by a friend during a conversation we had while I was abroad. However, in this age of easy access to information (and misinformation), it’s not easy to impose one’s ideas on others.
    The violence in Africa and Ethiopia reminds me of a comment from my supervisor: ‘Why are Africans always violent and constantly reopening old wounds?’ I believe solutions will emerge when the diaspora learns to sit together (Amhara, Oromo, Tigre, Afar, Somali, Gambela, all interested in ‘solving’ Ethiopia’s problems) or learns to refrain from spreading hate and stop explaining topics they don’t fully understand. Remember, your words could be taken as gospel by millions of young people in Ethiopia and elsewhere, potentially provoking more hatred and death.
    Here are my suggestions: Let’s calm down, listen to each other, and avoid toxic words that further fracture our social fabric. Issues in Wolega, Ataye, Tigray, Borena, or Guji should be a common concern, not ‘their problem’. I don’t believe that segregation will bring lasting solutions that benefit all Ethiopians. So, how can we build a system that works for all of us? By dividing into ethnic groups and killing own brothers and sisters? Or by uniting all citizens, listening to each other, and identifying inclusive solutions?

  • @mbenti69
    @mbenti69 Год назад +3

    This "politician" can not see any light and so he will depart any time soon. No wonder Mengistu didn't trust this fellow.
    RiP.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Год назад

    እማራ ኢትዮጵያዊንት ቱሃይማኖቱ ቀጥሎ ያለዉ ክህሎት አንድነትና እንድነትና ጥንካሬ ብቻ ነዉ ይንን ምንግዜም እያነግብም በዛም እንቀጥላለን !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 Год назад +7

    ገ ዳ ም ግ ባ ና ፀ ል ይ. ህ ዝ ብ አ ታ ባ ላ!!

  • @tesfaymesfin6212
    @tesfaymesfin6212 Год назад +1

    Major Dawit where were you as the Amhara committed jenocide in Tigai?

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Год назад +10

    ዳዊት የተባ አተላ አለ እንዴ የሰው ርካሽ

  • @edeneden1033
    @edeneden1033 Год назад

    በርቱ

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Год назад +5

    ሻሌቃው አገር ሽጦ የፈረጠጠ አንተን ነው ምናውቀው።
    አፍ አለኝ ብሎ ያወራል ደግሞ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Год назад

    ወይ ቅናት !!!!! ባለህበት ከበርገር ጋ ታገል ህዝብህንና ሀገርህ ሸጠህና ክደህ ነጻ መቀበሪ ፍለጋ ሀገሬ ሀገሬ ማለት ጀመርክ ከህዝብና ከሀገር በዘረፍከው ገንዘብ ከፍለህ ተቀበርበት ኢትዮጵያ ለዳንተ ላለ ከሀዲ አትገባም ነፍሰህም ሰጋህን በመጥፎ ተጨማልቋል!!!!

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 Год назад +4

    ሻለቃ ዳዊት የደርግ የዕርዳታ ኮሚሽነር ሆኖ የህዝብ በራብ የመሞት ምክንያት እሱ ነበር። የማይሰርቅን ሠራተኛ ሲያንገላታ እንደነበር እረስቶት ህዝብ ፊት ሲቆም አለማፈሩ። እነ አራጌ አልሞቱም፤ አሉኮ። NO MORE ዳዊት። ዋው! ህዝብን ለወያኔ አጋፍጦና ዘርፎ የፈረጠጠ ፈጣጣ ነው።

  • @abayassefa9622
    @abayassefa9622 Год назад

    Thanks 🙏🙏👍

  • @zewdechali3169
    @zewdechali3169 Год назад +6

    ከመንጌ ጋር ስንት ሰው ገደልክ?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Год назад

      Wenbedewochin ena bandochin ahun yenesu lijoch ende weed need to be uprooted

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs Год назад

      የዛሬው አለ አይደል እንዲ የባሰው ሆድ እየቀደዱ ሽል አውጥተው የሚበሉ

  • @tamratroba3142
    @tamratroba3142 Год назад +2

    የውሸት ትርክትህን የጥላቻ ንግግርህን
    አሁን መለፍለፍህ ለምን?

  • @errede4015
    @errede4015 Год назад +9

    ሻለቃ ዳዊት ውሃ የሌለው ቆርቆሮ

  • @tesfay9463
    @tesfay9463 Год назад +2

    Tell how you work with Shabia for Eritrea independence

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Год назад +4

    ተወራ ተጻፈ አነበብን አየነው:
    ነገር ዱለት ሆኖ በምን እንለየው?
    እውነት ውሽት ተረት ትርክት ተቀላቅሎ:
    ተፈጭቶ ተቦክቶ ቀጥኖ ተመሳስሎ::
    በሙያ ተጋግር ቀርቦልን ስንቀምሰው:
    እህል ቅጠል አይል ወይ የዘመኑ ሰው:
    ስኳር ጨው..አይደለ በጣም የምናውቀው::

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      👍👍👍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ሰው ነን ያሉ ማለት መን ማለት ነው ? ይህንን ሁሉ የምታወራዉን ያደረገው እኮ ነጭ ወረቀት አግኝተህ ያሰለተንከ ው ፋኖ ነው አረመኔ እንደ አንተና መሰሎች ህ ያሉት ናቸው የአማራን እናት የኢትዮጵያን እናት እያስለቀሱ ያሉት
    እግዛብሄር ይበቀላቹ ሀገርቱዋን አመሳቹዋት !

  • @bonihill5009
    @bonihill5009 Год назад +4

    Shaleka! Hedena chika abuka. Kefo!

  • @minasesime2518
    @minasesime2518 Год назад +1

    ከሃዲ ሽማግሌ፡ ቀላል የኢሳያስ አቃጣሪ ባንዳ፡ ምንም ሳያፍር ኤርትራ አትፈቅድም ወልቃይት ጉዳይ ላይ ይላል እንዴ!

  • @beba5182
    @beba5182 Год назад +13

    አግዚአብሔር ይመስገና ሁሉም የምውቅ 💚🙏❤️💛🙏

  • @edeneden1033
    @edeneden1033 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @zemenfes62
    @zemenfes62 Год назад +3

    የራሱ ስራ መሆኒ ኣይውቅም ማለት ነው?

  • @getsolomon
    @getsolomon Год назад

    ምርጥ የፓለቲካ ተንታኝ እናመሠግናለን
    ማንም እየተነሳ የኢትዮጵያ ታሪክን የማያውቁ የዘመናችን ተውሳኮች ለሆኑ ይነግራቸው!

  • @yohannesyod
    @yohannesyod Год назад +3

    You are good poker player keep lying

  • @alinaaklilu187
    @alinaaklilu187 Год назад +1

    እርሶ በደርግ የብዙ ወጣት ደም ጠጡ አሁን በ ዘጠና ምናምን አድሜዎ ምን ፍለጋ ነዉ? ቅሌታምነት ካልሆነ በቀር አሁን የንሰሀ እድሜዎ ነበር

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 Год назад +5

    I totoally agree with video caption. Abiy has run out of hisleadership time. He doesn't have a leadership quality.

  • @jatko2009
    @jatko2009 Год назад +2

    Thank you, Shaleka Dawit!!!❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Год назад +13

    ይሄ ሰውይ ክኸደት ልማዱ የመስለኛል።

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 Год назад

    አማራው ተኝታል አሁን የሚያስፈልገው ወደ ተግባር መግባት ነው ኮሚቴ አቃቁሞ እኛም እርዳታ ማድረግ በቓሚነት ጊዜ የለም ቢያንስ ጉዳቱን መቀነስ እንችላለን

  • @munich2017
    @munich2017 Год назад +12

    እግዚእርብሄር ሃሳባችሁን እና ስራችሁን ሟርታችሁን ሁሉ ይገልብጠው

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 Год назад +3

      Oneg out of humanity. Keep praying for Ethiopia and Ethiopian.

    • @hey1232
      @hey1232 Год назад

      እሜን 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @negusuandargie8528
    @negusuandargie8528 Год назад +1

    ትክክል ነዎት አባታችን እውነት ነው በማንኛውም አይነት መታገል አለብን

  • @admasualemu1538
    @admasualemu1538 Год назад +5

    ተዋጊ አለን !በፋይናንሺያልና ሎጂስተክስ እንዲሁም የኘሮፖጋንዳ ስራ መሥራትን አግዙ !እኛ እንዋጋለን !ሌላው ሚዲያ የሥፈልጋል ! አደረጃጀቱን ብቃት ባላቸው አመራሮች ይመራ!አደረጃጀቱ ይስፋ! የኤርትራዊያን ጥንከሬ አንዱ ሕዝብንና አገርን መውደድ ነው!በመጨረሻም ፅናት !

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Год назад +1

      ቂቂቂቂ ... የት ናችሁ? ኪኪኪኪካካካካካ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Год назад +1

    ሰላም ዳዊት ውሸትን ሲለምዱት እውነት ይሆናል ለኦሮሞ ፕሮፌሰርና ዶክተሮች ለዛ ነው እውነትን የሚፅፍ ህሊናው ትክክል የሆነ ነው

  • @ethioxy6472
    @ethioxy6472 Год назад +3

    Would love to get , his great man’s book

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Год назад +1

    WEY SHALEKA DAWIT AKIBARIWOT NEGN SEWEDOT BETENA YINURELEN EDMA YISETLEN 💚💛❤️💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏❤️

  • @jz7451
    @jz7451 Год назад +4

    ያንተ ዘመን ካበቃ 40 ዓመት እንዳለፈው መቀበል አቅቶህ አልዛይመርህን በሰው ዘመን ላይ ትረጫለህ ... በደርግ ወጣቱን አስጨርሰህ ላሽ አልክ አሁን ደግሞ ህዝብ ሩቅ ሆነህ ለማስጨረስ ትቃዣለህ

  • @demekeworku-d6s
    @demekeworku-d6s Год назад

    enameseginal shaleka Dawit😉😉

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Год назад +3

    Enikorabihalen Shaleka Dawit. Egziyabhear edimena Tena yisitewot.

  • @jz7451
    @jz7451 Год назад +1

    መንግስቱን ከድተህ ሃገር ሸጥክ አሁን ደግሞ አብይን ከጅምሩ ጀምሮ መገዝገዙን ተያይዘኸዋል :: ሰላይ ለመሆንህ ሃገር እያወቀው ሃገር ወዳድ መስለህ ይህን ሁሉ ሴራ ትጎነጉናለህ :: በውጭው አቃተህ በዘር አቃተህ በሃይማኖት ሲከሽፍብህ ግልጥብለህ ወጣህ ! በቃህ ለየትኛው ዘመንህ ነው ? በሴራ ኖረህ በሴራ የምትሞት ከንቱ

  • @zemenfes62
    @zemenfes62 Год назад +3

    ለፍርድ ክሚቀርቡ ኣንደኛ ኣንተ ነህ

  • @deedug1521
    @deedug1521 Год назад

    ስንቱ ጀግና ሞቶ ይህ ሆዳም አሁንም አለ:

  • @woine123
    @woine123 Год назад +9

    እግዚአብሔር እውነትን የሚመሰክሩና ትውልድን የሚያስተምሩ ሰዎችን ስላስቀረልን ክብርና ምስጋና ይድረሰው::

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን Год назад

    ሻለቃ ዳዊት እናመስግናለን አማራ መነሳት አለበት ጊዚ መስጠት የለበትም አቢይ አህመድ እያስገደለ እያስጨፈጨፈ መኖር የለበትም አማራ ተንስ

  • @tamratroba3142
    @tamratroba3142 Год назад +7

    የሞኝ ተረት መልሶ መላልሶ!

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 Год назад

    ሻለቃ የትግራይ ሕዝብ ካሳ እየጠየቀነው ያንተ ፋኖዎች እና ሻዕብያ ለፈጸሙት ግፍ

  • @yohanneswabreha859
    @yohanneswabreha859 Год назад +3

    ባንዳ የሻዕቢያ ተላላኪ ሆነህ ስለ ኢትዮጵያ ለመናገር አትችልም።