Yechewata Engida Dawit Wolde Giorgis With Meaza Birru Part 3 ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከመዓዛ ብሩ ክፍል ፫(3)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 96

  • @drarleytidenden4172
    @drarleytidenden4172 5 лет назад +2

    I like this interview. This man is well educated with a lot experience. He deserves a big respect.
    Though I am Eritrean and strong believer of Eritrean secession, though I disagree with some of his views, I respect him a lot.
    For example, erecting Derg soldier's statue in Eritrea. We still have big wounds for what they did to us. For example, after the Nadew operation the Derg soldiers raided a small village of Sheib north of Massawa. They came with their tanks and soldiers and killed about four hundred civilian villagers in one morning.
    After the liberating of Massawa, they bombed Massawa people for eleven consecutive days. Simply by searching "MASSAWA BOMBING" in youtube channel, you can understand what I am talking about. Peace for this two countries for ever !

    • @dahlakdahlak9695
      @dahlakdahlak9695 2 года назад

      👍 I agree with you as an Eritrean .They did many atrocities , distractions while they were in Eritrea in Barka, sahl, .Hamasien ,serai , አከለ፡ etc...Asmara streets ,Expo , ግቢ/ Mariam ግቢ .. ሽዕብ፡ ባጽዕ etc...ደሐር፡ግን፡ አብ፡ 1991 ጥራሕ፡ እግሮም፡ ተማሪኾምን፡ ተኸብኪቦም፡ ተአሲሮም፡ ንዓዶም፡ ከይዶም ።
      FIRST OF ALL THEY SHOULD NOT BE IN ERITREA AT ALL .They pushed to as a/sponsor by west or east by one another from 1950s ...1991 .
      Ethiopia and Ethiopians would be in a better situations if they were not pushed in to Our issues .
      Even though he and others should not be in Eritrea/our country ,but Mr. Dawit W/Giorgis during his time in Eritrea he was trying to do many positive things I think releasing prisoners ,normalisation of the life of Eritreans ,allowing commercial activities ,giving Authority to many Eritreans Mayors . Criticising or Excluding those kidnap factions /ዓፋኝ፡ ..ደቂ.. ዘንቢል also dismantling tjose oppressive ..Military juntas /Lance Corpolars ..Getachew nadew , Zenebe .., Sisay etc...
      Meanwhile Mr. Dawit or others they should not be in Eritrea at all .
      Mr. Dawit also left his position ~~1986-87 and he left Ethiopia .
      More stability ,peace, progress and more cooperation after the evaporation of weyane+

  • @binyamteklezghi6489
    @binyamteklezghi6489 5 лет назад +11

    በጣም ይገርማል ልያጠፉን ለመጡት ኣረሜኖች ሃወልት ይቁም ስትል ትንሽም አይሠቀጥጥህም ?

    • @nolawiaddis5769
      @nolawiaddis5769 5 лет назад

      Binyam teklezghi ምድረ ባንዳ የጣሊያንንም ሀውልት አቁማችሃል ምድረ ከብት

  • @genderclass212
    @genderclass212 5 лет назад +7

    ነቶም ንህጻናት ሽዕብ ብታንኪ ዝረገጹ ድኻ ሓውልቲ ይበግኦም ትብለና ዘለኻ ። ንቶም ኣብ ኣቑርዶት ህጻናት ዝረሸኑ ዲኻ ሓወልቲ ይግበ ኦም ትብለና ዘለኻ ። ንቶም ንህጻን ባጽዕ ኣብ ዓረቶም ብናፓልም ዘቃጸሉ ዲኻ ሓወልቲ ይግበ ኦም ትብለና ዘለኻ ። ክትሓልም ትኽእል ኢኻ ሕልሚ ግን ሕልሚ ጥራይ እዩ ኮይኑ ዝተርፍ።

    • @natsanetberhe2369
      @natsanetberhe2369 5 лет назад

      GENDER CLASS
      He is dreaming.
      We don’t care about the dogs who died in our country.

  • @tesfaldetgirmay3254
    @tesfaldetgirmay3254 5 лет назад +6

    እንግሊዞች፡ ኢጣልያውያን ሳይወጡ ግዜ ነው መቃብር ቦታው ላይ የቆረቆሩት። ደርግ ግን እንኳን መቃብር ሊቆረቁር ሬሳውን ኣያነሳም። ሻዕብያ ነበር የሚቀብርለት። ኣሁን ግን ሻዕብያ መቃብር ሊያሰራለት ይገባል እንኳን ቢባል ከየት የተለቀመ፡ እንዴት ተለይቶ ነው። የኢንግሊዝ ይሁን የኢጣልያውያን የሚባል ሃወልት ግን በኤርትራ መሬት ላይ ብፍጹም የለም።

  • @ተስፋይኤርትራ
    @ተስፋይኤርትራ 5 лет назад +9

    ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ኣታፍርም ታሪክ ታወራለህ? በሕይወት የተቃጠሉ ኤርትራኞት ደም ተጠያቂ ነህ።

  • @meharigoitom3369
    @meharigoitom3369 5 лет назад +7

    በጃካ ኤርትራውያን ኣኪብካ ተዛረብ ግፍዒ ኣንብብ ሓወልትካ ኣብ ዓድካ ቁስልና ኣይትጉድኣና

  • @merhawitewelde7795
    @merhawitewelde7795 5 лет назад

    Hamasienay amharay

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 лет назад +1

    የደርግ ባለስልጣኖች ግፋችሁ ባይበዛ ኖሮ
    *ህወሓት የሚባል የሰይጣን ቡድን*
    ስልጣን ላይ ውቶ
    ለዚህ ለዛሬው ምስቅልቅል
    አንበቃም ነበር!!!

  • @huruyghidey3966
    @huruyghidey3966 5 лет назад +7

    ኣረ በናታችሁ ዝም በሉ ክክክክክክክ የትን ቦታ ነው የ ደርግ ወትሃደር ሃወልት የሚስራ ክክክክ እንደዚ ከሆነ ማ ኤርትራ በ ሙሉ ወደ ሃውልት ልቀየር ነው ማለት ነው ።
    ይህ ሃሳብ የማይቻል ህልም ነው

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 5 лет назад +1

    Viva Eritrea long live to ELF and EPLF awet nehafsh

  • @TT-nf4qx
    @TT-nf4qx 5 лет назад +2

    You said good about Mengstu .He is the worst . He is a Killer machine , how many educated Eritrea and Ethiopian died because of Mengstu . At the end he run away , Save his life . But to build monoment in Eritrea, That is wrong . Before we start armdstrugle , We asked peaceful liberation of Eritrea .we Eritrean never want to be part of Ethiopia .But we want to be good neighbor .

  • @ismaelmahmud452
    @ismaelmahmud452 5 лет назад +2

    ኢርሲ በርሲ ሳይሆን ቶርነቱ በወራሪ ኢና በተወራሪ መሃል የተካሀደ ቶርነት ነው ምናልባት በኣፍሪካ ደረጃ ኮሆነ ያ ሃሳብ ትክክል ነው

  • @sinasimona2463
    @sinasimona2463 5 лет назад +9

    Am from Eritrea ጣልያን እና እንግሊዝ ለኤርትራውያን በታንክ ኣልረገጡም የሴቶች ጡት ኣልቆረጡም :ትንሽ ኣታፍርም ወይ ደሞ information ከሌለህ /ግፍዒ/ የሚል መጽሃፍ ተጽፈልሃል ኣንብበው

  • @eliasson3889
    @eliasson3889 5 лет назад +10

    ወይ እናንተ በደር ዘመን ናቅፋን ለመያዝ ተቃርበን ቁሙ ተብለን ቆምን ትላላችሁ። በወያኔ ዘመን አስመራ ለመያዝ ተቃርበን ተመለሱ ተባልን ትላላችሁ። አልቻልም ማለት እኮ ወንጀል አደለም። በጦርነት ማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው። ውሸት ግን ወንጀል ነው።

  • @Addisuand
    @Addisuand 5 лет назад

    Whatever happened in Eritrea during ሻለቃ ፡ ዳዊት period...it has passed and the two countries r on their own. Whoever runs them can do whatever on their country even built statues in Ethiopia for the soldiers who died during the derg period war in Ethiopia. Eritrea don’t have any power to stop whatever we decide in Ethiopia, the same to Ethiopia.

  • @btin1791
    @btin1791 Год назад

    መአዛ የዱሮ ጏደኞቹዋን ታቀርባለች

  • @TINATO73
    @TINATO73 5 лет назад +1

    መዓዚ እንደ ነባር ጋዜጠኝነትሽ ለሺ አለቃ ዳዊት የበዓሉ ግርማ አሟሟትና ገዳዩን ለማወቅና ለማውጣጣት ያለመሞከርሽ ካንቺ ያልጠበቅሁት መለሳለስ ነው! በዓሉ የሞያ ባልደረባሽ ነዋ!

  • @yosiefgebrezgi5173
    @yosiefgebrezgi5173 5 лет назад +2

    Zeraf ena gurra ye amara bahli now bahil now.!!!! Nakfa cemetery of amara.!!!

  • @semiengebremichael1924
    @semiengebremichael1924 5 лет назад

    የኢትዩጵያ ትስራላቸው ሀውልት መጀመሪያ.. መቀራረብ አንፈልግም

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 лет назад +3

    ሻለቃ ዳዊት ምርጥ የጦር መሪ መርጥ የኢትዮጲያዊነት ጠበቃ ረጅም እድሜ

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 Год назад

      ግን መጽሐፉን በጥንቃቄ ስላነበብሁት አስተያየቴ ከእርስዎ አስተያት የተለየ ነው። ምሳሌ እነሆ
      “The Amharas can be extremely arrogant. Because most of the recent Kings of Ethiopia have been Amharas, they have convinced themselves that they are more Ethiopian than the rest of the population. There is a racism at work here, a myth fostered by the Amharas that they are the elite within Ethiopia.” (pp. 81-82 of his book "Red Terror, war famine and Revolution in Ethiopia)

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 5 лет назад

    Ye Eritrean hezebe lematefate enateme alekachehu hezebachehume tebetatenachu

  • @በረድቀዊዒ
    @በረድቀዊዒ 5 лет назад +2

    ሻለቃ ዳዊት ምጽዋ ኃይለ ሥላሰ ሓወልት ነበር ኤሪትራ ነጻ ከወጣች በፈንጂ ተደምሰሰት ዳዊት ብዙ ኤሪትራዊያን ስለ ገደልክ ነው ለዚ ገዳልዮች ጅግንነትሓወልት ልትሰራ አታፍርም ዶሞ እድመሕን ገፍተሃል ሓቁን ተናገር በኢትዮጵያ ና ኤሪትራ የፈሰሰ ደም መቀለጃ አታርገው ግማሽ ምልዮን ደም ነው የፈሰሰ አንተ አግዚአብሔር ከዚ ሁሉ ሽግር አውጡቶ ተመስገን ከማለትህ ሓወልት ልትራ አሰብክ ቀልድ አሪትራ አንድ የተዋረደ መሪ አለን እሱ እንደ አመንዝራ ጠባይ አለው ሰዉ ሁሉ ገረመው ከአቢ ስረው አውልቆ ስደፋ አይገርምህም

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 7 месяцев назад

    Major Dawit W/Giorgis a great scholar. Really the slave /Mengistu/ was cruel ,visionless and trash .

  • @crisheritrean9227
    @crisheritrean9227 5 лет назад +5

    Werada neh , man yiferlh

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 5 лет назад

    Dawit has committed crime against eritrean one day he will be brought to justice

  • @bestoflive2745
    @bestoflive2745 5 лет назад +1

    Ay dawit leba wshetam stawera
    Yehaset new

  • @dragonbaba410
    @dragonbaba410 5 лет назад

    Kkkkk ደስ ያለኝ ቢኖር ሃወሉ በናፓል ያቃጠሉና በታንክ ሰውን ያህል የረገጡ ተብሎነው ሃወልቱ የሚሰራ ?
    ብታስቡና ይቅርታ ብትጠይቁነው የሚያምር ።

  • @natsanetberhe2369
    @natsanetberhe2369 5 лет назад

    I agree about the Mengistu Hayllemariam idea. He is a renounced criminal

  • @zackzack2193
    @zackzack2193 5 лет назад +1

    You should know what are you talking about those people were killed Eritreans You need to be Behave Sir

  • @goitomsium7484
    @goitomsium7484 5 лет назад +9

    ኣቶ ዳዊት፡ ባይገባዎት ነው እንጂ, ኤርትራውያንን በዘመቻ ኣስተምራቹህ ለመለወጥ ከማሰባቹህ ይልቅ, እናንተ ለራሳቹህ ከኤርትራውያን ተምራቹህ መጀመሪያ እራሳችሁን መለወጥ ነው የነበረባቹህ። የናንተ እግር ኤርትራ ከመግባቱ በፊት, የኤርትራ ህዝብ በሰላም ወኪሎቹን መርጦ ፓርላማውን ኣቁሞ, በ 1952 ኣ.ም(1944 ኢት.ካላ) ህገ መንግስቱን ኣጽድቆ የነበረ ስልጡን ህዝብ ነው የነበረው። ያ የኤርትራ ፓርላማና ህገመንግስት በኣፍሪካ የመጀመሪያው ዲሞክራስያዊ ስርኣት ነው የነበረው። እናንተ ግን ዲሞክራሲ እሚባለው ነገር ቃሉም ስለማይገባቹህ, ያንን የኤርትራውያንን ጥሩ ጅምር በሃይል ኣፈራርሳቹህ, ያንን ፊውዳል, ጉልት, ጭሰኛ ምናምን እሚባል ኋላቀር ስርኣታችሁን ህዝቡ ላይ ልትጭኑበት ሞከራቹህ። ባይሆን እናንተ ከዛ ኤርትራውያን ደርሰውበት ከነበረው ጥሩ ጅምር በቅንነት ለመማር ብትሞክሩ በበጃቹህ ነበር። መች ይገባቹህና። ከሁሉም እሚያሳዝነው ግን, ያኔ በዛ ኋላቀር ኣካሄዳቹህ ኤርትራውያንን ለማስተማር መሞከራቹህ ኣሁን ሊጸጽታቹህ ሲገባ, ኣሁንም ስንት ዘመን ካለፈ ቡሃላ እንኳን, ያን ስራችሁን እንደጀብድ በኩራት ስታወሩት መስማት በጣም ያሳዝናል። ኣቶ ሻለቃ ኣልተቀየሩም። በዛው የጃንሆይ ዘመን ኣእምሮዎ ውስጥ ነው ገና ያሉት።

  • @tekletuku8042
    @tekletuku8042 5 лет назад +1

    Wshet tarik New Nakfa. Lemeyaz. 11 Amet. Terebarbo new. Alchalem. Mengstu. Linegrh yhon Enetena. Tarik

  • @gizeanauhji7885
    @gizeanauhji7885 5 лет назад +3

    ሻለቃ ዳዊት።
    ጣልያኖች ኣና ኢንግሊዞች የኤርትራ ህዝብ ብግፍ ኣልጨፈጨፉም። እንናተ ግን ኣቦቻችን እና እናቶቻችን በስለት ኣንገታቸው የቆረጣቹ ኣረመኔዎች በምን ዓይነት ህሊና፡መቃብራቹ ኤርትራ ዉስጥ !!!
    በጣም ዘግናኝ ጭንቅላት ነው ያላቹ። የሀንን ሃሳብ ያላቹ ሰዎች እንዴት ጎረቤት ትሆናላቹ። ኢትዮ ጲያ ብትገነጣጠል ይሻላል።

    • @natsanetberhe2369
      @natsanetberhe2369 5 лет назад

      gizeanau hji
      Don’t worry he is dreaming kkkkk.
      He wants us to celebrate our killers.

    • @natsanetberhe2369
      @natsanetberhe2369 5 лет назад

      The lady too edegfewalehu tlalech she doesn’t know anything trust me

  • @omerabdella8212
    @omerabdella8212 5 лет назад

    Zefexmka gifae kai Akleka makabir watehadrat dargi ab Eritrea aytihsb

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 5 лет назад +1

    ለመሆኑ በሓውልቱ ላይ ምን ብለው ለመጻፍ ኣስበዋል ሻለቃ ዳዊት?
    " ...ዓሳው ለማጥፋት ውኃውን ማንጠፍ በሚል ፍልስፍና የኤርትራን ሕዝብ የፈጀና ያስፈጀ ወራሪና ናዚያዊ ሰራዊት መታሰቢያ...." ተብሎ ይጻፍ ይሆን?
    በኣውሮፓ ውስጥ ኣንድም የናዚ ጦር ሓወልት እንደለለ ማጠን ይገባል።
    የርስ በርስ ጦርነት ኣልነበረም።

  • @be4good716
    @be4good716 3 года назад

    NAIROBI, Kenya (AP) _ Ethiopia said its top relief official during the 1984-85 famine has fled to the United States with at least $300,000 in famine aid money

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 3 года назад

      ማስረጃህ ምንድን ነው?የመንግስቱ ሀይለማሪያም ተራ ክስ ነው?የሌተናል ኮሎኔል መንግስቱ ትዝታዎች የሚለውን መፅሐፍ አንብብ ወይም ሌተናል ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ መፅሐፍ አንብብ!ሻለቃ ዳዊት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው!!

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 3 года назад

      ማስረጃህ ምንድን ነው?የመንግስቱ ሀይለማሪያም ተራ ክስ ነው?የሌተናል ኮሎኔል መንግስቱ ትዝታዎች የሚለውን መፅሐፍ አንብብ ወይም ሌተናል ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ መፅሐፍ አንብብ!ሻለቃ ዳዊት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው!!

    • @btin1791
      @btin1791 Год назад

      True

  • @mamegelila
    @mamegelila 3 года назад

    You was fitting Distorted Eritrea after 30 years returned againstETHIOPIA WHERE WAS U FOR THE LAST 30 years

  • @samA-tw1li
    @samA-tw1li 5 лет назад +1

    It won't happen sent hizeb gedlachu aihonem! !

  • @zackzack2193
    @zackzack2193 5 лет назад

    As a history I enjoy to hear whatever was going on . but the Ethiopian soldiers killed our people so we don’t need them. Please leave Eritrea alone. It costs us priceless amount of golden aged brothers and sisters. Would you please leave us alone.

  • @samge1884
    @samge1884 5 лет назад +1

    ግና ሌላ ታያለህ ትፈርሳለህ ታየዋለህ ደሞ

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 5 лет назад +1

    መጀመሪያ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ሓወልት ይሰራላቸው። ለዲያስፖራ፥ ካርል፥ ቦብ ማርለይ.....ምንትስ የሚል ኣደባባይ ከምትስሩ ለስራዊቱ ለምን ሓውልት መስራት ይቀድማል። ኤርትራ ውስጥ ግን ፍጹም ፍጹም የሚታሰብ ኣይደለም። ኣትድከም ሻለቃ ዳዊት!

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 5 лет назад

    Eritrea le amesegna geboch fata yemayesete gegena hezebe
    Hawelete ????? Ethiopia wusete aderegewu

  • @omerabdella8212
    @omerabdella8212 5 лет назад

    Makabir ab.adika

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 5 лет назад +1

    Shalqa Dawit, sorry you were an enemy force in those days and you remain the same till you entertain the same dream of salivating on our sea. It is a pity you still entertain the fascistic view of occupying somebody's land. sir, Eritreans donot wish to be part of any occupying force, that is why we paid dearly for the last 50+ years. Do you understand that? Regarding erecting statues for your soldiers, please atleast be respectful to the Eritrean people if you need any peaceful coexistance today. You will never have a single statue on our soil. I humbly suggest you to erect some in Tigray and you will see what the response you would get. I suspect you have lost many soldiers in Tigray, Gonder, wello, shoa and including the Somali region etc... I have never heard you saying that. Is there any particular reason for that? Why particularly in Eritrea, an independent country who have been pillaged, burned and ransacked by saddist and uncivilaized soldiers and their leaders, like yourself.

  • @amanueltekle5579
    @amanueltekle5579 5 лет назад +1

    አቶ ዳዊት ለምን እውነቱን ለሕዝቡ አትነግሩም ያልሆነ ታሪክ ከማውራት እውነቱን ቢተርኩ ይሻላሌ
    ናቕፋን መያዝ ብትችሉ ኖሮ ማ ትይዙት ነበር ስላልቻላችሁ ነው
    ሻላቃ ዳዊት እባክዎን ከመሞትዎ በፊት እንደው ሀቅ ተናግረው ቢያልፉ ይሻሻል

  • @natsanetberhe2369
    @natsanetberhe2369 5 лет назад

    Ok what about those who died on Tigray? Please ask the the people of Tigray too . You will get better answer. Kkkkk. You think they will tell you Edegfewalwhu ?kkkkkkk

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 3 года назад

    Am sorry Eritrea midir made in ethiopa yemibal hawelt aysfelgim hitsanatochin enatochin lechefechefe wetader hawellt min mallet new ?
    Mengstuu haylemaryam ljochun betentalel nuro eyanoru Ye sew ljochin megdel mallet min mallet new ? Be afachew Ethiopia eyale be eritrawyan dem ina edil menor mallet min mallet new yezi hulu gif demo ahun ethiopa yekefelchu new ygermal .... hizb hizb new be ethiopawyan poletica gn eritrawyan yaskeyeme poletica new Yalew enji true neger altayem ehe bshta yalwetalet hizb ale eskhaun dres.
    Shie alkea Daweit hasabotin bekefil e garalew gn min tadrgut hizbum kusil alew

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 5 лет назад

    The good things no matter what you spend telling this bolshit Eritrea with two port we are independent country keep talk criminal derg

  • @lf8480
    @lf8480 5 лет назад

    Edme tena dawet ewnet blal mengesto leferd mekreb alebet lezi wolo wdket yabkan mengesto new

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram9726 5 лет назад +5

    ኣየ ኢትዮጵያውያን በቸስ ምክንያት ኣታጡም ፡ ሰወስተኛው ክፍለሰራዊት ጠምቁ ተባልን ከዛ ሻዕብያ ጊዜ ኣገኘ , ሌላ ተረት ተርት የላቹህም ፈሪዎች እናንተ ደሞ ሰው ተብላቹ ኣህዮች። ኣንተ ሻለቓ ነህ ባሊቃ ነብስህን ይማር R.I.P ሻለቃ ዳዊት ሌላ ተረት የለህም ። ሕዝባቹ እያለቀ እናንተ ተረት ኣማራቹ

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 Год назад

    TENAYSTLnN WD MEAZA ! YE"NGDAChHUN METsHAF (Red Tears, War, Famine and Revolution) ANBBAChHUTAL WEY? BETELEY page 81-82 LAY SLEAMHARA HZB YETsAFUT ZARE KEMINAYGERUTN FTsOOM TEQARANI NEWW::

  • @tkahsai2772
    @tkahsai2772 5 лет назад

    It is nonsense to suggest to built a monmont on the the land of eritrea for those who killed Eritreans by cluster bombs.shameful for you.

  • @sinitbella672
    @sinitbella672 5 лет назад +1

    Yamenkbet kefelek Ethiopia arglachew never Eritrean

  • @tekestean
    @tekestean 5 лет назад

    ሻለቃ ዳዊት በኤርትራ ያረከው ግፍ ረሳህው እንዴ በአስመራ ከተማ በሽዎች የተገደሉ በከረን በበሽዕብ በምጽዋዕ በኤርትራ መንደሮችና ከተማወች ህዝብና መንደሩ ያወደመው ረሳሄው እንዴ ጨካኝ እኮ ነህ አሁን መልአክ ትመስላለህ

  • @semiengebremichael1924
    @semiengebremichael1924 5 лет назад

    አቱ።ሰውዬ ኤርትራዊ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ አያቅም
    በነሱ ባታ ሆነሽ አስቢው ..በኤርትራዊያን ባታ ሆነው አስብት

  • @natsanetberhe2369
    @natsanetberhe2369 5 лет назад

    Why is this guy talking about the dogs who died in Eritrea.
    They came to invade and they were defeated period. aleke....
    We will never ever allow any monument in Eritrea.
    You can have 100s in your country we don’t care.
    I assure you the more you are getting this idea on the table, the more Eritreans are angry at you.

    • @natsanetberhe2369
      @natsanetberhe2369 5 лет назад

      Please stop this idea.
      I have all my family dead for independence and you are telling me to celebrate their killers? come on this is common sense Shaleka Dawit. You know better. I believe you are well educated man.

    • @natsanetberhe2369
      @natsanetberhe2369 5 лет назад

      Guys stop this nonsense kkkkkk. You have pressing issues in Ethiopia. Discuss about that.
      Edegfewalehu tlalech degmo more nonsense kkkkkkkk

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 3 года назад

    Ende leteteyrke aydrle ende yemetachewe. tera sewe enkone yemiteyekewen ambebebo newe.
    Yeche setiyo atemechegnrm. Betame inferiority complex yalete negere neche,end hetsane. Anebebeshale silute...teshekorememalech...loool.

  • @ericjaune7627
    @ericjaune7627 5 лет назад

    😂😂😂You kiding ahya

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 лет назад +4

    ተስፋሚካኤል ጆርጆ (ኦሮማይ ላይ ስእላይ ) ከጦቢያ መፅሄት ጋር ስለ ኢሳያስና CIA ግንኙነት ቃሉን ከሰጠ በኃላ ሻቢያ ተስፋሚካኤልን አዲስ አበባ ቤቱ በር ላይ ገደሉት በጊዜው ወያኔ ትንፍሽ አላለም:: እንዴ ሻለቃና መአዚ ይህን ጉዳይ አላነሳችሁትም ? የኢትዮጵያ ወዳጅ ከሻለቃ ጋር የሰራ ኤርትራዊ ነው::የበተረፈ ሻለቃ ዳዊት በኤርትራኖችም ጥሩ ስም አለህ::

  • @feyo5718
    @feyo5718 5 лет назад +1

    ለግፈኞች ሓወልት መስራት ግዜ የለንም፡ ኣንተ ራስህን ማን ንጹህ ኣደረገህ ለሰላማዊ ሰው ባንተ ጦር ኣላለቀም እንደ፡ ለዚሁ ነህ እንዴ ሓወልት የምትለን። የቀውስ ኣስተሳሰብ ነው። መቸ ነው ሰው ገዳይ ሓወልት የተሰራበት በዚች ዓለም፡ ለምንስ በኛ ሃገር ኤርትራ ፈለግህ። ኣስተሳሰብህ ከፈጸምከው ግፍ በኛ ህዝብ እኮ ከፋ። ኤርትራውነት በሃይል በመደናገር ኢትዮጵያውነት ለማልበስ የተደረገው ሙከራ፡ ወረራ፡ ዘመቻ ከሽፈዋል። ኣንድ ነገር ግን ልንገርህ፡ እውነት ሁልግዜ ያሸንፋል፡ ኤርትራውነት የማይበገር ነው።

  • @samge1884
    @samge1884 5 лет назад +1

    ኣንተ ከርናፍ ኣህያ

    • @bushmanzanigaba3972
      @bushmanzanigaba3972 5 лет назад

      ስድብ፡ሳይሆን፡አስተያየት፡መስጠት፡ስልጡንነትን፡ያመለክታል፡ወደቀናም፡መንገድ፡ይወስዳል።

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak9695 2 года назад

    YES ..The Great በዓሉ፡ ግርማ፡ RIP :- He may be sacrificed for the facts he observed and what he articulated about that unnecessary conflicts,war, distraction loss . etc..until Eritrea completely controlled by Eritreans ..1991.
    Dear Mr. Dawit ..Minister , commissioner Ambassador of all .. etc..Be proud also as you were one of the closest friend of The Great BeAlu Grma and you were advising him and stands with him until the last chances of opportunities but unfortunately he may sacrificed intentionally if not deliberately as he was saying on that book/Oromay repeatedly about meanings of life ,living or D-Day ..? etc..vise vesa .
    Ex፡- ነበርኩ፡ እኖራለሁ፡ አለሁ = < አለሁ፡ እኖራለሁ፡ ነበርኩ ..ጸጋየ፡ ተኝተዋል፡ ታሪኩ፡ ግን፡ ቀጥለዋል፡ ይቀጥላልም ..But if it is Dear BeAlu RIP it is too early .in that age..~~44--45 .
    ምን፡ ዋጋ፡ ሲኖረው ፡ ነ..ው ፡ የሁለገብ፡ /የኢኮኖሚ፡ ዘመቻ..ናቕፋ፡ መያዝ፡ አለመያዝ፡ መግፋት፡ በዛ፡ እዛ፡..በ1982 ..በ3ኛ, በ2ኛ ...ዋልያ፡ አንበሳ ፣ አዞ ፡..ጅብ etc...ከዛ፡ በኃላ፡ ስንት፡ ግዜ፡ የጥፋት፡ የጦርነት፡ ድግስ፡ ተሞከረ፡ እስከ 1991 ።
    Eritrea for /to Eritrean and Ethiopia for Ethiopians .
    Even Before Italians come to Eritrea or before WWII /1941 Eritrea never been a part of Ethiopia's centralized administrative .
    If Ethiopia and Ethiopians were not pushed to Eritrea's issues /land 1940s, 1950 etc..until 1991 Ethiopia would be in a better situation politically/unity wise or economically ...የነ ፡ ኃይሌን፡ ቤተሰብ፡ መጫወቻና፡ መቀበሪያ ፡ አትሆንም፡ ነበር ፡ የደርግና፡ የነመንግስቱ፡ የደም፡ መረማመጃ፡ ..የወያኔ፡ ማላገጫም ፡ አትሆንም፡ ነበር ።
    More stability ,peace ,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia after evaporation of weyane+

  • @be4good716
    @be4good716 3 года назад

    NAIROBI, Kenya (AP) _ Ethiopia said its top relief official during the 1984-85 famine has fled to the United States with at least $300,000 in famine aid money