💦አስደነገጥኳቸው በጣም ከፍቶኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@BirukTube-‬

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 9 месяцев назад +895

    እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 9 месяцев назад

      😮😮​@@የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ

    • @hayat5172
      @hayat5172 9 месяцев назад +4

      ብሩኬ እስኪ የውይናን ቁጥር ስጠኝ

    • @jdjtwy9829
      @jdjtwy9829 9 месяцев назад +5

      የብሩኬን መገኛ ሥጡኝ የምታውቁ ወይም የማርቆሥን🙄💚💚

    • @Ruta688
      @Ruta688 9 месяцев назад +3

      ብ ሩክ እህት አለህ ከሌለህ እህትህአረገኝ ❤❤ ከዛ በጣምነው ምወድህ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 9 месяцев назад +4

      ብሩኬ ወላሂ ስትመቹኝ

  • @Adanemossa
    @Adanemossa 8 месяцев назад +9

    ቡታጀራ ላይ የምትኑሮ ወንድም እህቶቻችን አንድ ነገረ ተባበሩን ወደ ደጋ ጎጎት ሰግነት ደብረ ታቦር ቅዱስ አማኑኤል እና ቅድስት አርሴማ ገዳም እንድታስተዋዉቁልን ብዙዎች ሰለ ማያቁት የት ነዉ እያሉ በግል እየጠየቁ ነዉ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 месяцев назад +334

    ዊና 100k ገብቶ ማየት የናፈቀው 😢የሄሉ፣በዙሪያህ ያሉ ጓደኞችህ ምርጥ ወንድም🎉🎉🎉
    ማርክ ለዊና፣ ለሄሉ አባት ስጦታ ይሰጠው የምትሉ

    • @zamzamali4110
      @zamzamali4110 9 месяцев назад

      ጋቢ መስጠት አለበት

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 9 месяцев назад

      እኔን ደምሩኝ ይገባዋል

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 9 месяцев назад +20

    .ዊናዬ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በቡራ ፍቅር ልሞት ነዉ ዳረኝ ዉሰደኝ ሀገር ልጣ ከወሎ ከቤተ አማራ ከፋኖ ዘር❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +416

    ለዊና እና ለሩታ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው ምክንያቱም ልዩ አስታዋይ ልጆች ናቸው ቅን ልብ ያላቸው ልጆች

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 месяцев назад +1

      ሩታ አ😂😂😂😂😂

    • @mwje1289
      @mwje1289 9 месяцев назад +1

      ሩታ አላልሽም ድንቄም መውደድ

    • @rosa4092
      @rosa4092 9 месяцев назад

      @@mwje1289 kkk

    • @promobile9759
      @promobile9759 9 месяцев назад

      ምንማለትነው አወ ሩታከመውደድ በላይም የምትፈቀር የምትወደድ ልጅናት ቃላት አይገልጸትምት @@mwje1289

    • @miftahnasir7536
      @miftahnasir7536 9 месяцев назад +12

      ሩታ ምኑዋ አስተዋይ ናት አይን አውጣ ናት በግድ ወንድ መጠየቅ ነው አስተዋይነት!

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 9 месяцев назад +12

    ብሩኬን የምታገባ ሴት ታዲላ የሆነ ርግት ያለ ስርአት ያለው ልጂ ነው ጎበዝ አምሳያህን እንዳንተው ርግት ያለች ፈጣሪ ይስጥህ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 9 месяцев назад +140

    ዊና ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤ማርክም ለዊና አባት ስጦታ ይስጠው የምትሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад +29

    ይህንን ሚስኪንልጅ መልካም100kአስገቡትወላሂ 😢😢😢አይዞን ዊናየ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +183

    ዊናን የምትወዱ ላይክ እኔ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 9 месяцев назад +11

    የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ ዊናዬ ወጣትነት ያላታለለክ ምርጥ ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ትልቅ ሰው ነህ ወጣትነታችሁን አማኑኤልዬ ይባርክላችሁ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 9 месяцев назад +79

    ጫማዉን አስሬዉ ነዉ እቅልፍ የተኛዉት❣️

    • @GghFgo
      @GghFgo 9 месяцев назад +2

      😅😅😅😅የኔ ማኛ ሰዉ

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 9 месяцев назад +3

      እር ኤፍሬም በማራም ተርዳኝ በጣም ነዉ ምወድህ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 9 месяцев назад

      ​@@tegeset-ik1oz😅😅😅😅😅😅

    • @ማርያምእናቴ21
      @ማርያምእናቴ21 9 месяцев назад +2

      አንተ ጉደኛ😂😂😂

    • @SsDd-w2o
      @SsDd-w2o 9 месяцев назад

      ቱ🤣🤣​@@tegeset-ik1oz

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 месяцев назад +7

    ዊናዬ የወንድምነት ጥግ ወሏሂ በጣም አስተዋይ ልዬ ነክ አሏህ ይጨምርልክ መልካም ሰው!!

  • @etaferahuhaile2049
    @etaferahuhaile2049 9 месяцев назад +64

    ብሩክ ግን ምን አይነት መልካም ልጅ ነህ ውይ እናትህ ታድለው ኤፍሬምም ደስ የምትሉ ወንድምን የምትመስሉ ውይ ተባረኩ እደጉ መልካም ልጆች 🙏

  • @እሙማሊክኢንሻአላህ
    @እሙማሊክኢንሻአላህ 9 месяцев назад +4

    ዊናዬ የኔ ምርጥ ❤ሀገር ስገባ ለመጀመሪያ የእናተን ግሩፕ ማግኘት እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ ለሀገሬ ካበቃኝ😢😢😢

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 9 месяцев назад +218

    ድምጽህን ለእግዚአብሔር ዘመርበት ለሰይጣን አታቀቅንበት ወንድሜ ለእግዚአብሔር ኑር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @T9dg
    @T9dg 9 месяцев назад +25

    ደስ የምትሉ ጓደኛሞችች 👍👍👍👍👍👍

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 9 месяцев назад +29

    ዊና የኔ መልካም ሰው ፈጣረ ይባርክህ
    አንድ መዝሙር ዝማሬ ወንድሜ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 9 месяцев назад +4

    ዊናዬ my boy አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚኣብሔር ልቦናህን አይቀይርብህ

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 9 месяцев назад +88

    ባሁኑ ሠአት ሁሉም አስመሣይ ነው ነገር ግን የነዚህ ልጆች ልዪናቸው በቃ ውድድድድ አይለያችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ💜💜💜💞💞

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤💚💒🙏

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 9 месяцев назад

      ዊናየ የሚወዲህ እኮ የጂህ ነው

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 9 месяцев назад +3

    ለዊና እና ሄሉ ለማርክ ሩታ እና አብርሽ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው ምክንያት ምርጥ ቤተስቤ ናቸው በጣም እግዚአብሔር አይላያቹ❤❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 месяцев назад +81

    መተዋን እነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆች ስወዳቸው ሳከብራቸው ጓደኝነታቸው ደስ ሲል ❤❤❤❤👌👌👌👌👌

    • @alenjrf
      @alenjrf 9 месяцев назад

      ❤❤

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 9 месяцев назад +8

    ድምፅህ ያምራን መዝሙር ብትዘምርበት ደስ ይላን ዊና አስተዋ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤🙏

  • @ለይለቱብLayilayoutube
    @ለይለቱብLayilayoutube 9 месяцев назад +26

    😂😂😂አቦ የጓደኝነት ጥግ🎉ጥሎብኝ በጣም ነው ምወደቹሁ❤ኤፊ የሹጉጡ ነገርስ አትረሰም😂😂😂

  • @hayatgenet
    @hayatgenet 9 месяцев назад +4

    ዊና አንተ እኮ ትለያለህ ወድሜ አቤት ተሰጦ ታድለህ ቀጥልበት ዊና የኔ የዋህ ፈጣሪ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ❤የፍቅር ሸማ ያላብሳችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +20

    🎉🎉 ዊናየ አንተ እኮ የተባረክ አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ።።የውነት ወንድሞች ናቸው። ፈጣሪ ይሄን ፍቅር ያብዛላችሁ ደስታ እንጂ መከፋትን ያርቅላችሁ።።

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 9 месяцев назад +7

    የጓደኝነት ትርጉም የሚያክሰው እንዴት ደስ ይላል 😂😂😂❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 9 месяцев назад +40

    ምርጥ ጓደኛሞች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤ዊናዬ ክበርልኝ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው👍

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 8 месяцев назад +4

    ያባቱን ሹጉጥ ይዞ ምቶ እዳይሆን አላለም ኤፍሬም😂 በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 9 месяцев назад +88

    ምርጥ ጓደኛሞች ፈጣሪ አይለያያቹህ እስከመጨረሻው

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 9 месяцев назад +6

    በወጣ የበለጠውን ይተካልህ ዊና ቁም ነገረኛ ልጅ ነህ ጎደኝነታችሁን ያዛልቅላቹህ አይለያቹህ ❤❤❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 9 месяцев назад +21

    _ዊናዬ ማርያምን ትለያለክ እኮ የኔ አሳቢ የምር ከልቤ ነው እምወድህ ከ ጋደኞችህጋ ለሰው ያላችሁ ክብር በዛውም ያላችሁ ትዕግስት ስነስርዓት በጣም ነው ምወድላችሁ 🥹🫶 ምርጥ እና ደስሚሉ __#Gadognch__ ምርጥ እህት ሄሉም አለችልህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እወዳችዋለሁኝ እህታቹ ከ ትግሬ የመዳም ቅመምም ነኝ ❤_

  • @BhelHee
    @BhelHee 9 месяцев назад +1

    ዊናዬ ላንተ ምንም ቢደረግ ያንስብሃል የእውነት ማንም የለም እንዳተ መልካም ሰው እናመሰግንሃለን ሰው በጠፋግዜ ሰውሆነህ አሳይተንሃል

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 9 месяцев назад +18

    እግዚአብሔርን በመዝሙር አመስግነው።ዘፈን ሀፂያት ነው ወንድማችን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад +5

    የኔ ዉዶች ናፍቃቸሁኝ ነበር የፍቅር ጥጎች የሆናችሁ ጓደኛሞች ማርያምን በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 месяцев назад +61

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤተሰቦች
    ማነው ዊና ብሩክ እና ኤፊ የናፈቀው👍 ደግሞ ዊና ድምፅህ ያምራል ወላሂ😥

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 месяцев назад +4

    ተንራለቹ ፋጠሪ ይጠብቀቹ በዝሁ ቀጥሉ. በመጨራሻም አሰቀቹኝ😂😂😂😂

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 9 месяцев назад +32

    ጓደኛ ብቻ አይደሉም ወንድም ናቸው ብሩክና ኤፌ ክፉ አያግኛችሁ ሁል ጊዜ ደሥታ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 месяцев назад +1

    ይገባቸዋል በጣም ነበር የተሰቃዩት አንተም እንደዛው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው አምሩዋል ሁላችሁም መልካሞች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 9 месяцев назад +43

    እንኳን ደስ አላችሁ ኤፉ እና ቡራ ምርጥ ወንድሞች ፍቅራችሁን ድንግል ትጠብቅላችሁ አይለያችሁ

    • @selamawt12
      @selamawt12 9 месяцев назад +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 9 месяцев назад +9

    ምርጥ ቤተሰቦች የጓደኛ ጥጎች በጣም ነው ደስስ እምትሉት በእውነት ፈጣሪ ፍፃማቹሁ ያሳምርላቹሁ ጌታን ❤❤❤❤😘😘😘💚💚💒🙏

  • @UaeAsd-hz3zx
    @UaeAsd-hz3zx 9 месяцев назад +24

    አይለየያቹ ጓደኝነት ማለት ይህ ነዉ ማበልካምም በማጥፎም ግዜ ሆኖ ችግሮችንም ደስታንም አብሮ ማሰለፍ ምርጥ ጓደኘማቾች👏👏👏👏👏👏

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 9 месяцев назад +1

    እኔእኮ የናተን ነገር ሳይ ጓደኝነት ጥግ ያየሁት አቤት ምንአለ ሁሉምእደናተ ቢሆን😢

  • @mulu5
    @mulu5 9 месяцев назад +20

    ❤❤❤❤❤የጓደኛ ጥጎች ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ዉይ ቡርኬ ሲበረከክ አሳዘነኝ እረ ቡርኬ ከወጭ የጠበከኝ ጌታዬ አላለም 😂😂

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 9 месяцев назад +10

    ምርጥ ጓደኛሞች ፈጣሪ ኣይለያያቹህ እሰከመጨረሻው 🤲❤

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 9 месяцев назад +18

    ወንዶች የሚያስቀናኝ ነገራቸው ለጓደኞቻቸው ይሞታሉ ሴት ግን ከስንት አንድ ነው ታድላችሁ ❤❤❤

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +3

      ከምር ሴት ለሴት እኮ ቅናታም ነን እኔ ሩታ እና ዊና መልካም ልጆች ብየ ብፃፍ ሩታ ምኖ ማለት ጀመሩ ሴቶች ቱ እኔ የሴት ጎደኛ የለኝም መያዝም አልፍልግም ሩታ ህዝብ የወደዳት ልጂ ናት መውደዶን መናገር ግን አይብ የሚመስላቸው ብዙ አላዋቂወች አሉ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 9 месяцев назад +1

      እረ ሤትኳ እንደወንድ አይሖንም እኔ መቸም እደእድል ነዉጅ እኔ አይወጣልኝም ብቻ አላሕ አለኝ አልሐምዱሊላሕ

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec 9 месяцев назад

      አይዛሽ ማሬ ​@@nunubintbaba

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 8 месяцев назад +1

    ዊና እና ብሩክ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ሲከፋችሁ አልወድም❤️ሁሌ ደስስ ብሎአችሁ ኑሩልኝ

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 9 месяцев назад +12

    የጓደኝነት ጥግ የናተ ከማንም ይለይል እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ዊና ብሩኬ ኤፍ ❤❤❤

  • @Yifattube
    @Yifattube 8 месяцев назад

    በጣም ደስ ስትሉ የምር ታስቀናላችሁ በርቱ ግን እስኪ ወደቤተክርስቲያንም ሒዱ አስቀድሱ ፀልዩ ስለአገራችን የምር😢😢

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 9 месяцев назад +13

    ጎብእዝ ዊና እእንተ ምርጥ ልጅ ነህ እውነት ነው በጣም ምርጥ ናቸው አንተም ምርጥ ልጅ ነህ በፍቅር ተዋዳችሁ ኑሩ ፍቅራችሁ እንደፀሀይ ይብራ በዘመናችሁ ሁሉ ደስስስስስስ ትላላችሁ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 9 месяцев назад +1

    የኔ ሽቁጥቁጦች እዴት እደደነገጡ ሲደርሱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቸ ዊናየ ምርጥ ሰው እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 месяцев назад +17

    ደሥ ሥትሉ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች❤❤❤

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 9 месяцев назад

    ይገባችዃል ምርቶች ስታምሩ እስኪ የናተን ፍቅረኛ አስተዋውቁን ያብርሽና የማትቆስን አውቀናል ዳይ ወደጉዳይ እንዳታልፉኝ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +27

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 9 месяцев назад

    አስለቀሳ ችሁኘ ወላህ እኔ ጎደኘ የለኘም ከአገር ሳለሁ እማየ ናት ጎደኘየ በስደት የማየ ልጅ እህቴ ናት በቅርብ ከስደት እገባለሁ እናቱ ሚዜው ልባል ያርግልሽ በሉኘ

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 9 месяцев назад +25

    ወይኔ የኣባቱ ሽጉጥ ይዞ መጥቶ እንዳይሆን ኣላለም ስታምሩ የጫማ ሩጫ ኣሸናፊዎች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 9 месяцев назад +1

    የእኔ ማሬች ከሰው አይን ያውጣችሁ ዋውውው ከልብ ምርጥ ጓደኛ በእውነት❤❤❤

  • @Ekramየቦረናዋ
    @Ekramየቦረናዋ 9 месяцев назад +47

    ይሄሙዚቃ ባታዳምጥ ጡሩነው ትዝታ ይቀሰቅሰብህና ትጎዳለህ😢

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 5 месяцев назад +3

    ዊናዬ ወንድማችን
    እንኳን ደህና መጣልን
    🥰🥰🥰

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 9 месяцев назад +39

    ዋው ድምፅህ ዊና😢❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 9 месяцев назад +2

    ቸሩ መዳኒሃን አለም አይለያች ስታምሩ በፍቅር ነው የሚወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 месяцев назад +26

    እግዚአብሔርይመስገንወንድማችን❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 месяцев назад +1

    ዊይናየ ምርጥ ወንድም ነህ የወንድምነት ጥግ ያሳየሀን ምርጥ ወንድም ነህ

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 9 месяцев назад +28

    ደስስስስስስ የምትሉ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @samprincess378
    @samprincess378 9 месяцев назад +3

    ዊናየ ሰወድህ ምረጥ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 месяцев назад +8

    ዊናየ እንኳን ደህና መጣህልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አብሮነታችሁ ይስመርላችሁ አይለያችሁ

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 9 месяцев назад

    ወይኔ ብሩኬ ያባቱን ሽጉጥ ይዞ ሏሯርጠን ነዉ አላለመ ዊይ ይች ሩጫ😂😂😂😂

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 9 месяцев назад +15

    ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን🙏ደምሪኝ ወዶች🥰

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 8 месяцев назад

    ዊናየ ሳይህ ወንድሜን ትመስለኛለህ አይዞን ሂወት ይቀጥላል

  • @promobile9759
    @promobile9759 9 месяцев назад +6

    ልዩ የሆናችሁ ጀመአ ናችሁ ፍቅረችሁን ውደታችሁን ዘላቂያርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 месяцев назад +3

    ❤ዊና❤❤ኢየሱስ ይባርክህ በሁሉ ነገር
    የኔ ቅን መልካም ሰው
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤ብሩኬ እና ❤ኤፍሬም ሰወዳቹ❤❤❤❤

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 9 месяцев назад +12

    ❤❤❤❤❤ከምር ኢፋ እና ቦራ ምርጥ ጓደኛ የጓደኛ መሳሌ ናቸው

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 месяцев назад

    የምትወደድ ልጅም ነክ እኮ እነሱም ይለያሉ በጣም ይጨነቃሉ ልክ የራሳቸዉ ይመስል ይከፋቸዋል የጓደኝነት ጥግ

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 9 месяцев назад +12

    ዊናየ ምርጥ ወድሜ ትዝታ እድሜ ልክ አይለቅ አብሽር ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @sihamyewellowakebet6925
    @sihamyewellowakebet6925 9 месяцев назад

    ዊናየ ትለያለህ እውነተኛ ጓደኛነክ እውነተኞቺ ጓደኞች ደግሞ ሰቶካል ሁላቺሁም በጣምነው ምወዳቺሁ❤❤

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 9 месяцев назад +17

    ዊና የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @admasugurmu7600
    @admasugurmu7600 8 месяцев назад +1

    የቡታጅራ ልጆች በመሆናቹ ይበልጥ አስደስቶኛል አይለያቹ ያገሬ ልጆች ❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 9 месяцев назад +22

    የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 ዊና አረ ድምፅ 👌👌👌👌👌👍👍

  • @ሙናነኝወለየዋ
    @ሙናነኝወለየዋ 8 месяцев назад +1

    እደ መልክህ ሰባይህም ሰናይ ነው በርታ ጨዋ 👍👍👍👍

  • @hfem3901
    @hfem3901 9 месяцев назад +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዊና ቤተሰቦች ምርጥ ጓደኛችሁ እንኳንም የሰፈሬ ወንድምች ሆኖችሁ ❤❤❤❤

  • @tsgu-x3n
    @tsgu-x3n 8 месяцев назад

    ዊና የጋደኘነት ጥግ ያሰያቹን ወንድሜ በዚህ ጊዜ እንደዚ አይነት ጋደኝነት የለምና ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 9 месяцев назад +11

    ዊናየ ምርጥ ሰው ወይ አቤት ደስታ ሁልየም ደስ ይበላቹህ 💚💚ጭራሽ ቡርኬ በደስታ ተውጣን 💚💚💚😍😍

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 9 месяцев назад

    ብሩክዬ የኔ አንገታም መልካም ልብ ነው ያለህ ለጓደኞችህ የምታሳየው ክብር ልዩ ነው ዊናዬ የእኛ ቁምነገረኛ በርታልን ኤፊም እንደዛው ሦስቱ ንቦች❤❤❤

  • @Reem-y5q
    @Reem-y5q 9 месяцев назад +25

    ደስ ስትሉ የኔውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @sujeet4040Sujeet
    @sujeet4040Sujeet 6 месяцев назад

    ጓደኛሞች ከናተ ዉጪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 9 месяцев назад +13

    ድምጸ ምርዋ❤❤🎉🎉🎉 የጉደኝነት ጥግ አሉህ🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉 እፍፍ እኛ እምንሰርው ስራ ከሆነ እናግዝህ እውይይ😢😢 ኤፋ ድግሞ ፋዘር ነው ይላል አትበጫበጭ አይዞን የአባቱ ሽጉጥ ይዞ መጥቶ እንዳይሆን በሳቅ😂😂😂😂

  • @danodano5284
    @danodano5284 6 месяцев назад

    ዊናየ ማሻአለህ ድምፀህ ዘፈኑ የምወደው ልጅ ግብዞነው የጓደኝነት ጥግ ታሥቀናላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 9 месяцев назад +7

    ሲጀመረ እናተ እነ አብሪ ምረጥ ቤተሰብ ናችሁ የኔ ልእልቶች አባትህን አምጣልን ❤❤❤

  • @nardos125
    @nardos125 7 месяцев назад +1

    አይ ኤፋ ጌታየ ሆየ ምን ተፈጠረ 😂😂😂😂 ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 9 месяцев назад +8

    በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ወንድሞቸ❤❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 месяцев назад

    ዊናዬ ትለያለክ እኮ ላተ ያለኝ ክብር በጣም ከፍ ያለ ነው በርታልኝ ዊናዬ ኤፊ ቡራ ምርጥ ወንድም ናቹ እናተ ጓደኛ ሚለው ቃል ያንስባቹኃል ፈጣሪ አይለያቹ ሁሌም ሳቁኝ

  • @eexx5392
    @eexx5392 9 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
    @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 9 месяцев назад

    ዊና ወድሜ ቅመም እኮነህ የምር አይዞህ ህይወት ይቀጥላል እርሳው ያለፈውን አብሽር😢😢

  • @ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ
    @ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ 9 месяцев назад +12

    የጓደኚነትጥግ❤ፍቅራችሁንፈጣሪያብዛላችሁ❤❤

  • @ብሩክኢቱብ
    @ብሩክኢቱብ 9 месяцев назад +1

    ማርያምን በጣም ደስ የምትሉ ጋደኛ አማቾች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @dessalech899
    @dessalech899 9 месяцев назад +11

    በጣም ነው ሚታምራችሁ ጓደኝነታችሁ እስከመጨረሻ አሳምረኝ ፈጣሪ ❤

  • @bza7792
    @bza7792 9 месяцев назад +1

    ቡርኬ ኤፋ ወይ ትለያላችሁ ሰዉ አድንቄ አላቅም ትለያላችሁ ጓደኝነት ይጨምርላችሁ❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 9 месяцев назад +17

    ዊን፡ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡፡በጠም፡ነው፡ደስ፡የምትሉ፡እማብርሃን፡ትጠብቀችሁ፡፡ዊን፡ማርክና፡ሄሉ፡የተሉ፡አምስተቹ፡አንድ፡ላይ፡ስትሆኑ፡ነው፡ደስ፡የምትሉ፡የኔ፡ማሮች፡ለኔ፡ልዩ፡ናችሁ፡የኔ፡ውዶች፡እማብርሃን፡የአባቶችን፡የቅዱስንን፡ፀጋ፡ታለብስችሁ፡አሜን፡መልከም፡የጥምቀት፡ዋዜማ፡በአል፡ይሁንለችሁ፡አሜን፡ወዳጂ፡እንደላ፡ጠላትም፡አለ፡እራስችሁን፡ጠብቁ፡እማብርሃን፡ትጠብቀችሁ፡አሜን፡ከዱባይ፡በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡አምስተችሁንም፡//5//💯💯💯👍👍👍😍😍😍🎉🎉🎉🥰🥰🥰💞💞💞

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 9 месяцев назад +1

      ወይኔ ነጥብ አጠቃቀም አማረኛ መምሕር እንዳያይሽ ጨቀጨቅሽዉኮ ክክክክክክክ

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 8 месяцев назад +1

    ወላሂ አዲናቂህነኝ በርታ ወዲም👍👍

  • @ሰአዲነኝየደሴዋ
    @ሰአዲነኝየደሴዋ 9 месяцев назад +11

    ዊናየ የኛመልካም ስወድህ ወንድምየ❤❤❤❤❤❤

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 9 месяцев назад +1

    ጥሎብኝ በሚዋደዱ ጎደኛሞች ስቀና ሴቱኮ መርዝ ነን ምናለ እንደ ወንዶች ንፁህ ልብ ቢኖርን😢😢😊

    • @shsh1715
      @shsh1715 9 месяцев назад

      በጣም እኔም ጓደኞቼ ወንዱነበር ስደትለያየንጂ😢😢