የ ሱሪ ፓተርን አሰራር ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии •

  • @GggCcg-n6t
    @GggCcg-n6t 16 дней назад +1

    ጥሩ ነው የቴሌግራም ቻናል ይኑርህ

  • @EmkuluEmkuluu
    @EmkuluEmkuluu 6 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው

  • @gedy3683
    @gedy3683 9 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው ወንድሜ በርታ!
    ግን ለማስረዳት በአማርኛ ወይም እንግሊዝኛ አድርገው ። አሁን በሰራው ጉራይማሌ ቪዲዮ ሁለቱንም ቋንቋ ተናጋሪዎች ሊረዱ አይችሉሙ።

  • @fikirte3593
    @fikirte3593 8 месяцев назад

    A4ወረቀት ላይ እንዴት ነው የምንለካው ምን አለበት ብታሣዮን

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  8 месяцев назад

      በቅርብ ቪዲዮ እሰራበታለሁ

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 Год назад

    በደንብ አሰርዳን ላንተ ብቻ ነው የምታውራው ብተዎ ይሻላል

  • @RedateGesese-rr8np
    @RedateGesese-rr8np 7 месяцев назад +1

    የምምትፅፍው አይታይም

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 9 месяцев назад +1

    ብዙ ለማብራራት አትሞክር የቻይና ያጣሊያን አትበል። አሁን አንተ እያስተማርከን ስለሆነ የተሻለ ዘዴ ያልከውን አንዱን መርጠህ እሱኑ አብራራ። ብዙ ማብራሪያ ማደናገር ይሆናል። ብትችል ናሙና ልኬት ወስደህ አንድ በአንድ ብትሰራ እንጂ ዝም ብለህ እንደ ሰፈር አስጠኚ ዙሪያ ዙሪያ አትሂድ።

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  9 месяцев назад

      እሺ በጣም አመስግናለሁ አስተካክላለሁ