አጭር የሸሚዝ እጅጌ pattern አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 20

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 Год назад +3

    ተሜ አሪፍፍፍፍፍ ነው። እጅጌ ፎልዱን ብትለየው ገና ለጀማሪዎች ለኔም መልካም ነው። የስፌት ቦታዎቹን በዛውላይ ማሳየት ቢቻል የበለጠ መልካም ያደርገዋል። በተረፈ ችሎታክን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ኑርልን ብሮ❤❤❤

    • @Tom16fashion
      @Tom16fashion  Год назад +1

      እሺ አመሰግናሁ
      አስተካክላለሁ

    • @rahelgirma3120
      @rahelgirma3120 Год назад

      በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @elsyefentahun1180
    @elsyefentahun1180 8 месяцев назад

    በጣም positive ልጅ ነህ ተባረክ

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 10 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ

  • @mukrabeskinder9516
    @mukrabeskinder9516 Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @hayatahmedahmed6506
    @hayatahmedahmed6506 Год назад +1

    Gobez

  • @DesignerYohanns
    @DesignerYohanns Год назад

    ቴሚ በርታ በጣም አሪፍ ነዉ🎉

  • @fikirte3593
    @fikirte3593 4 месяца назад

    የቀሚሥ ዌሥት ባንድ አሠራር

  • @MESERETBEREHANU-m9l
    @MESERETBEREHANU-m9l 10 месяцев назад

    berta

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 Год назад

    ከርቡንና እረጁመን ማስመሪያ የት ነው የማገኘው

  • @hablMedia-bb1ww
    @hablMedia-bb1ww Год назад

    በርታ ወንድም።እስኪ ድዛይን ማስመረጫ ፎቶ ከየት እንደማገኝ ጠቁመኝ

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 Год назад +1

    እናመሰግናለን 28 ለሁለት ተካፍሎ ነው ለያንዳንድ ጎኑ 14 14 የሆነዉ

    • @Tom16fashion
      @Tom16fashion  Год назад +1

      አዎ የጡንቻ ዙሪያ ተለክቶ ከዛ ሁለት

  • @hawaseid9545
    @hawaseid9545 Год назад +1

    እኔ እየተማርኩ ነው ዲዛይን አንድ ወር ሆነኝ እና ምንም አይገባኝ ምን ትመክረኛለህ

    • @Tom16fashion
      @Tom16fashion  Год назад

      አዎ ያጋጥማል ግን ትንሽ ሀሳቡ እስኪገባሽ ነው

  • @Girmamandefro-f6o
    @Girmamandefro-f6o 4 месяца назад

    ሌለላ ጊዜ ምናምን አይነፋም

  • @DesignerYohanns
    @DesignerYohanns Год назад

    ቴሚ በርታ በጣም አሪፍ ነዉ🎉