Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ነው በርታ ወንዴሜ
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ እና ቀለል ባለ ሆኔታ ነው የምታስረዳው በርታልን ተባረክ 🙏🙏🙏
ቀለል ባለ ሁኔታ ስለምታስረዳ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
Betammm new yemenamesegeneh yehabesha kemise betasayen
It is a good start but you should show your measurment step by step and clear instructions
Betam arif new enamesaginalen
I like it 👍
በጣም አመሰግናለሁ እጥፍ ድርብ እውቀት ይስጥህ ይጨምርልህ
brief explanation❤❤❤❤በርታ
Excellent.
❤❤❤❤
ሰለ ሽፎን ጨርቅ ከወገብ በታች የጨርቅ አቆራረጥ ብታሳየን ደስ ይለናል ከቻልክ
ፈጣሪ ይባርክህ! ጀመረ ተማሪ ነገ ነገር ግን የአንተን ቪዲዮ አይቼ ክፍል ስገባ መምህሩ ሲደግመው እንዴት እንደሚገባኝ ልዮነትም ካለው ጥያቄ ስጠይቅ ወዲያው ይመለስልኛል! በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! ያንተን ቪዲዮ ላይክ ሼር እና ሴቨ የሚያደርግ ተጠቃሚ ነው❤❤❤
አመሰግናለሁ ሌሎቹም ተማሪዎች እንዲጠቀሙ ነገሪያቸው
Wa new❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌
Tru sra new . 13:31 Kaleta bedemb btasayen
Ishe
Sleevu yefit ina yeholaw yleyayal?
Tiru tiyak new yehawalaw sef malet alebet comment lay serch photo ilekalew,thanks
መግቢያ ላይ ወይም ኘሮፍይል ኘክቸሩ ላያ በቀይ ያሰመርኩት ለጀርባው ይጨመራል
ኮሌታ ሰታስተምር አላየውም እባክህ
አለ ከታች ግን በአማርኛ በቅርቡ አሳያለው
አንድ ሽፎን ቀሚስ ባለ ሙሉ እጅጌ ስንት ሜቲር ይፈጃል?
@@BalkewTefera የሚትሩ ብዛት በሽንሽን ብዛት ነው የሚወሰነው በደንብ የሚሸነሸን ከሆነ ከ 5_6 ሜትር እና 2 ሜትር ገበርበመጠኑ ለገበያ ከ3.5_4.50 እና 2 ሜትር ገበር
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega OK thank you
ጥሩ ነው በርታ ወንዴሜ
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ እና ቀለል ባለ ሆኔታ ነው የምታስረዳው በርታልን ተባረክ 🙏🙏🙏
ቀለል ባለ ሁኔታ ስለምታስረዳ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
Betammm new yemenamesegeneh yehabesha kemise betasayen
It is a good start but you should show your measurment step by step and clear instructions
Betam arif new enamesaginalen
I like it 👍
በጣም አመሰግናለሁ እጥፍ ድርብ እውቀት ይስጥህ ይጨምርልህ
brief explanation❤❤❤❤በርታ
Excellent.
❤❤❤❤
ሰለ ሽፎን ጨርቅ ከወገብ በታች የጨርቅ አቆራረጥ ብታሳየን ደስ ይለናል ከቻልክ
ፈጣሪ ይባርክህ! ጀመረ ተማሪ ነገ ነገር ግን የአንተን ቪዲዮ አይቼ ክፍል ስገባ መምህሩ ሲደግመው እንዴት እንደሚገባኝ ልዮነትም ካለው ጥያቄ ስጠይቅ ወዲያው ይመለስልኛል! በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! ያንተን ቪዲዮ ላይክ ሼር እና ሴቨ የሚያደርግ ተጠቃሚ ነው❤❤❤
አመሰግናለሁ ሌሎቹም ተማሪዎች እንዲጠቀሙ ነገሪያቸው
Wa new❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌
Tru sra new . 13:31 Kaleta bedemb btasayen
Ishe
Sleevu yefit ina yeholaw yleyayal?
Tiru tiyak new yehawalaw sef malet alebet comment lay serch photo ilekalew,thanks
መግቢያ ላይ ወይም ኘሮፍይል ኘክቸሩ ላያ በቀይ ያሰመርኩት ለጀርባው ይጨመራል
ኮሌታ ሰታስተምር አላየውም እባክህ
አለ ከታች ግን በአማርኛ በቅርቡ አሳያለው
አንድ ሽፎን ቀሚስ ባለ ሙሉ እጅጌ ስንት ሜቲር ይፈጃል?
@@BalkewTefera የሚትሩ ብዛት በሽንሽን ብዛት ነው የሚወሰነው
በደንብ የሚሸነሸን ከሆነ ከ 5_6 ሜትር እና 2 ሜትር ገበር
በመጠኑ ለገበያ ከ3.5_4.50 እና 2 ሜትር ገበር
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega OK thank you