Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርታልኝ እናመስግናለን አሪፋ። ነው ግና ጀማሪ ነኝ እያገዘኝ ነው በጣም በርታ
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አሰተማሪ የህ አ/አ ስትከፍቱ ብማር ደስ ይለኚያል
እሺ አመሰግናለሁ ።ስንከፍት እናሳውቃለን
Betam arif
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
በጣም እናመሰግናለን። በርታ ብዙ እያወቅንበት ነው
እጅህ ይባረክ
ልኬቶችን በአሻጉሊቱ እየለካክ ብታሳየን ትንሽ ከጀርባ,ግማሽ ትከሻ ምትለው ግራ ያጋባል..ግልፅ ብታረግልን ከፓተርኑ በፊት በደንብ ግልፅ እንዲሆንልን በተረፈ በጣም አሪፍ ስታስረዳ 👏👏👏 ቀጣይ የሴቶች ኮት ብታሳየን ደስ ይለኛል
እሺ አመሰግናለሁ።ሽፎን የሚለው ላይ እይ በአሸንጉሊት አሳይቻለሁ እይው
👍
በጣም ጎበዝ ነህ እናመሠግናለህ🙏❤🙏
አእምሮህ ብርክ ይበል!!!
ልኬቴን ለማወቅ ሌላ ሰው ነው የሚለካኝ
አዋ
Thanks gine camerahi mestekakel yalebet yimeslegnal betelye widely yalew aytaym
Ishe amesegnalew yistekakelal
Bertuln dart manuplation btasayn
Mesmeru 5 yemtal ane semar lemn denaw Gera gebagn
ትክሻ መስመርጡት መስመርወገብ መስመርዳሌ መስመርቁመት መስመር
thanks a lot❤❤❤❤እባክህ የሴት ኮት አሳየን
ማስመሪያዎቹን ሁሉንም መርካቶ አላገኘሁም።ከየት እንደገዛህ ጠቆመኝ እባክህ
Ok kalselecgeshe bale geber shlehone yirezimal video
በትዕግስት እከታተላለሁ@@kanadesign-libs_sfet_maseltega
በጣም ደስ የሚል ነው ግን ፈጠነብን በጣም
እሺ እናመሰግናለን ይሻሻላል "መላልሶ መየት ይቻላል
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ ለራሴ ሽሚዝ መስፋት ፈልጌ ነበር ስንት ሜትር ይበቃል
እጅጌ ሙሉ 1.50 ገርድ 1.15 አቆራረጥሽ ጥንቃቄ የስፈልጋል ጨር እንዳይባክን
እሽ አመሰግናለው ተባረክ ሰው ለክቶኝ ትከሻ 40 ጡት 100 ወገብ 100 ቁመት 65 እና ከርቡን ማስመሪያ የት ነው የማገኘው እናንተ ጋር አለ
እጅጌ ጉርድ ልኬት 26
@@rahelgirma3120 40 ሙሉ ትክሻ ነውግን ወገብ እና ጡት ዙሪያ አኩል ሊሆኑ የሚችሉት ልቅ ሸሚዝ እንደ ወንድ:ለእርጉዝ:ለቦርጫም ሰው ወይም ቀሚስ ከሆነ ላስቲክ የሚገባለት ከሆነ ብቻ ነው
@@rahelgirma3120 ይበዛል ግን አንደ ፍላጎትሽ ነው መብዛቱ ጥሩ ነው ለብሰሽ ታይውና መቀነስ ይቻላል
Ina masginalen Batam Arif new gin yal gabagn gimash tikesh malet min alet new
@@TigTiti-og5cr shefon kifle 1 lay alekak ale iyi
ግማሽ ትከሻ ማለት አልገባኝም
ሸፎን ክፍል 1 ላይ በአሸንጉሊት አሳይቻለው
የሽፎን አቆራረጥ አሳየን
እሺ
በርታልኝ እናመስግናለን አሪፋ። ነው ግና ጀማሪ ነኝ እያገዘኝ ነው በጣም በርታ
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አሰተማሪ የህ አ/አ ስትከፍቱ ብማር ደስ ይለኚያል
እሺ አመሰግናለሁ ።ስንከፍት እናሳውቃለን
Betam arif
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
በጣም እናመሰግናለን። በርታ ብዙ እያወቅንበት ነው
እጅህ ይባረክ
ልኬቶችን በአሻጉሊቱ እየለካክ ብታሳየን ትንሽ ከጀርባ,ግማሽ ትከሻ ምትለው ግራ ያጋባል..ግልፅ ብታረግልን ከፓተርኑ በፊት በደንብ ግልፅ እንዲሆንልን በተረፈ በጣም አሪፍ ስታስረዳ 👏👏👏 ቀጣይ የሴቶች ኮት ብታሳየን ደስ ይለኛል
እሺ አመሰግናለሁ።ሽፎን የሚለው ላይ እይ በአሸንጉሊት አሳይቻለሁ እይው
👍
በጣም ጎበዝ ነህ እናመሠግናለህ🙏❤🙏
አእምሮህ ብርክ ይበል!!!
ልኬቴን ለማወቅ ሌላ ሰው ነው የሚለካኝ
አዋ
Thanks gine camerahi mestekakel yalebet yimeslegnal betelye widely yalew aytaym
Ishe amesegnalew yistekakelal
Bertuln dart manuplation btasayn
Mesmeru 5 yemtal ane semar lemn denaw Gera gebagn
ትክሻ መስመር
ጡት መስመር
ወገብ መስመር
ዳሌ መስመር
ቁመት መስመር
thanks a lot❤❤❤❤እባክህ የሴት ኮት አሳየን
ማስመሪያዎቹን ሁሉንም መርካቶ አላገኘሁም።ከየት እንደገዛህ ጠቆመኝ እባክህ
Ok kalselecgeshe bale geber shlehone yirezimal video
በትዕግስት እከታተላለሁ@@kanadesign-libs_sfet_maseltega
በጣም ደስ የሚል ነው ግን ፈጠነብን በጣም
እሺ እናመሰግናለን ይሻሻላል "መላልሶ መየት ይቻላል
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ ለራሴ ሽሚዝ መስፋት ፈልጌ ነበር ስንት ሜትር ይበቃል
እጅጌ ሙሉ 1.50 ገርድ 1.15 አቆራረጥሽ ጥንቃቄ የስፈልጋል ጨር እንዳይባክን
እሽ አመሰግናለው ተባረክ ሰው ለክቶኝ ትከሻ 40 ጡት 100 ወገብ 100 ቁመት 65 እና ከርቡን ማስመሪያ የት ነው የማገኘው እናንተ ጋር አለ
እጅጌ ጉርድ ልኬት 26
@@rahelgirma3120 40 ሙሉ ትክሻ ነው
ግን ወገብ እና ጡት ዙሪያ አኩል ሊሆኑ የሚችሉት ልቅ ሸሚዝ እንደ ወንድ:ለእርጉዝ:ለቦርጫም ሰው ወይም ቀሚስ ከሆነ ላስቲክ የሚገባለት ከሆነ ብቻ ነው