እንዴት ሰነበታችሁ? "ፋኖ በመንታ መንገድ ላይ፣ ፣ የ፬ ኪሎ እና መቀሌ ሴራ፣ ኢትዮጵያ፤ ሶማሊያ እና ኤርትራ(የቃላት ጦርነት)..."

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 26

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  2 месяца назад +2

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 2 месяца назад +1

    Good analysis. Keep it up!

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 2 месяца назад +1

    Dear Moges, keep on expressing your positive and constructive insights. whoever has ears will hear and learn. Those who don't will die with their ignorance and arrogance. Bless you

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 2 месяца назад +4

    መርህን መሰረት ላደረገው የጉዳዮዮች ትንተናህ ታላቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ። ምስገናዬም ይድረስህ ። አንተና መሰሎችህን ላገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን ።

  • @abdidarinaz1151
    @abdidarinaz1151 2 месяца назад +2

    Moges big bro!!!

  • @micahhailu34
    @micahhailu34 2 месяца назад +2

    Although I agree with most of your assertions on the last topic you analysed, in current Horn political affairs, Ethiopia/Abiy fantasy ambition is playing a destructive role in the region.
    Isias has been known as a spoiler of the region for the past 30+ years. However, you must be honest with yourself that Abiy's obsession with Water has invited all parties (including third parties) into the region's mess.
    If we want peace and economic integration in the region, Ethiopians must know their boundaries, respect others' territorial integrity, and differentiate between history and myth. These are key to respecting others.

  • @BedluDebia
    @BedluDebia 2 месяца назад

    አሪፍ አቀራረብ ንበር ተከብር

  • @EthiopianistShortFunnyPosts
    @EthiopianistShortFunnyPosts 2 месяца назад

    Moges Andegna! ❤❤

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 2 месяца назад +1

    እናስታውሳለን

  • @GetasewZewdie
    @GetasewZewdie 2 месяца назад

    U good

  • @Gudubeza
    @Gudubeza 2 месяца назад +1

    “የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል” እንደሚባለዉ ነዉ.
    የኦሮሞ ነገር ሲነሳ ምን ያህል ጥላቻ እንዳለህ ትንሽ እንኳን ለመሸፋፈን አልቻልክም

  • @alimuhammed7626
    @alimuhammed7626 2 месяца назад

    ዋናው የብልጽግና ፕሯፓጋንዲስ ደግሞ የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት አይቀሬን ነው።

  • @Bwondema
    @Bwondema 2 месяца назад

    Invite an economist about the pro and con of bill devaluation asap. If you can unbiased economist.

  • @Bwondema
    @Bwondema 2 месяца назад

    Why did you turn off his voice?

  • @birukmitiku7431
    @birukmitiku7431 2 месяца назад +1

    Bro Don't make everything it person...All the cases u are raising are about Ethiopia and Ethiopians...So it everyone's Ethiopian responsibility...

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад

    ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የጻፈው ጌታውን ለማስደሰት ነው። ታማኝነቱ እያጠራጠረ ስለመጣ አሁንም ታማኝ ነኝ ለማለት ነው። አብይ አህመድን ዳንኤል ክብረት ቀሚስ ለብሶ የጭን ገረድና አገልጋይ ሆኖ ያገለገለ አይኖርም። የሁለቱ ግንኙነት ስጋዊ ወይስ መንፈሳዊ እስከሚባል ድረስ ከሚስቱ በላይ ምስጥረኛ ነው።

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 2 месяца назад

    አይ አተ

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 2 месяца назад

    ዳንኤል ማን

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 2 месяца назад

    ወያኔን ምብሎ ይጥራው

  • @dt6725
    @dt6725 2 месяца назад +1

    Hi Moges, why don't invite Birtukan ሚጰቅሳ about ትህነግ & Abiy ድብብቆሽ & ተንኮል about the recognition of ትህነግ as legal party. "ትህነግ እንደ Party መጥፋት ነበረበት። But, ቀስ በቀስ, ስንዝር ሲሰጡት ክንድ ....እያለ ወደ ትክክለኛ ማንነቱ እንደ እባብ ከቁስሉ አገግሞ ተስቦ እየመጣ ነው። አብይ መነደፉ አይቀርም። እዳው ለሌላው Ethiopians ይተርፋል።

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 месяца назад

      ጌዜዉ አሁን አይደለም ።መጽሐፍ እንድትጽህፍ እንመኛለን

  • @sirgizachewable
    @sirgizachewable 2 месяца назад +1

    ሠርቶአደር ጋዜጣ በለው።

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 2 месяца назад

    You so funny 1ሚሊየን ቆርጡም ብትለኝ ታስደምመኛለህ ምጎስ የሚሉህ ጉድ

  • @falmaatabayeeraa9957
    @falmaatabayeeraa9957 2 месяца назад

    በዛሬዉ ፕሮግራም መግቢያ ላይ በፓርስ ኦሎምፒክ ላይ ታየ የተባለዉን ክርስቲናን ማራከስን በተመለከተ ተብሰክስኬ ስታነሳ ገርሞኛል። ላንተ ማንነትህ ስለሆነ መሆኑ ነዉ። ለሌላዉ ማንነት ክብር የሌላዉ ሰዉ እንዴት የእኔ ኃይማኖት አልተከበረም ብሎ ማለቃቀስ ይዳዳል። ያንተ እንዲከበር ያሌሎችን ማንነት ማክበር እንዳለብህ እወቅ?
    አንደኛዉ ወለፈንዴ ደግሞ ለፋኖ ያለህ ሀዘኔታ ለከት የለዉም፤ በእነሡ ትግል ተስፋ የሚታደርግ ትመስላለህ ነገር ግን ብሔረተኝነትን እቃወማለሁ ባይ ነህ ፤ የአማራ አምልኮ ያለብህ ያስመስልሀል።

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 2 месяца назад

    ቅራቅነቦ አልከው። አባባልህ ዘጋኝ። አነተ ለመተቸት ብቻ ቀድመህ ሣታነበው አጣጣልከው። አቀራረብህ ዘጋኝ።