ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 4 дня назад +148

    ይሄን ፊልም ስመለከት በዚህ ሰዐት እኔም ተመርቄ ስራ አጥቼ ቁጭ ብዬ ነው። ብዙ ነገር አስተምሮኛል። ስራን አለመናቅን: ከዜሮ መጀመርን እንዲሁም ተስፋ አለመቁረጥን በፈተና ውስጥ ማለፍን ተምሬበታለሁ። እኔ ፊልም ነው ለማለት ይከብደኛል። ይሄ "የሚኖር ህይወት ነው"። አላዛር ሳለልኝ(ደራሲ እና ዳይሬክተር) እንዲሁም የፊልሙ ሙሉ ተዋናዩች እና አባላት እጃችሁ ይባረክ። ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ፊልም ነው። ያላያችሁ እዩት ታተርፉበታላችሁ።

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat 6 дней назад +125

    ፊልጵስዩስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
    ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
    ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።❤

  • @weynijone
    @weynijone 6 дней назад +181

    በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ ርዕሱን 0 ድግር ሳይሆን የህይዉት መመርያ ብዬዋለዉ ያላያችሁ እዩት ምርጥ ፍልም ነዉ ተጋብዛችሁል።

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  6 дней назад +7

      🙏

    • @ደመወዜ
      @ደመወዜ 6 дней назад +2

      ድግሪ ካልተሰራበት ብቻውን ዜሮ ነው​@@eliana_entertainment

    • @MohammadIsmail-p3n
      @MohammadIsmail-p3n 5 дней назад

      ስላልክ ልየው የምር❤🙏

    • @MayameluabEndalk
      @MayameluabEndalk 3 дня назад

      Father ምን አለ እንደዚህ ሰርፕራየዝ ቢያራገኝ

  • @Destavich
    @Destavich 6 дней назад +40

    አንድ ግዜ ሞቅ ያለ ጨብጨባ ለኤልያናዎች! ሃሪፍ ሃሪፍ ፊልሞች እያስኮመኮሙን እኮ ነው። እጃችሁ ይባረክ!!!👏👏👏

  • @kaltesfesh4803
    @kaltesfesh4803 5 дней назад +32

    ደስተኛ ነኝ ደስታዬ በማን እደሆነ ልንገራችሁ? በኪዳነ ቃሏ የጦጦዋ ኪዳነ ምህረት🙏🥰 ደስታ የራቃችሁ ሂዱ አናግራት ደስታችሁ ይመለሳል!❤

    • @اوديباي
      @اوديباي 4 дня назад +3

      አሜን እውነትነው እመቤታችን የደስታችን ምንጭ ናት ክብር ይገባታል

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 дня назад +1

      "አይደለችም፣ልትሆንም አትችልም ደሥታቹ በጌታነው

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 2 дня назад

      ​@@AmsalMengistu የእርጎ ዝምብ እንዴት እንደምታስጠሉ

    • @Hgeritu
      @Hgeritu День назад

      ❤❤❤❤

  • @BenyaMitiku-u3j
    @BenyaMitiku-u3j 6 дней назад +312

    አሞኛል ድዋ አንድርጉልኝ በስደት ህመም ከባድ ነው ከክፍ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውድ ስደተኞች

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 6 дней назад +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ/ ህ

    • @21-xe9tg
      @21-xe9tg 6 дней назад +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ እማ አይዞሽ😊

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay 6 дней назад +3

      @@BenyaMitiku-u3j እግዚአብሔር ይማርሽ///

    • @danielayele2604
      @danielayele2604 6 дней назад +3

      አደይ ማርያም ትማርሽ የኔ ውድ እ/ር ይጠብቅሽ❤🙏

    • @netsidesu
      @netsidesu 6 дней назад +2

      እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @TheDaily-1321
    @TheDaily-1321 День назад +3

    ይሄ የብዙዎቻችን እዉነተኛ ታሪክ ነው፣ በሃሳባችን እና በምክራችን ሌሎች ህይወታቸዉን ሲቀይሩ እኛ ግን ሁልግዜም ሰለመስራት በማሰብ ፣ ስንዳክር እድሜያችን እንደዘበት ያልፋል። ዳሩ ግን እግዚአብሄር መልካም ነው እንደሰው አይደለም፣ የዘገየ ቢመስለም የፈጠነ ነው፣ እሱ ዘግይቶ ቢጀምርም የሚቀድመው ግን የለም፣ በእነኛ የመከራ በሚመስሉ ጊዝያቶች የኛ ያልሆኑ ሰዎችን እና የማይጠቅሙንን ባህሪያት አራግፈን የተሻል ሰዎች መሆናችን አይቀሬ ነው። እየቻልን እንደማንችል ፣ ሁልግዜም ሌሎች ከኛ የተሻሉ የሚመስለን ሰዎች እዉነቱ ያ እንዳልሆነ አስበን ፣በራሳችን ተማምነን ያለንን ትንሽ ነገር እንጀምር ። ቆንጆ ኢልም ሰለሞን ሙሄ ቆንጆ ትወና !

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 6 дней назад +419

    ዛሬ ደስ ብሎኛል አገባሁ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ ላይክ አርጉኝ ግን ያገባሁት በህልሜ ነዉ😊

    • @KidanTale
      @KidanTale 6 дней назад +4

      ቀልድሽ አይጠገብምኮ😂😂😊

    • @EmiyLov
      @EmiyLov 6 дней назад +8

      ወየው በህልም ሰርግ ሞት ነውኮ😢😢

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 6 дней назад +1

      😆😆😆🙈​@@EmiyLov

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd 6 дней назад +1

      ቱ አባባሺ ምን ማረግ ይሻላል ማልቀስ ይሻልል ማልቀስማ አይሻልም😂😂😂😂😢😢​@@EmiyLov

    • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
      @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 6 дней назад +3

      ገደል ግቢ እውነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር 😂❤

  • @mulukengetaye325
    @mulukengetaye325 5 дней назад +25

    እእ በ ኢትዮጵያ የ ፊልም ታሪክ ወቅቱን ጠብቀው ከተሠሩ አስተማሪ ትውልድን አናፂ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነውና ዳይሬክተር ፕሮዲዩሰር ተዋንያን በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲህ አይነት ፊልም ነው ምንፈልገው ማለት ምሁር ነን ከሚሉ ዘመነኞች ጋር የሚመጣው ሳያስፈራቹ ታግላቹ ትውልዳዊ አበርክቶ ያለው ፊልም ስለሠራቹልን በድጋሚ በትውልዱ ታዳሚያን ስም እናመሠግናለን 🎉🎉🎉

  • @Siketartworks9564
    @Siketartworks9564 5 дней назад +8

    ያጣነው እንዲህ ዓይነት ለማኅበረሰብ የሚጠቅም የኪነ ጥበብ ሥራ ነበር᎓᎓ እጅግ በጣም ተደስቼበታለሁ! አስተማሪ፣ አዝናኝ፣ ቁም ነገር ያለው! በርቱ! በርቱ! በርቱ!

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 6 дней назад +76

    ዜሮ ዲግሪ እሚገርም ርእስ፣ እይሄ ፊልም የተመቸው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @nawal5119
      @nawal5119 6 дней назад

      አይተሸ ጨርሰሸ ነው

  • @yohannesjohn3084
    @yohannesjohn3084 5 дней назад +13

    የሚገርም ፊልም ነው ከተደጋገመብን ከፍቅር ጨዋታ ወጣ ያለ ቤተሰብ ላይ ትኩረቱን ያደረገና በጣም አስተማሪና ቁም ነገር ያለው ፊልም ነው በጣም እናመሰኛለን በርቱልን

  • @MulugetaWendafrash-j7v
    @MulugetaWendafrash-j7v 5 дней назад +13

    ቃልዬን በጣም ነው የምወዳት ፊልም የተባለ ሁሉ ላይ ብትሰራ አኔ ደሞ አሷ የሰራችበትን ፊለም አያለው እነዳገኛትና አድናቆቴን ብገልፅላት ደስ ይለኛል

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ጥሩ ትምህርት ነው ተምራቹ በተማርኩበት ካልሆነ አንሰራም የምትሉና በባዶ ተስፋ ኩራት እራት የሆነባቹ ይሄንን ፊል እዩ

  • @asnakewasihun6616
    @asnakewasihun6616 6 дней назад +21

    ለእንድኔ አይነት ወጣት የሚሆን ምረጥ ፊልም ።
    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝዉበት

  • @LRE2417
    @LRE2417 6 дней назад +86

    ሶል ለትወና የተፈጠረ ጀግና ደግ ሰው ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ፊልም ነው እናመሰግናለን።

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 6 дней назад +146

    መጀመሪያ ነኝ እንኳን ደና መጣቹህ 🙌 ቅመሞችዬ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን🤲☺️

  • @birukalemnew5500
    @birukalemnew5500 3 дня назад +3

    ዘመኑን ያማከለ ምርጥ ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት ይሠጣል !
    every young peoples should see thise film!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 дней назад +10

    ዋው በጣም ገራሚ ድርሰት ነው የፃፉ እጆች እና አህምሮ ይባረክ❤ዋው ትወና ሳሚ እና ቸሬ አንደኛ የሆነ ሥራ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ በእልቅሻ ነው ያየዉት 😢

  • @MarkiWolde
    @MarkiWolde 3 дня назад +5

    አማርኛ ፊልማችን ተሻሽሎዋል ። በጥሩ ሰዓት ነዉ የደረሳቹት በተለይ ለወጣቱ። በጣም እናመሰግናለን !!

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 6 дней назад +117

    በስደት ያላችሁ ከፉ አይንካችሁ በሰላም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @Tesfu16-n7n
    @Tesfu16-n7n 6 дней назад +43

    በጣም ሚገርም ሥራ ነው አባት ያላቹ ሺ አመት ይኑሩላችሁ ከሌሉም ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭

  • @AmalayuKiya
    @AmalayuKiya 6 дней назад +26

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ፊልም ውስጤ ነው🎉

  • @Mardacon
    @Mardacon 6 дней назад +13

    Betting & Motivation Speaking Is the same!!!! They are የቅዠት ዓለም! እሄን በፊልም መልክ ስላሳያቹህን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @guregna2127
    @guregna2127 5 дней назад +17

    እሄ ኮመንት 2 ሺህ Like ካገኘ ለፍቅረኛዬ ቀለበት አደርግላታለው የምር። ቃል እገባለው ❤

    • @MeseretKinde-j8o
      @MeseretKinde-j8o 4 дня назад

      አዝናለሁው እና ካልሞላስ 🤷‍♀️

    • @Zewdu-w3t
      @Zewdu-w3t 4 дня назад

      ቅቅቅቅቅ ኣይሞላም ቁርጥሽን ኣዉቂ

    • @TirngoNegesse
      @TirngoNegesse 4 дня назад

      እኔማ እነግራታለው😅😅😅

    • @MBaba-p9c
      @MBaba-p9c 4 дня назад

      😂

    • @getasewzurie3285
      @getasewzurie3285 3 дня назад +2

      መጀመሪያ ፍቅረኛ ያዝ😂😂😂

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 5 дней назад +6

    ምርጥ ፊልም ነው ከዜሮ መነሳት ለከበደን ከዜሮ ተነስቶ ከፍ ማለትትን ከዝህ ተምሬለሁ አላህ ከዜሮ ተነስተን ውጤታማ ከሚሆኑት ባሮች ያድርገን ከኢባዳ ጋር ዱኒያ አሄራችንን የምታሳምር ዱኒያ ይወፍቀን

  • @YohanisTaye-x7d
    @YohanisTaye-x7d 6 дней назад +8

    ይሄ ፊልም በደንብ አስተዉለን ካየነው የሆነ የሚሰጠን ነገር አለ ቺግርን እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንደሚቻል ተምረበታለው በጣም ምርጥ ፊልም ተመቺቶኛል 👍👍👍

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 5 дней назад +8

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለኹ !! ❤ ፊልም ሳይኾን የሕይወት ትምኸርት ነው

  • @kaleabsileshi5483
    @kaleabsileshi5483 5 дней назад +8

    ማየት ከሰለቹን ፊልሞች መካከል ስላልተመደበ የእውነት እናመሰግናለን ላዘጋጃችሁት በሙሉ,,,,,,,,,,,,,,እግዜአብሄር ያክብርልን ተመልካች ስላከበራቹ🙏🙏

  • @gosamobile5594
    @gosamobile5594 День назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ አማርኛ ፊልም እደዚ ተመስጨ ሳይ በጣም ገራሚ ና አስተማሪ ስራ ነው

  • @yal1907
    @yal1907 5 дней назад +8

    የአባትህን ምክር እደገፈታ ጠላ እፍ ብለህ ማለፍህ ዋጋ አከፈለህ በዚህ አጋጣሚ ሰለሞን ሙሄን ሳላደንቅ ማለፍ ንግፉነት ነው ግሩም ድራማ❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 6 дней назад +9

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ቸሩ መድሐኒ አለም

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 6 дней назад +12

    አባቶች ሁሉ ልጆቻቸው ትህትና ፍቅር ርህራሄ ማግኛት ማጣት ከፍታ ዝቅታ ምንም እዳልሆነ ቢያስተምሩ ትልቁ ድህነት ገንዘብ ማጣት ሳይሆን የአእምሮ ደሀ ስንሆን የዛኔናው ነገሩ ሚያበቃው ፊልሙ አስተማሪ ነው በዜሮ ዲግሪ ጀምሮ የህይወት መርህ ሆኖ አለቀ ለልጆቹ ቤተሰብ ገንዘብ መስጠት የለበትም ያለ አግባብ እውቀትን ፍቅርን ጥብን እርህራሄን ትህትናን እዴት ከሰው ልጅ ተስማምቶ መኖር እዳለበት ጥበብን ነው ማውረስ ልጆቹ ከምንም በላይ እምነት 🙏

  • @birukyitau4887
    @birukyitau4887 5 дней назад +6

    ትልቅ ትንሽ በማይል ሁሉንም በአንድ አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በጣም ወድጀዎለሁ ኢትዮጲያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላም ይኑር❤

  • @Arsemafilmproduction
    @Arsemafilmproduction 6 дней назад +8

    Wow this is the best movie in 2000-2024
    በጣም ደስ የሚል ፊልም ይህ ፊልም ከ2000እስከ2024 ከወጡ ፊልሞች አንደኛ ብየዋለው ❤❤❤❤❤

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 5 дней назад +12

    ደስ የሚል ፊልም እሚያስለቅስም የሚያስተምርም የአባትነት ፍቅር አባት ያላቹ ተደሰቱ አባቴ እወድሀለው❤❤❤❤😊

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 6 дней назад +16

    ደራሲው የሚመሰገን ነው በደንብ ፅፎታል በይብልጥ ፀዲንና ሚሊን ተፍቀርው ቢያልቅ ውብቱ ይጨምር ነብር❤❤❤

  • @antenehhabtegiorgis6298
    @antenehhabtegiorgis6298 6 дней назад +8

    እውነት እኔ ፊልሙን ያየሁት እያለቀስኩኝ ነው አሁን እኔ በዚህ ሰዓት ከነበርኩበት ጥሩ ያልሆነ አመለካከት ወጥቼ የነጌዬን የተሻለች እንዳስብ ስላደረገኝ ፊልሙን በጣም አመስግኘዋለው እግዚሐብሔር ጨምሮ ሀሳቡን ይስጥህ ወንድሜ!!!!

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 6 дней назад +72

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል የብዙዎቻችን ታሪክነው የቤተሠቦቻችነን ምክር ባለመስማታችን ብዙ ችግር ያመጣን ብዙዎችነነ እና በጣም አስተማሪነው ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱ 💞💞💖💖❤❤

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  6 дней назад +4

      🙏

    • @super12star
      @super12star 6 дней назад +2

      የእኔ እና መሰሎቸ ታሪክ ነው😢

    • @ethio640
      @ethio640 6 дней назад +3

      እንደዚህ አይነት ገራሚ ፊልም አይቼ አላውቅም

  • @natanemlove
    @natanemlove 18 часов назад +1

    በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው
    የሂወት ድግሪ ብየዋለሁ

  • @AlshashaCenter-x8v
    @AlshashaCenter-x8v 5 дней назад +8

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ybmd
    @Ybmd 2 дня назад +1

    በእውነት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @gebregziabherkebad
    @gebregziabherkebad 5 дней назад +4

    ከባድ ሚዛን ብየዋለሁ ይቺ ነች ኢትዮጵያ ሃገራችን ሃብታም ነች ነገር ግን አእምሯችን ደህይቶ ያለንን ሃብት መጠቀም አቅቶናል። ችግሩም ዘመናዊ ትት ነው። በትክክል ሰላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 6 дней назад +9

    ሶልን አይቼ ነው የመጣሁት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 5 дней назад +5

    ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ዋድቆ ማቂራት እንዳለለ ምያሳይ ትምርታዊ ፊልም ሹኩራን

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 дней назад +7

    ዘመናቹ ይባረክ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ከናፈቅናቸው ተዋናዮች ጋር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MelkamuMado-eu9xc
    @MelkamuMado-eu9xc 6 дней назад +4

    የምር በጣም እያለቀስኩ ነው ያየውት ፣ብዙ ትምህርት ነው የሰጠኝ፣በህወቴ ሙሉ ያየሁት ፍልሞች ውሰጥ አንደኛ ነው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 6 дней назад +3

    የምንም ነገር መነሻው ዜሮ ነው ኢትዮጵያውያን ተስፋ አለመቁረጥ ከዜሮ ጀምሮ ጥግ መድረስ ይችላል ❤ በጣም አስተማሪ ነው thank you !!

  • @kinfegebrielwudeneh
    @kinfegebrielwudeneh 5 дней назад +4

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪና የጠንካራ አባት መገለጫ የሆነ ስራ ነው 🙏🙏🙏

  • @Rahel-k4o
    @Rahel-k4o День назад +1

    በጣም በጣም አንደኛ ፊልም ነው በጣም ኮርቼበታለሁ እራሴን እንዳይ አድርጎኛል ከሰሩ አይቀር እንደዚህ የሰውን ስራ የመፍጠር አቅም የሚያሳድግ ፊልም ነው

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 6 дней назад +17

    Wow, the reborn of Ethiopian film. Awesome ❤

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o 2 дня назад

    ዋዉ የእዉነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ የዱሮዎቹ ተዋንያንኮ ሁሌም አንደኛ ናቸዉ

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 6 дней назад +9

    ሰለሞን ሙሄ ቸሪ እና ቃል ስወዳችሁ ምርጥ ፊልም ቀኔን አሪፍ ያደረጋችሁት ❤❤❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube 6 дней назад +6

    አስተማሪ ፈልም ነው እናመሰግናለን
    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 6 дней назад +10

    Eliana Entertainment ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ፊልሞችን ስለምትለቁልን🙏🙏🙏ጥሩ አማርኛ ፊልም ናፍቆን ነበር🎉🎉🎉

  • @RahelNew-f7q
    @RahelNew-f7q 4 дня назад +1

    በጣም የሚገርም ፊልም የኢትዮጵያ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር ሰሞኑን ግን የሚለቀቁት በጣም አስተማሪ ደራሲው ተዋናዮቹ ድንቅ ችሎታ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 6 дней назад +17

    የምወዳቸዉ አርቲስቶች ናቸዉ ፊልሙም ቆንጆ ይሆናል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ❤❤

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ День назад +1

    ወው ዜሮ ዲግሪ ምርጥ ፊልም ነው ተስፈኞች ሁሌም አሸናፊ ነቸው ሂወት ደሞ በብዙ ችግር የተከበበች ነት ስለዚ ደስ የሚል ስቃይ መለት ነው ስለ ሁሉም ትምህርት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 дня назад +2

    ሶል የኔ ሽማግል❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ተመርቃቹ ስራ ያጣቹ ከዚ ተማሩ ስራ አትናቁ ወድቆ መነሳትም አለ😍😍😍😍ክበሩልኝ በጣም ደስ የሚል ነበር

  • @hana10837
    @hana10837 2 дня назад +1

    በሕይወቴ ካየኋቸው ፊልሞች አንደኛ ዋውውውው አባትነት 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ ከስደት ተመልሼ እስከማይክ የሚናፈኝ እኔም የሕይወቴ መሰረት አባቴ ነው ለኔም በስደት ሆኜ እራሱ ምክሩን በተቻለኝ መጠን ጠብቄ እየኖርኩ ነው አባትነት ይለያል ፍቅሩም ይለያል ❤❤❤❤❤❤

  • @abdixyegeta9501
    @abdixyegeta9501 4 дня назад +4

    ይህ ፊልም ነክቶ ነካክቶ ፤ አስለቀሰኝ !!🤔😥😥

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 6 дней назад +27

    ዋው የድሮ ተዋናዮች ብቅ ብቅ እያላችሁልን ነው እናመሰግናለን በርቱልን❤

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 6 дней назад +1

      እረ ኬት ነው የተለቀቁት እረ ፊልሙን አሥባቹ ሥሩት እሽቅድድም ነው ያሥመሠላቹት አቦካቹት እኮ እይ እይ 😮

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 6 дней назад +20

    የጠፉ አረቲስቶች በመጣታቸው ደስያላችሁ እደኔ እኔሄኖክ አደነቆሩን እኮ

  • @kaleabteklu6444
    @kaleabteklu6444 5 дней назад +10

    ወንድ ልጅ ኣይጣ። ይህን ፊልም የምናይ ወንድም እህቶቼ እንጀራችን ወደፊት ይሁን።ኣግኝተን ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን። ኣሜን

  • @ethio640
    @ethio640 6 дней назад +6

    የ 100 ዓመቱ ምርጥ ፊልም 🙏🙏👑

  • @SabelaYasin
    @SabelaYasin 5 дней назад +5

    እንደፊልም ህይወት ቀላል በሆነ ብዬ ተመኘው አሪፊ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 5 дней назад +6

    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው አባት ዝቅ ብሎ ለልጁ ከፍታን የሚያስተምር በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Bettysolomon1221
    @Bettysolomon1221 2 дня назад +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የሶልን የትወና ብቃት አይታችሁታል ሁላችሁም እዩት ❤

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 6 дней назад +22

    በጣም ድንቅ እና አስተማሪ የአመቱ ምርጥ ፊልም!!!

  • @Meri_we
    @Meri_we 6 дней назад +13

    I from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷,so i love u Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 movies 📽️📽️📽️🎞️🎞️❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsionaddisuka
      @tsionaddisuka 6 дней назад +2

      We are the same like you we are loving 🇪🇷Eritrea

    • @eshetumulugeta-cl2hm
      @eshetumulugeta-cl2hm 4 дня назад

      i love u Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

    • @YigezalZewdu
      @YigezalZewdu 4 дня назад

      Promt, Say I am from Eritrea
      Thanks❤

  • @اوديباي
    @اوديباي 4 дня назад +3

    ይኸ ፌልም አባቴ ለኔ ሲል የከፈለውን መሰዋትነት አስታወሰኘ የኔን ህልም እውን ለማድረግ ለማሳካት እሱ ሳይኖረው ብር ተበድሮ ሰጠኘ አባቴ እወድሀለሁኘ ሽ አመት ኑርልኘ ክብር ለአባቶች

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 3 дня назад +1

    Wow የምሬን ነው ምለችዉ ቁጭ ብላችዉ ጨርሳችዉ እዩ የምገርም ነው ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 5 дней назад +3

    እርግጠኛ ነኝ ደራሲው ምሩቅ ነው ምኞቱን ነው በዚ ፊልም ውስጥ ያሳየን እውነትም ዜሮ ድግሪ

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 6 дней назад +5

    ሶል እንደዚ እንዳረጀ አላወኩም ነበር😂 ድንቅ ትወና Bravo sol 👏👏👏

  • @ZEWDUZeleke-g5j
    @ZEWDUZeleke-g5j 5 дней назад +3

    እውነት ምርጥ ፊልም ሳይሆን እውነት ነው ደስ የሚያሰኝ የህይወትእውነታ

  • @yohanisgizat
    @yohanisgizat 5 дней назад +3

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እግዚሀብሄር ይስጣችሁ

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 6 дней назад +12

    በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ነው ሁሌም ስለፍቅር ብቻ ከምሰሩልንም እንደዚህ ወድቆ መነሳትን እንዴ ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ከንዴት ቢሊነር መሆን እንደሚቻል አሁንም ተምረናል ገና ብዙ እጠብቃለን እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ❤❤❤❤

  • @QeberoFX
    @QeberoFX 6 дней назад +5

    ኤሊያናዎች እስኪ መባ የሚባለው አማኑኤል እና ሌሎች ድንቅዬ ውድ አርቲስቶቻችን የሚሰሩበት ምርጥ ፊልም ግዙትና እዚህ ላይ ልቀቁልን. more than 5 years ከ ሲኒማ ከወረደ

  • @tsehaybekele435
    @tsehaybekele435 6 дней назад +5

    በሕይወቴ እኔ እንደዚህ ፊልም አስተማሪ የሆነውን አይቸ አላውቅም በጣም ድንቅ ነው ቃል ሰለ ቸረ ሁላችሁም ተመችሁኝ ❤❤

  • @Gechi-g9q
    @Gechi-g9q 6 дней назад +6

    ዋው እሚገርም ፊልም🥰🥰

  • @BerkyBrahan
    @BerkyBrahan 6 дней назад +5

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ሰሌ ይተዉነዋል አይገልፀውም

  • @RekikGeremew
    @RekikGeremew 10 часов назад +2

    amazeng😎✌😍😍😍😜

  • @EphremDebebe-p2o
    @EphremDebebe-p2o 6 дней назад +11

    ከስንት ጊዜ በኃላ አሪፍ አስየህን thanks all crew

  • @ChapiTefi-q5t
    @ChapiTefi-q5t 6 дней назад +11

    Eliana entertiment altechalahu ምርጥ ፊልም በኤሊያና ኢተር ቴመንት

  • @techsador
    @techsador 6 дней назад +46

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @GebremariamHagos-l5x
    @GebremariamHagos-l5x 5 дней назад +1

    በጣም ድንቅ አባት ለልጅ የሚሰጠው ፋቅር ሞያ በልብ ነው...ወድጀው አለሁ ፊልሙ።

  • @haimanotnatufera
    @haimanotnatufera 4 дня назад +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ሁሉም ሰው እራሱን የሚፈትሽበት ነው እናመሰግናለን ክበሩልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sosinadouo1484
    @sosinadouo1484 2 дня назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሰንበት
    @መሰንበት 6 дней назад +5

    እግዚአብሔርን ቡዙ ነገር ነው የተማርኩ thanks 🙏🙏🙏

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 23 часа назад

    ምርጥ ፊልም።የምር ቶሎ ነው ያለቀብኝ።ሚሊዮን ይችላል ሚለው አይገልጸውም።ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶታል።አባቱ እንኳ ያው ይታወቃል ይችላል።በጣም አስተማሪ ፊልም ነው።በርቱ😍🔥።

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 6 дней назад +4

    የፈጣሪ ያለህ አስተማሪ ፊልም ነው ኪያዬ እያለቀስኩ ነው የጨርስኩት😢😢😢😢😢😢
    አባትነቴ የኔ ሒወት😢😢😢❤❤❤❤

  • @Segah-d9t
    @Segah-d9t 6 дней назад +5

    የእውነት በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው የምር የእውነት ታሪክ ነው የመሠለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትጅጓልራያኣላማጣ
    @ትጅጓልራያኣላማጣ 6 дней назад +35

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ቅሞሞችዬ 😢❤❤❤

  • @EsubalewNasir
    @EsubalewNasir День назад

    እኔ ተዋናይ ነኝ ፊልም ሳይ በተመስጦ ነው አለቀስኩ እውነት ጥንቅቅ ያለ ህይወት ነው ያየሁት ሁሉም ስራውን ተወጥቷል እላለሁ

  • @wondyiradAlemayehu
    @wondyiradAlemayehu 6 дней назад +3

    የማይረባ ፊልም እያየሁ እድሜን ፈጀሁት እስከዛሬ የትነበራችሁ ብቻ አመሰግናለሁ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 5 дней назад +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው። እናመሰግናለን።

  • @Ggg-x4x4h
    @Ggg-x4x4h 6 дней назад +7

    ዋው ሁላችሁም ትችላላችሁ❤💪👌👌

  • @ahilameAbdu
    @ahilameAbdu 5 дней назад +2

    ❤❤የሚገርም አንድኛ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @BirukSebe
    @BirukSebe 5 дней назад +3

    የፊልሙ አጀማመር ከህይወቴ ጋር ይመሳሰላል መሀከሉ ጋር ሳልደርስ አጨራረሱን እንደ አጨራረሱ እንድማርበት ስላስተማራቹኝ አመሰግናለሁ