Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን ቪድወ እስከመጨረሻዉ ነዉ ሳልሰለች ያየሁት ልጁ በጣም በሳል እና ብስል የሆነ ልጅ ነዉ የአላማ ሰዉም ነዉ በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ
አባቴ ምን ይለናል መሰላቹ ልጅ ተወልዶ የቤተሰብና የሃገ ሸክም መሆን የለበትም ልጅ እራሱን ከቻለ ሃብታም ነው ይለናል አላህም አላሳፈረውም ሁሉም ልጆቹ እራሳችን ችለንለታል ምንም ሥደት ብያራርቀንም አላህ በሰላም ያገናኝህ በሉኝ እሥኪ የሥደት እህት ወንድሞቼ እናንተም ያሰባቹት ተሳክቶ ለሃገራቹ ያብቃቹ
ሚስቱ ቅን የዋህ ሴት ትመስላለች ተንከባከቢው ባለቤትሽን በልጅነት እናቱን ያጣሰው በጣም ያሳዝናል ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ !!
♥️የሚገርም ቆይታ ነበረን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹሁ ሳቅሽ ደግሞ ደስ ይላል ሁሌም ሳቂ
የአብዛኛዎቻችንን የልጅነት ፈተና በወቅቱ የሚያልፍ አይመስል። ሁሉ አልፎ ለዚህ የተረጋጋ ህይወት መድረስህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
ጎበዝ ጠንካራ ልጆች ናቸሁ ከዝህ በላይም ይጨምርላችሁ ❤ሽንት ቤት የትቆልፉ አከራይወች ግን በፈጣሪ ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ይህን ነገር የሰመዉት ምን አይነት ህሌና ቢኖራችሁ ነዉ 😢
Be Strong bro ነብስ ይማር ሲያዛዝን ተንከባከቤው ሚስት ሁሉነገር ናት
ጀግና ነክ
ፍቅር እስከ መቃብር ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏🥰
በለው ዬት አውቀሻቼው ነው ፍቅር እስከ መቃብር ዬምትይው ሚዲያ ላይ ወተው ስላወሩ ነው እንዴ ከካሜራ ጀርባ እነማን እንደሆ አታቂያቼው ዬኛ ፍቅር እስከ መቃብር በይ እዬሄድሺ ገለቴ
ግዚ አስሁን ካቀረብካቸው አንግዶች አጅግ በጣም ደስ ያለኝ እነዘመህ ናቸው ሰዎች በጣም ሊማሩባቸው የሚችሉ በተለይ ወንዱ ጀግና የናት የአባት የበተሰብ ፍቅር ያለው ድህነት ሳያፍርበት ሰርቶ ለውጥ ያመጣ ወገናችን ነው የኔ ቆንጆ አንቺም ጀግና ነሽ ከነልጃችሁ ጨምሮ ጨምሮ ጤና ፍቅር ሀብት ይስጣችሁ
ደስ የሚል ስራ restaurant👍💫
ለሊት አስር ሰአት ነው ያየሁት ይህን ኢንተርቪው አለቀስኩ ልጁ ውስጡ ብዙ ስቃይ አለ ሀዘን አለበት እግዜያብሄር ያበርታህ ወንድም ሚስትየዋ በርትተሽ አበርችው እሽ 🙏
1ኛ ነኝ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳትሄዱ ሳትቆርቡ ገጠመኝ ሳታዳምጡ አትሙቱ❤
የመቺሸ
ፀለይልኝ ወለተ እየሱስ ብለሽ አገሬገብቸ ለዛቅዱስ ቦታእዲያበቃኝ ❤❤❤
አሜን
አሜን ለዛ ያብቃን ህልሜ ነው ከዛ ቅዱስ ቦታ መሄድ
ሰርቶ ማደግ እደት ደስ ስል
Wonderful bro already you successfull good hard worker Ma men 👍
ዋው ጠንካራ ሰው ደስ ይለኛል ❤
Maraki I like the way you interview people! Intelligent !,,
እር እር ታጠቅ እር ታጠቅ ስላየውህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ዲፓርትመንት አዳማ ኢኮኖሞክስ ተምርናል የት ጠፋ እያልኩ ነበር መገናኛ ከነበርው ንግድ ባንክ ቢሮህ ከቀየርክ በኋላ ተገናኝተን አናውቅም እንኳንም አየውህ ወፍር ወፍርፍር በል እንጂ አሁን እኮ ተማሪ ነው እንጂ ሰራተኛ አትመስልም
ስታምሩ
ጀግና ወንድ ይመችህ ተስፍ የሰንቅኩበት
በፊት አዳማ 17 ሰፈር አቀው ነበር ሚገርም ነው..ለካ የሰው ነገው አይታወቅምና በዛሬ አትገምተው ሚባለው እውነት ነው..ሚገርም ታሪክ ነው
ምስኪን ፣ሰውኮነው ለሰው ፈተናው😭እስኪ ለሰይጣን መገልገያ አንሁን
ዋዉበርታወንድሜችን🎉🎉
ኦ የዛሬው ይለያል ቤተሰቦቻችንን እኛ ካሥደሰትን ፈጣሪ ደሞ እኛን ይክሰናል ፍቅር የሆነች ሚሥት ሰቶ ካሰህ በደንብ ተንከባከባት
Egame shenkurte 1birr gazeten 50 santime wayme 25. Terfe lemagegate Santime lemagegate shetnale erasen lemageze betam dese yelale Egzabhare yemsegen
ስርቶ ማደግ ደስ ይለኛል ኣምላኬ እርደኝ😢
ስራችንን ከወደዳችሁት ተመልከቱልን!
እኔም አለሁ የሀግሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማራኪ ወግን like subscribe እያደራረጋችሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰዉን መርዳት የሚያስደስታቹ እስኪ ደምሩኝ ❤❤
የሚገርም ነው ድምፅሽ በእራሱ የድምፃዊት ሃይማኖት ግርማን ቁጭ
አለባበሰሽን አስተካክይ
Thanks God 09 no poor
jagina.wodime ❤❤❤❤❤❤.
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤