ሚስቴ ድንግልናዋን አልሰጥህም አለችኝ!! - ከተጋባን 8 ወር አለፈን እስካሁን አላስቀመሰችኝም - መላ በሉኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 211

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 4 дня назад +13

    ወይ ባለ ሁለት ጾታ ትሆናለች ወንድሜ ግን ይህን ያህል መታገስህ በጣም ጓበዝ ነህ ጀግና

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 4 дня назад

      edaza..yehonal..getahoyi😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi День назад

      Inde wond liji iko ka lib afamironawu mihamatet, set gin fikr mibali nager atayikem birr kayech LA hayam tihonalech

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 4 дня назад +12

    ባለታሪኩ ፀበል ውሠዳት

  • @EsubalewAmsalu-n6m
    @EsubalewAmsalu-n6m 4 дня назад +11

    እርግጠኛ ነኝ መንፈሰ ነው ፀበል ውሰዳት ወንድሜ ።

    • @SaynabIdk
      @SaynabIdk 4 дня назад

      Lak..agui.falagaw..naw

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 4 дня назад +21

    ሁለት ብልት ይኖራት ይሆናል ኢትዮ ውስጥ እየወጡ ነው እንዲህ አይነት ችግር ያለባቸው።

    • @Misrak-qi3mh
      @Misrak-qi3mh 4 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi День назад

      Kkkkkkkkkkk ina LA hulum set nawu inde yawu huletum dula ina gudgud yalewu? Miknatum ka bizu sawu sisama indazi ayinat nager yibazal

    • @MekuanintDeguale
      @MekuanintDeguale День назад

      Lehon yichilal

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 дня назад +14

    ወይ ጉዱ ዘንድሮ የማይሰማ የለም 😂😂😢😢❤ እኔ አንተ ግር መተው ችግራቸው የሚግሩህ ናቸው የሚገርሙኝ 😂😂

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 2 дня назад +1

      እሙሙሙሙሙ በቴለግራም ፊ😂😂😂😂😂

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 дня назад

      @asterbede4961 ኪኪኪኪኪኪ

  • @edenfessehaye2598
    @edenfessehaye2598 2 дня назад +2

    የወንድና የሤትና ይሆናል ያላት ከዚህ ቀደም አንዚህ ነገር አይቻለሁ ጌታ ይባረኽ ይኑር ለዘልአለም አሜን ሃለሉያ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi День назад

      Yene fikr ba fatarash ist andi nager litayikesh, set lij lamindinawu Mota Ewunat matawora?

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 19 часов назад +1

      @@edenfessehaye2598 እኔ እኮ ግርም ነው የምትሉኝ😒አምላካችንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚባርከው ማነው?? እርሱ ባራኪ አምላክ ነው እንጂ ተባራኪ አይደለም፡፡እኛ ፍጡሮቹ ነን በእርሱ እጆች የምንባረከው፡፡

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 дня назад +1

    እኔ ይሀአይነት. ነገርደርሶብኝነበር. የኔጂነትባሌ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ቁርአንአሰቀርቶብኝነው የለቀቀኝ. አልሀምዱሊላህ. ግንተለያይተናል🎉😢😢😢😢

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 4 дня назад +6

    የኔ አሳቂ ወድም እንኩአን ደና መጣህ ❤😂እና ለምን አገባቸው 😂🤭

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 4 дня назад +1

    ወይ ግዲ በየቤት ሲንት ግዲ አለ ልጂ በጣም ትግሰተኛ ነው ለላ ወንዲ ብሆን ጢልዋት ነው የምሄዶ ወንደች በዚ ቀልዲ አያውቅም እና ትግሲትህ ፍረ ያፈራል አይዘህ ❤❤❤

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 4 дня назад

    ከጋብቻ በፊት ወሲብ አይሆንም ማለቷ ትክክል ናት ጎበዝእራሷን ያስከበረች 👍👌

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дня назад +9

    ሠላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ መጅመርያንኝ ላይክ ይህ ጋዝጠኝ ኢማስቅ😂😂😂እሜመጣው ውይልካም ❤❤❤

    • @QwsAs-o9u
      @QwsAs-o9u 4 дня назад

      ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 4 дня назад +1

    ሠላምህይብዛልን ወድሜ ❤❤❤አተ ❤እንበሳ ነህ❤ አይዛህ በርታ❤❤❤❤❤ ወይ ጉድ ዘንድሮ ናይትከለብያገኘህትን ሴት ድንግል ነት ብለህ ታሰባለህ መገን ወድ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 4 дня назад +20

    የመጀመራ ነኝ ላይክ አረጉኝ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 дня назад +3

    ማለዳ እንወድካለን በርታልን

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 4 дня назад +3

    የሆነ ችግሪ እዳለባት ወንድሜ ፀበል ዉሰዳት

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 4 дня назад +7

    እንዴ እና ለምን አገባችክ😮😮😮ወይኔ ድንግልና ያስፈራል መሰለኝ አይደል ወይኔ እኔ በጣም ነው ምፈራው እኮ ወላሂ😢😢😢😢

    • @AbuaminNuru
      @AbuaminNuru 4 дня назад

      ምኑ ነው የሚያሰፈራሺ የሰከንድ ጭነቀት ነው ያለው ከዚያ ባሐላ ድገመኝ ነው የሚያሰብለው አይዞሽ ፍራየ አታብዢ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 4 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@AbuaminNuru

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 4 дня назад

      ayezosh latinsh kani naw

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi День назад

      No LA anchis dingel alesh?

  • @Madina-t5i5z
    @Madina-t5i5z 4 дня назад +4

    ድንግልና መኖሮ ብቻ አይመስለኘም ያስፈራል ግን ከወዴድሽው ምንም ቢከብድሽ ታዴርጊዋለሽ ይሄ ሌላ ሚስጥር አለው ወይ መተት ወይ ያዴረጉባት ነገር አለ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 4 дня назад +1

    አይነጥላ ነው ወይም መንፈስ ፀበል ውሰዳት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z 3 дня назад

    ሰላምጤናፍቅርይብዛልህወድም፥ጉድበልወሎእማይሰማየለምአብጀውአላህየ❤❤❤❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ 4 дня назад +2

    የሆነ ችግር ይኖርባት😢😢😢😢 ይሆናል

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    አይ በቃ አሁን እደዚህ አይነት ነገር እየተፈጠረ ነው ። ሥለዚህ የወድ ብልት ነው ያላት ማለት ነው ።

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 3 дня назад

    ወንድ አይነጥላ አግብቷት ይሆናል ፀበል ውሰዳት።

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 4 дня назад +4

    ኧረ ሚስቱ አበርክካ የምገርፈዉ ደየመ እዴ😅😅😅😅

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 4 дня назад +1

    ፀበል፡ትጠመቅ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunHailemeskel
    @TilahunHailemeskel 4 дня назад +4

    ሴትዮዋ ድንግል አይደለችም

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 4 дня назад +2

    አሪፊ፡ጋዜጠኛነህ❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 4 дня назад +1

    በሰው ቀልደህ አንተ ትዳር ይዘህ ማየት ይናፍቀናል ልጅቱ ድግል ስለሆነች ፈርታ አይመስለኝም አደኛ መተት ነገር እዳይሆን ሁለተኛ ሁለት ጾታ የሴትም የወድም ብልት ያላት እዳትሆን እደዚህ አይነት ሴቶች ስለሚፈሩ ወድልጅን ለግንኙነት አይፈልጉም ከሰው አፍ ለመዳን ያክል ያገባሉ ብቻ ፈጣሪ ችግርዋን ይፍታላት

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 4 дня назад +8

    ናይት ክለብ ያገኘሀት እሴት ድንግል ናት ብለህ ታስባለህ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 4 дня назад +1

    Wayi gudi biyyaa keenya yaa waqaayyoo biyya keenya maalumatu senee silaa 😢 rakkina maata ishee qabaachu dandeessi tsabaala geessi maleda media jabaadhu baayee namati tolta 🙏❤

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 4 дня назад +7

    😢አይ ግን መራቢያ አካሏን አይቶ ያውቃል ግን ? ፆታዋ ሁለት ሊሆን ይችላል

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi День назад

      Ara ye Agarachin setoch Sim iko American ager LA tukurochi yiyazal chirash kifatachawu ba adebabayi wotohal

  • @02dakota1
    @02dakota1 3 дня назад

    ልጅቷ መጀመሪያ ላይ ድንግል ነኝ ብላ ስለዋሸችህ አሁን በድርጊት አለመሆኗን ካወቀ ይተወኛል ብላ ስለምትፈራ ነው በእምቢተኛነቷ የፀናችው:: ስለማትወድህ አይደለም:: ግን ድንግል አይደለችም::

  • @alem5097
    @alem5097 4 дня назад

    እምወድህ. ከነለዛህ. የተፈጠረው. በርታ

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 4 дня назад +2

    ወንድሜ ኧረ እባክህን በምን ስልክ ነው የምናገኝህ...?
    ቴሌግራም ፔጅ አለህ ወይስ...?

  • @kimert1224
    @kimert1224 4 дня назад +1

    የላትም እና ነው ግን ወድ አደልህ ለምን አመታትም አኛ አገር ወድ ቢሆን እጁላ ትሞታለች እጂ አይለቃትም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 дня назад

    ባለ ታሪካችን ምናልባት ድንግል ነኝ ብላ እየዋሸችህ ሊሆን ይችላል በተፈጥሮ ሁለት ፆታ ያላቸዉ ሰዎች አሉ የወንድም የሴትም ያላቸዉ ሴቶች አሉ ምናልባት መናገር ፈርታ ይሆናል ሁለተኛዉ መንፈስ ሊሆን ይችላል በተለይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስሙ አብራቹ ሶስተኛዉ ደሞ ምናልባት እንዳለቸዉ ድንግል ሆኖ ተፅእኖ ሆኖባት ይሆናል ብቻ ከሶስቱ አንዱ ነዉ

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 4 дня назад +5

    ጋዜጠኛው ነው የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 4 дня назад +4

    እሽ የኔ ጥርሳም ደሞዛሬ ምን ይዘህ መጣህ ከታሪኩ ይልቅ አንተን ፍለጋ ነው የምመጣው።እሙሙ ከለከለችኝ እንትኔም ዛለ😅😅

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 4 дня назад

    አይ የሆነ ሚሺክላ እማ አለ ይሄ ሁሉ ግዜ ላለማድረግ ፈልጋ አይመስለኝም 😮 ብቻ ታገስ ወንድሜ እመነኝ ግዜ የማይፈታው ሚስጢር የለም😊

  • @hatfoushmobile2571
    @hatfoushmobile2571 4 дня назад +4

    2bilit alat woy yehone cigir alebat😢😢

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 4 дня назад

    ምናልባት ድግል አይደለችም ለመገር ለመለያየት ፈርታ ይሆናል ብዙ ሴት ድግል ነኝ ብለው በኃላ ምንም የለም

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 4 дня назад +1

    2 ያላቸው ነወ እንደሱ ( ድንግል )የሚሉ

  • @zuzuzuzu9183
    @zuzuzuzu9183 4 дня назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @مريما-ر8ق
    @مريما-ر8ق 4 дня назад

    ይሔ ነገር በብዙዎች ላይ ይፈጠራል ከባድ ነዉ

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 3 дня назад

    ወይጉድድየምታስቀኝአጠያየቅህ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @assaJod-x9z
    @assaJod-x9z 4 дня назад +5

    እሙሙ😂😂😂😂

  • @kelemuabekele647
    @kelemuabekele647 4 дня назад

    እባክህ ፀበል ውሰዳት

  • @BezaBezasimon
    @BezaBezasimon 4 дня назад

    ይቅርታ እናንተን ማግኘት ፈልጌ ነበር በምን ማግኘት እችላለው

  • @edendak5588
    @edendak5588 4 дня назад

    Dr absira endalefew
    Endat debedbe.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 4 дня назад +1

    አይ ያተስ ጉድ እናከሳል ከለከለችኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 4 дня назад +3

    ማለዳ ኮሜዲ ነገር ነህ ፈን ነው ምታረገኝ ግን ያቺ ባሏን ምታሰቃየው ሚስት እዴት ሆነች ላተም ካራቲዋ ደርሶህ ነበር

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 дня назад

    ጅልጥ ብዙ ሴት ማጫወት ጀግንነት መሰለህ ድሮስ ናይት ክለብ የተገናኘ ከብዙ ሴቶች ጋር የወጡ ሰዎች ፍቅረኛሞች መቼ ጤና ይኖራቸዋል አደኛ ሁለት ፆታ ኖሯት ይሆናል ሁለተኛና ትልቁ መንፈስ ነው😢መፍትሄው ደግሞ ፀበል ነው ሰው የሆነ ችግር ሲገጥመው ለምን ወደ ፀበል እንደማይሄዱ 😢

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 дня назад

    ወይኔ ጉዴ ላገባ ሲል ወረወረችን ኣላላም🤭😂😂😂😂😂😅

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 3 дня назад

    የልጁ ትእግስት አስገረመኝ 🤔 ባሌ ሳገባው ድንግል ነበርኩኝ እና በጣም ስለ ፈራሁ እምቢ አልኩት ከዛ 3 ቀን ታገሰኝ ከዛ በኃላ ግን በጉልበት ነው ድንግልናዬን የወሰደው 😅

  • @AzizaIbrahim-v7y
    @AzizaIbrahim-v7y 4 дня назад +2

    መተት ይሆናል ያች ተደባዳብ ኢደት ሆነች ኧረ አቅሪብልኝ

  • @BemntTube-u8i
    @BemntTube-u8i 3 дня назад

    ደሞ እሙሙ አላችሁት ወዬኔ ይሄ ጋዜጠኛ ፈታ ነዉ የሚያረገኝ 😅😅😅😅😅

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 4 дня назад +3

    ሁለት ፆታ ኑራትነው ሚሆን ትመርመር

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 4 дня назад

    ይህ ጋዜጠኛ ግን አነጋገሩ በጣም ነው እሚያስቀኝ😂😂😂 ለማንኛውም ፀበል ውሰዳት መተት ይሆናል

  • @helinanigusie7763
    @helinanigusie7763 3 дня назад

    በሐይማኖትማ ጠንካራ ብትሆን እዛ ቦታ ላይ አታገኛትም ነበር😢

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 4 дня назад

    ሁለት እፆታ ቢኖራት ነዉ እደዚሕ አይነቶች ሰዎች ሰበብ ያበዛሉ

  • @mindu64
    @mindu64 3 дня назад

    pray a lot

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 2 дня назад

    ሁለት ጾታ እንዳይኖራት ካልሆነ መጥፎ መንፈስ እንዳይሆን ጸበል ውሰዳት

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 4 дня назад

    በጣም ከባድ ድንግልና ነው ተጠቀቅ ውይነ ሆዴ ቆሰለይን 😅😅😅😅

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 4 дня назад

    እኔስ ምታስቀኝ ጋዜጤኛ ብትኖር አንተነህ😅😅ጭራሽ እሙሙ እያልክ መጣህ ዛሬደሞ😅😅

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 дня назад +1

    ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ 😂በሃይማኖት ጠንካራ ናት ማለት ምን ማለት ነው ?ያገኘሃት ጭፈራ ቤት ነው እኮ ፤እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው መጀመሪያ ቃሉን ሲማር ነው ፤ቃሉ ደግሞ የእሷን ህይወት ይቃረናል

  • @MirtuSaW8890
    @MirtuSaW8890 4 дня назад +3

    አንቴ ቤት ከገባችኮ ሰጠችህ አንተ ተምፈሰፈስክ እንጂ፣ ይህንን ሳትሞክር ይዞ አዳባባይ አይወጣም

  • @DgGh-ve3xb
    @DgGh-ve3xb 4 дня назад +4

    8ወር አደለም 8ደቂቃ አልቆይም😅😅

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 дня назад

      KKKKKKKK.TRAGAGA.K.GEBTHU.BFYT.SAWENT.FTSU

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 4 дня назад

    ፊደል አልቆጠረም ሰውየው ምክንያቷን ለማወቅ ቀላልነበረ ሁለትብልት ያላቸውሴቶቺ ይሺአይሉም ይህን ለማወቅ ቀላልነው የቅልፍ ከኒን ሰጥቶ ስተኛ ብልቷን መፈተሺ ሌላው ፐአማራጭ ለወሲብ ፍቃደኛ ካልሆነቺ ሂጂብሎ ወደበሰሰቧ መሸኘት ነበረ ግን እህት ወይም እናቱ አደለቺም ከቤትአስቀምጦ የሚቀልባት ሞኚነውልበል

  • @alemayehukabithyemer5191
    @alemayehukabithyemer5191 4 дня назад

    ወድሜ አይነጥላ ሊሆንስለሚችል ከቤተሰብ ጋር ብትአወሩ ጡሩ ነዉ ሀኪም አያድናትም

  • @Muna-u1t
    @Muna-u1t 4 дня назад

    እሙሙ ስሙም ሀገር ገባ እኔኮ ቱክቱክ ብቻ መስሎኝ😅😅😅

  • @AyuGemeda-m6x
    @AyuGemeda-m6x 4 дня назад +1

    Namaa salaa lamaata'atii mana yaala gesii lalichiisii bro😂😂😂

  • @WorkneshWorknesh-l1d
    @WorkneshWorknesh-l1d 2 дня назад

    Gazetegnaw gin lemin kezih weta bileh lela program atakerbim!?

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 3 дня назад

    ትንሽ ውሬ በወሬ አረጋችሁት የልጅ ጨዋታ አስመሰላችሁት ይቢሆን አለም ሆነ ታሪካችሁ እዉነት ከሆነ ወይ መንፈስ አሊያ ሁልት ፆታ ሊኖራት ይችላልምንአልባት ክብረ ንፅህና ላይኖራት ይችላል
    ጋዜጠኛውም ሆነ ባለታሪኩ እስኪ እንዲህ አይነት ታሪክ እንፍጠር ብላችሁ የምሰሩት ይመስላል ? ሁለት አመት ከስምንት ወር ባህታዊ ወይም መለኩሴ ነው እንዴ ያገባው?

  • @wubalem.birhanu3133
    @wubalem.birhanu3133 4 дня назад

    🤣🤣🤔የማታምጠው ጉድ የለም

  • @የልፋል
    @የልፋል 4 дня назад

    ነውር አይደለም እንዴ ድንግል አልሰጥም አለች ማለት 😂😂😂😂 ወንድ ነህ በዛ ላይ ባል ነው አስገድዶ በመድፋር አትከሰስም. ምን ጉድ ነው ባሎች በፍቀድ ሆነ እሙሙ መጣያቅ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 4 дня назад

    የማትናገረዉ ችግር ሰላለባት ነዉ አንድም ቀን አትቆይም ነበር

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 4 дня назад +2

    እኔስ ከዚህ ዩቲዩበር ፍቅር ጨምድዶኛል😍😆

    • @ZeynabAbubaker
      @ZeynabAbubaker 4 дня назад +1

      እኔም ይዞኛል ፍቅር መላበሉኝ እስኬ❤❤❤😢😢

    • @سميرة-ب4ي
      @سميرة-ب4ي 20 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂ሚነው።በለትደርነውኮ

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 19 часов назад

      በምን አወቅሽ አንቺ? 😂@@سميرة-ب4ي

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 4 дня назад +1

    ጋዜጠኛዉ ደሞ በስረሀት አዉራ እዴት እዴትነዉ የምታወራዉ ካተ ሰዉ ምን ይማራል ስረአት የሚባል ነገር የለህም ለተመልካች በተፈጥሮ ሁለት ብልት ይኖራት ይሆናል 😢 ባለ ታሪኩ ግን የማይመጣበት ነዉ የመጣህዉ እደዚ አይነት ኬዞችን እነ ዘላለም ዘጌዬ ጋር ብትወራ ይሻልህ ነበር የያዙትን ኬዝ እስከ ጥግ የሚጋፈጡ እሄ ጋዜጠኛ ኮመዲ ነገር ነዉ ደሞ ፈሪ ነዉ 😂😂😂

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 4 дня назад

    ምናልባት ሁለት የመራቢያ አካል ሊኖራት ይችላልና ልብስ ስትቀይር ወይም እንቅልፍ ላይ ስትሆን በደንብ ተመልከት።

  • @meluguragewa
    @meluguragewa 3 дня назад

    ትልቅ ዉሸት የሀይማኖቷ ትልቅ ክብር ያላት ሴት ምንልሰራ ናይት ክለብ ትሄዳለች 😂😂😅

  • @mitu2969
    @mitu2969 4 дня назад +2

    ወንድ ሆና እንዳይሆን ብልት አጣራ

  • @ZeynabAbubaker
    @ZeynabAbubaker 4 дня назад

    እኔ ያሳቀኝ ጋዜጤኛዉ ነዉ እሙሙ ምንድናት😅😅😅😅😅

  • @yN-qo1ev
    @yN-qo1ev 4 дня назад +1

    የሴት ወንድ ልትሆን ትችላለች ኣይታወቅም

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 4 дня назад +1

    Sewuye 8 wori bemelu alalem jelesika negeru 8 sati malef alineberebetim

  • @KoleKolan
    @KoleKolan 4 дня назад

    አየ ጋዜጠኛው የሳቄምጭ ፈታ ነው እሚያደረገኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SelamTedele
    @SelamTedele 4 дня назад

    የራሷ የሆና ችግር ብኖርባት ይማስላኛል
    ወይ ዳግሞ ሁለቱም ፆታ ኖሮት ብሆንስ?

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 4 дня назад +1

    Betayo chalenge emumu😂😂😂

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 4 дня назад

    ገዜጠኛው የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩናችው ። ግን እሄ የመሽለጥለጥ እሰታየልህን ብታሰተካክል?

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 4 дня назад

    የራሷ ችግር ይኖርባት ይሆናል ወይም ሁለቱም ነው ያላት።

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 дня назад

    እኔኮየሚሰቀኝ ጋዜጠኛ ነው. 😅😅😅😅

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 4 дня назад +1

    የባሰ አታምጣ የጤና አይደለም

  • @Massimeme
    @Massimeme 4 дня назад +2

    እቺ እሙሙ እኮ😂

  • @AbebechGetachew-o8n
    @AbebechGetachew-o8n 4 дня назад +1

    አስመርምራት ሁለት ፆታ ልትሆን ትችላለች

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 4 дня назад

    መፈስነዉ የያዛት

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 4 дня назад +3

    ግን እሙሙን አይተከዋል ወይስ ዳሰከዋል

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 2 дня назад +1

    Emumu😂😂😂😂😂😂

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 4 дня назад +4

    ጋዝጠኝ ኢማስቅ

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 4 дня назад

    ወንደ ነው

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 4 дня назад

    አረቡ

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 4 дня назад

    ማለዳ ዛሬም ተደገመ በፈጣሪ

  • @genetgenet276
    @genetgenet276 4 дня назад

    Qama 2qbdi kanfi dide😮😮😮