Selam Elsa. Yemtakerblin video thekami selehonu enamesegnalen. Aned video lay ye shampoo kelem asayeteshen neber. Esti ebakesh Simon ena markun betekekel betasayin. Betechemarim linkun betasawkin. Bekdmiya sele sethan milashesh amesegnalehu.
Hi Elsiye,how are you all? My dear i love your hair color What kind is it please? I love it and it looks good on you You are pretty Be strong and move on Elsiye Berechi Egueziyabeher yebarekachehu
ላንቺ ቃላት የለኝም ኤልሲዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ነገር በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ የምትደሰችበት ያድርግልሽ ልጅሽን ይባርክልሽ ራስ እንጂ ጅራት አትሁኚ በወጣሽ በገባሽበት ሁሉ በስራሽ ቢሆን በቤተስብሽ ቢሆን በጓደኞችሽ ፊት ሁሉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እህቴ
Amen
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Amim@@eyaelteferi181
እግዚአብሔር ይሰጥሽ
ኤሊሲ እሞክረዋለሁ በቅርብ ጊዜ ጥቁር ነጠብጣብ እወጣብኝ ስለሆነ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ኤልስዬ ❤
አሜን
ተጠቅሜ ውጤቱን እነግርሻለሁ ውዴ።❤❤❤❤❤
ኤልሲዬ ቆጮዬ😂 ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ደርባባ እንዲህ እራሷን የምትጠብቅ ሴት ጀግናናት እኔም እየሞከርኩ ነው ያንችን ትሪትመንቶች ስሞክራቸው ስለሚስማሙኝ እየበረታሁ ነው 👍
እንዴት ነሽ ኤልስዬ አንቺ የተባረክሽ ለምታረጊው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን አሪፍ ነው እንደሁሌም ተባረኪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
የኔ መልካም ሴት ኤልሲዬ ምርጥ ውህድ ነው የሠራሽልን እናመሠግናለን ።
የኔ ደግ እህት
በምክርሽ በጣም እየተጠከምኩበት ነው እየረዳኝም ስለሆነ አመሰግናለሁ ተባረኪ
ተባረኪ የኔ ደግ
ኤልስዬ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ቡጉር አስቸግሮኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
ሰርቻለሁ አለ ቻናሌ ጊቢ
ኤልሲ እኔ ያችን ትሪት መት ሁሌ እጠቀማለው ግን የተቸገርኩት ማደያቱ ግን ሊለቅ አልቻለም በተረፈ ጥሩነው
አመሰግናለሁ ኤልሲ
ኤሌሳዬ የኔ ቅን ልብ❤ለትምህርቶች ከልብ አመሰግናለሁ❤❤እና በለፋው ለመዲያት የሰረሺው ውህድ ማር ኒስኮፌ ለይሞን ሀባሽ የዌራ ዘይት እየተጠቅምኩት ነበር ግን ይበልጥ ጎላ ብሎ እያተዬብኝ ነው በዘለይ የመዲያቱ ቦታው ልክ እንዳ ጎዳ በሽታ አይነት ሁኖ ለቡዙ ከላር ተከፈፈላብኝ ጨንቆኛ ልተወው ወይስ ልቀጥል በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ድምብሽቡሽ❤
How do you figure out all the mixtures? Are you a doctor, or what is your background?
እናመሰግናለን የኛ መልካም እህት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Serten firge wust maskemet yechalale lesint geza please alesi?
የኔ መልካም የእውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ያጋራሽን ❤ 🙏
ተባረኪ
Hi my dear sis yes oat is very good even for hair I tried already
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና
አመሰግናለሁ
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እድሜ ይስጥሽ።
ኤልስዬ የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ብዙዎቻችንን ሊጠቅም የሚችል ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ ያለሽን እውቀት ምንም ሳሰስቺ ስለምታካፍይን እናመሰግናለን😘😘ውድድድ
በጣም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን! ለምታሳይን ሁሉ ለ ደረቅ ቆዳ ፊት ቡዙጌዜ የምታሳይን የ ማታ Treatment ነዉ ቀን ላይበ Winter& summer ምን ትመክሪያለሽ ለደረቅ ፊት?
ሰርቻለሁ
ኤልሲ እኔ ሰነፍ ነኝ አንጂ የአንቺስ ቢተገበር አሪፍ ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልን 💞💞💞💞
እንዴት አይነት ሴት ነሽ ዘመንሽ ትዉልድሽ መላነገርሽ ይባረኬ በእዉነቴነ ነዉ በጣም በጣም ነዉ የተጠቀሙኩሽ የአለሁት እማ ተባረክ ምንም ልእልሽ አልችለም ተባረክ ❤
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ኤልሲየ ድንቅ ስው ተባርኪ
አመሰግናለሁ
Kukiker newu ende yeshorbawu?
ኤልሳዬ የኔ ዉድ ያሳየሽኝን አሁን አዘጋጅቼ ከመዉጣቴ በፊት አደርገዋለሁ። ተባረኪ በሳምንት ሁለቴም አደርገዋለሁ። Thank you!!
የኔ ደግ ጎሽ ጎበዝ አመሰግናለሁ
❤❤❤መልካም ሰዉ ነሽ ተባረኪ
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት
አሜን የኔ ደግ
እድሜ ይስጥሽ ኤልሲ❤❤
የኔ ደርባባ ስወድሺ ❤❤❤❤ እግዚአብሔረ ይጠብቅሺ ባለሺበት 🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እኔም ወድሻለሁ
@@elsabeautynt እመብርሀን ትውደድሺ 🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ❤ share
የኔ ደግ ተባረኪ
እናመሰግናለን የኔ ውድ
ተባረኪ
I feel like this video is for me thank you so much I am going to try it.
Wonderful! Thank you
ተባረኪ የእኔ እህት 🙏😘
አሜን
ኤልሲዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም እና መሰግናለን: የኔ ቆዳ በጣም ደረቅ ስስ አይኔ ስርም አብጠት አለው ቆዳዬ አይኔ ጋር ተጨማዳል ካለ እድሜዬ ኤልሲዬ አንቺ ምትሰሪያቸውን የፊት ማስክ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን: የኔ መልካም በጣም እመሰግናለው ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ አይኔ ስር ጥቁር ብሎ ከፍቶኝ ነበር
ተጠቀሚበት
ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ላሳየሸን ነገር 😘😘😘😘😘
አሜን ማርቲ ደህና ነሽ
ሳሙና መታጠቢያ ምን ትመክሪያለሽ ለደረቅ ቆዳ?
cocoa butter I got from walmart
በባለፈው ያሳየሽን ኦትስ ከወተትና ከብርቱካን ጭማቂ ጋር በጣም ነው የወደድኩት እየተጠቀምኩት ነው ጓደኞቼ እራሱ ጠየቁኝ ፊትሽ ጥርት ብሏል ብለው ከመጥራቱም መለስለሱ ነግሬያቸዋለው ያንቺን ቻናል በጣም ነው የማመሰግነው እህቴ ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ
የምትሠሪዉ ሁሉ ድንቅ ነገር ጎበዝ ነሽ በርቺ ነዉ የምለዉ ለትልቅ ሴቶች አይሆንም እንዴ ትላልቅ ሴቶችም እኮ መዋብ ይወዳሉ ምክንያቱም የምታዘጋጅዉ የተፈጥሮ ስለሆነ ነዉ::
እንዴ ለሁሉም ይሆናል በሚገባ የኔ ደግ እህት
አመሠግናለሁ እህቴ
Hi elsiye endet nesh yasayeshen vidio betam teqami nw tebareki .fiachinen ketateben behoala sun screen yelelen min enteqem please negerign yemegezat aqmu yelegnm❤❤❤
እህት እሰት አንድ በይኝ ፊቴ ጥቋቆርነገር እይውጣብኝ ፊታንእይወረረኝነው የብጉርአይደለም ሙዝ 2ሟክሬው አልተሥማማኝም እናምንልቀባው
ኤልሲ ሰላም ላንች ይሁን
ፊቴ ወዛማ ነው በተፈጥሮየ
ልስላሴ እዲኖረው ፊቴ ምን ልጠቀም
የማዲያት ማጥፊያ ምታውቁ ንገሩኝ 2:37
ተባረኪ ኤልሱየ ኣንቺ ለኔ ልዩ ነሽ ማሬ❤❤❤
አሜን
ኤልስዬ የድንች ማሰክ የሰራሽልን ምን ብዬ ልንገርሽ ፊቴን እንዴት እንዳሳመረው ተባረኪ ኤልስዬ አንቺ መልካም ሰው❤❤❤
የኔ ቆንጆ እሰይ እምር በይልኝ ተባረኪ
የትኛዉ ማስክ ማር
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ ኤልስየ ዋው እናመሰግናለን 👍👍👍
Selam Elsi Selemetasayen Yekoda Tritiment Betam Amesegenalehu Ena Fita Lay Le 2 Amet Yekoye Madiyat Alebegh Sun Scren Metekem Asefelagi Endehone Setenegeregh Nitroginiya SPF 60 Le Wezam Koda Yemihonewen Jemera Neber Gen Fita Lay Neche Hono Yefereferal Men Yeshaleghal Tikel Gomenun Endalejemer Erguz Negh
ኤልሲዬ የኔ ደግ እንኳን ደህና መጣሽ
አሜን
Elsye selam lanchi yehun betam enamsegnalen hulem lemtschin tip enamsegnalen
ሀይ ኤልሲ እናመሰግናለን ሙዙ ምንያህል ጊዜ ነው ፍሪጅውስጥ መቀመጥ ያለበት? ውስጡም የጠቆረ ይሆናል?
የኔ በሰል ማለት ሲጀምር ፍሪጅ ከተዋለሁ አራት አምስት ቀን ይደርሳል
ሰላም ኤልሲ በወተቱ ፋንታ የሶጃ /የአልመንት ወተት ማድረግ ይቻላል ? ፍሪጅ አሰቀምጦ መጨቀም ይቻላል።
አልመንድ ወተት አዎ
ኤልሲየ የኔ አሰተዋይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam Elsa. Yemtakerblin video thekami selehonu enamesegnalen. Aned video lay ye shampoo kelem asayeteshen neber. Esti ebakesh Simon ena markun betekekel betasayin. Betechemarim linkun betasawkin. Bekdmiya sele sethan milashesh amesegnalehu.
color shampoo RED WINE ላይቭ ስገባ አሳይሻለሁ
@@elsabeautynt eshi Elsa amesgnalehu. Ethebkalehu.
❤❤❤❤❤ተባረኪልን❤❤
ሠላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ ፊትን በቀን በቀን ማሰክ መጠቀም ፊት ጉዳት አለው የቤት ውሰጥ ሁሌም ትሪትመት እጠቀማለው እና ችግር አለው እንዴዬ
አይቻልም ቪዲዮ ላይ አለ
Amesginale sis tebareka❤❤❤❤❤❤❤
ኤልስዬ ኑሪልን እወድሻለው የኔ መልካም
አመሰግናለሁ
ስላምላችይሁንኤሲዬ❤❤❤❤
ሰላም የኔ ቆንጆ
betam enamesegnalen elsye ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የፊት ቆደ መንከባከየ ማስክ ነው ዋው እናመሰግናን❤
የኔ ደግ ሰላም
Hi Elsiye,how are you all?
My dear i love your hair color
What kind is it please? I love it and it looks good on you
You are pretty
Be strong and move on Elsiye
Berechi
Egueziyabeher yebarekachehu
I have a video when i color my hair it is color shampoo RED WINE i order from amazon. Thank you so much
ምን.አብነት.ነው.አልመድ.ኦይል.አሣይኝ
እሺ
Sweet almde olie ethapya yegagal ???
ethiopia aydelem yalehut
ሰላም ኤልሲ
የፊት ላይ ሽታ መጥፋት ይችላል
አመሰግናለሑ
ሽታ አይጠፋም
dear elsa አይን ስር ብቻ መቀባት ይቻላል?
ይቻላል
Biotin mewsed ymekeral gudat yelewm
እግዚያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ይስጥልን፣ሰላምሽን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ትርፍርፍ፣ይበልልን
አሜን ላንቺም አመሰግናለሁ
Elsiye thank you but my daughter is 7 years old and she have a white patches under her eye ,Can I use it for her ?or what do you advise me
please don't use anything on her she is still baby just drink water
Eshi thanks dear
Thanku 🍯.
You welcome
እግዚአበሔር ይሰጥልን መልካም ቆያታ ነበረን❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
Selamesh yebeza yena ehete.
amen
ሰላም እህቴ አንች ባልሽው ጥቅል ጎመኑን ለማዲያት እየተጠቀምኩት ነው እስካሁን ለውጥ አላገኘሁም ሁለት ወር ምንም ሳላቋርጥ የጠጠሁት❤
ተባረኪ እውቀቱን ይጨምርልሽ
ላይክ ግድ ነው
አመሰግናለሁ
እናመስግናለን
እኔም ተባረኪ
❤God bless you Elsi
Amen
ሰላም በውሃ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው የምንታጠበው
አየሽ ቪዲዮውን አላየሽውም
tebareki❤
ውይ ማሻ አላህ የፊትሽ ጥራት ሲያምር ❤
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ኤልሲዬ ከማሩ ተጨማሪ ነው ወተት ወይም እርጎ
አዎ ከወፈረብሽ ቀጠን ያረገዋል በዛውም የበለጠ ቆንጆ ነው
@@elsabeautynt እሺ የኔ ደግ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ
ኤልስዬ እህቴ ተባበሪኝ ፊቴ።ተሸብሽቦዋል ማድያትም።አስቸግሮኛል እህቴ በፊጠረሽ ተባበሪኝ አጃ በአረብኛ ምንድነው ካለ እንድ ፈልግ ነው
ቻናሌ ጊቢ ተጠቀሚበት
የኔ ቆንጆ እንደው አንቺስ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ሌላቃላት የለኝም እኛን ለማሳመር የምታደርጊው ጥረት❤❤❤
አሜን
Elsa yene wede amsegnalhu
ኤባኪሺን ቡጉር ከ ሰዊኔት ወደ አኡሬነት ቀዪሮኛል ምን ተሻሌኝ ????😢😢😢😢😢
የፀጉርኩለር፣አሰራር
ሰርቻለሁ እይው ያምራል
ኤልሲ የሜገርምሽ ቅዳሜ አጃ ገዝቼ ጥሬውን አስቀመጥኩኝ ኤልሲ ከሰራች ይሆነኛል ብዬ ስሰሬው ገረመኝ
ተጠቀሚው
ምርጥ ነዉ ኤልስዬ እኔ ግን ትሪትመንት በሳምንት አንዴ ነዉ መጠቀም የምወደዉ:: ተባረኪ
አሜን
ሠላም ነሽ ውድ እህቴ
መንማለትነው ኡይሉን ፎቶ አሰይን
ስለምታደርጊው ምክር አዘል ትሪትመንት አመሠግንሻለሁ ጠቅሞኛልም
ተባረኪ
ኤልሲ ቲክቶክ ትጠቀሚለሽ እንዴ ?ያንቼ መሆኖን ማወቅ ፈልጌነው
አዎ አካውንቴ ላይ የኔን ቪዲዮ ለቃለሁ
Banates else banateshe malselge yate
የኔውድ ምልሸልኘ አየኔ ሠራ ጠቁራ ብሎብኘል ምልሸልኘ
ሰላም ኤልሲ ጉንጬ በጣም ሰለከሳ የፊቴን ቅርጽ ቀየረው ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ
ኤክሰርሳይስ አሰሪው የምሰራቸው ቪዲዮ ላይ አለ
ሰላም ላንቺ ይሁን ።❤❤❤
ሰላም
ኤልስዬ ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው
ኦትስ በአረቦቹ ሽፋን ይባላል
ኤልሰዬ ሰላም ላንቺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ማንኛውም ዱቄት መጠቀም አይቻልም እህቴ
100%❤❤❤❤❤❤❤
Thank you dear
ኤልይሲዬ ፕሊስ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን አትበይ። ምክንያቱም ስራሽ ለሁሉ ስለሆነ ነው።
ለእግዚአብሔር ሰላምታ? ኧረ ለአለም ሁሉ ብል ደስ ባለኝ አማርኛ የሚሰሙት ኢትዮጵያውያንና የምወዳቸው ኤርትራውያን ስለሆኑ ማለቴን አልተውም ከይቅርታ ጋር ሰላም ተባባሉ ይላል ቃሉ