አደገኛውን ኮለስትሮል በዚህ በቀላሉ እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ገራሚው መድሐኒት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #elsabeautynt #duet #cholesteroltreatment
    #fenugreek #flaxseed #gardencress
    #haddiszema #collagen #comedianeshetu
    ingedients:
    #fenugreek 1/2 tea spoon
    #flaxseed 1/2 tea spoon
    #gardencress one pinch
    #water 1/2 glass

Комментарии • 230

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin3736 Месяц назад +21

    ኤልሱዬ መልካሟ ሴት ከልቤ አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ እንቺ የምትሰሪያቸውን ቪድዮዎች በማየት በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከጥቅል ጎመኑ ውሀ ጭምር።በምትሰሪያቸው ቪድዮዎችሽ ኃላፊነት የሚሰማሽ መሆኑንም በደንብ ስላየሁና ስለተረዳሁ ሳልጠራጠር እጠቀማቸዋለሁ።በርቺልኝ የኔ ደግ እህት በየቀኑ ቆዳዬን ፀጉሬን ክብደቴ መስተካከሉን እና ለውጡን ሳይ አንቺን የሰጠንን መድኃኔዓለም በጣም አመሰግነዋለሁ።ላንቺም ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና እንዲሁም በምድር ላይ ያሉ በረከቶችን ሁሉ አብዝቶ እንዲሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው።ኤልስ............ዬዬዬዬዬዬዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ቅንነትሽንና መልካምነትሽን አብዝተሽ ቀጥይበት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ረድኤት አይለይሽ እንዳንቺ መልካሞችን ያብዛልን❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 8 дней назад

    ተባረኪልኝ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Месяц назад +1

    ኤልስዬ አንቺስ በእዉቀት በጥበብ የብዙዎች እናት ያድርግሽ❤❤❤❤❤

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch Месяц назад +1

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ የኔ ውድ ተባረኪ ባንቺ ብዙ ተጠቅሜያለሁኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ዶክተሬ ጋር ቀጠሮ ነበረኝ ኮልስትሮል ስካር እንደጨመረ ነገረችኝ ከዛሮ ጀምሮ እጀምራለሁኝ አምላክ በብዙ ይባርክሽ አንቺ የሄችን እህት ነሽ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አይዞሽ ይስተካከላል አትጨነቂ ይሔ እርግጠኛ ነኝ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Месяц назад +3

    እኤልሳዬዬ የኔ ውድ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያመጣሽልን በእውነት እናመሰግናለን በርቺልኝ ሁሌም የምታመጫቸው ለጤና ጠቃሚዎች ናቸው ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Kremixtube
    @Kremixtube Месяц назад +2

    የኔመልካም እህት በጣምአመሰግሁ ❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ላዝቺን ቄን አበቃን 🙏🙏🙏አቤት መልካምናት 🙏👌👍እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏ሁልጊዜ የምታርጊው ቪዶ ጡሩ ነው የኔ መልካማልካም ሴት ዜመንሽ የተባርኬ ይሁን ሁሌ እግዚአብሔር ካፍትሽ ኮሃልሽ ይካታልሽ የሳአብሹን የልብሽ ምስሓት ይፋፅእምልሽ 🙏ባሁነት አንቺስ እንዳሁም አይሰለቺሽ ተባርክ 🙏🙏🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Месяц назад +2

    ኤልሴ ደህናነሽ እህቴ የጥቅል ጎመኖማ ጥሩ ውጤት አይቸበታለሁ አመሰግናለሁ እህቴ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      እሰይ ደስ ይላል በርቺልኝ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Месяц назад +3

    ዋዉ ኤልሳዬ የምወድሽ፣ ዛሬም በሌላ ለጤና ጠቃሚ በሆነ ነገር ብቅ አልሽ። ኮለስትሮል ብዙ ሰዉ የሚያጋጥመዉ የጤና ችግር ነዉ፣ ለሱ ደሞ መድሀኒት ከመዉሰድ በፊት አሁን ባሳየሻቸዉ የተፈጥሮ ዉህዶች መሞከር ጥሩ ነዉ። ተባረኪ! በተፈጥሮ መንገድ ወገኖችሽን በማንቃትሽና በማሳወቅሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል። ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሚሚዬ የሚገርም መድሐኒት ነው ብታይ ለምታቂያቸው ንገሪያቸው አመሰግናለሁ

    • @wishassefa
      @wishassefa Месяц назад +1

      አኔ ኮልስትሮል ቶታል 230 ተበዬ ጨንቆኝ ነበር እስቲ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie Месяц назад

    አቤት ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙዎቻችን መድኃኒት ሆነሽ ተፈጥረሻል አንቺን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አንቺን የፈጠረች ማህፀን ትባረክ ዘርሽ ይለምልም ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ደግሞ ደጋግሞ በበለጠ ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ ተባረኪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የምወድሽ አመሰግናለሁ

  • @wmym
    @wmym Месяц назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ። እኔ እንኳን ኮለስትሮል የለብኝም፥ ግን ላለባቸው እልክላቸዋለሁ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ዶክተር ወንድሙ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 Месяц назад +2

    🙏🙏🙏

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 Месяц назад +3

    ኤልሲየ የኔ ዉድ የጥበብ ባለቤት አብዝቶ ይግለጥልሽ ማድያቴ እንዴት እንደተገላገልኵት ያገኘሁትን ሰላም እኔ ነኝ የማቀዉ ኡፍፍፍ my doctor ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

    • @fananfransua1482
      @fananfransua1482 Месяц назад

      በምን ጠፋልሽ የኔ እህት

    • @meditajc
      @meditajc Месяц назад

      በምን ጠፍልሽ ዉዴ ?

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Месяц назад

    እህታችን ተባረኪልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርቢልን ነገር! ከመልካም ገፅታ ጋር!! እናመሰግናለን!! ፌጦው ሳይፈጭ ነው አይደል??

  • @aminabdi8806
    @aminabdi8806 Месяц назад +1

    አብራሪልኝ የደም ግፊቱንም የኮልሰትሮዉንም እወደለሁ እባክሸ ንገሪኝ

  • @AdanechAdu-e2d
    @AdanechAdu-e2d Месяц назад +2

    ❤❤

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Месяц назад +1

    Hi Elsiye,I just got it your show i don't know why it's not notify me like before,anyway I will check it why,and Thankyou so much to work on Cholesterol, God bless you,Amen

  • @emebet2513
    @emebet2513 Месяц назад +2

    Thank you Elsi ❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Месяц назад +1

    Elsyeeee thanks 🙏🙏🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад

    Garden crust❤🎉 Thank you dear🎉

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Месяц назад

    ኤልሰዬ የኔ ውድ ምርጥ ብዬሻለው ምክርሸ ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ

  • @kidist4624
    @kidist4624 Месяц назад +1

    የኔ ማር

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክሺ❤❤❤❤❤

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Месяц назад

    ተባረኪ ❤

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu Месяц назад

    Elisiye Thanks a lot for your sharing a greatful things.God blessed you & your families . ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking Месяц назад +1

    ተባረክልን ኤልስዬ❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      መሶብዬ አመሰግናለሁ ያንቺ ቻናል ሱስ ያሲዛል ቶሎ ቶሎ ስሪልን ቤተሰቦቼ አበረታቱልኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking Месяц назад

      @@elsabeautynt 🙏❤

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 Месяц назад +2

    Thank you ❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Месяц назад

    በጣም አመሠግናለሁ ኤልሲዬ ሰሞኑን ኮሎስትሮሺም ሀይ ነው ክብደትም ቀንሺ ተብዬ ጭንቀት ላይ ነበርኩ ዛሬ እጀምራለሁ ተባረኪ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      ግዴለሽም በዚህ ይስተካከላል ምግብሽን ቅባት ጨው ጣፋጭ ቀንሺ አትጨነቂ እሺ መልሱን ከሁለት ሳምንት በኃላ ጠብቃለሁ

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 Месяц назад

      @@elsabeautynt እሺ እህት

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 Месяц назад

    የኔ ውድ እንዴት እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪልኝ በድንች እና በእንቁላል ፈሳሽ የሰራሽው በጣም ተጠቅሜበታለሁ ተባረኪልኝ

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o Месяц назад

    ተባረኪ ኤልሲ ለባለቤቴ እሞክረዋለው 🙏🙏🙏👍👍👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በጣም ሞክሪለት ያመሰግንሻል

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 Месяц назад +1

    Thanks Elise ❤❤❤

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 Месяц назад

    Bravo you are an amazing woman. Great information 👍 it does not hurt to try so I will try it. Thanks again for your advice better than the some of the doc's advice. God bless you ❤️ 🙏.

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Месяц назад

    ተባረኪልን ኤልሲ ውጤቱን እንነግርሻለን

  • @alonaduro
    @alonaduro Месяц назад +1

    Done like Hello sis Elsa ❤❤❤

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np Месяц назад

    ኤልሲዪ እባክሽን ለስኩዋር የሚሆን ስሪልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ ተጠቀሚበት ከወር በኃላ መልሱን ጠብቃለሁ አደራ

  • @eritrea576
    @eritrea576 Месяц назад

    Thank you for sharing, God bless you, and I love you too

  • @AddishiwotTesfaye-mq6qd
    @AddishiwotTesfaye-mq6qd Месяц назад

    Alsye tebarekelg

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 Месяц назад

    ኤልስየ እናመሰግናለን ታይሮይድና ለሚያጠባ ይሆናል ኤልሲ❤❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Месяц назад

    thank you Eles ❤❤

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Месяц назад

    Selam elsuye konjio amesegenshalohe bercilen ❤❤❤

  • @RahelAlemayehu-t4r
    @RahelAlemayehu-t4r Месяц назад

    Thank you very much❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Месяц назад

    Elsiye thanks please let us know in English so we can vo to whole foods and buy

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      I will put the ingredients in descrpition box is that ok?

  • @teshayamanuel4132
    @teshayamanuel4132 Месяц назад

    ኤልሲ እንዴት ነሽ እህቴ ተሻለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በጣም ሰላም ነኝ አመሰግናለሁ

  • @user-mr2lr9wx9g
    @user-mr2lr9wx9g Месяц назад

    ኤልሲ ተልባው ጥሬውን ነው ወይስ ተፈጭቶ

  • @selame2713
    @selame2713 Месяц назад

    እንክዋን በሰላም መጣሽ ኤልሲዬ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Месяц назад

    ❤ኤልስዬ ❤በጣምእናመሰግናለን ❤በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 Месяц назад

    So sweet on you 🙏❤️

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb Месяц назад

    Elsuu bagaa nagaa dhufutee bareduutoo bagaa nafii fayiitee lubbutoo dhugaa bayee sii jaladhaa jalalaa dhugaa❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Месяц назад +1

    ኤልሲዬ አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ባለሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ፌጦ ጥሬ ሀብሽ ተልባ ሁሉም ተፈጥሮዊ ነው አጠቃቀሙን ሙሉ ቪድዩውን በማት ብቻ እናገኛለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ አንቺም በርቺ እሺ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Месяц назад

    1/2 tea spoon will do. I think. Just to be consistent.

  • @ruthgedle4909
    @ruthgedle4909 Месяц назад

    Elsiye tebareklgn❤❤❤

  • @KsaKsa-lu4ud
    @KsaKsa-lu4ud Месяц назад +1

    ሰላም እህት እኔ መደሀኒቱን መውሰድ ከጅመርኩ ውር ሆነን ምን ላደርግ ደም በጣም ከፍ ብሉብኝ ነበር እነ ምን ላደርግ ከመዳኒቱጋር ምንም አይልም ብውስድ❤❤❤❤

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu Месяц назад

    ኤልስዬ የሰጠሽን መረጃ ኤጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
    ኤልስዬ በህክምና ኮልስትሮል አላችሁ ተብሎው መድሐኒት መውሰድ የጀመሩሰ ቢወሰዱት ችግር አለው ወይ? ሞክርሽን ለግሽልኝ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እየወሰድሽ ይሔንንም አብረሽ ውሰጂና ተመርመሪ ራሳቸው መድሐኒት ያስቆሙሻል

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 Месяц назад

    ኤሊሲዬ ተባረኪ❤

  • @user-xs8fm6df9s
    @user-xs8fm6df9s Месяц назад

    ቀይ ስሩ ከምንጋር እንጠቀም ኢትዪጲያ ውስጥ

  • @SaidaSaida-i3g
    @SaidaSaida-i3g Месяц назад

    ❤ኤልሳየ፣የኔቅመም፣አምንሻለሁ፣ብዙአቸሻለሁ፣ሞክራለሁም፣በርች🎉

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Месяц назад

    ተባረኪልኝ ኤልስዪ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ

  • @bizuneshtedenke8742
    @bizuneshtedenke8742 Месяц назад

    ኤልሲ ማሬ እንኮን ደህና መጠሽ መድሀኒት ለጀመረ ሰው ይጠቅማል

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Месяц назад +1

    Ylnbet hager mket enkwan abshe teten edyiwm aschegronal abshe bebt yshetal yblale

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ነው አብሽ መጠጣት እናመሰግንአለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አብሽ መጠጣት አይደለም እኮ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ ይሄንን እየጠጣን የምንላዉስ ምግብ ምን እንደሆነ ብትነግሪን? ተባረኪልን

  • @MekdiAshagere
    @MekdiAshagere Месяц назад

    እኔ እንኮን ያወቅኩሽ ቅርብ ጊዜ ነው ግን ሁሉ ነገርሽ ጥሩ ይመስለኛል ለውጤን እነግርሻለሁኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 Месяц назад +2

    Like & Share 👍🏽 👍🏽 👍🏽 👍🏽 👍🏽

  • @VeinTadie
    @VeinTadie Месяц назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Месяц назад

    ውሀ ነው ምንድነው የጨመርሽው

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Месяц назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ኤልሲ እኔ እኮ የምታቀርቢው ሁሉ በጣም ያስደስተኛል ኮሌስትሮል የለብኝም ግን ምንም ጉዳት ስለሌለው ሁሉም ቤቴ ውስጥ ስላለኝ እጀምረዋለሁ ተባረኪልኝ :: shareም አደርጋለሁ ችግር ያለባቸው አሉ::

  • @genetmetekia6605
    @genetmetekia6605 Месяц назад +1

    Doctor Elsa

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ ዶክተር አይደለሁም

  • @aziza7702
    @aziza7702 Месяц назад +1

    እኔ አብሹን ብቻ አንቺ በሰራሽው መንገድ ተጠቅሜ ስኳሬ ተስተካክሏልኛል አሁን ግን ለኮሎስትሮ አንቺ ባልሽው ተጠቅሜ ውጤቱን አሳውቅሻለሁኝ

  • @senaitmichael5345
    @senaitmichael5345 Месяц назад

    ኤልሲ እህቴ እኔ ሰንእስክሪን ስቀባ ፊቴን ያሳክከኛል ብዙ እየቀያየርኩ ተጠቅሜ አልተስማማኝም በተፈጥሮ ካለ እባክሽ ስሪ😢😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የሚስማማሽ አጣሽ? እሺ

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Месяц назад

    Elsi kojo 🙏❤❤❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Месяц назад

    ኤልሲየ ጥሬ ተልባ እና ጥሬ እብሽ ፈጭቼ ያንችን ቢድዮ ከማፍግቴ በፊት በሻይ ማንኪያ ወስጄ ነበር እና ፌጦ ጨምሬ ብጠቀመውስ።የአብሽ ዱቄቱን

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 Месяц назад

    ኤልሲዬ ያልተወቀጠ ነው

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 Месяц назад

    qne swe

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Месяц назад

    ኤልሲዬ ምርጧ አዘበራርቄ በልቼ ተዘበራርቄልሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አይዞሽ ይመለሳል በርቺ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Месяц назад

    ካልሰትሮማለትምንማለትነወአሰረድኝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በብዙ መልኩ ራሳችንን እንድንመለከት ጤናችንን እንድንጠብቅ ነው የምትመክሪን ተባረኪ❤❤❤

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu Месяц назад

    ኤልስዬ ማድያት እንዴት ማጥፋት ይቻላል?

  • @وةاعاللناتتللل
    @وةاعاللناتتللل Месяц назад +1

    አበሸ ይወፎር አሎኝ

  • @menberalema3944
    @menberalema3944 Месяц назад

    Gobze

  • @rahelgebreselase1755
    @rahelgebreselase1755 Месяц назад +2

    ሰላም ኤልሲ አብሽ ብ ትግርኛ እንታይ ይበሃል። አድናቂትኪ የ የቀንየለይ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 25 дней назад

    Sorry my dear, are you a Dr.? Did you study or research about this??
    Thank you!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  24 дня назад

      I always said I AM NOT A DOCTOR. Thank you.

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م Месяц назад

    Yadenal.eyasuisa.yadenal.elisya.kingo.yezaratu.mazamuir.nawe

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Месяц назад +1

    ❤🎉👍👍👍🙏🤞💕💕

  • @YergalmYergalmtesfahuny
    @YergalmYergalmtesfahuny Месяц назад

    ፌጦ ማለት ምን አይነት እው

  • @good8574
    @good8574 Месяц назад +1

    ኢልሲ የተፍጨ ቢሆንስ ጥሩ ኣይመስልሽም ስለዝህ ንገሪኝ እባክሽ

  • @meremmersha1397
    @meremmersha1397 Месяц назад

    እነመሰግነለን እህት አንድነገሪ ላስቸግሪሽ የጉበት መዳኒት ካወቅሽ ንገሪኝ እባክሽ

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku9046 Месяц назад

    ክብደት የለኝም የበለጠ ቢያደርገኝስ

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Месяц назад

    Elsyé, berchi!
    Ené ye ye hypothyroid patient negen kezih befit cabbage le thyroid teru endalhone endetenagershew fetom yetekelekele newe my own dr told me so..

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      Thank you dear,

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Месяц назад

      እኔም ታይሮይድ መድኃኒት እወስዳለሁ ፌጦ ችግር ይሆንብኝ ይሆን?

    • @sarabekela9419
      @sarabekela9419 Месяц назад

      @@Abby-qt3sg Awo yené endocrinology le thyroid tretmentun yastezabal blogenal.

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Месяц назад

    አሁን ያሳየሽዉን እዉነት ሳልሰላች ሞክሬ ዉጤቱን እነግርሻለሁ አሁን በቅርቡ ኮሌስትሮል አለብሽ ተብዬ ከታች መርገጫ አግሬን አንድ ቦታ ላይ አሞኝ ተመላልሼ ጤና ጣቢያ ድካም ምን ሲሉ የደም ምርመራ ሆስፒታል ሄጄ ሳደርግ ዉጤቱ ላይ የቫይታሚን ዲ እና ኮሌስትሮል ያሳያል ብለዉኝ ይሄዉ ቅባት ዘይት ነጭ ዳቦ እንቁላል ጨዉ ስኳር አቆምኩ በጣም ምጠቀመዉ እነዚህን ነበር ግን እንቁላል አልፎ አልፎ እበላለሁ በባዶ ጠብሼ እበላለሁ ምንም ሳልጨምር በጠይም ቂጣ አንዳንዴ ነጭ ሩዝ በዉሃ ብቻ የተቀቀለ እበላለሁ እስኪ ምከሪኝ አፕልና ተልባ ቀይ ሰር ሎሚ እየተጠቀምኩ ነዉ በጁስ መልክ እየፈጨሁ እጠጣለሁ ሳምንት የ3ወር ቼክአፕ አለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አይዞሽ ይስተካከላል በርቺ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Месяц назад

    I have cholesterol; I will soon prove you wrong or right! Would you please ask your buddy if he stopped taking his medication while he was drinking your mix? That is the dilemma!
    I googled all three seeds and found that all can help to reduce cholesterol and high blood pressure. I give you 50% credit for now; the other 50 will come when I am well.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      he didn't stop the med. take the med while you are using this one and after two or three month go and check up your doctor will tell you to stop b/c you are free from cholesterol. God will help.

  • @aminabdi8806
    @aminabdi8806 Месяц назад

    መዲሀኒቱን እወሰዳለሁ ይሄን ብጠቀም ችግር አለዉ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አዎ ትችያለሽ ከዛ ተመርምረሽ መድሐኒቱን ያስቀርልሻል

  • @adissbezabih2329
    @adissbezabih2329 Месяц назад +6

    አንቺን የመሠለ ኬት ይገኛል እህቴ ብትሆኝ ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም አንቺ ብቻ ነሽ የምትመስይኝ ትረጃለሽ በጣም የዋህ ነሽ ለሰው ፍጡር ሁሉ መልካም ነሽ የኔ እንቁ እወድሻለሁ ፣

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Месяц назад

      እዉነት ነዉ! በትክክል ገልፀሻታል።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      የኔ ደግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ

    • @SaidaSaida-i3g
      @SaidaSaida-i3g Месяц назад +1

      መወለድ ቃቋነው፣የሁላችንምእትአለምናት፣የግላችሁማአቶንም😂

  • @abebateklemariam3033
    @abebateklemariam3033 Месяц назад

    ተባረኪ ኣሁን እጀምረዋለሁ ውጤቱ ዶሞ ላሳውቅሽ እግዝኣቢሄር ይርዳኝ ተመርምሬ ኮሎስትሮል በጣም ከፍ ብላል ግን ታይሮይድ ስላለኝ ምን ይመስልሻል ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ግዴለሽም እኔ እንደሰራሁት ተጠቀሚ

    • @abebateklemariam3033
      @abebateklemariam3033 Месяц назад

      @@elsabeautynt እሺ የኔ እህት እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @BurtekB
    @BurtekB Месяц назад

    Fato ba Arabegna yamet akut sawoch negarugn pls??

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Месяц назад

    Elsi feto mndnew mybalew

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Месяц назад

    ኤልስዬ ሰላምነሺ ቸኔውድ ኮልስትሮን በአማርኛ ምንድነው አላወኩትም ይቅርታ እኔ ከስራ ብዛት የተነሳ የአጀት ቁስለት አለብኘ በህክምና ተከታትየ መድሀኒት ተሰጥቶኘ ጨርሻለሁ ግን ከስንደ የተሰሩ ነገሮችን ስበላ ሳይውል ሳያድር ያመኛል ደምነው የሚያስቀምጠኘ ኤልስዬ መድሀኒት ፈልጊልኘ ለኔም 🙏🙏🙏 እባክሺ እህቴ ❤❤❤❤

    • @hannakibebew
      @hannakibebew Месяц назад

      ስንዲ እና ገብስ አትመገቢ። አንጅት ያቆስላል celiac disease yibalal.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አዎ ስንዴ ለማንም አይጠቅም ልክ ነው እሺ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Месяц назад

    ኤልሲ ፌጦውን ብተወውስ ይሰራል ወይ?

  • @sisuhir204
    @sisuhir204 Месяц назад

    መድሀኒት የሚወሰድ ከሆነስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ይቻላል ከዛ ሲስተካከል ዶክተርሽ ራሱ ተይው ይልሻል እመኚኝ

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 Месяц назад

    ሻሎም

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 Месяц назад

    Elsye selm yhunlsh ken ljsh.ewdshalehu