አንድ ሱዳናዊ መድረክ ላይ ስዘፈን አይቶኝ ፍቅር ያዘው፣ ከዚያ አንድ ቀን ማይኩን ቀማኝና......

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 88

  • @abebechshibeshi1486
    @abebechshibeshi1486 7 дней назад +7

    እንዲህ ያለ ድምፅ እና ስነ ስርዓት ያላት ሴት በአንተ መድረክ በማየቴ እጅግ ነው ደስ ያለኝ።

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 6 дней назад +3

    መሲዬ በዘፈንሽ እውድሽ ነበር አሁን ደሞ በጨዋታሽ ይበልጥ ወደድኩሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 7 дней назад +4

    አርቲስት መሰረት በለጠ እግዛብሄር ያፅናሽ
    ስለገጠመሽ ሀዘን እጅግ አዝኛለሁ ።
    የመሬ እንቁ ነሽ ።

  • @yimersolomon
    @yimersolomon 7 дней назад +3

    የተከበርሽና ሀበሻነትሽ የምትወጀና የምታስተዋውቂ ምርጥ አርቲስት ነሽ እድሜና ጤና መሠለንም አደንቅሀለሁ ወንድሜ ተባረኩ አሜን🙏✅💙🌏👍🔥🙏👌

  • @TEWABch
    @TEWABch 7 дней назад +3

    የኔ ቆንጆ እባክሽ አንድ ቆንጆ ሙዚቃ ጀባ በይን

  • @chanetibebu1675
    @chanetibebu1675 2 дня назад

    በትዝታ መለሣችሁኝ❤.......ዋው መሲዬ እኖድሻለን።

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 дней назад +1

    አያ ሙሌ ባለ ቅኔው አባቴ //// 🙏🏻መሸ ና ምርጥ ነው ሁሌም የምወደው ዘፈን ነው አሪፍ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 дней назад +1

    ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ቁምነገር አዘል በሳቅ የታጀበ ነው❤❤❤

  • @Yangize
    @Yangize 8 дней назад +6

    ግን ለምንድነው የተፋሺው
    በጣም ነው የማዴንቅሽ 1000ዓመት ኑሪልኝ

  • @NatnaelKetema
    @NatnaelKetema 5 дней назад

    መሲ ❤❤❤ እግዚያብሔር ያፅናሽ
    የሚገርም ድምፅ የሚገርም ስብእና !

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 7 дней назад +5

    መራቤቴ የፍቅር ሀገር ናት ኣንዴ ሄጄኣለው የመሬ ልጆች የእሬማ ልጆች የደራ ልጆች የእውነት ፎቅር ናችሁ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 7 дней назад +1

      እናመሰግናለን
      ❤❤❤ እዉነት ነዉ የበሬ ግንባር ን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 7 дней назад +2

    አባትሽ ትክክል ናቸው መራቢቴም አድስ አበባ ሰዋ ነው
    እኔ አባትሽ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 дней назад +2

    ፍቅራአዲስን እኔም በጣም ነው የምወዳት በጣም❤❤❤❤

  • @SamuelYemane-n9h
    @SamuelYemane-n9h 8 дней назад +2

    መስረት እውነተኛ ሀበሻ አለባበስሽ ያምራል አገርን ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 дней назад

    መሲ በርታ ብሮግራምህን በጣም ተወዳጂ ነው
    መሲየ እንቁዋ እንኬን ስላም መጣሺ አይዞሺ አላህ ያፅናሺ

  • @eyerusalemtarekegn2577
    @eyerusalemtarekegn2577 19 часов назад +1

    መሬ የጀግኖች አገር

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 7 дней назад

    Mesiye betam miwodish yemakebrish sew nesh bahilishin wogshin tebaki nesh Egzeabher edme tena yistish yene enat

  • @amanmatebie5147
    @amanmatebie5147 7 дней назад

    wow, my favourite singer, Mesi--- love you!

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 5 дней назад

    ግን እንደ'ኔ የሚወዳት አለ?የለም። መሲዬ አማራዋ፣የመሬዋ ልእልት❤

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 7 дней назад +1

    ድርብብ ያልሸ እግዚአብሔር ያፁናሸ በጣም ነው የምወድሸ ደርባባ ሴት ነሸ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 8 дней назад +10

    "አንዱ ልቤ ከኔ አንዱ ልቤ ከሱ" ፍቅር በፈረቃ.....የኔ 1ኛ ምርጫ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 3 дня назад

    መሲዬ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይስጥሽ☝

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 8 дней назад +2

    መሲ ቆንጆ አቤት ስወድሺ❤❤❤ የኔ ወርቅ

  • @tigi432
    @tigi432 5 дней назад

    i love you Mesye im s happy to see you back to stge❤❤

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto 7 дней назад

    Yene Wed Erejem Edeme ena Tena kene betesebochesh yesetelegn betam Ewedeshalehu 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ayni-g3g
    @Ayni-g3g 8 дней назад +2

    yena kersetna enat betam ewdsalhu yemrewa lelite❤

  • @SelamawitAdmasu-kz1bu
    @SelamawitAdmasu-kz1bu 8 дней назад

    Mesertye betam tiru zefen yemtezefgnew bahlachenen selemtastelalfi betam tiru new berch ❤❤❤

  • @YimalduHailemaryam
    @YimalduHailemaryam 4 дня назад

    የኔ ቆንጆ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 8 дней назад +1

    What a talent!!❤❤❤

  • @ሔዋን
    @ሔዋን 8 дней назад +4

    መሲ የመሬዋ❤❤

  • @chanetibebu1675
    @chanetibebu1675 2 дня назад

    መሴ አንተ እኮ እራስህ ዘፈን መስራት የሚያስችል አቅም አለህ በርታ።

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 3 дня назад

    መስዬ ስወደሽ የሀገርልጅ

  • @eden2056
    @eden2056 8 дней назад

    Mesya betam new yemewdeshe yena enatayne mesay

  • @limitless5690
    @limitless5690 3 дня назад

    መሲዬ የእውነት ትችያለሽ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 7 дней назад

    ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ መሴንም መሲንም 🥰🥰

  • @nikogeberamnual8356
    @nikogeberamnual8356 8 дней назад +6

    መሲዬ የኔ እመቤት ጨዋ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 8 дней назад +1

    መሠረት በለጠ የኔመቤት

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 8 дней назад +2

    ስወድሺ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 8 дней назад +1

    Fetari yasnashi yene enat ayzoshi mesiye yene lyu

  • @geletawcherie4075
    @geletawcherie4075 19 часов назад

    You are number one

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሲ በጣም ነዉ የምወድሽ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 5 дней назад

    መሲየ የኔ ደርባቢት ❤

  • @zufantessam
    @zufantessam 5 дней назад

    መሲዬ ማር ነው የሚዘንበው ከአፍሽ የኔ ቆንጆ

  • @ZewduTameru
    @ZewduTameru 7 дней назад

    ምርጥ፣ሠው፣ጨዋ፣ናት

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 8 дней назад +3

    መሲየ የልጅነት ትዝታ ስወዳት❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 7 дней назад

    መሴ ሾው ድምቅያለነዉ ግን አጠረብኝ 🥰🥰

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 7 дней назад

    አቦ ቆንጆ ነሽ ሽጋ😊😊😊

  • @mulu454
    @mulu454 6 дней назад

    መሲየ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 7 дней назад

    ውብ ኢትዮጵያዋት ጎረቤቴ❤❤❤

  • @mesafntabebe7684
    @mesafntabebe7684 8 дней назад

    አያ ሙሌ በሳል እውቅና ጥልቅ የግጥምና ዜማ ደራሲ ነፍሱን ይማረው

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 8 дней назад

    አይናለም የሚሊኒየም አልበምሽ በጣም ነው የምወደው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 8 дней назад

    ሕይወት ይቀጥላል❤❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 6 дней назад

    ❤❤Love

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 дней назад

    መሢ የኛ ሽቅርቅር እንወድሻለን❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 7 дней назад

    ጨዋታ በደብ የወ የምትቺይወ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demekeababu-r1h
    @demekeababu-r1h 8 дней назад

    messi betam new yemwedsh

  • @Melakualebie
    @Melakualebie 6 дней назад +1

    ይሄን ድምፅ ይዘሽ ይህን ያህል ጊዜ ዘመን ተሻጋሪ ስራ አለመስራትሽ ያበሳጫል፡፡ ቢሆንም፡ ድምፅሽ አሁንም ድረስ እንዳለ ነው፡፡ መስራት ትችያለሽ፡፡

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 8 дней назад

    ጀግና

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 8 дней назад +3

    ሦስት ስው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ያጥናሽ የሞቱትንም ነፍስ ይማር

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel 7 дней назад

    ከመዝሙር ወደ ዘፈን🙆

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 8 дней назад

    mese ayezoshe eheta betam azenalehu ababa arefu enateshem arefu ? wondemeshem arefe betam yasazenal ayezoshe wede eheta. aberen temerenal 1981--82 beteleye ke eheteshe gare hayemanot belete gare ande wonber tekemeten temerenal ena yekolash leje neghe . bakeshe bezehe e mail selek lakelghe

  • @ToybaMohamed-j9s
    @ToybaMohamed-j9s 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawamogne21
    @gashawamogne21 8 дней назад

    Endene gin mesi yemewedat ale wey

  • @demetura5227
    @demetura5227 8 дней назад

    Kefelenye agunenen agabashe tebelo neber

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 7 дней назад

    የመምሬ በለጠ ልጅ በቃሽ ዘፈን 😢

  • @aberemesi6222
    @aberemesi6222 8 дней назад

    Mesii sewodshe

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 7 дней назад

    Mera yewondochu hager
    Yesndaw yeshemberaw hager

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 7 дней назад

    መሴ ከደሴ ባቲ 65ኪ.ሜ. ነው ከኮምቦልቻ ባቲ ደግሞ 43.ኪ.ሜ

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 7 дней назад

      ከደሴ ኮምብልቻ 45 ኪሎ ሜትር አረ ተው በምን ሂሳብ ነው ምታስቡት

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 7 дней назад

      @@Kokebahmed... ከደሴ ኮምቦልቻ 22 ኪ.ሜ ነው

  • @dadaddada9116
    @dadaddada9116 5 дней назад

    መሲ የኔ ውድ 👍👍🇪🇹🇮🇱

  • @זינבזינב
    @זינבזינב 8 дней назад

    Wuy nebs ymar ayyyy sew mehon ayyy tsnatun ystsh endet edemiwedsh btakiy ayy ene bcha sayhun yalem hzb bemulu edemiwedsh

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 8 дней назад +2

    መሲ እባክሽን የእህትሽ ልጅ ሶፊያን እገናኚን የስድት ጓደኛዬ ነበረች

    • @rukihassen3068
      @rukihassen3068 8 дней назад

      Simishin ena silk inbox adrigilign ena lagenagnish gorebetachin nat

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 7 дней назад

      ስልክሽን አስቀምጭ እናገናኝሻለን

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 7 дней назад

      ሳስቀምጥ እያጠፉት ነው

    • @SaraTube-nz2so
      @SaraTube-nz2so 6 дней назад

      የት ነው ያለችው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 6 дней назад

      @@rukihassen3068 ዜሮ አንድ 403 ዘጠኝ ዜሮ ሶስት አስር ስማንያአራት

  • @abcentertainment6967
    @abcentertainment6967 17 часов назад

    ንግስት አበበ

  • @demetura5227
    @demetura5227 8 дней назад

    Like my Famely they lost their property..

  • @YitayslKibre
    @YitayslKibre 6 дней назад

    ጉምጉም

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 8 дней назад

    hi mesele please send me meseret belete phone number she is my sister but i far from the country before 30 yrs so i miss her and all her family. wow am sorry the lost of my brother yetagesu .RIP .

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ 5 дней назад

    ❤❤❤