ሰው እንደሌለው ሰው የተፈፀመብን የዝርፊያ ትንቅንቅ ላጫውታችሁ እፈልጋለሁ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 587

  • @bcjdocmentary3729
    @bcjdocmentary3729 15 дней назад +187

    ገኒ እናቴ አይዞሽ እኔ የዩቱብ ባለሙያ ነኝ እባክሽ በውስጥ አውሪኝ ይመለስልሻል ያጋጠመሽ ችግር ራሱ አጋጥሞኝ ነበር ከአንድ ሳምንት በፊት ተመልስዋል እርዳታዬ ካስፈለገሽ እባካችሁ አድርሱልኝ ለገኒ

    • @MahiMele-uf9rd
      @MahiMele-uf9rd 14 дней назад +16

      Lewegen derash wegen new thank you👍👍👍

    • @arditube7340
      @arditube7340 14 дней назад +7

      ተባበሮት ፕሊስ ያለበለዚያ ይሄ ችግር ይቀጥላል

    • @የግብፅህይወትአባይ
      @የግብፅህይወትአባይ 14 дней назад +8

      ደውልላት በስልክ

    • @IftuD
      @IftuD 14 дней назад +3

      እባካችሁን ለዚህች መልካም እህት ድረሱላት

    • @rabiawollotube4421
      @rabiawollotube4421 14 дней назад +3

      በፈጠረህ የመታቅከሆነ በፈጠረህ አስተካክልላት

  • @SdC-t4p
    @SdC-t4p 14 дней назад +44

    ጠላትሽ ይፈር አይዞሽ ገኒ ለበጎ ነው አንድ ወር ሳይሞላሽ አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይበር እናስገባሻለን ጀምረናል ኤርትራውያን 🇪🇷🇪🇷 ቀጥሉ ኢትዮጵያውያን

    • @yerasew1
      @yerasew1 11 дней назад

      ደስ ይላል🙏

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 14 дней назад +36

    ከሸገር ኢንፎ ነው የመጣሁት አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @Mariontube
    @Mariontube 14 дней назад +23

    እስኪ በ 1ሳምንት ወደ በፊቱ እናድርሳት በ ማርያም 🎉🎉🎉አይዞሽ በጣም ነው እምዎድሽ

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v 14 дней назад +8

    ገኒ አይዞሽ የኔ ዉድ ሰዉ በራሱ ጥረት ሲነሳ መቅበር የሚፈልጉ ብዙ መጥፎ ሰወች አሉ ፈጣሪ ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ እንኳን በዚህ አለፈ የኔ እናት አንች የሰዉ ፍቅር ያለሽ ድንቅ እናት ነሽ ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 14 дней назад +5

    አይዞሽ ገኒ ሰው የክፋትን ጥግ ሊፈፅም ይችላል እግዚአብሔር ግን የተሻለ ነገር አለው አንቺ ጀግኒት እናት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አንቺም ደህና ሁኚ ሠርተሽ እንዳመጣሽው የተሻለ ሰርተሽ ትመልሽዋለሽ❤❤❤❤

  • @VipTap-o7f
    @VipTap-o7f 3 дня назад +1

    አይዞሽ እናቴ ስብስክራይብ አደረግኩሽ

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 14 дней назад +2

    ገኒ እግዚያብሔር እጆሽን በአፍሽ እስከምትይዠ ድረስ ማመን በሚያቅትሽ መልኩ ይባርክሻል እርግጠኛ ነኝ እግዚያብሔር መልካም እምላክ ነው እያሳፍርሽም እንደገና በሚሊየን ቪው ባርኮሽ ለምስክርነት በድጋሚ ለምስከርነት ያበቃሻል እሩቅም እይሆንም የቅርብ ሰው ይጎዳል ሆኖም እ። እንቺ እኮ በአምላኳ የተደገፈች ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ ወድሻለሁ እስጀነ ልጆችሽ❤❤❤❤

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m 12 дней назад +1

    የኔ እናት ፈጣሪ ሁሌም ተጎንሽ ነዉ በርቺ❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 14 дней назад +4

    ገንዬ እናታችን ታላቃችን ከጎንሽ ነን አይዞሽ 1000'000'000 እናስገባሻለን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 14 дней назад +5

    ገንዬ ይሄ የውስጥ አዋቂ ነው ሀክ ያረጉሽ ተጠንቀቁ ለሌላ ጊዜ እኛ ሰብስክራይፕ አርጌሻለሁ አብሽሩ ከልቤ እወድሻለፍ እስከ ልጆችሽ አላህ ይርዳሽ እስከነቤተሴቤ እናረግሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Konelene
    @Konelene 14 дней назад +10

    ወረራው እንደሀገርም ነው 😮😮😮መንቃት አለብን😮😮😮😮ገኒ በርቺ👌🏾👌🏾👌🏾✔️❤️😍🥰✔️

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 12 дней назад +1

    ገኒዬ ማን ያውቃል ለክፉ የተባለው ለጥሩ ነገር የበለጠ ለከፍታ ቦታ አስቦሽ ይሆናል አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehun 14 дней назад +3

    አይዞሽ የኔ እናት ❤አለን ከፊቱ የበለጠ እንድምትሆኝ አምናለሁ
    ወገን የሰዉ ልፋት ግን እንዴትነዉ የሚዋጥላችሁ 😢ሲጀመር አይጠቀሙበትም ነገርግን ላንች ካልተመለሰ እናነሳለን

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 15 дней назад +9

    አይዞሽ ገኒየ ሁሉም ለበጎነው ሱባሀናለህ ምቀኚነት ምን ያደርጋል 😢😢😢

  • @LakechGebre-u4f
    @LakechGebre-u4f 12 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ የተሻለ ሊሰጥሽ ሲፈልግ ነው ክርስቲያን እንደወርቅ ይፈተናሌ በርቺ

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 14 дней назад +4

    አንች እኮ በጣም ጃግና ነሺ አብሽረ አላህ ሌለ ያንቺ ያሆነ ሁሉ ይስጥሻል የኔ ውድ ❤❤❤እህቴ አይዞሽ የኔ እህቴ

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed 14 дней назад +1

    ገኒዬ ጀግና ሴት አትሰበርም ይሄ ዉዲቀት አይደለም የማታዉቂዉን ጥንካሬሽን የምታገኝበት ሌላ የሂወት መሥመር ነዉ ሊያጠነክሩሽ ነዉ አይዞሽ

  • @takelederesa
    @takelederesa 13 дней назад +1

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ አሁንም ከዚህ በላይ መስራት ትችያለሽ እንዳልሽው እምሮሽን አይወስዱም በርቺ ሁላቹም ሼር በማድረግ እንተጋገዛለን ❤❤❤

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru 12 дней назад +1

    ገንዬ እግዚያብሔር መንገድ አለው ምንም ነገር አይሰማሽ ለመልካም ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ መጥፎ ነገር ሲመጣብን ለመልካም መሆኑን መገንዘብ አለብን፡፡ እግዚያብሔር በበለጠ ይባርካል ከኛ ይጎል ይሆናል እንጂ ከአምላክ አይጎልበትም እና በርቺ የዩቱቭ አዲሱ ስም በነበረው ቢቀጥል ጥሩ ነው እላለሁ መጠሪያው ጥሩ ስለሆነ፡፡

  • @mulugetagebreyesus2343
    @mulugetagebreyesus2343 14 дней назад +5

    አይዞሽ በርቺ:: እኛም ባለንበት በካናዳ ዩቲብሽ እንዲታይ ጥረት እናደርጋለን:: እንክዋንም ተመልሰሽ መጣሽ :: እንዲህ ነው ወገኖቻችን በምንም አይነት ሁኔታ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም:: ነገም ሌላ ቀን ነው:: ህይወት ይቀጥላል

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp 15 дней назад +2

    አይዞን ገንዬ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ቤተስብ እንድታፈሪ ይርዳሽ ውዴ በአዲሱ ቻናላችን ብዙ ቤተስብ እናፈራለን ገንዬ ❤❤❤🎉🎉በዚ ቻናል 1000,000,00+ ይሁንልን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 14 дней назад +10

    እግዚአብሄር ይፍረድባቸው አይዞሽ ገኒዬ

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 14 дней назад +2

    ገኒየ አይዞሽ እናት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 14 дней назад +4

    ገንዬ ጠላትሽ ይፈር አይዞሽ subscribe 10 ጊዜም ቢደረግ አረግሻለሁ ትሰሪያለ በርች ለበጎ ነዉ ምቀኛ እዳለሽ እድታዉቂነዉ አይዞሽ እህቴ ❤

  • @rahelregassa7819
    @rahelregassa7819 14 дней назад +4

    ገኒ ምንም ስሪ እንከተልሻለን ከነመላው ቤተሰብሽ እወድሻለሁ ይሄን እራሱ ህዝብ እንዲማርበት ርእስ ስጭውና ስሪበትየሰራ እንጅ የሰረቀ የትም አይደርስም ዶሮ ታስራ ምንያህል እርቀት ትሄዳለችየትም አትደርስም ስርቆት የትም አያደርስምአይባረክም አንችግን በርች ከነቤተሰብሽሁሉምነገር ለበጎነው

  • @tigist7
    @tigist7 13 дней назад +2

    አይዛሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ጠላት ዳቢሎስ ደስ አይበለው የሰውን ደስታ የሚጠላው እሱ ብቻነው

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 14 дней назад +2

    ገኒ የኔ ጀግና ሴት አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 14 дней назад +4

    አይዞሽ የኔ እናት በርቺ እግዚአብሔር ለተሻለ ደረጃ አቅዶሽ ነው ለበጎ ነው በረቺልን❤❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    አይዞሽ ገኒ የእውነት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እሳት ያውርድባቸው

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 12 дней назад +1

    አይዞሽ ደግሞ ለሰብስክራይብ እናደርገዋለን። አንች ብቻ ከሙሉጌታ ጋር ታረቂና የሰይጣንን ክፉ ልብ ሰብረሽ ልጆችሽም ደስ ይበላቸው። በእውነት ገኒ መስሎሽ ነው እንጅ አሁን በልጆችሽ ላይ የምታይው ፈገግታ ሙሉ አይደለም ልባቸው ተከፍቶ ቢታይ ይደማል። አንድ ብትሆኑላቸው ግን እንኳን ለመሳቅ የተፈጠረው ጥርሳቸው ይቅርና ለማዬት እና ለመስማት የተፈጠሩት ጆሮ እና አይናቸው ሁሉ ሀጫ በረዶ የመሰለ ጥርስ አብቅለው ይስቃሉ። በእነሱ ሳቅና ደስታ ደግሞ አንችና ሙሌ የኖራችሁትን ያህል እድሜ፣ እንጀራ እና ጤና ይጨመርላችኋል።

  • @yezihalemgetnet-u8y
    @yezihalemgetnet-u8y 14 дней назад +2

    አለን ገኔዬ ከጎንሽ በጣም ነው የምወድሽ ከነቤተሰብሽ

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 14 дней назад +4

    ሰይጣን ይፈር!!! ገነዪ አንቺ ጀግና ነሽ ምርጥ እና ጠንካራ ነሽ ሁሌም መነሳት ትችያለሽ በርቺ!!!!!

  • @Rahel-g8v
    @Rahel-g8v 14 дней назад +4

    አንቺ ቆንጆ ጀግና እናት ፍቅር የሆንሽ እናት ጦስሽን ገኒዬ አንቺን አይሰርቁሽ እንደ አዲስ መጀመር ትችያለሽ እኛን አያስቆሙን subscrib እናረጋለን ውዴ

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 13 дней назад +2

    ገኒዬ ኣይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው ያንቺ ጤንነት እና የልጆችሽ ሰላም መሆን ነው ነገ የበለጠ ሰብስክራይብ ታገኛለሽ

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 13 дней назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት ገነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን በጣም ጉበዝ ነሸ ገነትየ❤❤ በርቺልኝ እህት

  • @yemarwuhamengesha4458
    @yemarwuhamengesha4458 14 дней назад +4

    እንች ጀግና ሴት ነሽ አንችን መሆን ስለማይችሉ ነው ።የእውነት እናት እንዴት ልግለፅሽ ብቻ

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 14 дней назад +2

    አይዞሽ ሞክሸ ባለሙያዎችን ፈልጊ እና ይመለስልሻል አትጨነቂ

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 14 дней назад +6

    አይዞሽ 3ስልክ ሰብስክራይብ አድርጌልሻለሁ።ብዙ ሰው አለሽ የበለጠ ይኖርሻል

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956 14 дней назад +2

    የትኛውም እንቅፋት ወደፊት እንጂ የሚያፈናጥርሽ ወደኋላ አይጥልሽም ገንዬ አይዞኝ በርቺልን እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @elsa3589
    @elsa3589 15 дней назад +22

    ማናባታቸው ናቸው ? ከተመለሰ በኋላ እንኳን ዝም እንዳትይ ማንነታቸው ተፈልጎ መጠየቅ አለባቸው

    • @jo_joadisinfojo4348
      @jo_joadisinfojo4348 14 дней назад

      😅😅😅 እውነት ነው የጌታ ሴት ስንት መንጋ አለ እስኪ አትጋፊ ይደርሳል 😅

    • @elsa3589
      @elsa3589 14 дней назад

      @jo_joadisinfojo4348 አንተም ትሆናለህ እኮ ማንንም ማመን ከባድ ነው ፣ና ውጣ

    • @jo_joadisinfojo4348
      @jo_joadisinfojo4348 14 дней назад

      @@elsa3589 ሂጅ ከዚህ መንጋ በቃ ግርር ማለት ነው የምታውቁት እስኪ ጠይቁ መጠየቅን ልመዱ እንዴት የት ማን የሚለውን ጥያቄ ይልመድብሽ ጭንቅላትሽን አሰሪው። ይሄ ድራማ ነው

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 12 дней назад +1

    ገኔ አይዞሸ ዘመኑ ከፍቶል ዋናው ጤና ነው ገኔ ከዛ ሁሉ ሕመም አልፈሸ እዚህ ደርሰሻል ገንዘብ ንብረት ይገኛል ደግሞ እግዜአብሔር አምላክ ለፋትሸ የትም አይጥለውም ይመለሳል ለወደፊቱ በደንብ መጠቀቅ ነው ጌዜው የሰይጣን ነው ነገር ግን ሀይል እግዜአብሔር ነው አይዞሸ በርቺ

  • @sible9155
    @sible9155 12 дней назад +1

    ነገ መልካም ይሆናል ገኒዬ ጠላት እርር በል

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 15 дней назад +31

    በርቺ ገኒ። በህዝብ ተወዳጅ ስለሆንሽ በቅርቡ ከባለፈው የበለጠ Subscriber ይኖርሻል። 🙏

    • @jerryJerry-n1e
      @jerryJerry-n1e 14 дней назад +2

      እዉነት ነዉ የሚሰራን ሰዉ ማበረታታት እንችላለን እኛ ኢትዮጵያዊ 🎉❤❤😢😢😢

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 14 дней назад

      100%

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 8 дней назад

    አይዞሺ ገኒ እኔም ዛሬ ከባድ ጭቀት ውሥጥነኝ በተሠቦቸ በከባድ መሣሪያ እየተተኮሠባቸውነው ያብይ ቡችሎየ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን😢

  • @fishahaile6363
    @fishahaile6363 14 дней назад +4

    አይዞሽ ገኒ ሌባ ይሞታል እንጂ አንቺን አይገልም :: ክፉ የእጁን ያገኛል አንቺ ግን አትወድቂም ::እግዚሃብሔር ይርዳሽ

  • @ንፁህበላይተረፈ
    @ንፁህበላይተረፈ 14 дней назад +2

    አይዞሽ ገኒ ባማቃቸዉ ሰዎች ሁሉ ስልክ Subscribe አደርግልሻለሁ❤

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 11 дней назад

    ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ነበርሽና አንቺ ላይ በደረሰው ነገር እንዳዘንሽም ሆነ እንደ ደነገጥሽ ሁሉ እኔም ደንግጬ ነበርና ቤተሰብ ሁሌም አይለያይምና ሁሌም ከጎንሽ ነን በርቺ ጎበዝ

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 14 дней назад +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ይስቱር የሰው ላብ የሰው ነው እሷ የኢ/ያ ህዝብ አላት እናንተስ የሰው ሀቅ ይዋጥላችኋላ ይች ጀግና ሴት ቤተሰቧን ሰብስባ ልጆቿን ያሳደገችበት ነው መልሱ አይጠቅማችሁም

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 15 дней назад +12

    የልቤ እውነት ይሁን ምትሉ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 14 дней назад +2

    ገኒዬ አይዞሽ ❤❤❤ አንቺን ሀክ ማረግ አይችሉም ምክንያቱም አንቺ የስላሴ ባሪያ ነሽ የህዝብ ነሽ አይዞሽ ❤❤❤❤❤

  • @FasiEthio
    @FasiEthio 14 дней назад +3

    የተወደድሽዋ ታታሪዋ ገኒ አይዞሽ ከጎንሽ ነን የሰዉ ክፋት ግን…..

  • @WubedilMelese-ex2nx
    @WubedilMelese-ex2nx 12 дней назад +1

    የልቤ እውነት ይቀጥል ገኒየ አይዞሽ

  • @abc12452
    @abc12452 15 дней назад +5

    አይዞሽ ከእሱ የበለጠ ሰብስክራይብ ታገኚያለሽ ውይይይ የሰዉ ክፋት🤔🤔🤔አይዞሽ

  • @Hanna-oo3vv
    @Hanna-oo3vv 14 дней назад +5

    እይዝሽ በርቺ እኔ በግሌ ሰብስክራይብ አስደርግልሻለው

  • @አሰኻል
    @አሰኻል 12 дней назад +1

    ኣይዞሸ አንቺ ጀግና እናት ነሸ ❤ ለበጎ ነው

  • @azebta5238
    @azebta5238 12 дней назад +1

    በርቺ ገኒዬ። ዋናው ጤናሽ ጠብቂ። ጤና ካለሽ በቅርብ ጊዜ ከዛ በላይ ሳብስክራይቭ ታገኛለሽ።

  • @burtekandemeke802
    @burtekandemeke802 15 дней назад +3

    አይዞሽገኒዬ እመብርሀን አለች 10000000ትገቢያለሽ የኔውድ

  • @beteadis
    @beteadis 14 дней назад +2

    አይዞን ገንዬ ፈተና ለከፍታ ነዉ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ገኒዬ የገጠመሸ ያሳዘናል 😢😢😢 ከእግዚሐብሔር በታች ከጎንሸ አለን ❤❤❤ ውዶችዬ ላይክ ሼር ሰብሰክራይፕ እያደረጋችሁ በእግዚሐብሔር ❤

  • @Emube1
    @Emube1 14 дней назад +2

    ገኒየአይዞሽ ከዛ ከሞትአፋፍበሽታ ያነሳሽአምላክ ካባትሽሀዘንያፀናሽ ፈጣሪአለሽበርች እኛነን ሰብያረግነውአሁንም እናረገዋል አብሽሪ😢 ሰውክፋቱ አይ

  • @ThDty-s6z
    @ThDty-s6z 12 дней назад +1

    አብሺር. እናታችን. ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 3 дня назад

    ያልፋል ገኒየ ውናው ደህና ጤና ነው❤❤❤🎉

  • @yerasew1
    @yerasew1 11 дней назад

    አይዞሽ ለበጎ ነው፤ የተፈጠረው ነገር ምንም እንኳ ቢያስጠላ እና ቢያስደነግጥም በርች እንጅ ወደሗላ እንዳትይ።

  • @AbebaNegash-d9g
    @AbebaNegash-d9g 13 дней назад +1

    አይዞሽ፣ገኒ፣በዚህ፣አትወድቂም፣እመቤቴ፣አለች፣ጀግኒት፣ነሽ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 13 дней назад +1

    ገኔ ሰላም የኔህት አይዞሽ ፈጣሬ ካቼጋርነው አንቼ ደህና ልጅችሽ ደህና ዋናው ጤናነው ፈጣሬ ያበርታሽ ከዛ በላይ ትሰሬለሽ ጠንክሬ ወደሆላ ሳይሆን ወደፍት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 13 дней назад +1

    ገኒዬ አይዞሽ የኔ ጀግና እናቴ❤❤❤❤

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 14 дней назад

    አይዞሽ ገንዬ ብዙ እንቅስቃሽ በዩትዬብ ነው ብዙ ስራዎችሽን እንደምትወጅው የተረዳሽ አለ ማለት ነው በብስጭት እንድትወድቂ የፈለገ አለ ማለት ነው ተጠንቀቂ ያንቺ መበሳጨት ቤተሰቦችሽን እንዳይጎዱ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የልፋትሽን ዋጋ በእጥፍ ይክፈልሽ /የልቤ እውነት ይቀጥል ለማን ደስ ይበለው ትችያለሽ በርቺ ገኒ

  • @anushamedia
    @anushamedia 15 дней назад +4

    ገኒየ በጣም አዝናለሁ የምር በቻልኩት አቅም ሰብስክራይብ አስደርጋለሁ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 14 дней назад +1

    አይዞሽ ገኒየ አንቺና ቤተሰቦችሽ ቢቻ ደና ሁኑ ዩቱብ ይከፈተል

  • @fanaajere524
    @fanaajere524 14 дней назад

    ገንዬ ይገርማል የባሰ አለ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው የኔ ሲገርመኞ ይህም አለ ገንዬ አግዚአብሔር ለመልካም ያድርገው ምን እንደምልሽ ግራ ገባኝ እስኪ ቸር ወሬ ያሰማን እንዳልሽው አባቴንም አጥቻለሁ ይሄ ማለት ከባድ አባባል ነው እኔም ስሜን ስቀማ የደነገጥኩት ሳምንት ያህል በቃ ዝም ነው ያልኩት ማለት ስንት የለፋሽበት ነገር ሲወሰድ በጣም ያስደነግጣል ግን ለበጎ ነው እግዚአብሔር የበለጠውን የተሻለውን ሲያዘጋጅልን ነው ና አይዞሽ ገንዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ❤❤❤

  • @rutdeme523youtube
    @rutdeme523youtube 14 дней назад +2

    ለበጎ ነው አይዞሽ እናቴ እነዚህ ልጆች ያደጉበትን እና ሚያድጉበትን ምጣድ ማንም አይስብረውም እንደገና ሚሊየን እናስገባሻለን ያኛውን ስሙን ነገሪን unsubscribe እናዳርጋቸዋለን

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 14 дней назад +1

    አይዞሽ አለንልሺ ገኒየ ከዛ በላይ ሰብሰክረይብ እናደርጋለን ❤❤❤❤እንወድሻለን ❤❤❤❤

  • @BA-qr9uh
    @BA-qr9uh 12 дней назад +1

    አይዞሽ በርቺ አዲስ ሰብስክራይበሮችን ይዝሽ መቀጠል ነው

  • @fasikatafere846
    @fasikatafere846 11 дней назад

    አይዞሽ ገኒዬ ሁሉም ያልፋል ሁሌም ፈገግ በይልኝ

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa 14 дней назад

    አይዞሽ ጌኒዬ አች ይህ አይሰብርሽም ሁሉም ለበጎ ነው ከዚህ በላይ ሊመጣም ይችል ነበር ስለዚህ ይህ ለወደፊት ጠቃቃ ሆነሽ በርትተሽ እዲሰሪ የማንቂያ ደውልሽ ነውና ወደፊት ቀጥይ ምንም ነገር እዳትሰበሪ እድህ ላረጉትም ጠካራነትሽን በደብ ታሳያቸዋለሽ እኛም ሰብስክራይቡን እናረጋለን አችም ከድሮው በበለጠ ጠክረሽ እደምመጭ አልጠራጠርም ምክንያቱም ባች ጥንካሬ እኔ ብዙ እየተሰራው ነው ገኒያችን በርችልን ጦስሽን ይዞት ይሂድ እኳንም በዚህ አለፈልሽ የኔ መልካም ሴት 🙏🙏🙏
    ስሙን ደሞ በዛው በበፊቱ
    ስሙ ይቀጥል ለማን አባቱ ተብሎ ይቀየራል

  • @bmm3152
    @bmm3152 14 дней назад

    አይዝኝ ገንዬ አለህ የስራቸዉን ይስጠቸዉ አብሸር ሁሉም የልፈል ለቦጎ ነዉ ዋናዉ አች ብቸ ደና ሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 14 дней назад +1

    የኔ ውድ አብሽሪ እህቴ ሰብ እስክራይብ እናደርግሻለን ኢንሻ አላህ አብሽሪ ዋናው ነገር ጤና እራስሽን ጠብቂ ነገ ትተኪዋለሽ አይ የኛ ሰው አቦ አፈር ብሉ ምቀኛ ሁላ ኧረ የት እንግባ እጃችሁ ይቆረጥ አቦ የሰው ገንዘብ የምትመኙ ።

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 14 дней назад +1

    ገኒዬ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለበጎ ነው ብለሽ አስቢ ዋናው ጤና ነው ልጆችሽ ደህና ይሁንልሽ እግዚአብሔር ላንቺ ካለው ይመለሳል ልፋትሽን ይቁጠርልሽ አይዞሽ በርቺ ሰው ካንቺ ብዙ ይማራል ገንዬ በርቺ አይዞሽ ጥንካሬሽን ማንነትሽን አይወስዱብሽም ስለዚህ ህይወት ይቀጥላል በርቺ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 14 дней назад +7

    የስራቸው ይስጣቸው ምናለበት ሰው ሰርቶ ቢለወጥ ክፉዎች አብሽሪ ገኒዬ❤❤❤

  • @ሜላትሜሉ-ኘ9ጀ
    @ሜላትሜሉ-ኘ9ጀ 13 дней назад +2

    ገኒ አይዞሽ ኤልሲ ነግራኝ ነው አዲሱን ቻናልሽን እኔም ለሚያውቁኝ እነግራለሁ አይዞሽ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 14 дней назад

    አይዞሽ ገኒ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው እንዳይከፋሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ አንቺ ደህና ሁኚ ልጆችሽ ደህና ይሁንልሽ ባለጌዎችን እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልሶ ሀቅሽን እንዲመልሱልሽ ይርዳሽ

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 12 дней назад

    ገኒዬ እመብርሃን እያለች ምንም አቶኚም የኔ ጀግና እናት

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 14 дней назад

    አይዞሽ ገኒዬ የበለጠ እናረግሻለን መረጋጋትሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 14 дней назад

    ገንዬ በርቺ እህቴ ፅኑ ነሽ በርቺ ቻናልሽን ፅናት ብትይው እንደሃሳብ ልጠቁም ብዬ ነው🌹🌹🌹

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 14 дней назад +3

    Dear Sister Genet:-
    I'm so sorry to hear that hackers took away your channels. Unfortunately, this is the reality of the digital world we live in, and it can happen to anyone. They may even demand random money from you. But don't let it get to you! Please, don't give up hope-God will help you get back to your subscribers.
    Consider starting a new channel. I will do everything I can to support you, including running campaigns to help you rebuild.
    Stay strong, and know you're not alone in this. STAY BLESSED

  • @IftuD
    @IftuD 14 дней назад

    ገኒዬ እመኚኝ ይሄ ወጀብ ለከፍታሽ ነው አይዞሽ ያኔ ውድ እህት ጌታ መልካም ነው ❤

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 14 дней назад

    ገንዬ እናቴ አይዞሽ የኔ ጠካራ ሁሌም ከጎንሽ ነን❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 15 дней назад

    ገንዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።❤❤

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 14 дней назад +8

    ምቀኛ አታሳጣኝ ነው የሚባለው ጠላት ሲኖር ያጠነክራል ,"ክፋ ጎረቤት እቃ ያሰገዛል"አይደል የሚባለው መጠንከር

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 14 дней назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ገንየ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 14 дней назад +1

    ገኒ ከነቤተሰብሽ ከክፉ እና መጥፎ ሰዎች አይን ይጠብቅሽ።

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    አይዞሽ ገኒዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንቺ ከነ ቤተሰብሽ ጤና ሁኚ ነገ የተሻለ ቀን ነው ❤❤❤❤

  • @heleneferem7287
    @heleneferem7287 12 дней назад +1

    ገኒዬ ዕህቴ ዕባክሽን ዕርዳታሽን ዕፈልጋለሁ ከሀገር ውጭ ነው የምኖረ የልጆች ዕናት ነኝ ብቻዬ ነው የማሳድጋቸው ዕባክሽ እንዴት ላግኝሽ

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 15 дней назад +1

    አይዞሽ ገኒዬ

  • @bezahordofa
    @bezahordofa 15 дней назад +1

    አይዞን ገኒበርቺ በቅርቡ ከባለፈው የበለጠ Subscriber ይኖርሻል።የኔ ቆንጆ

  • @rawdahussen8857
    @rawdahussen8857 14 дней назад +2

    Ayzosh GANNIYYE anchii jegna nesh ❤💪💪💞

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 12 дней назад

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ❤️👏

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 14 дней назад

    አይዞሽ የኔ እናት ክጎንሽ ነን በርቺ❤❤❤❤

  • @Jc-cv6zo
    @Jc-cv6zo 14 дней назад

    ሰላማቹ ይብዛ ያገሬልጆች
    አይዞሽ ገንይ አላህ በቤተሰቦችሽ የሚመጣ መጥፎ ነገር ያዝልሽ እናት
    ሁሉም ያልፋን ኢሄም ታሪክ ይሆናል።
    ከሸገር ኢፎነው የሰማሁት አብሽሪ አይዞሽ የኛቡሩቱ❤❤❤❤