ስለ ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ራኬብ አለማየሁ ያልተሰሙ አዳዲስ ነገሮች | Rakeb Alemayehu Seifu on ebs
HTML-код
- Опубликовано: 11 янв 2020
- ስለ ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ራኬብ አለማየሁ ያልተሰሙ አዳዲስ ነገሮች | Rakeb Alemayehu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS Развлечения
ማርያምን እኔ እራኪዬን ከልቤ ነዉ ምወዳት ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ አመለ ሸጋ
በጣም የኔ ሳቂታ
Ye Ethiopia bahel, and aynet becha new wergnoch
ሀገር ልገባ ነው ነገ በሰላም ገቢ በሉኝ
amarchi.auon. alma ሰላም ግቢ 🙏
ስላም ግቢ ማማዬ
ሰላም ጊቢ
Baldini b 😡😡 አልክ/ሽ እኮ
Selam gabi
ራኬብ በጣም ጎበዝ ደስ የሚል አወራር እንደዝህ አይነት እህቶችን ያብዛልን
ራኪን ከልባችው እምትወዷት እስኪ ሰብ ግጩኝ ደስ እንዲላት👍
እሽ አንችም
Ewedatalehu
Raki konjo...
አንገጭም የአሸንጉሊት መኪና ይግጭሽና
@A_M ሀበሻዊት!!!
😂😂😆
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጣት አትሰለችም
እርግጠኛ ነሽ
@@amaamm3183 በምኑ
እውነት ለመናገር እንደ ሰይፉ የሚረዳ ሰው የለም ዶክተር አብይ የሰይፉን ሾው አይተው አያውቁም መሰለኝ ሰይፍ በጣም ጥሩ ነገሮችን አድርጋል ክብር ይገባዎል
በጣም ተሰምቶኛል ዶክተር አብይ የሴፉን በጎ አድራጊነት አወረድት አይከታተሉትም በጭራሽ
ፍፁምን አታውቅምን?
ራኪዬ ሴት ኮነሽ ስርኣትሽ ኣለባስሽ እወድሻለው
ሰላም ለሁላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏
ewnetu bulshali
This girl is so professional. Her interview skills 👌🏾
ራኪ ውስጤ ነሽ እኮ የኔ ቆንጆ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ አቤት ስነስራአትሽ አለባበስሽ ዋው ነው የኔ ጨዋ
ራኪ በጣም ነው የምወድሽ አስፍውንም ሁሌ ነው ፕሮግራማችሁን የምከታተለው በጣም ነው የምታስቁት በርቱ
ራቤብዬ እና ሰይፈዬ ስወዳቹ ተልቤ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አየ ሰይፉ ነብስ እኮ ነህ ልትጠየቅ የምፈልጋት ሴት ነበረች ራኬብ ❤️
ሰላም ለሁላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏
Bright young lady. I am proud of you. Continue being yourself.
Thank you seifu on ebs , for inviting rakeb on your show .
የኔ ወርቅ ደርባባ ጨዋ እግዚያብሄር ከዚ በላይ ክብር ይስጥሽ
የኔ ቆጆ በፍቅር ነው የምወድሽ ሥርዓትሽ አለባበሥሽ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው የእሁድ መዝናኛ በጉጉት ነው የምጠብቀው👍❤️
ሴፍየ በጣም ነው የምታዝናናኝ አድናቂህ ነኝ አሁን ቃለ መጠየቅ እድታደርግላት የምፈልገው ምእራፍን ወይም ማፊን እቤቶች ላይ የምትሰራዋን አቅርብልኝ እወዳታለሁ
ስወድሽ ራኬብዬ አሏህ ቆንጆ ትዳር ይወፍቅሽ
ስወድሽ ስራትሽ እኮ እረኪብየ የኔ ጪዋ የጪዋልጂ መሆንሽ ያስታውቃል በቃ ውድድድ
You are doing great job I don’t what he’s talking about.
በጣም እንወዳችሃለን ቀጥሉበት የበለጠ!!!!!
ራኪ ፍቅር ነሽ 💋❤️
ዉይ ራኪየ አግቢ እኛዉ በኮሜንት እናጅብሻል ከከከ
ታግባ የምትሉ እጅ አዉጡ ፌስታሌን ይዠ ስትይ ደስ ስትይ
Tars Km 😂 😂😂😂
Mn ytekmal
@@milimili3774 ምኑ
@@tarskm2745 magbatu
@@milimili3774 ለመዉለድ
ራኬብ በጣም አድናቂሽ ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው
ዋውውው ደስ ስትሉ
ራኪ በጣም ነው ምወዳት መልካም ሳምንት
ሰላም ለሁላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏
@@user-ti5oz7lj4n እሽ እህት አለሜ
ሪኪብ የእውነት ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፂሸው
የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
በርች ጎበዝ ነሽ
You're so professional rakebye😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Very professional, well done raki.
እኔ 273 ኮሜኒት ሰጪ የመጨረሻው ነኝ ይህች ሴት ተወዳጅ ነች በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ you are smart 👍👍👍👍👍
ለሎች የአበሻ ሴቶች ከዝህ ልጅ ተማሩ
ሚዲያ ቀርባችሁ አጉል እንግሊዝ እጅ እያወራጫችሁ መደናበር ጭን ጡት ገልጣችሁ ለሰው መሰናክል መሆን ይቅርባችሁ
ተመልከቱዋት ሥልጣኔ ማለት ይሄ ነው የምገርመው አንድ የእንግሊዝኛ ቃል ሳትጠቀም እንተርቪውን ጨረሰችው wow ያሰኛል
ውይ ራኬብየ በጣም ነው ምወድሽ ቅኑ ነገር ትመስዪኚኛስ ።
የኔ ቆጆ ሥወድሽ ራኬብዬ 😘❤💛
ራኪዬ በጣም ነው እምወድሽ አመለ ሸጋ💞
እራኪዬ ስወድሽ
ራኪዬ የኔ በረሮ ስወድሽ እኮ😘😘😘😘
በረሮን ትወጃለሽ ክክክክክክክክ
ራኪዬ ስለ ሜክአፕ የተናገርሽው ነገር ከዚህ በፊት የነበረኝን አስተሳሰብ ቀይሮታል። ለካ ለእኛው ብላችሁ ነው ፏ ብላችሁ የምትቀርቡት እናመሰግናለን😘💚💛❤
Egna aelemednewum enji lela hegr dges mnamn sinor mikab lbsachewu newu tezhegagtewu miwetu
ውይ ራኪ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ግን እዴት ራኪ መታ 2ሺ ሳይደርስ የት ናችሁ ሸቃሎችየ ውድድድድ
ራኬብዬ ትችያለሽ ጎበዝ በርቺ መልካም ፀባይ አለሽ
Swedesh berchi betam new yemakebersh
You are so professional rakibeye sewdshe eko😘😘😘
She’s so cute.
ራኪዬ ስወድሽ የኔ ቅመም ሁሉም ያምርብሻል እስቲ በፊልም ነይልን💚💛❤️
Richo you have a Maturity + Personality on your Entertainment show wowo big Performance on your show!!
የኔምርጥ አድናቂሽነይ እራኬብየ
በጣም ነው እምወድሽ ራኬብዬ ጎበዝ እውነት ነው ወደ ፊልም ብትገቢ ትልቅ ስራ እደምትሰሪ አምናለሁ።
ራኪዬ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ የኔ ልእልት
how i love this girl
ምርጥ ልጅ!!
ዉብ ኢትዮጵያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ምርጥ ልጅ ኑሪልኝ
ራክ ቆንጆ አምሮብሻል
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
በበጎ ማድረግማ ሰይፍዬ ፈጣሪን አትታማም ያው እሱ ብዙ ቲቪ ስለማያይ ይሆናል👌 ራክዬ ዝም በያቸው ተቀቢ ምን አገባቸው 😍
ያኔ ውብ አስተዋይ ነሽ ❤❤❤
እራኪ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አለባበስሽ ሲያምር ትክክለኛ ሴት እኮ ነሽ
እግዚአብሔር አምለክ የአሰብሽን ያሰከልሽ
ራኬብዬ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት ግን ማተብሽን ብታድርጊ ይበል ያምርብሻል
ስወድሽ
ፊልም ስሪ የሆሽውን ብትሆኚ ትችያለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ በርቺ
መሸሻ ይሙትን
ራኬብየ እውድሽሃለዉ የኔ ቀበጥ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መሸሻ ይሙት ስራሽን በዝህ ቀጥልበት
ምርጧ 😘❤
ሁለታቹም ትመቹኛላቹህ ሰላማቹ ይብዛ
ራኬብዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ😍😍😍😍😍
ራኪ ሁለ ነገሯ ይጣፍጣል የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ😂😂😂ምርጥ ተጫዋች ነሽ
ራኪ አድናቂሽ ነኝ ጨዋታሽ ንግግርሽ ዋውውው
ራኪዬ የእኔ ቆንጆ❤❤
ራኪብ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድች
ራኬብ ምርጥ ሴት 👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕
.yenye marrr😙😙😙💚
እረ በጣም እኔም የሚያሳቅቀኝ ነገር አታገቢም ያምሻል ምናምን አላህ እሽ በራሱ ጊዜ ይመጣል
ራኪ የኔ ፀባየ ሰናይ ሰራአትሺን ሰወደው የኔ ውብ ፍጣሪ ይጠብቅሺ
በጣም ነዉ የምወድሸ የኔ ቆንጆ ራኬብ የተረጋጋሸ መልክሸም ምርጥ
ተመስገን ጓደኛ አገኘሁ እኔ ደግሞ እኔ ብቻ ሳላገባ የቀረሁ መስሎኝ ነበር አይዞን እራኪ አንድ ቀን እናገባለን
ድስት ግጣሙን አያጣም😂
@@hiwothailu3170 አረ ለኔስ ግጣሜን አልሰራልኝም መሰል ሁሉም እየተንሻፈፈ እቢ አለ😕😕😕
@@titititi8003 ታገስ መታገስ ዋጋ አለው
ራኪ እና ሰይፉሻ እወዳችኋለሁ ራኪ የሆንሽ ቅመም ነገር
ስወድሺ የኔ ጨዋ
Betam des yemitel sew nat.😘
ራኬብዬ ስወዳት
ራኬዬ ስወድሽ
እራኪ፡ሰወድሽ።የኔ፡ማር❤❤
የኔ ቆጆ
ራኪዬ 💓💓💓
እራኬብ በጣም እወድሻአለሁ በተለይ አቅልሽ ረጋ ያለች ነች ዋው መልካም የስራ ግዜ ተመኘሁልሽ
ስወድሽ እራክቤል ♥
በጣም የምወዳት ራኬብ ሰይፍሽ እስኪ አስፍውን አቅርብልን
Rakiiiyeeeeee baxaam newu yemwadshii yehonsh konjooooo yene bixee qacacaa 💚💚💜💜💜💙💙💜
ደሰ ሰትይኝ😍❤💋
ስለሜከአፕ የምንንጠላው ስለምትቀያየሩብንነው
እራኬብዬ ስወድሽ እኮ ከልቤ ነው ምንም ማድርግ አይቻልም ውድድድድ
በፍቅር ነው የምወድሽ💝💝💝
ከኔ ውድ ራኬብየ የኔ ቆንጆ
ስወድሽ የኔ ምርጥ
እውነትም ሴት ነሽ
አክብሮት ነዉ እራስን ጠብቆ መዉጣት እዚ አረብ ሀገር እንኳን እቤት እንግዳ ሲመጣ ፀጉራቸዉ ተንጨባሮ ልብስ ሳይቀይሩ ሳይኳኳሉ አይቀርቡም ምክኒያቱም አክብሮትን ለመገለፀ ነዉ ችግር የለዉም እዚ እራስን አለመጠበቅ ነዉር ነዉ ራኬብዬ ምርጥ ሴት እንወደሻለን በርቺ💕💕💕💕💕👌👌👌👌
RAkeb yagebat yemifelig edlena New konjo nat ewket ala genzeb ala mulu sew nat🙏
እንዴት እንደምወዳት ራኬብዬ
Wow rakib
ራኬብ ምርጥ
ራኪ በጣም ነው የምወድሽ
Yene konjo erakiye