Seifu on EBS: የሜካፕ አርቲስት ማርዜል ጋር ቆይታ ሰይፉ በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 авг 2017
  • Seifu on EBS: የሜካፕ አርቲስት ማርዜል ጋር ቆይታ ሰይፉ በኢቢኤስ
    Marzel Makeup Studio

Комментарии • 391

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 года назад +20

    አንዳንድ ሴቶች እዚ ኮመንት ላይ አሉ የሴት ምቀኞች ! በርች ውዴ በጣም ትልቅ ታለንት ነው ያለሽ!!!!

  • @ethiopiatekdem1513
    @ethiopiatekdem1513 7 лет назад +4

    ውውውውው በ tv ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል.. ..ሁሌም በፎቶ ነበር የማይሽ.. .።።።።ሰይፍሻችን እናመሰግናለን.. .........marza.. ...እጅሽ ይባረክ.. ........

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 4 года назад +31

    የኔ ማር ስታምር ስነስርዓቶ ብቻ ይበቃል በርቺ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 лет назад +9

    በጣም ጉበዝ እና ጥሩ ስብዕና ያላት ምርጥ ባለሙያ ናት እናመስገናለን ስይፍሻ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +17

    በጣም ቆንጆ ነሽ በርች ገና ብዙ እንጠብቃለን።

  • @sammichael7619
    @sammichael7619 7 лет назад +1

    Bravo marzel u are very talented i saw ur work an i love it hopefully when i come to ethiopia i will visit ur studio

  • @arsemasauvalle2257
    @arsemasauvalle2257 7 лет назад +2

    Ur amazing. Love ur job .keep it up. Beautiful.

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 7 лет назад +15

    በመጀመሪያ እኔ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተፈጥሮ እራሷ ውብ አድርጋ የሰራቻቸው ስለመሆናቸው ከጥንት ጀምሮ አለም ያወቀው እውነታ ነው ብየ አምናለሁ። ፀጉር፣ የቆዳ ቀለም፣ ልብ የሚያነሆልሉ አይኖች፣ ስንቱ ቀንከሌት በስፖርት ታግሎም የማያገኘው ተክለሰውንት....። እዳውም አሁን አሁን የኛን ቀለም በሜካም እና ታኒንግ መላበስ በጣም እየተዘወተረ መቷል። እናም ሴቶቻችን ብዙም የሜካፕ ስራ የሚያስፈልጋችሁ አይደላችሁም። በግሌ አመድ እና ቀለም ከተደፋባት እንስት አትስበኝም። ሆኖም ግን ሰይፉ እንዳለው በሃገሪቱ በሞያው ለመገልገል የሚፈልግ ሰው አለ። እኔ ይህን እውነታ ያወኩት ጥሩነሽ ዲባባ እና መሰረት ደፋር ለአልም ምርጥ አትሌትነት እጩ ተመራጭ ሁነው አውሮፓ ሲሄዱ የተቀቡት ሜካፕ ምን አስመስሏቸው እንደነበር ባየሁ ግዜ ነበር። ማርዜል ይህን ክፍተት መሙላት የቻለች ጥበብተኛ ነች። ግን ፕሊስ የተፈጥሮ ውበታችሁ እስኪጠፋ ድረስ ቀለም አታብዙ።

    • @rahelgirma4458
      @rahelgirma4458 7 лет назад +3

      ኢትዮጵያዊነት ET በእውነት ትክክል ብለባል (ህ) በአሁኑ ጊዜ ሴቶች እናዳላ የስእል ደብተር መስለው እየታዩ ነው የኛ እኮ ውበት ያለ ምንም ነገር እናምራለን ወዝ አለን !!

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 7 лет назад

      ኢትዮጵያዊነት ET
      ትክክል።

    • @user-ws2xr6yc8i
      @user-ws2xr6yc8i 7 лет назад +1

      ኢትዮጵያዊነት ET ትክክል እኔ ግን ለሰርጌ ብቻ ነው ሜካፕ የተደረኩት.እኛ ስንፈጠርም ቆንጆ ነን

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 лет назад +4

    ወይ ሰይፉ? ተንኮልህ? እውነት ነው አንዳንዱ ዱቄት የተደፋበት ይመስላል:: ከእንግዶቹ ይበልጥ ያንተ ጆክ እየናፈቀኝ ነው የአንተን ሾው የምመለከተው::Thankyou!!!

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +131

    አርቲስቶቻችን አምርዉና ተዉበዉ ወደ ቲቪ መስኮት ብቅ እንዲሉ የምታደርግ ጥበበኘዋ ማርዚላ I like yuo😉 😍😍😍
    ግን እስከመቸ ነዉ አርቲስቶቻችን ዱቄትና ቀለም ተማምነዉ የሚኖሩት😜

    • @user-um5mw8ie5n
      @user-um5mw8ie5n 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij በጣም ቆንጆ ትክክል ዱቄት ሆነው ነው እምናያቸው

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij እኮ ቃልዬ እስኪ ንገርልኝ 😗😗

    • @user-uf5fz9nx8s
      @user-uf5fz9nx8s 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij kkkkkkkkkkትክክል

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад

      Ghanem Mobile እኮ ማል😍😘

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад

      tg konjo እነግርልሻለሁ የኔ ቅመም😍😍😘😘😚😚😚

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +35

    አቤት ሴት ኮሜንተሮች በሴት
    ስትቀኑ😎

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 7 лет назад +75

    ጎበዝ ነሽ ግን እህት እናንተን እያዮ ወጣቶች ያለ ሜክ አፕ እራስ መተማመን እየጠፋ ነው እስኪ እናንተም አርአያ ሁኑ እባካቹ ሜካፕ ላንች ቢዝነስሽ ነው ግን አንዳንዴም ያለሜካፕ ያለ እርቴፊሻል ታዩ አውሮጳውያን እንኮዋን ተፈጥሮ እያሉ ነው

  • @gualasmara7770
    @gualasmara7770 4 года назад

    I love ❤️ her discipline! And she so beautiful 😍

  • @habi2065
    @habi2065 7 лет назад +3

    ኢንስትግራም ላይ በየ ቀኑ የሚፓስቱት አርትስቶቸ አንቺ ሰርተሺያቸው ነው ያምራል በርቺ

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 4 года назад +3

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ በርቺ

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 7 лет назад +3

    Love her! I first know her from the movie Camparada! Seifu you should have mentioned it

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 лет назад +2

      feruz hassen is this the character Giliela from the movie of Camp-arada was well done at the time...

    • @feruzhassen6360
      @feruzhassen6360 7 лет назад

      retia b yes its her! Great job🤗

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 7 лет назад

    ማርዚልየ እናመሠግናለን ሠይፍሽም በጣም እናመሠግኔለን

  • @samiboy4575
    @samiboy4575 7 лет назад +6

    ሰይፉሻ ከዚህ እስከ ሰማይ እናስመሰግናለን

  • @BellaBella-ll9tu
    @BellaBella-ll9tu 7 лет назад +10

    She look like she want cry relax የማርያም ወርቅ ሰይፉ ሾው ነው ደሞ ጸጉርሽ human-hair በዛ በጣም ቀንሽው..... በተረፈ መቀሌ university አብረን ተምረነል ቆንጆ ነሽ ግን እንደ አረብ ሜካፕ አታብዙ ጎበዝ በርቺ ጥሩ ስራ ነው 👍

  • @hanalove936
    @hanalove936 4 года назад

    ስወድሽ ማር ነገር እድሜና ጤና ይስጥሽ😍😘😘💋💋❤

  • @debbebedebebe5228
    @debbebedebebe5228 7 лет назад +1

    Makeup art is my favorite thing to do i always dream of going to the make up school and do it to my pepole a 1 decay of my always dream i believe one day soon when i have enough time i will make it happen

  • @user-vx6ub2ij1n
    @user-vx6ub2ij1n 7 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-ws2xr6yc8i
    @user-ws2xr6yc8i 7 лет назад +32

    አድናቂሽ ነኝ ለካ የዘመናችን ሴቶች አንቺ ነሽ ውብ ምታድርጊያቸው ህህ አሁን ነቃን ለማንኛውም አንድ ቀን ብቅ ማለቴ አይቀርም ወንበር ያዢልኝ.....

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 7 лет назад +6

    ለካ አርቲስቶቻችን ባንቺ ሜካፕ እየተቀቡ የሚዋቡት
    ሴት ልጅ የተፈጥሮዋ ውበት ይበልጣል ውበታችን ተፈጥሮዊ ቢታወቅ ሜካፕ እየቀረ ነው

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 5 лет назад +4

    ኣይዞሽ ቀጥይበት ሰው በራሱ ስራ ስኮራ ያስደስታል

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 лет назад +1

    የአምለሰት ሜካፕ በጣም።ያምራል

  • @lenssalemma4844
    @lenssalemma4844 6 лет назад +2

    Love her

  • @askalouaskalou1574
    @askalouaskalou1574 7 лет назад

    አድናቂሽ ነኝ በርች እህት

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 года назад +2

    መልክ ጨዋነት ብልሃት አከናንቦ የሰጠሽ ነሽ በርቺ ! ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ጨዋነትን አላብስውሻል ክብርል ለወላጆች አውነት ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 лет назад

    ጥሩ idea ነው!!!በ you tube !!!

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 4 года назад +1

    She is beautiful

  • @ryuiftu8576
    @ryuiftu8576 7 лет назад +68

    እኔ የዱቄት አድናቂ አይደለሁም

  • @user-zp4gp5qu8q
    @user-zp4gp5qu8q 6 лет назад

    ሰይፍዬ እውነት እኔ በጣም ስሜቴ እንደዚ አይነት ነገር በጣም እፈልጋለው እንደው ባገኛት ደስ ይለኛል

  • @JG-vd7zw
    @JG-vd7zw 4 года назад

    You are the best

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 25 дней назад

    ከምለሰት ሙጬ ጋር ትመሳሰላለቺ❤❤❤

  • @kiddisetekiddiset6230
    @kiddisetekiddiset6230 7 лет назад

    Arefe new barche yemache ye hagere lije 😍😍😍👍👍👍

  • @enanigetachew1200
    @enanigetachew1200 7 лет назад +41

    እኔን አይመለከተኝ ዱቄታችሁን እዛው ፈጣሪ የሠጠኝ መሌኬ በቃኝ እናቴ

  • @mekdeszegeye3517
    @mekdeszegeye3517 7 лет назад

    i didn't know that Marzel was in camparada movie ( i was soooooooooooo in love wz gelila(marzel) & i wanna be like her when i join campus i'm just sayn..... but seriously does any one knows where were they ? camparada crew dani,tomi .ahmed ,kassahun ,merry ........

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +4

    ሜካኘ ብዙም አያስፈልግም በመጠኑ ሳይበዛ ባይ ነኝ ሌላ እስከሚያስመስለን አያስፈልግም

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 7 лет назад +9

    በል እኔ ግርግዳ ስለቀልቅ ነው ያደኩት ግሀ እየፈጨሁ የናቴ ቤት እለቀልቃለሁ አመድና አዘባ እያቦካሁ

  • @user-ey9qw1qy9e
    @user-ey9qw1qy9e 7 лет назад

    ወይ ሰይፉየ ስወድህ

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 7 лет назад +2

    ፊልም ላይ የጠፋችው ለካ ሜካም እየሰራሽ ነው ካምፓራዳ ምርጥ ፊልም ነው

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 7 лет назад +2

    ሜካፕ ውስጤ ነው

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 7 лет назад +1

    ሠይፍዬ ይመችህ አቦ እኔ ሜካፕ ምን እዴሁ አላቅም

  • @mili7725
    @mili7725 5 лет назад +5

    ሰይፍሻ ጥያቄ አለኝ፡፡
    እንስት እንግዶችህ አብዛኞቹ ውሀ አይጠጡም፡፡ ለምን ይመስልሀል?
    ሜካፕ እኮ ነው፡፡

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 6 лет назад

    Good job I like u

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 7 лет назад +2

    ሆ ከደፋባቸው ያቦኩባቸው አስመስለሺ የምልኪብን አችነሺ እደሜካብ የምጠላው ምናለ የተፈጥሮ ውበታችን ይበልጣል እረስትጉድ ገጠመኝ አለው ቤካብተብየው

  • @user-yt7jk7jn1n
    @user-yt7jk7jn1n 5 лет назад +14

    እኔ በሳሙና እንኳ አስተካክየ ታጥቤ አላውቅም

    • @kikikiki4286
      @kikikiki4286 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣👊👊👊👊

  • @meklitindywed5954
    @meklitindywed5954 7 лет назад +11

    If She Can Open School Will Be More Helpfull

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 4 года назад +4

    She look alike Hanan Tariq Wait I think Hanan is lil lighter ☺️ and she sound like Ruta mengistab.

    • @bezawitmamo1267
      @bezawitmamo1267 4 года назад

      Don't forget she created them on make up way lol

  • @user-yr1jv4if9j
    @user-yr1jv4if9j 4 года назад +7

    እቺ ልጅ አርቲስት ነበረች ካምpaራዳ የቱሰኘ ፊልም አላት

  • @mule3278
    @mule3278 7 лет назад +6

    ያለ ምንም እንከን ነው የተፈጠርንው እኛ እኮ የእጁ ሥራ ነን

  • @rozaroza2907
    @rozaroza2907 7 лет назад

    ስወድሽ

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 7 лет назад +1

    እረ ጦሴን አሸዋግርፌ ምን አለኝ እኔነቴን ይዤ መገኘት እንደው አሁን ስታወሪ እንኳን ተሳቀሽ ነው እርግፍ እንዳይል የምትጠነቀቂው

  • @gintgint7485
    @gintgint7485 6 лет назад

    Enenegn yemjemrewa seltagn please betam new modew

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 7 лет назад +5

    ሳገባሜካብትሰሪኛአለስየአረብአገርሙቀትፊቴንማዳትአበላሽቶኛል

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 7 лет назад +6

    ኧር ወዳ ስው እግዚአብሔር የስጠውን ልክ አይደለህም ማላት ዋ መጨርሻችን የእግዚአብሓልርን ፀጋ ብንከተል ምን አለ

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 года назад

    ሠይፍሻ የኔ አድካሚ 👍
    እስኪ ማርዜል አንድ ቀን ሠርታኝ እኔን ልያት አንተን እንቢ አትልምምምምምምምምም

  • @user-jk5yf1wi2g
    @user-jk5yf1wi2g 6 лет назад

    Enem mekap matekem ewadalehu be sesu😊

  • @Glow472
    @Glow472 7 лет назад

    Marizala be meaza bekeyer smata new web ejoche alushe yebareku

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r 7 лет назад +10

    እረ ወደዛ አምላኬ የሰጠኝ ይበቃኛል

    • @sabrinamahari970
      @sabrinamahari970 3 года назад

      eko zore beya aaa dedeb yehne eko setleklekiw tewyi yhonay fara

  • @hanahano4650
    @hanahano4650 7 лет назад +10

    የሙዝ። ልጣጭ የሽንብራ። ዱቂት በውሀ ተበጥብጦ። እርጎ። በቡርትካን። ጥማቂይ የውይራ። ዘይት ይህ። ሁሉ። የቤት። ውስጥ የውበት መጠበቂያ። ናቸው

  • @sina1844
    @sina1844 5 лет назад +1

    መርዜል አራ ስልክ ቁጥርሽ ዱቅ አርግልኝ

  • @bezagete5397
    @bezagete5397 7 лет назад +6

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የሰውን ልጅ ፈጣሪ የሰራውን ሰው ተቃውሞ እንዲኖር ዋና ምክንያት ስለመሆንሽ አዘንኩልሽ አታፍሩም እኮ እናተ ፈጣሪ ደሞ አትመሩ ይላል ወይ ትሉ ይሆናል የሰው ልጅ በተሰራለት ነገር ያጊጥ ይመር ግን አመድ ላይ ተንከባለች አህያ መስሎ ፊት ማስዋብ ደም የላሰች ውሻ እስመስሎ ከንፋርን መቀሻት እይንን የበተለያ ቀለም ተቀብቶ ስጣን መምሰል መዋብ ለናተ ወይም ማስዋብ ወገኖቼ እናስተውል ዘመኑ ቀርባል ቦሀላ ወዮ ወዮ ማለት አጠቅምም ንቁ ንቁ ንቁ ትውልድን ወደሀፀያት የሚወስደን ስራ አንስራ ለትኛ ጊዜ ነው ቆይ አሁን አንድ ሰው ለሜካብ የሚጠቀመው ስንት ጓደና ላይ የወደቁ ህፃናት አረጋዊ ያጠግባል እኛ ኢትጵያውያን ውብ ነን ገና በሀፅታችን ምክነያት ሆዳችን መች ጠገበና ነው ለመልካችን እምንጨነቀው አምላክ በጥበቡ ሰርቶና ለምን እራሳችን እምደ ጣዎት እናመልካለን ከሰለጠኑት ጋር ብለን መጋ
    ዙ አጠቅመንም እናስተውል ድዛይነሩ የእናትህን ቀሚስ አትቅደድ አታቃጥል ለሴቶች እሚገባውን ልብስ ስራ ሌሌች የስራ ዘርፍም የምሰራውን ስራ እያየን ህዙቡን የሚጓዳ ፈጣሪውን የሚሳዝን ስራ እንርሳ ነጮች እኮ ስልጣኔ ብለው የሚቀብሉን እኛ እንዳናድግ እኛን የሚቆረቁዝ ስልጣኔ ነው የሚሰጡ እስኪ እንቃ ንቃ ያሀገሬ ሰው የኢትዮጵያ አምላክ ማስተዋሉን ያድለን እስከ ዛሬም በቸርነቱ ነው ያኖረን

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 4 года назад +3

    ስራ ክብር ነው ግን ያሳቀቀኝ ፀጉሩ ከወለቀ እኔተሳቀኩኝ

  • @ethiotube6191
    @ethiotube6191 6 лет назад +1

    Mafii faayidaa

  • @meseretkahsu6454
    @meseretkahsu6454 6 лет назад

    Wowww betam be hiwete yemiwedew sra binor dizayner ena mekeup new benatsh astemrgn betam flagot alebgn

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 4 года назад

    ye Meskerem aberan, ye rahel getun seifu show interviews say man endehonu alawekum neber. Meski ayinua tebab tederege rahel demo endezaw aynua tebebe kidawa betam tekore
    Ena siefu yerasih makeup artistoch studio wusit kalu setochachinin feka enji dibik miyaderg sira bayiseruw

  • @hhjdjd9439
    @hhjdjd9439 7 лет назад +2

    እግዚአብሄር አስተካክሎ ነው የፈጠረን አንች ምኑን ነው የምታስተካክይው እንዴት ትሆኑ ሜካፕ መመረት ሊቆም ነው በተለይ አርቲስቶች ጉዳቸው

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 7 лет назад

    Wowowow abo batam tamchsgi Egzhaber ye konjo hagari new !!!

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 7 лет назад +1

    ohhh bexam dess yelala tebarki ergt yalch lij nat..... sekxel maselxn sejmr adera ngerun meslxen eflgalhu esaga ....

  • @nnyygh1703
    @nnyygh1703 7 лет назад +57

    ለካ ድቄት የተወደደው እነሱ እየተቀቡት ነው

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 7 лет назад +3

    My dream job

  • @habi2065
    @habi2065 7 лет назад +3

    😃😃😃😃😃😃😃ፉርኖ ዱቄት አይ ሴይፉ ስወድህ

  • @tsigesisay6783
    @tsigesisay6783 4 года назад +3

    አይ ሀበሻ ቅናታችን

  • @user-qz3os2mv4s
    @user-qz3os2mv4s 7 лет назад

    Ay Seyfuye keldegna

  • @bana470
    @bana470 4 года назад

    Marye gobez 💪💪💪💪💪💪💪

  • @martatadese6050
    @martatadese6050 7 лет назад

    Marziya my GOD bles u to do more

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 7 лет назад +11

    ተው ሴቶች 40 አመት አብራችሁ ሳትኖሩ ባላችሁን አታሞግሱ

  • @ayatmohamed2004
    @ayatmohamed2004 7 лет назад +3

    እርተው ኮመቶች ለምን ትሳደባላቹሁ ስራ ነው የፍለገ ይሰራ ያልፍለግ ደግሞ አላስገደደችም እንደው መሰዳዳብ ሆነ ባህላችን እር ምን አይነት ግዜ ደርስን እንጅራ ነው ለምን እኛ። ለምን ከሰው ሀገር ሂድን እንጅ ፍለጋ ነው የውጣነው አይደል ስለዚህ እሷ ደግሞ በሀገሮ ትስራ

  • @milan8639
    @milan8639 4 года назад +1

    I thought marzel is the name of make-up or foundation 😪now is see its a name of humanbeing

  • @habibak6135
    @habibak6135 7 лет назад +3

    ለምድነው ኮሥተርምትለው ኮሥተር ሣትል ማውራት አትችላም

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 3 года назад

    Seifu funyy oh am not stop louphing🤣🤣

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኔ ለራሱ ሜካፕ አርቲስት መሆን እንዴት እንደምፈልግ

  • @nsnsns9920
    @nsnsns9920 7 лет назад +14

    ውይ አቢ የለበሰችን አይቸ ይችን ሳይ ይገርማል

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 7 лет назад

    wow konjo adnakesh negn adera engidi simosher bek ilalew orefa eyazilegn

  • @azizaafro9864
    @azizaafro9864 7 лет назад +1

    Segurshe asechegershe betam

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 лет назад +3

    ማርዚ እኔንስ መች ይሆን ሜካፕ እምሰሪኝ😜😜

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 4 года назад

    Seifu minim bikat yelelehi sewi nehi lemekeled bilehi ye Africa setoch photo amtitehi mashofi betam yazazinal Way Ethiopia mekeleja ager mehon yayehut ant indezi iyalik took show makfethi yenadidal

  • @user-cy1gx7dg2s
    @user-cy1gx7dg2s 6 лет назад +3

    ዝበይ ዝንጆሮ ሌላ መልክ መፍጠር እንጂ ምን
    እግዚአብሔር በፈጠረው ነገር መቃወም ነው ይህንን ታቃላችሁ
    "እግዚአብሔር ሰውን በአምሳያው ውብ አድርጎ ፈጠረ"ነው ቃሉ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 4 года назад +1

    She look completely different.... pictures on Instagram

  • @hanamahi6430
    @hanamahi6430 7 лет назад +1

    እኔ ግን ምንም ሜካፕ የተባለ ነገር አይመስጠኝም እንዲውም ሳስበው እግዚሃብሔር ውብ አርጎ የፈጠረልንን ውበታችንን የሚያጠፋብን ነው የሚመስለኝ አደለም ሊያሳምረን ቀርቶ አምላክ በጥበቡ ውብ አርጎ ፈጥሮናል ስለዚ ምንም ዱቄታ ዱቄት አያስፈልግም ።

  • @seblewengelredie7697
    @seblewengelredie7697 7 лет назад

    Seyfu andegna TV show Host

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад

    ክክክክክክክ እውነት አሳከኝ ፍርኖ ዱቄት አይ ሰፍዬ

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 года назад

    ስወድሽ ማርዬ💋አንድ ቀን እሰራለሁ አንቺ ጋ፡፡

  • @zebibahussein175
    @zebibahussein175 7 лет назад

    Seifsha maches marzeln yetekomechih misteh mehon alebet

  • @tsionisrael6203
    @tsionisrael6203 4 года назад +1

    Betam new miwodish

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 7 лет назад

    Woww des yelale berche

  • @melatytagesu1227
    @melatytagesu1227 6 лет назад

    ወይ ሰይፈሻ ሆዴን አቆሰልከው ይመችህ በቃ መዳም ደሜን ስታፈላው ያተን ፔጅ ገብቼ አያሁ

  • @selame.kassas.k7659
    @selame.kassas.k7659 5 лет назад

    ተፈጥሮን በሰው ሰራሽ ባንቀይረው መልካም ነበር ግን ከደላችሁ እደፈለጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ