ከ 10 አመት በፊት ባላገሩ አይድል ላይ ስወዳደር … ድምፄን አልሰማህውም ይዋጋል እኮ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቤቲ ሼር - ተኩዬ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ከ 10 አመት በፊት ባላገሩ አይድል ላይ ስወዳደር … ድምፄን አልሰማህውም ይዋጋል እኮ ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቤቲ ሼር - ተኩዬ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 142

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Год назад +8

    በዚህ ድምጽሽ እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት ይጠቅምሻል

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Год назад +15

    ወይኔ ድምፅሽ እንዴት ቆንጆ ነው ኩልል ያለ እንደ ምንጭ ዉሃ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ይድርስሽ 💚💛❤️

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Год назад +1

      Tuuuu zafane hatate newo EGZBHERE tilike bota yadersishi ayibaleme tsaliyu wode hewote megede edete melese

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Год назад

      ውይ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እእእ ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😭

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Год назад +9

    ድምጽ
    አለባበስ
    እርጋታ ንግግር 100 በርቺ😘ቤቲዬ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +45

    መልካም የአብይ ጾም ያርግልን 🙏🙏እየጸለይን 😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +15

    ቤቲ ቆንጆ ስራ ነው በርች ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад

    24 አመት ደስ ይላል ጎበዝ እድሜን የሚደብቁት የኢትዮጵያ ህዝብ በእድሜው ምንም ስላልሰራበት ነው

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Год назад +89

    አንች በ14 አመትሽ ዘፈን ተወዳደርሽ እኔ በ14 አመቴ ተሰድጄ ይሄው አስረኛ አመቴን አስቆጠርኩ 😥😥😥😥😥 ያልተኖረ ልጅነት

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Год назад

      አይዞሽ ውዴ

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 Год назад

      Kkkk ayi ye kadama nager ayizosh and kan machem yalefala

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Год назад

      እሽ አመሰግናለሁ ውዶቸ❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +2

      ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይለፍልክ አተ ድህነት እሄው ባርያ አርገክ ልጅነቴን ወጣትነቴን ቀማቀኝ 😭😭😭😭😭 ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Год назад +1

      @@meseretrefera2664 የተዳፈነ ቁስል 😢😢😢

  • @amhiara
    @amhiara Год назад +5

    መስቀልሽ❤❤❤ የኔ ሽቅርቅር❤ውበታችን ኦርቶዶክስነታችን ሀይማኖታችን❤❤❤❤❤❤

  • @kafesamy
    @kafesamy Год назад +4

    The nature of her voice is so amazing

  • @greatmax4582
    @greatmax4582 Год назад

    በጣም የተረጋጋሽ ❤❤ ደስ ምትይ ልጅ❤❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ 🙏

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Год назад +6

    እድሜያችን አንድ ነዉ ልዩነቱ አንች በአገርሽ እኔ በሰዉ አገር እድሜ ተፈጀ 🥺

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад

    ስታምር❤ እርግት ያለችና አስተዋይ ልጅ❤ ቤትዬ ታምሪያለሽ❤

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Год назад +3

    ውቢት በጣም ቆንጆ ነሽ። ስነስርህትA አለባበስ A ጎበዝ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Год назад +6

    አለባበስሸ ዋው የተዋህዶ ልጅ መሆንሽን ገልፀሻል በዚሁ ቀጥይ

    • @Eyerusalembini
      @Eyerusalembini Год назад +1

      መቼም ተዋህዶን ዘፋኝ አይገልፅም ሀይማኖት አሰዳቢዎች እንጂ😏

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Год назад

      ግን እምነትን አይገልፅም ለምሳሌ የአባታ ስም ሸረፈዲን የሙስሊም ስም ነው ነው እና ስራዋ የሙስሊም ነው ብዬ አላምንም

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Год назад +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤️❤️❤️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +4

    ድምፀዎ ያምራል

  • @ephafragenene34
    @ephafragenene34 Год назад +2

    እኔ ግን ፍቅር ያዘኝ ውይኔ ጉዴ በቀን በቁጥር አላውቀውም ግን በጣም ብዙ ጊዜ እሰማዋለሁ በጤና አይመስለኝም ተኩዬ.... 💙🤍😘

  • @hiwothiwot3297
    @hiwothiwot3297 Год назад +1

    ቤቲዬ ሳትኳይ ውብ ነሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ

  • @kaleabamare6674
    @kaleabamare6674 Год назад +2

    Your voice is amazing

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Год назад +4

    እኔ የገረመኝ የአባቷ ስም ነው ሸርፈድን ግን ትርጉሙን አዉቀወት ይሆን ወይስ እሶ ሀይማኖቷን ቀይራ ነው

  • @melesekore
    @melesekore Год назад +38

    በፆማችን ወቅት ምንም አይነት ሙዚቃ ለቀሽ እንዳትቀዪ አደራ እላለሁ።

    • @mahlettibabu3314
      @mahlettibabu3314 Год назад

      Ur right bro

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Год назад +2

      ስራዋ ነው ለሷ ካል ፈለክ አለመመልከት ነው አልጫ

    • @jsjsjsjwjwiw9017
      @jsjsjsjwjwiw9017 Год назад

      ትክክል

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Год назад +1

      ለቃለችኮ ሊያውም ቤተክርስቲያን ችግር ውስጥ ሆና

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Год назад +1

      ​@@user-letsub12121 አረ አይደለም ከዛ በፊት ነዉ የለቀቀችዉ የሰዉ ሰም አታጥፉ🤔

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Год назад +3

    ሰይፍሻ ህዝቡን ሁሉ እድሜ ጠይቀህ ያንተን እስካሁን ሳትነግረን 2023 ገባን

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 Год назад +3

    ሰላም የሰይፉ ቤተሰቦች እህታቹን አበረታቱኝ ቅኖች ❤❤🙏🙏

  • @friehiwotgirmagessesse6718
    @friehiwotgirmagessesse6718 Год назад

    ኡፍፍፍፍ....ቤትየ ስወድሽ እድግ በይ በስራሽ!

  • @BAYAPUBG
    @BAYAPUBG Год назад +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ቅን ልብ ያላቹ ደምሩኝ

  • @Nopetitle
    @Nopetitle Год назад +1

    በድጋሚ ነው እዚሁ መድረክላይ ተጫውተዋለች

  • @Selina-rl6to
    @Selina-rl6to Год назад +2

    ኡፋፋፋፋፋፋፋ እንደኔ ስደት የሠለቸው

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Год назад

    የኔማር ድምፅሺ ሲያምር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад

    ዉበት. ያለሚካብ. የኛወቹን. ላዪ. በጣም. ታምርያለሽ. ሠትኮኮዪ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Год назад

    ስታምሪ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад

    ውቢት ድምፅሽ አንደኛ💞

  • @user-kl1lk4id8i
    @user-kl1lk4id8i Год назад +2

    አይይይይይይ

  • @betelhembedane6950
    @betelhembedane6950 Год назад

    Wow dimis

  • @samrawitalembrhan-wu1td
    @samrawitalembrhan-wu1td Год назад

    Wowww dmxish Mar Mar ylal

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 Год назад

    Teklu congratulations

  • @Davidlalsign
    @Davidlalsign Год назад

    ቤቲየ የኔ ልዕልት ስወድሽ😘😘

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Год назад +1

    ኦርቶዶክሳዊ ተባረኩ እየተቀየርን ነው ጎበዞች ዘፈን አታዩም ለካ ተባረኩልኝ

  • @bizuayehuassefa4560
    @bizuayehuassefa4560 Год назад

    Be hulum wubbb neshi amelekaketshim chimrrrr 👍👍👍

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад

    keep going bety ...arif sra new 👏

  • @mentesnot9242
    @mentesnot9242 Год назад

    የሚያምር ስራ

  • @sefimedi
    @sefimedi Год назад

    ስወድሽ

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m Год назад +2

    በፆም ሳአት ሙዚቃ ምናምን አትበሉ እረፉ

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 Год назад

    ማነህ ባለ ተኩየ ሰይፉ ፋንታሁን ሰሞኑን ዘመድኩን ይደውልልሃል ምን እንደፈለገ አላወኩም እንደኔ ግምት ግን ስለ ኢትዮጵያዊነትህ ሊጠይቅህ መሰለኝ ለማንኛውም ከቴዲ እፍሮ ተዋስ

  • @Yenetesfa
    @Yenetesfa Год назад

    የአለም ወርቅ የት ሄደች

  • @Hableelias
    @Hableelias Год назад

    ስወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +2

    እንደዚሁ በጨዋነትሽ ቀጥይ::

  • @swettygirl6489
    @swettygirl6489 Год назад

    Yene konjo ❤❤

  • @AliAli-ys1cp
    @AliAli-ys1cp Год назад

    👍❤️

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +1

    Aster kebed yemimesil dimits alat

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Год назад

    temesgen leedime.

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Год назад

    wow! dimts alesh!

  • @sadikehassen4119
    @sadikehassen4119 Год назад +1

    ሰይፉሻ ሾው ከጀመርክ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sese6809
    @sese6809 Год назад

    You so funny Seifu ❤

  • @abranyosakalu690
    @abranyosakalu690 Год назад

    Tsedi 🙌🙌🙌

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 Год назад

    Waw demits

  • @fikadubrbhghuhtesema1976
    @fikadubrbhghuhtesema1976 Год назад

    Side ??

  • @bizuayehu-aberu
    @bizuayehu-aberu Год назад +7

    ድምፀ መረዋ ነሽ።

  • @kalkidangetu9807
    @kalkidangetu9807 Год назад +1

    😍😍

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Год назад

    Siketishin adenkalehu! 14.4 k yemigerm new. LeAbatish gin betam azenkulachew! Babatish bekyl yalewun guday yemitastenetignbetin Lanchim Libona yistish!

  • @hddi491
    @hddi491 Год назад +7

    ቀስ ያለች ማሻአላህ እንደዘመኑ ሴት ቅሌት የለላት

  • @user-ni9tl4fl9e
    @user-ni9tl4fl9e Год назад +1

    ስይፍ እንከባበር በፆም ሙዜቃ አታሰታውቅብን እና ሙዜቃ መልቀቅ ይቆም

  • @dao-107
    @dao-107 Год назад +1

    ዘፋኝነትና ....ኦርቶዶክስነት.... መድረክ ላይ እንካን መሀተም አታርጉ እስኪ ....

  • @betysolomon5378
    @betysolomon5378 Год назад

    ያሉት አንቺን ነዉ

  • @yisakkebed5216
    @yisakkebed5216 Год назад

    Seifush, at first thank you for what you doing kindness,bizum ye inglish chilota yelgnim:: malate ĺa andi nager laschagiri please please 🙏, invite adirg doctor mihret debebeen thanks!

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️🌹

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Год назад

    አርፍ ሰራ ነው

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Год назад

    Woy dimits, mesarya yalew new yemimeslew, siamir

  • @gigimengistu9437
    @gigimengistu9437 Год назад

    አንበሳ

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Год назад

    🌹👍👍👏

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Год назад

    😘😘😘😘

  • @hafetamdemeli1983
    @hafetamdemeli1983 Год назад +1

    አይ ሰይፍ ባ14 አመት እኔ ልጅ ወልጃለሁ

  • @samira7639
    @samira7639 Год назад

    💝💝💝💝💝💝💝

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Seifu! Your fiction is coming to an end! Don't forget minilik zemecha

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад +2

    እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን ሰይፉ እቺ ልጅ ግን አባቷ ሙስሊም ነው እንዴ ሸረፈዲን የሙስሊም ስም ነው

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад +1

      የድሮ ሰው ሥም አይመርጥም እኮ ሊሆንም ላይሆንም ይይላል

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Год назад

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A እረ እህት እዳውም ድሮነው ስም የሚመረጠው አሁን ነው ሰም ግድ የለለው

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад +1

      @@toyebamuhammed942 እ ድሮ በሀይማኖት ሣይሆን በትርጉም ነው አሁን ደሞ በቁረአን በሀድሥ በተለያዬ ነገሮች እያያዙ ነው የሚያወጡት

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Год назад

      ​@@toyebamuhammed942 አይ የገጠር ሰው ስም ዝም ብሎ ነው የሚያወጡት የኔም የክርስትያን ነበር አ አ ስመጣ ተቀየረልኝ እንጂ

  • @hidu1988
    @hidu1988 Год назад

    የምር የሆነ ለኔ የዘፈንሽ ነበር የመሰለኝ ግን እኔ የመናገር ድፍረት ጭምር ነው ያጣሁት ከቻልሽ ፍቅሩዋን መግለፅ ላቃታት ሴት ብትዘፍኚሊኝ ምን አለበት

  • @spicyfood4499
    @spicyfood4499 Год назад

    #1

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +9

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Год назад

    እውነትን ነው ጀለሴ ባከን... ስንት ፎቅ አለህ ግን ??

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @mesi4676
    @mesi4676 Год назад

    #3😄

  • @ela.4k
    @ela.4k Год назад

    ሀሳቡ እራሱኮ የወንድነዉ ቤቲሻ😂🙄

  • @delilmusema1198
    @delilmusema1198 Год назад +1

    37 የቀረህ ነዉ ሴፍሻ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад

    ደረትሽ ሠፍቶአል

  • @lovefor494
    @lovefor494 Год назад

    ኦቦ ሽመልስን ያስደነገጠው የባህርዳሩ ውሳኔ ruclips.net/video/mqTFxNGsUaI/видео.html