ብልቴ አራት አይነት ከለር ያወጣል 14 October 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  10 месяцев назад +22

    +251 91 161 8114 prophet Wendimagegn Abel

    • @maffmicky7346
      @maffmicky7346 10 месяцев назад +5

      አሁን የዚህ ደደብ ሰው ስልክ ምን ይራልናል? አቤት ባገኘው በጥፊ ነበር የምጥለው ከብት ልለው ነበር ከብቶች ይቀየሙኛል

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 10 месяцев назад +1

      Sofonyas ante nek endezhi egezehaberhern eyasdeferkew Yalehew 🤔🤔tetenqeqi hatyat be dejik tadebalech egezehaberher ayezebetbetm niseha gibu antem yakerbkachewm ewroch

    • @Hiyab7512
      @Hiyab7512 10 месяцев назад

      Paster sofonias please invite your brother pastor dawit molalege በጣም ነው የምወደው please 🙏 please invite him thank you 🙏

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад +2

      ፀሎት ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ነፃ ያውጣው የእሱ ስልክ ምን ያረግልናል ሀሰተኞች እንዲገናኙ ነው አላማክ😢

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 10 месяцев назад

      ሶፊ ኢየሱስ በክብር ይመጣል. ከተረታ ተረት ውጡ. መንፈሳቹ ይመታ

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 10 месяцев назад +29

    እኔስ ዘመኔን ጠላሁት በኔ ዘመን የምሰማው ሁሉ ይዘገንናል ለማመን ይከብዳል

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 5 месяцев назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 10 месяцев назад +10

    ፈውስ ያስፈልገዋል ፀልዩለት ቤተክርስቲያንም አገልጋይ ሲጋብዙ መጀመሪያ ህይወታቸውን ይመርምሩ ሶፊ እባክህን ጌታን እንዲቀበል አድርገውና የደህንነት ትምህርት ይጀምር::

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 10 месяцев назад +22

    Mental disorder is not joke seriously we need more doctors to specialize on psychiatry and psychology.

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 10 месяцев назад

      የሚከተለው እኮ አለ!

    • @Semblessed
      @Semblessed 10 месяцев назад

      Agreed 👍

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 8 месяцев назад

      Before the war the number was 25% of the population was recognised as having different mental health conditions but after the war till now there is no accurate data but is expected to go up greatly.

    • @eskindertirfe8524
      @eskindertirfe8524 2 месяца назад

      You need a kidney transplant.

  • @tadelelemma2103
    @tadelelemma2103 10 месяцев назад +27

    ሲጀመር የሚናገረው ነገር በሙሉ እምነት የሚያሳጣው ነገር ነው ሶፊ ፈጣሪ ከሰማይ ወርዶ መልክት አስተላልፍልኝ ብሎ ነገረኝ ያለው ቃል ብቻ ሀሰተኛ መሆኑን የሚመሰክር ቃል ነው ስለዚ ልቦና ይስጠው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 10 месяцев назад +14

    እህቴ ልክ ነሽ ልጁ ባጠቃላይ ስቶ የሚያስት ሰው ነው። ምንም የእግዚአብሔርን ቃል እውቀትም የለውም

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 5 месяцев назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @bobbab9304
    @bobbab9304 10 месяцев назад +15

    ስማ ባለፈው እኔን የሰደበኝ ይሞታል ብለህ ንብረት እንትና ቅል ራስ ይኸው እንኳን ልሞት ጭራሽ ይዞኝ የነበረው ጉንፋን ራሱ ወዲያው ጠፋ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 10 месяцев назад +56

    ሶፎንያስ ምርጥ ምርጥ ኮሜዲያኖች እየጋበዝክ አዝናናን😂😂 በነገራችን ላይ ዋጋ ትከፍላለህ እንደዚህ በጌታ ላይ የሚዘባበቱ ሰዎችን በማስተዋወቅህ

    • @hanibalab4261
      @hanibalab4261 10 месяцев назад +4

      Nop I don’t think so! The owner of those guys is not Sophi, it’s you! You are the one who raised such annoying peoples in your “evangelical/Protestant” circle. Stop bleming others for the fruit of 70 years “ministry”...😢

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 10 месяцев назад

      Waga askfau zytgerm shsshmne tbs kofle ,,,,,,,,trdeka hawna

    • @user-oy3qf6lb2y
      @user-oy3qf6lb2y 9 месяцев назад

      He exposing what kind of prophecy in this days.

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 5 месяцев назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

    • @user-tv6eb2ld4j
      @user-tv6eb2ld4j 6 дней назад

      Mnm yaderegew neger yelem....esu bayastewawik geta yemiyakachew hasetegnoch nachew

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 10 месяцев назад +5

    አይ ሶፎንያስ የማርያምን ክብር በማናናቅህ እግዚአብሔር ይቀጣሀል እመነኝ።ማርያም ምን እንደሰራችለት መመስከሩ ሁሉ እያበሳጨህ ነው አፍህ ብዙ ባይሮጥ ጥሩ ነው በእመቤታችን በድንግል ማርያም ላይ እያፌዙ እግዚአብሔር ን እወዳለሁ ማለት ዘበት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 10 месяцев назад +25

    እግዚአብሔር ይገሰጣችሁ 😢ተኩላ ሁሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል እግዚአብሔር ቀን አለሁ ለሁሉም 😢😢😢😢😢ክርሰትና አሰዳቢዎች

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 10 месяцев назад

      ከአቅራቢው ውጪ ማንም ተጋባዥ ጥፋት የለበትም:::

    • @rabihcall4540
      @rabihcall4540 10 месяцев назад

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 አቅራቢዉም ቀራቢዉን አንድ ናቸዉ እግዚአብሔር አለ ሁሉን ያያል እኔ የገረመኝ ድፍረታቸዉ

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 5 месяцев назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 10 месяцев назад +2

    Pፓስተር ሶፎንያስ በጣም የሚወደድ ነው ሾው ነው ያለህ ይሄ ሰውየህ ግን የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ሳይሆን የቅዱስ ቃሉ ተቃዋሚ ነው እና እባክህ እንደዚህ ዓይነቶችዐጥንቃቄ አድርግበት የደብተራ መንፈስ ነው፣ ቅድስት ማርያምን የጌታ እናት በእግዚአብሄርዐ የተመረጠች ብጽዕት: ከሴቶች የተለየች የተባለች እኛ ማክበር ግዴታችን ነው ፣ ይሄ ሰውነው ግን የጠፈርዋ ንግስት ይመስለኛል ያገኘችው ምክንያቱም የሲኦል መክፈቻ በክርስቶስ እጅ ነው ያለው ዝምብሎ ሲቀባጥር ዝም ለምን ትላለህ ተባረክልኘ ፓስተርየ

  • @emebetnegusie2134
    @emebetnegusie2134 10 месяцев назад +42

    የልጁ ትህትና እሚገርም ነው 🙏የሶፊ ጀት ማለት ደግሞ አልገባኝም🤔 ማርያምን የቀመሰ ደሞ ከመመስከር ወደኃላ አይልም 😍🙏

    • @addistedla
      @addistedla 10 месяцев назад

      ሰዉየዉ የሚፈልገዉ target ቱ ኦርቶዶክሳዊያንን የማርያምድንግልን ስም በመጥራት ወደሱ ለማምጣት ነዉ ኦርቶዉንም ቃሉን ያልተሞሉ ወንጌላዉን አማኞችን ለመማረክ ነዉ። comment የ እመቤትን በማየት ተሳክቶለታል

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i 10 месяцев назад +12

    ከነ ቤተሰብቹ ይቅረብ የምትሉ እስኪ ይህ አስተኛ ሰው😊

  • @roseb6753
    @roseb6753 10 месяцев назад +25

    የማርያም ሲልህ ምን ያናድዳል የጌታ እናትን ውድድ እናረጋታለን

    • @user-oy3qf6lb2y
      @user-oy3qf6lb2y 9 месяцев назад

      Pastor sofi is exposing what kind of prophecy in this days.

    • @user-nr3sy9yy3m
      @user-nr3sy9yy3m 7 месяцев назад

      ማን ተናድዶ ነው?

    • @senbetkeysina4899
      @senbetkeysina4899 7 месяцев назад

      ሲቃጠሉ ማየት የሳ ስም ሲጠራ

  • @user-cv8jh8xe3d
    @user-cv8jh8xe3d 7 месяцев назад +1

    የመቤታችን ሰሟሲነሳ ምን አሰጨነቀ መንፈሰ አሰጨነቀ የኛህናት ህሪተልቦና ያምላክ ህናት ድንቅናት አንትን መንፈሰ ሲጨነቅ አየን ክብር ለናታችን ላማላጅቷ ድንግል ማሪያም ክብርምሰጋና ይገባል አንተየገንዘብሰው ለተራቡ የማትሰጥ ንፈግ ታዲያ ሰለማሪያም ምንታውቃለ ልቦናትሰጥ

  • @solomonhuluf9533
    @solomonhuluf9533 10 месяцев назад +4

    ሶፊ ብዙ ግዜ ያንተን ቪዲዮ ተከታትያለሁ ግን የተረዳሁት ነገር ስለ እናታችን ማሪያም ሲነገር በጣም ይነዝረሀል ፀጉር ሁላ በንዴት ይቆማል ግን ለምንድነው?

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 10 месяцев назад

      እላዩ ላይ ያለው እየተቃጠለ ነዋ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 10 месяцев назад

      ሁሉም ናቸው የሚቃጠሉት ምድር ወንበዴ ልባ ጥርቅም ኧር እምዬ ኢትዬጲ ምን ጉድ ነው ኧር ጴንጤዋች ከየትኛው ምድር ነው የምትመጡት ጭንቅላታቹ ውሸት ተንኮል ሌብነት የተሞላቹ የሰራዋት አምላክ መጥቶ ይጠራርጋቹ ምድር ቆሻሻ ጥርቅም አንዳችውም እውነት የላችውም ድራማቹ አላልቅ አለ ነውር የማታቁ እንሰሳዋች

    • @jovane4920
      @jovane4920 9 месяцев назад

      Iwnati silawoka naw

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 9 месяцев назад

      ሶፊ እናት አለው ማርያም እናቱ አይደለችም .. ማስረጃ የለህም

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 10 месяцев назад +2

    ይህ ልጅ ከሚስቴ ጋር ተኝቼ ለአገልግሎት ስቆም የአገልግሎቴ ፀጋዬ ይዎሰዳል አለ ይህ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ነገ ተቀደሱ ከሚለው ጋር ይገናኛል ይላል /2ኛ / ሶስት እናት አለችኝ አንደኛዋ ማርያም ናት አለ/ 3ኛ / እኔ መልአክቶችን ወደፈለግኩበት እልካለሁ ስል/ 4/ በሌላው በኩል ማርያም አልሞተችም እናም ሰው አይደለችም ስል ምን ማለቱ ነው? ስለዚህ ይህ ሰው ነገሮች ተቀላቅሎበታል ለማለት ይቻላል ::

  • @molla27
    @molla27 10 месяцев назад +20

    እንግዲህ ምን እንላለን '' እግዚአብሔር መንሹ በእጁ ነው ስንዴውን ከገለባው ይለያል '' አኛ ግን ሳናቋርጥ እንፀልይ

  • @gorgealex4424
    @gorgealex4424 10 месяцев назад +4

    ማርያም ሰው ነች ሰው ደግሞ ሟች ነው:: ሰው ከሲኦል የሚድነው በጌታ በኢየሱስ ስም በማመን ብቻ ነው:: ወደ ቃሉ ተመለስ:: ወዮ ለአንተ ቶሎ ንስህ ግባ እባክህ

    • @frezerkebede7258
      @frezerkebede7258 10 месяцев назад +2

      ሰው ሆነው ያልሞቱ እንደ እነ ሔኖክ እና ኤሊያስ እንዳሉ እንደዚሁም በሲና ተራራ ሞቶና ተቀብሮ ከዛም ከጌታችን ከእየሱስ ጋር የተገለፀ ሙሴም እንዳለ አትርሳ። የእርሱ አባባል ሞተች ተብሎ በመጽሀፍ ካልተገለጸ እንደነ ሄኖክና ኤልያስ ሆና ሊሆን ይችላል ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል። ለማንኛውም ሰለ ማሪያም መስካሪዋ በተለይም በየ ኘሮቴስታንቱ ቸርቾች በየጊዜው እየተነሳ መሆኑ በጣም አስደሳች ነው። አሁንም ተረኛውን ጌታ አስነስቶ እስከሚያስመሰክር እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @samru1921
      @samru1921 10 месяцев назад +1

      ​@@frezerkebede7258 exactly

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 10 месяцев назад +8

    ሶፊ ጠንቋይ ወንድማገኝን ስላስተዋወከን እናመሰግናለን:: ሰእዎች ወደርሱ እንዲሄዱ ያንተ ሚዲያ ማስታወቂያ ሰራለት

    • @kidestteferi2476
      @kidestteferi2476 10 месяцев назад +2

      እንዳይሄዱ ነው እንጂ። ይህን እየሰማ የሚሄድ ካለማ ጤነኛ አይደለም።

    • @user-jf8nv1hs5d
      @user-jf8nv1hs5d 2 месяца назад

      😅😅

  • @surafelmokeria1408
    @surafelmokeria1408 10 месяцев назад +12

    እረ ተዉ በ እግዚአብሔር አትቀልዱ ዋጋ ያስከፍለናል ድፍረታችን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 10 месяцев назад

      ኧር ጉድ በል ጎንደር ዚፑን የከፍተው ባለከርኑን ብልት ሊያሰየን ነው ኧር እፍሩ ግንኙነት ሳደርግ አለ ድንግል ነው ማለት ነው መላእክቶቹ ቀበሌም ይጠይቃሉ ኧር ይህንን ትኩሰ እብድ ከየት ነው ያመጣከው አንተን እዚያው ዛፍ ላይ ሰቅሎ ነበር መግርፍ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 10 месяцев назад +5

    ቢጫ ነጭ ጥቁር ቀይ ክለር ልታይ የቻልከው ምን አልባት የቁስሉ የመዳን ደረጃን አሳይቶህ ይሆናል።መጀመሪያ ቀይ(ደም)፡ትንሽ ሲደርቅ እንደቢጫ ሆኖ ሊጠቁር ይችላል።የመጨረሻው ደረጃ ላይ ሲደርስ ቢጫ ሊሆን ይችላል

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 29 дней назад

    እህቴ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረኪ ይሄን ዝግጅት አሁን ነው ያየሁት ገና አርስቱን አይቼ በቃ ይሄ ሰው ጌታ ኢየሱስ ይድረስለት ብዬ አለፍኩት አሁን ግን ሌላ ቦታ ሄዶ ደግሞ አይማኖቴን ቀይራለው በሎ እዚያም የወንጌላውያን ስም ሲያጠፉ አየው እና ይሄ ሰው ምንድነው የሚለው ብዬ እያለፈኩ እያለፈኩ ሳይ አንቺ ጀግና የእግዚአብሔር ስም ለምን ያሰድባል ስትዬ በጣም ልቤ ተነካ ለሶፊም መፀለይ አለበት ! ምነው ፖስተር ዳዊት አሁንም ጌሾ ስር እራሱን እንዲያገኝ ቢያደርገው ጥሩ ነበር !!! ከራሱ ከሶፊ ምስክርነት የሰማሁት ነው ጌሾ ስር እንደተገኘ 😢

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 10 месяцев назад +20

    ሰፎንያሰ ሰለሚነቀፈው የቤተክርስቲያናችን ሰምና ጉዳቱ ስትል እንዲህ ዓይነት ሰዎችን እንዳታቀርብ በጌታ ሰም እለምንሃለሁ😭

  • @chaltuabebe4233
    @chaltuabebe4233 10 месяцев назад +9

    እንደው እመቤቴ እንኳን ታየችህ!!! ሶፊ አይዞኝ አትናደድ !!😁😁😁 ከበሮ ጸናጽላችንን መዝሙራችንን ወስዳቹ አሁን ወደ እመቤታችን መምጣጣቹ ደስ ይላል።ህክምና ግን ያሥፈልጋቹዋል!

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 10 месяцев назад

      እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ነው

    • @FasikaAlelign-gd2er
      @FasikaAlelign-gd2er 19 дней назад

      ​@@MisrakTassewእና ምን አልን እሱን ወልዳልናለች

  • @senbetgebre
    @senbetgebre 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞ የተቃወመኝ ይሞታል እያለም ያስፈራራል ብቻ አካሄዱ የምገርም ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት።

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 10 месяцев назад +2

    ፍየሉ የእመቤታችን ክብር ሲነገር አንቀጠቀጠው:: ከሴት እንጂ ከወንድ አይደለም ይላል?. የሴትና የወንድን እኩልነት የማይቀበል እራሱን ከማርያም በላይ ያስቀመጠ ደንቆሮ ነው:: ማርያም እናታችን የጌታችን እናት የችግሬ መፍትዬ ነች

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 10 месяцев назад

      በጣም እኮ ነው የሚገርመው እውነት

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 10 месяцев назад +4

    ቆይቼ ብመለከተውም ልጁ ከሚያስቀው በላይ ሶፊ የማርያም ስም ሲነሳ በቀይ ፊቱ ላይ ደሙ ሲደፈርስ ይገርመኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተ የማርያም ወዳጅ አስቂኝ ሰው እባክህ ወደመረጋጋት ተመለስ እባክህ ወንድሜ መናፍቃን ይገሉሀል እንጥፍጣፊ እውነት አለ አሁኑኑ አምልጥ ወደ ተዋህዶ ተመለስ የምትወዳት ድንግል ማርያም ታማልድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruterute1194
    @ruterute1194 10 месяцев назад +2

    እ/ር በምህረቱ ይጎብኝን ስንት አይነት እውቀትና መረዳት 😅ነው እየመጣብን ያለው ከስህተት ትምህርት አምላክ ይጠብቀን

  • @mebrahtuyemane8526
    @mebrahtuyemane8526 10 месяцев назад +11

    እረ ተዉ ፓስተር ሶፎንያስ እግዚአብሄር ይቆጣብሀል እንዲህ የወረደ ጌታ እማይከብርበትን ላልዳኑት መሳለቂያ እሚሆን ነገር አታቅርብ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 10 месяцев назад

      Tekekel beka ke Egziabhare sem Ye channel birr beltobet newa zendo!!

  • @belongtojesus-re4hx
    @belongtojesus-re4hx 10 месяцев назад +1

    ሶፊ ባንተ ቻናል በምጋበዙ እብድ አነስተኛ ነጋዴዎች ስብከት አንድ መጀመርያም መላ የጠፋዉ ምስኪን ትዉልድ ስኦል ስዎርድ ግን አያሳዝንህም??

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 10 месяцев назад +3

    እግዜር ይባርክህ እንደነዚህ አይነት አሳሳችን ማጋለጥህ ትልቅ ነገር ነው በእግዛብሄር የሚቀልዱ ምን ይሆን ፍርዳቸውሶስት እናት ሌላስ የእንጀራ እናት የለህም አይደርግ እግዜር ይቅር ይበለኝ ብዙውን ወጣትናህዝብ ጨርሶል ለእንዲህአይነቱ መዳህኒት ነበር

  • @shitayehabteyes8925
    @shitayehabteyes8925 10 месяцев назад +11

    ይሔ የወንድሜ ንግግር ከቃሉ ውጭ ስለሆነ
    እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ አይንህን ይክፈትልህ ወንድሜ ተገለጠችልኝ የምትለዉ ማን እንደሆነ ቆም ብለህ አሰተዉል የሴጣንን ሀሳብ አንስተዉም ይላልና ቃሉ.
    ፓስተር ሶፎንያስ ፀጋውን ያብዛልህ.

  • @sarakebede7561
    @sarakebede7561 10 месяцев назад +8

    አይ እናት ሀገሬ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆንሽ

  • @user-mv6bc1gm3t
    @user-mv6bc1gm3t 8 месяцев назад +2

    ልጆች ሆይ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፥ ስለዚህ መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።(1ዮሐ.2፥18)

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata 10 месяцев назад +4

    ይኸ ሁሉ ድፍረት ??? አቤት የእግዛብሔር ቸርነት እና ምህረቱ ይገርመኛል። ሰዉን ማስፈራራት ምን አመጣዉ በእጄ እገላለሁ ሲል ፈራህው ሶፊ እሱን ብታፋጥጠው ጡሩ ነው እህቴ ተባረኪ።

  • @pharez4320
    @pharez4320 10 месяцев назад +4

    ሁሉ አይደለም ያለው ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነው ያለው።ሌላው ስምኦን ሲባርካቸው በነብስሽ ሰይፍ ያልፋል ነው ያላት ።

    • @elsaitesfay
      @elsaitesfay 7 месяцев назад

      ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 10 месяцев назад +9

    ልጁ Funny ቢሆንም ትህትናው ግን ደስ ይላል

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 10 месяцев назад

    ድሮም አጋንንት የሚጠቀምበትን ማን ይጠላል እንዳልከው ከ99% በላይ የማያምን ስለሆነ ቢደግፉህ ምን ይገርማል
    በጌታ የምታምኑ ይህ ሰው ከእግዚአብሔር አይደለም ተጠንቀቁ ማሪያም ተገለፀችልኝ የነገረችኝ ሁሉ እየተፈፀመ ነው ይላል ይህች በማሪያም ስም ተመሳስላ የምትሰራዋ የጠረፋ ንግስት ናት

  • @yesharegmulate
    @yesharegmulate 10 месяцев назад +3

    ሶፎኒያስ በጣም ደስ የሚሉ ኮሜዲያኖች ታቀርባለህ ግን ተጠንቀቅ ከፍተኛ የአእምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው ጌታ ያውጣህ😂😢😅

  • @user-ti8eh4zp1k
    @user-ti8eh4zp1k 4 месяца назад

    አቤት ይሰው ምንጉድ ነው ተመልሰን ወደመጀሪው ወደ አለማዊ ትምህርት የሚወስድ አጋንታዊ ትምርት ነው የያዘው ይሄ በጣም አደገኛ መርዝ ነው የዚህ ሰው ልምምድ ወይ አውቆ ወይ ሳያው አጋንታዊ ልምምድ ነው የያዘው የምመራው ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሆነች አጣራ ትውልድ አስመልጥ ፓስተር ሶፊ የምታቀርባቸው አንዳድ እንግዶች ፈትነን የተሻለው እድንይዝ ያረጋል በደንብ ተዘጋተህ በእግዚአብሄርን ቃል እውነት ለይተህ ስተትና እውነትን ሰወች እንዲለዩቸው ብታደርግ በሚዲያ አገልግትህ ሰው ይጠቀማል ተባረክልኝ ወንድሜ ሶፊ

  • @ab4745
    @ab4745 10 месяцев назад +9

    እውነት ነው የማሪያም ግርዝ ይባላል እውነትም ነው

    • @user-ce1zo9ey8r
      @user-ce1zo9ey8r 10 месяцев назад

      አዎ የማሪያም ግሪዛት ይባላል

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 10 месяцев назад +5

    Yehone hono, bezih sew fit lay Ewinet ena tihitina yinebebal, Lelawin LeEgziabher entewew.

  • @ashebiryigezu5531
    @ashebiryigezu5531 10 месяцев назад +4

    ሶፊ አንተን ጌታ ይጠይቅሃል

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v 10 месяцев назад +1

    የብልቱ ከለር የሚናገርበት ሰንተኛዉ ደቂቃ ነዉ? ልሳቅ፡ ጊዜማጥፋት አልፈልግም።

  • @medicinefortheworld
    @medicinefortheworld 10 месяцев назад +10

    አህታችን እውነት ብላለች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለም:: የክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት በጭራሽ አልገባውም:: ተገለጠልኝ የሚለውንም ነገር ሊታመን የሚችል አይደለም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጋጭ በመሆኑ:: ልጅ የስህተት ትምህርት አራማጅ ነው:: እንደዚህ አይነት የስህተት ትምህርት ለሚያራምዱ ግለሰቦች ፈቃድ በመስጠት በሀገራችን ያለውን እምነት ለመበረዝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ስለመሆኑ : የእነ አርቲስ ጀማነሽን አዲስ ሀይማኖት ጨምሮ ሦስተኛ ሰው ነው:: ይህን አይነት ውንብድና ሁሉም የእምነት ተቋማትና ህዝባችን በጋራ ሊያወግዘው የሚገባ ነው::

  • @befekadukelbi6345
    @befekadukelbi6345 3 месяца назад

    ጎበዝ የዚህ ሰው ጉድ ነው !!!
    ከአጋንንት ነው እንጂ ምንም አያውቅም እያልኩ ነው፡፡
    መጽሃፍ ሲናገር፡-
    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2
    8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
    9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
    ልምምዱ ከአጋንንት መሆኑ ግለፅ ነው ሌላው አይጠቅምም እኔ የማዝነው ለምድሩ ነው፡፡

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 10 месяцев назад +6

    Pastor Sofonias, what happened to your right eyebrow?

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 5 месяцев назад

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @EyuabEyuab-sb1tz
    @EyuabEyuab-sb1tz 10 месяцев назад +2

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ስንቱ ቀንና ለሊት እየፆመ እየፀለየ ቆሞ እያደረ ክርስቶስን ለመምሰል ስንቱን በረሀና ቁር እየታገሰ አንተ የላመ የጣመ እየበላህ ባማረ ቤት እየተኛህ ያላገኘውን ተኝቼ እየፀለይኩ አይከብድም??

  • @gorgealex4424
    @gorgealex4424 10 месяцев назад +23

    የክርስቶስን ሞት እና ትንሳኤ የካደ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው:: ልጁ በጥልቁ ተይዟል ጌታ እንዲፈውሰው እንፀልይለት

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 10 месяцев назад +1

      በነቀዝ ተመተሓል በቃ!

    • @liasol8518
      @liasol8518 10 месяцев назад

      Meche Kade? Ye Dingil Mariyamin sim slanesa , ye Amlakin enat slakebere ?

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 10 месяцев назад +1

    ይህ ሰዉ ጤነኛ ነዉ? ሊያጠፋና ሊገድል የሚመጣ ሀይል ምንጩ አዉሬና ከአዉሬዉ ቢቻ ነዉ። መላእክት የሚላኩት በእግዚአብሔር ቢቻ ነዉ። ስለዚህ ሶፊ ይህን የሰይጣን መልዕክተኛ አታንዛዛብን።

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 10 месяцев назад +3

    አንቺ እራሱ የሆንሽ አቦሬ ነሽ የምንፍቅና ርካሽ ምቀኛ መንፈስ አለብሽ

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 10 месяцев назад +1

    ዛር ውላጅ ይሆናል ያለበት ልጁ የገባው አልመሰለኝም ክፉ መንፈስ ብዙ ያሳስታል በአሁኑ ሰአት ሰው ሁሉ የተገኘውን ስለሚከተል ቢፀለይለት ጥሎት የሚሄድ ይመስለኛል ጌታ ይርዳው

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 10 месяцев назад +3

    አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ወርዶ አናገረኝ ስትል አለማፈርህ።የተናገርከውን ለመስማት የኢኮኖሚ ተንታኝ መሆን በቂ ነው ይህን ሊነግርህ ፈጣሪ መጣ ?🤭ተመለስ ከእብደትህ ቤተሰብ ካላችሁ ባካችሁ አሳክሙት ይህ ሰው ከፍተኛ የእምሮ ቀውስ ላይ ነው😢

  • @muke614
    @muke614 9 месяцев назад +1

    መርያም ሰው ናት የተወለደችውም ከስጋ እናት እና አባት ነው መፅሀፍ ቅዱስ ከሰማይ ከመጣ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ይላል በትምቢትም ስጋው መበስበስን አያይም ይላል የተባለው ኢ የ ሱ ስ ብቻ ነው ።ስለዚህ ማሪያም ሰው ነች ሰው አፈር ነህ ወደ አፈር ትመለሳለህ ካለ ማርያም ሞታለች

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i 10 месяцев назад +4

    The way when he spoke he is very polite 👌❤️

  • @kedawdoandhotea3398
    @kedawdoandhotea3398 10 месяцев назад +2

    ምንም ልትማር የማትችልበት የተጨማለቀ ሾው ለንደነዚ አይነቶች ቦታ ሰጥተህ ውድ ጊዜያችንን በተቆላመጠው የሾው ስምህ በመጠቀም የምታገኘው ገንዘብ አንተም አይጠቅምህም።

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 10 месяцев назад +11

    በአይናችን እያየን ያለውን ግፍ በትንቢት አቅርበህ ለማታለል አትሞክር እውነትም ድፍንፍን ያለ መለዕክት

    • @selemunhaddas161
      @selemunhaddas161 10 месяцев назад

      ወንድሜ የጠፈር ንግስት እንጂ እውነተኛዋ ማርያም አይደለችም

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 10 месяцев назад

      ጅሌ አለ ማሩ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 месяцев назад +6

    ከድፍረት ሀጥያት ሰውረኝ ማረኝ ጌታሆይ

  • @americaemanu2906
    @americaemanu2906 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የነ እህት በእርሱ ላይ የሞት መንፈስ አለበት እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Месяц назад

    እግዚእ ብሄር አምላክ ብንል መፅሀፍ ቅድስ በሕዝቅኤል ስልሳ ከአንድ እስክ አስራ ሁለት ብዘ ከባድ ነገሮች አሉ በንፅህ ልብ መማፅን ብቻ ነው ሁሉንም እሱ ይፈርዳል

  • @ZeharSied
    @ZeharSied 10 месяцев назад +5

    አንደው ሶፊ ትግስትህ ነው የሚገርመው ደሞ ከየት የመጣው አብድ ነው

  • @habtombizen2006
    @habtombizen2006 10 месяцев назад +1

    ጠቅላይ ሚኒስተር የሃሰቶች ሰወች እና የቤተክርስትያን ኣፍራሽ ወንድችን ሰፎንያስ ኣምላክ ልቦና ይስጥህ

  • @aregshabegaz4617
    @aregshabegaz4617 10 месяцев назад +11

    ኧረ በቃ የጠረፏ ንግሥት እየተጫወተችበት ነው ጌታ ይድረሰለት

    • @swagzuu
      @swagzuu 10 месяцев назад

      ማናት የጠረፏ ንግስት?🤔

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc 8 месяцев назад

      Manat yeterefa manat ay gud

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 10 месяцев назад +8

    ወይ ግራ መጋባ----ት!ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የሚሰማው!

  • @truth2232
    @truth2232 10 месяцев назад +5

    እኔ እምለው ሶፊዬ ከየት ነው የምታመጣቸው ????
    ለነገሩ ሰው ቢጤውን አያጣም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 10 месяцев назад +2

    ትክክለኛ አባቶችና እምነት ድሮ ቀረ። የነሱ ኑሮዋቸው ዱር፤ ቤታቸው ዋሻ፤ልብሳቸው ቆዳ፤ምግባቸው ፋራፍሬና የእግዜር ቃል ነበር።በዚያን ግዜ የሚኖሩት ህዝቦች በነሱ የዘውትር ጸሎት በሰላም ተስማምተው ይኖራሉ። አሁንስ !

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 10 месяцев назад +3

    Wow God bless you 🙏 Maryam ❤be with you always 🙏

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 10 месяцев назад +1

    እኔ አውቀዋለው።የ ኮርን ፍሌክስ ካምፖኒ ሽያጭ ሰራተኛ ነው።ሲነግድ ሲቅም ሲጠጣ አይቼው አላውቅም። ከቢሾፍቱ ከ ስድስት አመት በፊት።ልጅቷ እየዋሸች ነው

  • @abrehambelay-mt3zg
    @abrehambelay-mt3zg 10 месяцев назад +5

    ፍቅርሲዝምን እና ይሄንን አገናኛቻው

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 10 месяцев назад +1

    ቆንጆ ጥያቄ ነው ሶፊ የአምላክ ጰጋ ለማዳን እንጂ ለመግደል አደለም።

  • @asterb.e.w.i
    @asterb.e.w.i 10 месяцев назад +6

    የቆጨኝ እስካሁን አንተን መስማቴ 😂

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 10 месяцев назад +2

    እግዞኦኦኦኦኦ
    መላዕክትን ተላላኪህ አደረከው ? አቤት ድፍረት

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 10 месяцев назад +7

    አረ እግዚኦ ስንት አብዶች አሉ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 10 месяцев назад

    ይህ ሰው ፀሎት ያስፈልገዋል። የብርሃን መላአክ እስኪመስል ድረስ እሯሱን ይገልጣል ተብሎ ተፅፎልናል። በቀል ብቻ ነው መልእክቱ፣ የፈረሰ ይሁንን በትንሳዔው ጉልበት።

  • @dagentMarkos
    @dagentMarkos 10 месяцев назад +5

    ከእውቀት ነጽ የሆና ጅላጅል አታጃጃል

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Месяц назад

    ማርያምን ታማልዳለች የሚለውን አይቀበሉም ሌላ ደግሞ ጥንታዊ በማለት ኦርቶዶክስ ን ለማጥላላት ይህንን ብታቆሙ እንደ ህፃን አትከራከሩ እባካችህ በክብር ስንከታተል ቆይተን አታደበላልቁት ማር ያም ልጅዋን ትለምንልናለች እናቴ እመቤቴ የአምላኬ እናት ብለህ በንፁህ ልብህ ስትለምናት ትረዳሃለች

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 10 месяцев назад +9

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚኦኦኦኦኦ

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 10 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርመው ሰውን የሚጠብቀው ራሱ ጌታ እንጂ ሰው የራሱን መልአክ እየላከ ሌላን ሰው ሊጠብቅ ቃሉ አያዝም፣ስልጣንም አልተሰጠውም።ሰውየው የሚናገረው ከአጋንንት ነው።

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 10 месяцев назад +7

    እኔ በጣም ወሬ እወዳለሁ እደ ሶፊ ግን 😁😁😁😁😂

  • @eskendergetachew3764
    @eskendergetachew3764 10 месяцев назад +1

    ሶፊ አይምሮህ ክፍት ይሁን የኔ ብቻ ትክክል ነው አትበል

  • @012345678952645
    @012345678952645 10 месяцев назад +5

    ወንዶማገኝ አይዞህ አትፍራ ። ቅድስት ድንግል ማርያምን አክብራት በፀሎትህም ለምናት ። ሊያስክዱህ የሚሞክሩትን በፍፁም አትስማቸው ። አዎ ማርያም ታማልዳለች በላቸው !

  • @habtamueticha59
    @habtamueticha59 10 месяцев назад +1

    ሶስት እናቶች አሉኝ... አንዷ ድንግል ማርያም ናት አለ አጅሬው፤ ጌታ ቶሎ ና ሌላ ውርደት ሳይመጣ...
    @Sofi, እባክህ ወይ ፓስተር የምትለውን ተው ወይ ደግሞ በትክክል የክርስቶስ ተከታይ ሁን!

  • @mohamedmuktar5752
    @mohamedmuktar5752 10 месяцев назад +5

    ጨዋታ ደስይላል አጀእብ ነው ጡሩ ቃልድ

  • @amel2941
    @amel2941 10 месяцев назад +2

    አምላኬ ወይ ምን ጉዲ እየሰማን ነው አንዲ ሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አትችሉም ብሎዋል ማስተዋልን ስጠን 🙏🙏

  • @EyuabEyuab-sb1tz
    @EyuabEyuab-sb1tz 10 месяцев назад +3

    ይሄ ፀጋ አይደለም ወንድሜ ጋኔን ነው እግዚአብሔር እንኳን አንተ ፍጡሩን አለመፈተን ተውና ልጁ ክርስቶስና እንኳን በኛ በርካሾቹ ተመቷል ምራቅ ተተፍቶበታል እግዚአብሔር ደሞ እኔ የኖረኩትን ኑሩ ነው የሚለው ምሰሉኝ ነው የሚለው

  • @EmentuFikadu
    @EmentuFikadu 8 месяцев назад

    ይሄ ሰው የአጋንንት መንፈስ የስፈረበት ነው
    መጽሐፍ ቅዱስ እንqን ለያንብ ይቅርና ጌታ ኢየሱስ ይገስፅፅህ ባይሆን ንስሀ ግባ በጣም ታሳዝናለህ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 10 месяцев назад +8

    ሶፊ ስለምዬማርያም ብዙ ጥናት ይቀርሃል

    • @muke614
      @muke614 9 месяцев назад

      አይምሰልሽ አምላክ ስላሴዎች አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብቻ ነው።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 10 месяцев назад

    ሶፎንያስ በእግዚአብሔር በሚያላግጡትን መሰብሰብህ አንሶ የተፀናወተህ የማርያም ጥላቻ ፍቲህ ላይ ብልጭ ሲል ታየብህ ይገርማል ማርያም ብሎ ልጁን በመሰየሙ ሳቅህበት አይ መረገም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በእናቱ በመዛበትህ።

  • @birukshimelis-xu7zq
    @birukshimelis-xu7zq 10 месяцев назад +8

    በግዜ መድሃኒትን ጀመር Bro

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 10 месяцев назад

    ጴንጤ ሆኖ እናቴ ብጽእት ቅድስት ድንግል ማርያም ማለቱ ትልቅ ነገር ነው:: በተረፈ ደፋርና ብሽቅ ነገር ቢናገርም ዘረኝነትን አጥብቆ መቃወሙ ሀገር እየመሩ ካሉት ዕብዶች ይሻላል::

  • @selamyegetalij8224
    @selamyegetalij8224 10 месяцев назад +7

    😢የአሰተኞች ጠቅላይ

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 10 месяцев назад

    የልጁ እብደት እንዳለ ሆኖ ልጅቷን ያናደዳት ውሽማዏ ዮናታን ስለተነካባት ነው በመልካም ወጣት ላይ ምስክርነት የሚያቀርባቸውን በቅርበት ስለማውቅ ነው ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 месяцев назад +8

    የአንተ ብልት ጂምላይትነው😂 እንዴ የተለያየ ከለር ያለው ጉድ እኮነው ግን ለምን እናቱ ነውር አይደል😭

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂tew endatikesef kkkk

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 10 месяцев назад

      💚💛❤️💜💙🤎❌⛔😂😂😂😂😂😂😂

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 10 месяцев назад

      Ere esesete mehone alebet

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 10 месяцев назад +1

      ጦጣ እኮ የብልቱን ከለር ይቀያይራል።ሊሆን ይችላል

  • @netserehabteselasie503
    @netserehabteselasie503 7 месяцев назад

    ጎበዝ ወንድሜ በትህትናህ ይህን የማርያም ጠላት አፉን አስያዝክልነን

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 10 месяцев назад +27

    ሶፊ ጌታ ታግ ሶ ሃ ል።😢

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 10 месяцев назад

      Ende esu mene aderege sew endetenekeke new yemeyakerebelen sew metenekeke new

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 10 месяцев назад

      @@eyerusalemyitbarek8583 ነው አይባልም በዝቶ አካሄዱ ስጋ ስጋ ይሸታል እፍፍፍፍፍፍ ብር ነው እሺ ጸልዪ ውድ።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 10 месяцев назад

      @@eyerusalemyitbarek8583 አያንጽም !!!

    • @eden1867
      @eden1867 10 месяцев назад +2

      በጣም ጌታ ታግሶታል.... እንደው እኛም ታግሰነዋል

    • @mimiaaron4713
      @mimiaaron4713 10 месяцев назад +1

      He don't have family or friend to tell him he have problem

  • @Manyazewal_sisay
    @Manyazewal_sisay 10 месяцев назад +2

    በጣም የወረደ ሰው ነው ሰው የፈለገውን እሚናገርበት ነው ጌታ ማስተዋል ይስጠው

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 10 месяцев назад +5

    ጌታን ይቀበል እየሱስ ጌታ ነው :: እየሱስ ያድናል::

    • @Tridant165
      @Tridant165 7 месяцев назад

      Yes, I agree with you 💯

  • @user-wr7oq4bs1l
    @user-wr7oq4bs1l 7 месяцев назад

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ አዳኝ እናታችን ፃድቃን ሰማዕታት ያማልዱናል

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 10 месяцев назад +10

    ምን ዘመን ነው ሰዉ በራሱ ፈቀድ ሐሳብ የሜሄድበት ዘመን ፈጣሪ ይቀር ይበለን