ልቅ የወ*ሲብ ፊልም ግብረ-ሰዶ*ማዊነት የህፃናት ጥ*ቃት በኢንተርኔት... ❗️SHEMAH_PODCAST🎙🎙🎙

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 28

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 8 месяцев назад +11

    ሰላም ትዕግስት ብዙ አይደፍሩም የተባሉ ጉዳዮችን ለውይይት አቅርበሽ ብዙ ተምሬአለሁ :: በርቺ ! የፍጡራንን አማላጅነት ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስላጣሁኝ ወደ ወንጌላውያን ህብረት ከመጣሁ 4 ዓመት ሆነኝ :: አዲስ ኪዳን ላይ አስራት ስጡ እያሉ ገንዘብ የሚሰበስብ በዝቷል ና አዲስ ኪዳን ውስጥ ስለዓስራት እንደ ሙታን ምልጃ ላገኝ አልቻልኩም እና በጌታ ጥርት ያለ ትምህርት ያስፈልጋልና አስበሽበት እንማር :: ተባረኪ ተፈራ ነኝ ከ አሜሪካ ::

    • @Masi_tds
      @Masi_tds 8 месяцев назад +1

      ለዚህ ጥያቄ ጥርት ያላ መልስ እንደሰጥ Dawit fasilin ገብዢልን ትምህርቱን ከፈለክ ወንድሜ ግን pageun share ላድርግልህ

    • @yamalyamal6691
      @yamalyamal6691 8 месяцев назад

      Please share​@@Masi_tds

  • @BertucanGemechu
    @BertucanGemechu 8 месяцев назад +2

    እህቴ ቲጂ አምላኬና አባቴ እንደ አንቺ ያሉ እህቶችን ስለሰጠኝ/ን ይባረክ በርቺ ተበራቺ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @TigistWolde-h3b
    @TigistWolde-h3b 8 месяцев назад

    አጅግ ጠንካራ ርእስ ነው በርቱልን ትውልዱን ታተርፉ የሆናል ቲጂዬ ተባረኪ

  • @alexo9476
    @alexo9476 8 месяцев назад +2

    ቲጂዬ ተባረኪ
    የቋንቋ አጠቃቀም ግን ይታሰብት
    ጉሪማይሌው በዛ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 8 месяцев назад +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ በሳል አስተሳሰብ የእውነት
    ለትውልድ ግድ በሎአችሁ ያላችሁን አቅም አሟጣችሁ የአጋንን ሰለባ እዳንሆን እያሰተማራችሁን ነበረና እናንተና የእናንተ የሆነ ሁሉ በክረስቶስ፠ደም ይሸፈን በፀሎታችሁም አስብዋት ምድራችንን ለኛም በሰው ሀገረ ላለነው ጸልዩልን እንወዳችሁአለን ሲጠቀምባችሁ የነበረው ምንፈስ ቅዱስ፠ነውና ክብረ ይሁንለት❤

    • @hanamuluneh2537
      @hanamuluneh2537 8 месяцев назад

      Denk seat tebareku I learn a lot thankyou so much keep it up

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 месяцев назад +2

    ቲጂዬ እኔ ያለውት አረብ አገር ነው በቴሌ ግራም ከስምት አመት ልጄ ጋር ሳወራ እወድሃለው ብዬ የልቧን እስቲከር ስልክለት የፖርን እስቲከር ላከልኝ በጣም ደነገጥኩ እና ምንም ሳልለው ስልኩን ለእቴ ስጣት አልኩት ማወራት አቅቶኝ ምን እደወነ ላያቅ ይችላል ግን በአይኑ ማየቱ ልጄ በአዞ እደተበላ ይሰማኛል መግስት እዲያለውን ነገር እዲከለክል ስሩበት በጌታ ልጆቻችንነ እርኩሰት እዳይገልብን ሁሌም አዝናለው እደኔ ተሰደው ለቤተሰብ ልጁን ሰቶ የሚያሳድግ ብዙህ ሰው አለ ደሞ እዲአድርጉ ብለሽ መናገር አትቺይም ልጄሽን ከሰጠሽ ሰጠሽ ነው ሁሉም እደኔ የታመመ ሰው ያለ ይመስለኛል😭😭😭💔

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 8 месяцев назад

    Tebarku geta tsegawen yabezalachehu❤

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 8 месяцев назад

    Tigiye thank you oh my God that' was very helpful tebarekilign ehite

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 8 месяцев назад +2

    እስኪ በአማረኛ አዉሩ እንግሊዘኝ አታቀላቀሉ እንስማበት😢

    • @መናስጦታ
      @መናስጦታ 8 месяцев назад

      ጉዳዩ እንግሊዝ ሆና ምን ያርጉ

  • @michaelyehdego6691
    @michaelyehdego6691 8 месяцев назад

    it was a great discussion❤️🙏🇪🇷

  • @BetyBekele-w6v
    @BetyBekele-w6v 8 месяцев назад

    ቃላት የለኝም ተባረኩ

  • @HirutSeyoum-ys9bl
    @HirutSeyoum-ys9bl 8 месяцев назад

    Really interested issue

  • @SystematicSkillsBuilding
    @SystematicSkillsBuilding 8 месяцев назад +1

    Pornography is an elephant in the room. I am happy that you have raised such damaging issue. I wished you had invited educators to participate in the discussion.

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 8 месяцев назад

    God bless You guys!🙏

  • @Selam-z5w
    @Selam-z5w 8 месяцев назад

    ወይም ለእንግሊዛውያን ከሆነ ፕሮግራሙ በእንግሊሽ አድርጉት።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  8 месяцев назад +1

      እናስተካክላለን🙏

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 8 месяцев назад

    My God bless you all ❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 месяцев назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Selam-z5w
    @Selam-z5w 8 месяцев назад

    ለማስተማር ከሆነ ኣላማው በአማርኛ ለምን ኣታወሩም ? በተለይ እህታችን 75% እንግሊዘኛ ማውራትሽ ኣማርኛ ቸግሮሽ ነውን?

  • @Alias-f1k
    @Alias-f1k 8 месяцев назад +1

    Jesus is Son of GOD
    love your show GOD bless you
    But English or Amharic discussion?
    Your guests can't even finish it in English!
    My mother found it difficult to understand!
    50/50.
    If you speak in Amhric for Ethiopian audience would be better.
    English forl English speakers can be more effective.
    Or teach our generation English as first language and get rid of our language or none English speaker people from Ethiopia!
    I'm not said has to be Amaric coud be any Ethiopian language when you address Ethiopia audience.
    If you address English speakers forgive me.
    Otherwise you guys I love You❤
    i admire your knowledge keep it up!
    Jesus is Son of GOD!

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 8 месяцев назад

    Thanks tg

  • @ኮኮብ-ጨ6ፐ
    @ኮኮብ-ጨ6ፐ 2 месяца назад

    🎉🎉❤❤