#ፍቃድ_እያደስን_አንተነፍስም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 93

  • @MeseretBekele-j5j
    @MeseretBekele-j5j 9 месяцев назад +6

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔርምህረትና ቸርነት ነውና ልዑልሆይስምህ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 месяцев назад +3

    ጌታ ሆይይይይይይይ ስምህ ይባረክ
    በጣም በጣም ነው ደስ ያለን ዮኔ ለዚህ ያበቃን ጌታ ይባረክ አበዛን እኮ አብሶ የቤተድርስቲያንን ታሪክ ስታነሳ በጥቄት አመታት ወደህይወት መንገድ የጠራችውን ነብሳት ብዛት ሳስብ እና በዘመናት መሀል የጌታን እጅ ያየንባችው አመታቶች መሆናችውን እያሰብኩኝ ከፊታችን ያለውን የምስካና እና ቀበር የመስበር ቀን ስሰማ ውስጤ በደስታ ተሞላ ሀገር ውስጥ ሆኜ ብካፈለው በጣም ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን በመንፈስ አድነት አብረናችሁ እየፀለይንና እያመስገንን እንውላለን እስከዛም በፀሎታችን ከጎናችሁ ነን በጣም ነው ምንወድህ ጆ ጌታ ለምድራችን የሰጣት ልዩ ስጦታ ነህ ዘመንህ ይለምልም ፀጋው አይለይህ
    ተጂዬ አንቺ የጌታ ወታደር ፀጋው ይብዛልሽ ጌታ ይጠብቅልን ❤

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ 9 месяцев назад +7

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በድለንሀልና ይቅር በለን ! ምድራችንንም አስብ መከራ በቃ በለን ! ፊትህንም መልስልን !

  • @jerusalmjerry6960
    @jerusalmjerry6960 9 месяцев назад +7

    የእግዚአብሔር መንፈስ ጥበቃ ይሁን እግዚብሔር ክብሩን እንዲገለጥ ምኞቴ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 9 месяцев назад +8

    ደስስስ,ሲል ይሔ ቋንቋ የሚገባው ኢየሱስን የቀመሰ ብቻ ነው ጌታ ይመስገን ስለመሪሆቻችን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝

  • @SurafelSolomon-j1w
    @SurafelSolomon-j1w 9 месяцев назад +14

    እሰይ ባደባባይ ልናመልክ ጊዜው አሁን ነው እግዚያቤር ይመስገን ታየኝ የዛ ቀን በመልሀክት ታጅበን እሰይ አሜን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 9 месяцев назад +11

    Apostle Jhon is a treasure and a gift of God to ETHIOPIA...tebareku!

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 9 месяцев назад +4

    ትግስትየ ዘመንሺ ይባርክ ይብዛልሺ እህቴ እንቺን የስጠን ጌታ ይባርክ

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 9 месяцев назад +10

    በዚያን ቀን እንዲሁም ወደፊት በአገራችን እግዚአብሄር አምላክ ወዶ በእኛ በደካሞች ላይ እንዲጠራ የፈቅደው ክቡር ስሙን ያከብር ዘንድ ጸሎቴ ነው። ተባረኩ!

    • @Savedbygrace952
      @Savedbygrace952 9 месяцев назад

      @@ሩሁብመርሃዊ ስለ አብይ አንተ አወራህ እኔ ስለ ኢትዮጵያ ሃገሬ ነው ያወራሁት ። ያንተ አገር ካልሆነች ተዋት ስለ ሰማይ ብቻ አዉራ። አገሩ በሰማይ ብቻ የሆነ ሰው ለምን ስለ አንድ አገር መሪ ያወራል? እንደ ማህበር ብቻ ተቆጥረህ ሁለተኛ ዜጋ ሆነህ መኖር ካማረህ መብትህ ነው። እኔ ግን ወንጌል በነጻነት የማይሰበክበት የእየሱስ ስም ፈጽሞ መጥራት የማይቻልበት ሃገር ኖሬ አውቃለሁ ስለዚህ በአገሬ ኢትዮጵያ ወንጌላውያኑም እንደሃይማኖት ተቆጥሮ ወንጌል በነጻነት እንዲሰበክ ስለተፈቀደልኝ ጌታን አመሰግናለሁ። የአብይን ስም ግን እኔ ጽሁፍ ላይ የቱ ጋር ነው ያነበብከው? መጽሃፍ ቅዱስንም እንደዚህ ነው የምታነበው? እንደዚ ከሆነ የምታነበው ተመልሰህ በደንብ አንብበው አገርህ በሰማይ ነው የተባለውን ቦታ። ወይ ጉድ ያልተጻፈ ማንበብ!

    • @Savedbygrace952
      @Savedbygrace952 9 месяцев назад

      @@ሩሁብመርሃዊ አቤት ትጋት ያዝልቅልህ። ያልተጻፈውን ያነበብከውን ግን ምንም ሳትል የትጋትህን ልክ ለማሳየት ሮጥክ። መልሴስ? እስቲ እንደ ጳውሎስ አህጉር አቋርጠህ ሳውዲ፣ ኢራን፣ ህንድ፣ ቻይና ሂድና ወንጌል በመስበክ ትጋ።

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 9 месяцев назад +2

    የምናደርገው ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ይሁን።
    መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 9 месяцев назад +4

    ክብር ሁሉ ለታላቁ ለእግዚአብሔር ይሁን. ጌታ እየሱስ ጌታ ነው::

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl 9 месяцев назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። እጅግ የከበረ ነግር ነው። ጌታ ይባርካችሁ። ካውንስሉም ይባረክ።
    ይህ የንስሐ ጸሎት ለምን አግራዊ ቀጥሎም በዓለም ዙርያ ላሉት ኢትዮጵያውያን የንስሐና የእርቅ ተካፋይ አይድርግም ከተፕቻለ።
    በእንድም በሌላ ሁልችንም ምንም ይመለከታል።
    እህታችን ትዕግሥት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 8 месяцев назад

    ጆንዬ የብዙ ክርሰቲያኖችን ሀሳብ የገለጽክበት እጅግ,ድንቅ ውይይት ነው ሁሉም ከርሰቲያን በግልም ሆነ ቤተክርስቲያን መልሰ የሚጠብቁ ጉዳዮች ናቸው ቲጂ ተባረኪ

  • @abinettadessa2122
    @abinettadessa2122 9 месяцев назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ቃል እጆቻችንን ወደ እርሱ ልንዘረገ ግዜው አሁን ነው !! የጌታ ቤተሰቦች በርቱ !!!

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 9 месяцев назад +8

    ጆኒዬ ያባቴ ብሩክ የተውደድክ ❤መዝሙሮችህ እጅግ ይባርኩኛል ተባረክ በብዙ ዘመን ዘላለምህ የምድርህ ቆይታ በረከትና በፍሬያማ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gegigood9168
    @gegigood9168 9 месяцев назад +9

    ቲጂይ። ተባረኪ ሁሌ ይምታቀርቢዉ የሚባርክ ነዉ

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 9 месяцев назад +3

    በርቱ እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @peacockhomedecor9730
    @peacockhomedecor9730 9 месяцев назад +4

    We can see how strong you are and your teams. Stay blessed my beloved in christ.

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 9 месяцев назад +6

    ተባራኩ❤❤❤❤❤❤

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 9 месяцев назад +4

    ጆዬ ተባረክልን! ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ!ይከናወንላችሁ🙏

  • @ebeniezergemede-ww6ym
    @ebeniezergemede-ww6ym 9 месяцев назад +3

    joe we love you...may God bless both of you😍

  • @laveleable
    @laveleable 9 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ በሁላችንም ይታይ ይክበር ለዘለአለም አለም አሚን! ✝️🙏❤️

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 9 месяцев назад +4

    Joye🎉🎉🎉ተባረክ

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 9 месяцев назад +10

    ለምድራችን የሚበጃት ኢየሱስ ነው። አሁን ግን ከምንጌዜውም በላይ ውንጌል ላይተፀህኖ እየተደረገብን ነው።ጌታ ምህረት ያድርግልን ለምድራችን

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 9 месяцев назад

    ሐዋሪያ ጆኒን በዚህ ደረጃ አላውቀውም ነበረ
    ዋውውው ሁለንተናዊ እውቀትም አለክ ተባረክ
    መሪ እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 9 месяцев назад

    ቲጁ ተባረኪ ቀጥዪ
    Joye አንተ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ
    ከዚህ በፊት በተደረጉ የዘጸዓት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ን የአደባባይ ፕሮግራሞች እግዚአብሔር ትልቅ ሥራ ሠርቷል ❤❤❤
    ዛሬም ጌታ በሥራ ላይ ነው

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 9 месяцев назад +5

    ተባረኪ ቲጂዬ❤

  • @maryjoseph3657
    @maryjoseph3657 9 месяцев назад +10

    ወንድም ዬሃንስ
    When I hear your interview I feel that there is something missing አንተ ጌታ ጌታ ብለህ በህልውናው ስምጥ ስትል ነው የሚያምርብህ ልምከርህ ከስማህ እንተ የሚያምርብህ ዝም ብለህ ጌታን ብታመልክ ይሻልሀል የእግዚእብሄርን ህልውናን የሚወስድብ እንዲሁም ከእግዚአብሔር የተቀበልከው ሞገስ ከሚውስድብህ ነገር እባክህ ራቅ!
    ዋናው በመልካም መጀመር ብቻ ሳይሆን በመልካም ሩጫህን መጨረስ ነው::
    ወደልጅነትህ ቅንነት and integrity እባክህ ተመለስ!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 9 месяцев назад

    Brilliant....!!!!❤🎉
    Thank you God for bringing the ዘመን ❤ for Ethiopian christians to worship You after our forefathers paid a huge price in the past!!

  • @elenialemu6154
    @elenialemu6154 9 месяцев назад

    San Jose, California.
    I love you, Joel.

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 9 месяцев назад +1

    አለም በ ክርስቶስ ይጠቀለላል ።🔥❤

  • @GenetGood
    @GenetGood 9 месяцев назад +4

    ጆዮ, የመላዕክት ዝማሬ የመሰለወን "የልቤ ደሰታ ኢየሱስ" ባልክበት ምንም አትበል !!

  • @Niguse-k7n
    @Niguse-k7n 9 месяцев назад +2

    ትጅ የመስቀል አደበባይ video እንጠብቃለን ተባራክ

  • @Yelimuw
    @Yelimuw 9 месяцев назад

    God bless you Tigi

  • @mekdestemesgen4799
    @mekdestemesgen4799 9 месяцев назад +2

    God bless you guys

  • @MathuselaHelamo-kv2hu
    @MathuselaHelamo-kv2hu 9 месяцев назад +2

    ትጅ በመጀመሪያ ለንች ትልቅ አክብሮት አለኝ እና ሚድያውን የምማጥን ሰዎችን ስለምታቀርብው አመስግንሻለሁ።

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 9 месяцев назад +1

    ባለፈው ጌታየ ኢየሱስ በአደባባይ አለም እያየ ሊመለክ መሆኑን ሥስማ ደስ ብሎኝ ----

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG 9 месяцев назад

    Praise to Our Lord and Savior Jesus Christ! 🙏🙏
    Thank you Joyee for being such a pivotal part of our Spiritual Journey, and I appreciate all that you are doing for us and the whole Christian Community.
    We are thankful for your zeal and commitment. May God continue to bless you abundantly as you glorify our God. ❤❤
    We stand with you in celebrating this commendable event in Glorifying Our God.🔥🔥

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 9 месяцев назад

    God bless you blessed

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 9 месяцев назад

    Geta ybarek😍 gh goye tebareku ❤❤

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 9 месяцев назад

    Amennn Ameennnn tabaraku gizew new egizehaber ethiopian eyefelagat new❤❤❤❤

  • @abiyo
    @abiyo 9 месяцев назад +2

    ጎሽ!...ህብረቱ መልካም ስራ እየሰራ ነው፤ ጥሩ መሪዎችም አሉት። እ/ር ያበርታችሁ።

  • @NigatuworkuEde
    @NigatuworkuEde 5 месяцев назад

    Tebareki Tg yemitakerbiachew sewochin tawukiyalesh.

  • @abiymegra1373
    @abiymegra1373 9 месяцев назад +2

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 месяцев назад

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD APOSTLE YOHANNES GIRMA.

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 9 месяцев назад +1

    ጆዬ የትውልድ ክስተት የምድር በረከት የኔ አባት በጣም እወዳለሁ ❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 9 месяцев назад

    I think it is better for the whole Ethiopian churches and believers to pray on thd same day at the same time at their capital cities... instead of mobilizing. You can announce that. Like wollega at Nekemt stadium... Hawassa at their stadium etc.

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 9 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ን የሚቋቋመዉ የለም። ሀሌሉያ።

  • @SeyoumTeferi
    @SeyoumTeferi 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በሰው ብዛት አያምንም አብዮት ነው በሕዝብ ብዛት የሚያምነው !!!

  • @meazaseid5107
    @meazaseid5107 9 месяцев назад +1

    የፕሮግራሙ ዕለት ማጠናቀቂያው ሊመሽ ስለሚችል ህዝቡ ትራንስፖርት እንዳይቸገር ተረጋግቶም እንዲያመልክ
    ለምን የከተማ ባስ ሸገር ባስ አይዘጋጅም
    ገንዘብ ችግር ካሉ ህዝቡን አዋጡ በሉ
    ይሔ ነገር ይታሰብበት
    በሁሉም የአዲስ አበባ አቅጣጫ ትራንስፖርት መዘጋጀት አለበት

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 9 месяцев назад +1

    ታይታ እንዳይሆን "!!!

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih 9 месяцев назад

    የመንግስት አካላት ባይኖሩ ጥሩ ነበር የፓለቲካ ፕሮግራም ያስመስላል

  • @francescovalori7407
    @francescovalori7407 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu 9 месяцев назад

    ሚዲያ በዛልን ብለህማ አታቆላምጠው የሌቦች ቢዝነስ በለው

  • @danielfikadu78
    @danielfikadu78 9 месяцев назад

    Tebareku

  • @natijr6764
    @natijr6764 9 месяцев назад

    Minim enquan kutrachin bibezam be tirat be melkam misikrnet ye befitohu yibeltalu

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 9 месяцев назад

    Are you airing it live?

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 9 месяцев назад

    All road to ROME is Media😮

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 9 месяцев назад +1

    lemeqabire bota tebilo kehasetognoch nebiyatina astemariwoch gari abiro mamileki betam yachegiral

  • @abelchaka5974
    @abelchaka5974 9 месяцев назад +5

    Jonny, your manner of speaking reminds me of a typical ethnic minority political leader. I find it difficult to discern humility in your conversation. "Pente" is a name I proudly bear. But consider 2nd Samuel 24:10. Are we boasting or repenting? I find myself perplexed by the message conveyed.

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 9 месяцев назад +2

      "Pente" or someone calling you "Pente" doesn't carry any harm, particularly if the society or government bodies use it without hate and negative attitudes. Yohannes is trying to explain the negative attitude towards evangelical believers.

  • @SeyoumTeferi
    @SeyoumTeferi 9 месяцев назад

    ዛፍ ከፍሬው ይታወቃል

  • @truth9973
    @truth9973 9 месяцев назад +1

    ይህ ወንድም ጥሩ ዘማሪም አገልጋይም ነበር:: አሁን ግን ካድሬ ካድሬ እየሽተተ ነው ያለው:: እግዚአብሔር ይርዳው::

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 9 месяцев назад +5

    ወንጌል ለሰዉ ነዉ። ወንጌልም እዉነት ነዉና እዉነትን በአደባባይ መናገርንም ያካትታል እኮ። እናንተ ግን ህዝብ በጅምላ በአደባባይ ሲጨፈጨፍ እያያችሁ ምንም የማትል ቤ/ተን እየመራችሁ ምኑን የክርስቶስ ዉክልና ሊኖራት ይችላል ትላለህ? ግደለም ግደለም ሰዉን መሸወድ ቢቻል እንጂ ጌታን በቃል ብዛት ማምታታት የሚቻል ይመስልሀልን? ይልቁን ከግዚያዉ ግርግር ቆም በማለት ወደ ዉስጥ ማየትና ከእዉነት ጋር መቆም ይሻላል።

    • @TemesgenAbaye-jq6vd
      @TemesgenAbaye-jq6vd 9 месяцев назад +1

      እናንተ በንቀትና ማን ኣለብኝነት እብሪት ተላብሳችሁ ትንኮሳን ጀምራችሁ የጨፈጨፋችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰው አይደሉም እያልከን ነው የናንተ ልጆች ብቻ እንደሞቱ አድርጋችሁ ስታወሩ ትንሽ ልከብዳችሁ ይገባል!!

  • @Barsey7
    @Barsey7 9 месяцев назад +3

    ቀጣይ ብታቀርበው ብዬ ያሰብኩትን ነው ያቀረብሽው ግን ጥያቄ ጠይቁ አላልሽም:: እኔ መጠየቅ ምፈልገው ነገር ነበር.. ለምንድን ነው zeseat Apostolic church የተባለው? እምነቱ Protestant አይደል? ወይስ ሀዋርያት ነው እምነቱ ይቅርታ ትክክለኛ ስሙን ስላላወኩት ነው ብቻ ከሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነ እምነት ስም አለ:: ኮመንት ላይ ምታቁም ካላችሁ መልሱልኝ please?! ማወቅ ስለፈለኩ ነው::
    ብቻ ግን የዚህ ሰው መዝሙር በቃ ቃል የለኝም እንዴት እንደሚባርክ ቀጥታ ወደ ሰማይ ነው ሚወስደው❤

    • @yihunsewgetahun5
      @yihunsewgetahun5 9 месяцев назад +1

      አይገናኝም የወንጌል አማኝና በ ስላሴ የሚያምኑ ጉባኤ ነው ወደ መጀመሪያዎቹ የሐዋርያትን ለመጥቀስ ነው

  • @mintetesfa4937
    @mintetesfa4937 9 месяцев назад +1

    Full of dirty politics shame on you, we need the pure gospel 😢😢😢

  • @GenetGood
    @GenetGood 9 месяцев назад

    Y

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 9 месяцев назад

    የቆላስያስን ትምህርት አቆማችሁ ወይ??? ጠፈችሁ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 9 месяцев назад

    ለቲጂ የፕሮግራምሽ መክፈቻላይ ያለው ቀለም የህንድ ዘፈን ማጀብያ ይመስላል ብትቀይሪልኝ ምን ይመስልሻል ለመንፈሳችን መግቢያው እንዲያምር ነው 🕊🙏🏽

  • @godlover7602
    @godlover7602 9 месяцев назад

    ሌ ላው ጥያቄየ ለኦርቶዶክሥ መንግሥት አይቻልም ተብሏ ለናንተ ለምን ተፈቀደ???

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu 9 месяцев назад

    ሌባዎችን አበዛ እንጂ ምን ጠቀመ ካውንስላቹ

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs 9 месяцев назад +1

    selebrity ወዳጅ ስብስብ .... የጥንት ቤ/ያን ለፉክክሩም:ለselebrityውም ጊዜ ኣልነበራትም....ፍቅር ኣልቦ ሩጫ...በትንሹ ለትግራዩ: ለወለጋው; ...ወዘተ እልቂትበቤተመንግሥቱ ባለመዋልዋ የselebtity group መሆንዋነ በጭፍን ዓይን በጆሮ ዳባልበስ ጨው ኣልቦነትና ኣፈወርቅ-ኣፈብርሃንነታችሁበተግባር ታየ'ኮ.....

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs 9 месяцев назад

    Seriously....ከፊታቹ ኣደጋ ኣያለሁ....

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 9 месяцев назад

      “ከዚህም በኋላ በእስራኤል ቤት መካከል ከንቱ ራእይና ውሸተኛ ምዋርት አይሆንም።”
      - ሕዝቅኤል 12፥24

  • @godlover7602
    @godlover7602 9 месяцев назад +3

    እኔ ይገርመኛል ድነናል የምንለው እኮ በሀገር ላይ የመጣውን ችግር በትግራይ ይህ ሁሉ ጥፋት ሆኖ ብዙ ንጱህ ደም ፈሰሰ ከዚህ ሳይማር መንግሥት ተብየ አሁን ደሞ ወደ አማራ ክልል ገብቶ ዘርን ማጥፋቱን ቀጥሏል ከዛም ወደእያንዳድ ወደ አልተፈለገ ዘር እየገባም ምሥኪኑን የድሀ ልጅ ወንድማማቾቾን እያጋደለ ወንበሩን የሚያሥጠብቀውን በዘርና በሀይማኖት ተደራጅቶ የሀገሪቱንኢኮኖሚ እያወደመ በጦርነት በርሀብ በገዛ እግዚአብሔር በሰጠው ማንነትናበሚኖርበት ምድር ያንተ አይደለም እየተባለ እየታረደ ላለው ህዝብ ፍትህ ተጓድሏል የማትሉ ናችሁ ሥለዚህ መሥቀል አደባባይ ብትሰበሰቡ ለእውነት እሥካልቆማችሁ ድረሰ የሚፈሰው ደም ግድ ካላላችሁና ሐጢያትን ሀጢያት ካላላችሁ ምንም አይመጣም እኔ ፔንጤ ነኚ አሁንአሁን ያሳፍረኛል

    • @TemesgenAbaye-jq6vd
      @TemesgenAbaye-jq6vd 9 месяцев назад

      ቀጥታ የሐይማኖት ተቃውሞ ነው የእርሶ ለምን ይዋሻሉ ኦርቶዶክስ ኖት!!

    • @gbajoraplc2043
      @gbajoraplc2043 9 месяцев назад +1

      የፈሰሰው የሁሉም ደም እኩል ያሳዝናል እንጂ ልዩ ክብር ያለው ደም የለም። ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል ዓይነት አባባል ነው።

    • @dawitdebebe2224
      @dawitdebebe2224 9 месяцев назад +1

      ውሸት አንተ ጴንጤ እንዳልሆንክ ንግግርህ ይገልጥሃል
      አትዋሽ!! ሰውን በክፉ ሀሳብ ለመሙላት ተልዕኮ የተሰጠህ እንደሆነ ይታወቅብሃል

  • @godlover7602
    @godlover7602 9 месяцев назад +1

    እኔ ኦርቶዶክሥ አይደለሁም ነገር ግን አንተ ፔንጤ ሥለሆንክ ኦርቶዶክሥ ሲታረድ ዝም እምትል ከሆነ እግዚአብሔር ቤተ ክርሥትያንን እና እኛን ይጠይቀናል ለምን እግዚአብሔር ሰውን በመልክና በአምሳሉ የፈጠረው ሥለሆነ ዛሬ ኦርቶዶክሥን አርዶ ጨርሶ ወደ ሌላው መዞሩ አይቀሬ ነው ለጊዜው ደሥ ብሏቾሁ ከሆነ

    • @gbajoraplc2043
      @gbajoraplc2043 9 месяцев назад

      ዋና ከፋፋይ፣ ዋና የግድያና የጦርነት ጠንሳሽ ማን ሆነና የአብዬን ወደ እምዬ የሚታላክከው?

  • @godlover7602
    @godlover7602 9 месяцев назад

    ዶር አብይ አንድ ነገር ይሰጥህና አሥር እጥፍ ጥፋት ያደርጋል
    ህዝብ እየታረደ ዛፍ መትከል ምን ያረጋል ተብሏ ሲጠየቅ ምን ችግር አለ ሲታረድ ዛፉ ጥላ ይሆናቸዋል ያለ መሪ ብለህ ተጠራዋለህ ????