#የሚቆጨኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 28

  • @ሰማያዊሃሳብ.SemayawiHasab
    @ሰማያዊሃሳብ.SemayawiHasab Месяц назад +1

    ዘማሪና መጋቢ አገኘሁ ይደግ በረከታችን ነህ። ጌታ ቀሪ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Месяц назад +2

    የተወደደው ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጌታን እንዳገኘሁ ምስጋና ምስጋና ክብር የሚለውን መዝሙር ለመጀመሪያ ንስሐ እንደገባሁ የሰማሁት መዝሙሩ ነው በጣም ነው የማከብረው የምወደው ጤናና እድሜውን ይስጥልኝ 🙏 ተባረኩ

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 Месяц назад +4

    ዋው'' ጨለማውን አሸንፌው ነው የምኖረው'' መጋቢ አገኘሁ ይህን ሀሳብህን ገዝቼዋለሁ ስለአንተ እግዚአብሔር እባርካለሁ።

  • @ErmiasMekuria-p2y
    @ErmiasMekuria-p2y Месяц назад +4

    ሰበታ ዓይነስውራን በየዓመቱ በነበራቸው በዓል ከየቤተክርስቲያኑ ኳየሮች ሁለት ሁለት ሰው እየጠሩ አብረናቸው ጌታን እንድናከብር ያደርጉ በነበረበት ጊዜ ለሁለት ጊዜ ያክል ተካፍያለው።አጉዬን ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ በፅናት በማገልገል አርዓያ የሆነ ተወዳጅ ዘማሪ። ጨዋታው የማይጠገብ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ።

  • @Chakiso-q9w
    @Chakiso-q9w Месяц назад

    እንኳን ሰጋዊ አይን አሰዊሮም የእሱ መራፊያ !የእሱ መጠቃምየ አደረገ ሰንቶች አይን ኖሮ እግዚአብሔርን የምየሰዝን ትውልድ ብዙዋች ነኝ ሰለንቴ እግዚአብሔር ይማሰገን የምንወድ የምንአከብር ፓሰቴር አጌኘሁ ኑረልንንን ተበረክ እንኳንም አገኘን ጌታ ጌታ በየገኝ ምን ትሆንና ምን እሆን ነበር ጥያቄ ለሁለችንም❤❤❤

  • @SolomonSamuel-o7q
    @SolomonSamuel-o7q Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ስለአንተ ይመስገን ቲጂ ተባረኪ ዘራችሁ ይባረክ

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 Месяц назад +1

    ቲጂዬ ተባረኪልን ወደዚህ የውይይት መድረክ የምትጋብዣቸው አገልጋዮች የህይወት ምስክርነታቸው ዋጋ የከፉሉ በመሆናቸው ለእኛ ህይወት ብርታትን ይሰጠናል፣ አስተማሪ ነው። ወንድማችን ፓስተር አገኘሁ ይደግ በጣም ነው የምወድህ በእውነት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርከንበታል።

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm Месяц назад

    ልቡ ብርሃን ነው እግዚአብሔር ይበርከችሁ

  • @bethEL77777
    @bethEL77777 Месяц назад

    Aguye EGZIABHER YIBAREK Seleante tebarek ❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад

    ትግስትዬ:- Forthegloryof Christ Jesus የተባለው/ የተባለችው የሰጡት አስተያየት ትክክል አይመስልም:: አይዞሽ በነፃነት ሆነሽ ጥያቄዎችሽን ጠይቂ:: ልብሽንና ኩላሊትሽን የሚመረምር ጌታ አለ:: የውጭሽ አቀራረብሽ ምን ጊዜም ውብና መልካም ነው:: ምንም አይወጣሽም:: 100% (Perfect)

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 Месяц назад

    አጉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የተወደድህ የጌታ ባሪያ ኑርልን ❤

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa Месяц назад

    ስላንተ እግዚአበሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z Месяц назад +1

    ተባረኩ።

  • @bethelemabebech3324
    @bethelemabebech3324 Месяц назад

    የልብ አይንክ የበራ የእ/ር ባርያ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад

    Thank you 🙏🏽 and God bless you 🙏🏽🙏🏽💕

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 Месяц назад +2

    የተወደደ እንግዳ መጣልን❤❤

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 Месяц назад

      its re-uploaded

    • @addisdemeke1990
      @addisdemeke1990 Месяц назад

      ​@@asefnak4764 አውቃለው የዛሬ 2 አመት የወጣ ነው ግን እንደ አዲስ ሲሆን ደሞ የሚታደሱ ሰዎች አሉ።

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 Месяц назад +1

    ጌት አብዝቶ እብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu Месяц назад

    አጉዬ ኤድሜህን ያርዝምልን በጣም እንወድሃለን
    ጨለማ በእኔ ዘንድ አይጨልምም ያልክኝ ልጅ ነኝ 😆

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው Месяц назад

    ዊ ሳላቃችሁ የምወዳችሁ ብሩኳኖች ❤❤ተባረኩ

  • @EtsesabekGeremew
    @EtsesabekGeremew Месяц назад

    Agu❤

  • @ForthegloryofCHRISTJESUS.
    @ForthegloryofCHRISTJESUS. Месяц назад +1

    ዕህቴ ትግስት
    ፕሮግራሞችሽ ጥሩ ነበሩ
    ነገር ግን :-
    የፌምንስት/ FEMINIST
    አስተሳሰብን ማንፀባረቅ እንደ ክርስቲያን ተገቢ ነው ብዬ አላምንም።
    በተለይ ደግሞ ብዙ ዘመን ያገለገሉ ታላላቆች አባቶችንና እናቶችን ሲቀርቡ :-ሱሪ ለብሶ እግርን ከነሱ እግር በላይ መደራረብ : ቢቀርስ ?
    “ጌታችንና መድኃኒታችን
    ኢየሱስ ክርስቶስ “
    ሴቶች አያገልግሉ አላለም።
    መጽሐፍ ቅዱስም በጥንቃቄ ይነበብ ።

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h Месяц назад

    Ant eko denk nhe!! Bcherash godolo nger yalew swe aydelhem !!
    Dr wedajynh hulym bant mzmur endtnka syawera egermalhu! Byt ykuterwe bant ymysera ygeta eje talak new! Eny andem ken klylochu lchy aychyh alawekm! Ygermal! Zmnh ybark!!!

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤