"የሚራገሙ አገልጋዮች አሉ!!" መናገር ወደማልፈልገው ጉዳይ አስገባሽኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 55

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 День назад +9

    ፓስተር ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እና ስለ አጥቢያ ቤተክርስቲያን በጥቂቱ ልዩነቱና አንድነቱን ስላሳየህን አመስግናለሁ። ጊዜ ወስደህ በሰፊው ብታስተምረን? በአንተ ስለሚሰራው የእግዚአብሔር ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @nigatuarido6595
    @nigatuarido6595 День назад +7

    ፖስተር ዳን ስለሺ እጅግ ድንቅ ስው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ .🙏

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 4 часа назад

    ብትናገር ጥሩ ነው ፓስተር ዳን ለምን ብዙ ሰው ይፈወስበታል እውነት ነው ነፃ የሚያወጣ ተባረክ 🙏

  • @almazteshome4528
    @almazteshome4528 23 часа назад +4

    The only pastor I always love, respect, trust and miss Pastor Dan. Now that I don’t even go to any Pentecostal churches because so many reasons specially fake Christians, Pastor Dan is always the best. I was attending his church when he was in Ajax Ontario Canada. I went through tough time a few years ago and he saved me from making a bad decision and just by listening to him I saved my house. Thank you Pastor Dan.

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile День назад +5

    በፍፁም ነፃነት ስለምታወራ ይሄ እራስ ነፃ የማውጣት አቅም አለው

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie 3 часа назад

    ፖስተር እንኳን ደህና መጡ ስላየኖት ደስ ብሎናል ❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 часов назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 часов назад +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.

  • @zeraycomerciozeraycomercio3723
    @zeraycomerciozeraycomercio3723 6 часов назад

    God bless You Pastor Sileshi

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 18 часов назад +1

    Thank you pastor for sharing the wisdom from the world of God

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 13 часов назад +1

    DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.

  • @Sndualemchane
    @Sndualemchane День назад +2

    እኔ Only Jesus የምትሉት አባል ነኝ። ግን ትግስት እጅግ አድናቂሽ ነኝ። ጨዋ እና ባለ አእምሮ ሴት ነሽ። ካንቺ ብዙ ሰው ይማራል። በርቺልን እህታችን!

  • @GenetTegen
    @GenetTegen День назад +2

    ዋው ጌታ እየሱስ ፀጋውን ይብዛላችሁ ጠያቃና ተጠያቂ የአባቴ ልጆች ❤
    በፍሬ የህይወት ፍሬ

    • @GenetTegen
      @GenetTegen День назад +1

      ዋው ጌታ እየሱስ ፀጋውን ይብዛላችሁ የአባቴ ልጆች ጠያቂና ተጠያቂ ተባረኩልኝ
      ፍሬ የህይወት ፍሬ

    • @NizanDarik-h9u
      @NizanDarik-h9u 12 часов назад

      ምንድ ነው ሰውዬው ጥያቄዋን አያሰጨርሳትም ትንሸ ሥርዓት ያንሰዋል

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile4695 19 часов назад +1

    Hello Dear Pastor Dan, really amazing revelation. God will never leave us without gift. You are our gift. Had we have more time with you, we would have more blessings. I am in Ambo, if you come to Ethiopia, please visit us.

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 21 час назад +1

    I thank you so much. to My Brother I take my hat off to you, for the way you teach, We are tired of prosperity preachers in The translate the Bible is away. They want to be thank you so much for your faithfulness. God bless Mercy from Australia.

  • @Yacobብ
    @Yacobብ 15 часов назад

    Pastor Habte Adane & Pastor Dan Sleshi are some of the very few pastors in diaspora who transform and transfer Christianity to next generation. God bless them. Pastor Dan you have exceptional and unique way of teaching and of course your PA kind of voice. 🙏

  • @mastewalize
    @mastewalize День назад +2

    ትእግስት
    Interpersonal ፍሬ ገላትያ 5:21 ላይ የተገለጠው ሲሆን,
    የአገልግሎት ፍሬ የሚባል ደግሞ አለ። ዮሀ4:36 "የሚያጭድ ደመወዝን ይቀበላል፥ የሚዘራና የሚያጭድም አብረው ደስ እንዲላቸው ለዘላለም ሕይወት'"ፍሬን' ይሰበስባል።"
    አየሽ? ለዘላለም ህይወት የምንሰበስባቸው አዳዲስ ነፍሳት የአገልግሎታችን ፍሬዎች ናቸው። ምንም ፍሬ የማያፈሩ የደረቁ ቸርቾች እንዳሉ ሁሉ ብዙ የአገልግሎት ፍሬ የሚያፈሩ ቸርቾችም አሉ።

  • @kid7188
    @kid7188 14 часов назад

    Geta eyesuse yebarekh

  • @AarsaaTube
    @AarsaaTube 21 час назад

    Thank you Pastor!! You are simply a true man of God.

  • @hailuagapetefera
    @hailuagapetefera 16 часов назад

    TG God bless you oresenting such an impotrant man of God who is well educated and Ministered the church genuine.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 22 часа назад

    Oh.... Glory to God!
    Congratulations for your 40th Wedding Anniversary!
    I wish long live sir!

  • @debebeweyesa
    @debebeweyesa 22 часа назад

    ትግስትዬ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ
    በብዙ መልካም ቃለ መጠየቅሽ ሰምቸ ታንፃለሁ ተባረክ
    መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
    ፈቃድሽን ንገርኝ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 День назад +2

    ቁስ የሚያገለግሉ ሁሉ ከበስተጀርባ ዳቢሎስ አለ

  • @ElohimDental-hw3di
    @ElohimDental-hw3di 21 час назад

    God bless You

  • @AberaAdera
    @AberaAdera 23 часа назад

    ኢየሱስ ድንቅ ነው።ሰላም ለእናን ት።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 День назад +1

    እባክሸ ትግሥት እንግዳሸን አታናጂ
    It’s so funny the way he answered the question I love him
    Thank you sis.for highlighting it again 💕🙏🏽💕🙏🏽

  • @Teklehaymanot-sc5yr
    @Teklehaymanot-sc5yr 13 часов назад

    Selam selam
    Endet yemigerm meredat new
    Please degmeche teyikiw
    Buzu timhrti alew. Ena tgringa tenagari negi. .....amaringa kalterdaching
    Betam wededikut ❤
    Entrviw ...achir hone

  • @hailuagapetefera
    @hailuagapetefera 16 часов назад

    Pastor Selshei is one of the a good Pionner for Ethiopians pastirs U equipped by his teachings for the last more thann 30 years praise God.

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 21 час назад

    Congratulations 🎉40 years wedding anniversary🎉🎉🎉

  • @aziazi4273
    @aziazi4273 23 часа назад

    Please bring back bible study 🙏

  • @TegegnSolomon-n9l
    @TegegnSolomon-n9l 22 часа назад

    ተበረኩ ዉዶቼ

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x День назад +1

    ፓስተር ዳን እናንተ ዋጋ በከፈላችሁበት ክርስትና እነ እዩ ጩፋ እና እስራኤል ዳንሳ ህዝቡንም እራሳቸውንም መቀለጃ አረጉት😢😢

  • @Yodit-rp2hz
    @Yodit-rp2hz 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tamiratelias7228
    @tamiratelias7228 День назад

    Pastor Dan sileshi ijig bexam iwodihalewu! Ke lijinete jemiro sibketihin sisema adigiyalewu. Beteley " YE Nigusun seregela man yishekemal " bemil ris yesebekewun.......

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 23 часа назад +1

    ኢትዬጲያ እኮ አገልግሎት ለጥቅምኀው የ60 ሚሊየን የ80…ሚሊየን ቤት የ20 ሚሊየን መኪና የውርቅ ቀበቶ ብቻ እንደ ነገስታት ሲኖሩ ነው የሚታወቀው እንጂ ደሐ አደጎችን ሲረዱ አይደለም ጌታ ገዛልን ገዛልኝ ይላሉ ጌታ ምህረት ያድርግላቸው ትውልዱ ተበከለ አገልግሎት ሌግጀሪ ኑሮ ለመኖር ሆናል የሚፈለገው አትቅኑ ስንለብስ በመኪና ስንሔድ ብለው ይናገራሉ።

    • @NizanDarik-h9u
      @NizanDarik-h9u 12 часов назад

      ትክክል ናቸው በሰማይ የዘላለም ህይወት በምድር ደሞ በመቶ እጥፍ እንድንኖር ተሰጥቶናል በእሱ ድህነት እኛ ባለፀጋ እንድንሆን ጌታ ሁሉን ነገር ሰርቶልናል ክርሰቲያን ድሀ ሆኖ እንዲኖር ለምን ትፈልጋላችሁ ጌታ ምህረት ያድርግላቸው

  • @samsongetachew7466
    @samsongetachew7466 21 час назад

    Lane egabal pastor please talk to me

  • @AlexTewelde-x8z
    @AlexTewelde-x8z 12 часов назад +1

    ቲጂ የተወሰኑ አገልጋዬችን ሌሎች የምትጠርያቸው አገልጋዬች አንዲመቱ እጃቸውን ጠምዝዘሽ ዱላ የማቀበል ጥበብሽን ግን 😂

  • @mastewalize
    @mastewalize День назад

    እግዚአብሔር በእርግማንም ይሰራል። ጳውሎስ እውር ትሆናለህ ብሎ እውር አድርጓል ጴጥሮስ አናንያ እና ሰጲራን ገድሏል። ይሄ ዲሞኒክ ብቻ አይደለም እግዚአብሔርም ይረግማል ይባርካል። "በረከታችሁን እረግማታለው" ብሎ እንዳስጠነቀቀን ማለቴ ነው። ታድያ እኛ ልጆቹ ብንረግም ችግሩ ምንድነው?

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 День назад +2

      የሚጠሏችሁን መርቁ እንጂ አትርገሙ ይላል ቃሉ

    • @mastewalize
      @mastewalize День назад

      @felenuna8034 "የሚረግሟችሁን መርቁ" ይላል ልክ ነው፣ ነገር ግን, አንዳንድ ሰዎች እንደ ፈርኦን ልባቸው የደነደነ እንደ ናቡከደነፆር የጌታ ሀይል ካላዋረዳቸው በስተቀር ከስህተታቸው የማይማሩ ናቸው። ለእነሱ የሞት ሽታ ነን፣ በእኛ ያለው መንፈስቅዱስ ይቀጣቸዋል። ለቅኖች ደግሞ የህይወት ሽታ ነን። ጌታ ይባርካል፣ መቀጣት ያለበትን ደግሞ ይቀጣል። እኔ ባህርዩን ልቀይረው አልችልም። በውስጤ ያለው የጌታ መንፈስ ሲቆጣ እቆጣለው ሲያዝን አዝናለው ሲደሰት እደሰታለው። በውስጤ ያለው መንፈስ ቅጣትን በፍርድ የቅጣትን ቃል አውጃለው፣ በውስጤ ምህረትን ሲጠራ ለምህረት እፀልያለው።

    • @esayeasworota1092
      @esayeasworota1092 День назад +1

      እርግማን በአዲስ ኪዳን በፍጹም አልተፈቀደም። እንዲህ ከሆነ በመጀመሪያ የተረገሙበት ምክንያት ከምን የተነሳ ነው? የሁለቱም ሐዋርያቶች እርግማን የንባቡን ክፍል በደንብ አንብበውት ይሆንን? ምንም አከራካሪ ነገር የለውም። ስለዚህ ወደ ቃሉ እንመለስ ነው የምለው።

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh День назад +2

      ሉቃስ 9
      53 ፊቱም ወደ ኢየሩሳሌም እንደሚሄድ ስለ ነበረ አልተቀበሉትም።
      54 ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው፡- ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።
      55 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና፡- ምን ዓይነት መንፈስ እንደ ሆነላችሁ አታውቁም፤

    • @mastewalize
      @mastewalize 23 часа назад

      @selamawitabraham740-gb6bh ወንጌል ሰምተህ ያልተቀበሉህን መርገም? አይቻልም አለመቀበል መብት አላቸው።
      ቅዱስ እርግማን ለአመፀኞች ቅጣት፣ እልኸኞችን ለማስተማር እንጂ የጥፋት መሳርያ አይደለም።