ጋዜጠኛዋን ያስለቀሳት ምንድን ነው ?የስነወርቅ የህይወት ተሞክሮዎች በአለላ ሾው
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #inspireethiopia
#Ethiopia
#motivational #habesha
#ashamtv
ይህ አለላ ሾው ነው፡፡ አለላ ማለት አክርማ ቀለም ውስጥ ከተነከረ በኃላ ሲሆን በሀገራችን ለስፌት እንጠቀምበታለን፡፡እኛ አለላዎች ነን ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጲያዊያን የተለየ ባህልና ቀለም ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት ፡፡በአለላ ሾው አለላ የሆኑ እንግዶች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾው ነው፡፡
• መማር ከዚያም እስከ መጨረሻው መቀየ...
• መማር ከዚያም እስከ መጨረሻው መቀየ...
• የጠፋሁት አግብቼ ነው፤ እኔም ናፍቃ...
• //እድርተኞቹ// ከፈረንጅ ሀኪም ጋ...
በጣም እናመሰግናለን ግን የአብዛኛውን ማህበረሰብ ጥያቄዎች በመወከል የተጫወትኩት እንጅ የኔ የግል ታሪክ እንዳልሆነ የፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ አሳዉቄአለሁ ፤ ስለቤተሰብነታችሁ እናመሰግናለን ።
wow
wow
Hani hulunegersh Ethiopa yemigltse new seratesh alebabseh beziwe ketey ker kalalesh degmo dertshen tensh lebse betadergi fashion lihon yichelale gin yaw yenie ...eyeta new sorry kaletmcsh endih bemalti...beterfe programachu betam des yemile new bertu elalwe
ያንቺ ታሪክ ላይሆን ይችላል መጀመሪያላይ ያሉትን ታሪክ ግን የኔን ነበር ምታወሪው
እውነት በጣም ነው ልቤ ውስጥ የገባሺው አእምሮሽን እጅግ አድንቄዋለው ፈጣሪ ይበልጥ የምትሰሪ ያድርግሽ 🙏🙏
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ
ጠዋት ተነስቶ ኩላሊቱን የሚታጠብ አለና
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።👏👏👏👏👏
አወ ፈጣሪያችን ይመስገን አልሃምዱሊላህ
እውነት መዓዚዬ ልቤን ነክተሽኛል
100%
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ😢
Alhamdulilah
አትፍሩ አትጨነቁ እኔ ዓለሙን አሸንፌዋለው ይላል ጌታ እግዚአብሔር
በርቺ በጣም
ይቅርታ የአለማቱ ጌታ የፈጠረውን ፍጥረት እንዴት አያሸንፍም አለም ከእርሡ ስር አይደለችም እንዴ እርሡ የሁሉ የበላይ ሆኖ ሳለ በፍጡራን አቅም ልክ እንዴት ፈጣሪን እንለካለን ???
@@makiyabadru3894 ayy pente meleflef ena kalun mawurat becha new miyakew eko leza new mikebatrut
@@abenezerhailu7686 ere aybalm omg lk new yalachu esom mitamnew eyesusn egnam eyesusn lemn ?
አንተ የታደልህ ልጅ ነህ ለወላጆችህ ብቻ ሳይሆን ለሀገር የምትጠቅም ሰው ነህ ተባረክ
ሰወች ነገህን ማየት አይችሉም!!! በትክክል👍👍👍 እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
aman amazing
ስነወርቅ ታዬ 👈 መልካም ስብእና ያለህ ወጣት ነህ ተባረክ🙏🏾
ሀናቾ እናመሰግናለን ስነ ወርቅን እንደ ስሙ ወርቅ የሆነ ልጅ ስለጋበሽልን
ጥያቄዎችሽ ደሞ አንደኛ
ከወርቅም በላይ የሆነ ነዉ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር እዉቀት በእዉቀት ላይ ጨምሮ ይስጥልን እርሱ የመሰሉ ለወገኖቻቸዉ ያለምንም ነገር ምክር ህይወት የሚቀይሩ ሰዎችን እግዚያብሔር ያብዛልን🙏🙏🙏
ስነም ግንባር 💯 ቁንጅና100 እርጋታ 💯 you are so sweet ❤️❤️
እህታችን ጀግና ወንድማችን ስለጋበዝሽን በጣም እናመሰግናለን አላማህን አላህ ያሳካልህ ለአንተም ተርፎ ለሰዎች ተምሳሌት ሁነሀል በርታልን
ስነወርቅ ጀግና ወጣት ነህ ወጣቱን በሱስ በዝሙት
የሚያደነዝዙ ሚዲያዎች በሞሉባት ሀገር inspire ethiopia ብሎ መነሳት ትልቅነት ነው ተባረክ ብዙ አነቃቂ ንግግሮችን ሳይ ሲሰክሱ ነው የማይቻለውን ያልኖሩትን ነው የሚነግሩን እል ነበር inspire ethiopia ግን ደስ እያለኝ እሰማቹዋለሁ ተግባሩንም እሞክራለሁ ሀናም በሳል ነጥቦችን አንስተሻል እናመሰግናለን
በጣም የሚገርምና ድንቅ ሰው እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልኝ ድንቅ ሰው ስነ ወርቅ የመልካሞች መልካም ነህ❤❤❤
አንተን ስሰማ ሙሉ ሰው እሆናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ መድኃኒአለም ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን የሰጠን በምክርህ ሰዉ የፈለገዉን ነገሮች ሁሉ ከፈጣሪ ቀጥሎ ህይወታችን የቀየረልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኢንስፓየር ዉድ ስጦታ ነህ አንተ ለእኛ ከጨለማ ወደ ብርሀን የመለስከኝ ተስፋ ቆርጠን እንኳ ህይወት እንደሚቀጥል ያስተማርከን ለህመማችን መድሀኒታችን አንተ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እኔራሱ ሁሌ ባዳነት ይሰማኛል ልክ እንዳቺ እኔካ የራሴ እውነት አለኝ
ገዜጣኛዋ ስወድሽ ልጁም ምርጥ አስታማሪ ነው ሁላቱም ጥሩ ነቻው
እናማሰግናለን
በስዳት የለን ብዙ ግዜ ምን እንስራ ብዬ ይጫቃናል
ትምህርታቹ ታስፈ ይሰጣል
ሰላም
እኔም ሳድግ እንዳንተ አማካሪ ሆኜ ለሰዎች መድረስ እፈልጋለው አላማዬን ያወኩት ባንተ መክሊት ውስጥ ነው። ከምናየው ችግር አንፃር የሰዎችን አመለካከት እቀይራለው!❤❤❤❤❤❤❤😊😊
.በጣም ጥሩ አስተማሬ ነው ሬአነመሰግናለን
የኔውድ ያገትሽ መአተብ ቢያምር የኔውድ መድለኒያለም ሁሌም ካችጋር ይሁን
እህቴ ጥሩ ተዋንያን ነሽ አንቺ የተወንሽውን በህይወታቸው እየኖሩት ያሉ ሰዎች አሉ ችግር ብለሽ ላቀረብሽው እንግዳሽ መልስ ያለውን ሳይሰጥ ከአገር ውጪ ስላሉት ሰዎች አድንቃችሁ መሄዳችሁ ስላሳዘነኝ ነው የፃፍኩት ለተቸገረ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳቸው 😢
ስነዬ አንተን የማያውቅ ተጎድቷል እናመሰግናለን ኑሩልን
በጣም ነው ያማረብሽ
ምክረክ በጣም ደስ ይላል አንዴት አግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥችሁ
ድምፅሽን ስሚ ውድ እህቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ ግን መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ 🙏🙏
መምህር ስነወርቅ ታዬ ሞቼ ነው የምወድህ የማከብርህ በስማም ምን አይነት ተሰጦ ነው ሞቲቢት ነኝ እያሉ የሚጮሁትን ሳይ አንተን እናትህ ሽ አርገው ወለዱልን 🙏እናመሰግናለን
አይዞን ሀኒቾ የሁላችንም ጉዳይ ነው
ፈጣሪ ያጠንክርሽ🙏
Perfect! እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቅዱሳን በረከት እርዳታ ከናንተ ጋር ይሁን:
ስነወርቅ ታዬን እናመሰግናለል መካሪ አጋዥ ጓደኛችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
you are the gretest ❤thank you sinework
በርታ ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክሮችን ነው የምታስተላልፈው. እምነቴን እያስተማርከኝ ይመስለኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እህታችንም ጥያቄሽ የሁላችንም ጥያቄነበር
ሠላምን ለሐገራችን
ፍቅርን ለሕዝባችን
ያድርግልን
ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝
በጣም እናመሰግናለን
ወ
ዉዱ ስነ ወርቅ በርታ ለዘመኑ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለህ አንደበተ ወርቅ❤🎉
Thank you so much this guy is amazing omg
That's encouraging❤@sine
ስነ የኒ ወርቅ ላንተ እና ለዳኒ ለማኔ ለደቭ ለእናንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ መሰሎቻችሁን ያብዛልን 🙏🙏
በጣም ምርጥ ሰው ዘመኑ ይባረክ እንወድሀለን በጌታ ፍቅር🙏👍
ስነወርቅ እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እኔም አለሁ ሁሉም ድፍን ያለ የሚመስለኝ አይዙሽ እህቴ የሁሉም እንዳች ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ዋው ፈዝዠ ነበር ሳያቹህ የነበር ከምር ተባርኩ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ንግግር🙏🥰
እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ሀኒቾ ትወና ደግሞ አንደኛ 👌 ፊልም ስሪ
Take it everything Happened positiv my butifull soul, be proud about your self
ዋዉ እውነት ነው አለባበስሽ🌺ውብ ነው ♥️አንቺም ቆንጆ ነሽ ፕሮግራምሽም ቆንጆ ነው:: ተባረኪ🙏🏾
ትክክል ሰዎች ነገን አያዩም የዛሬ ሁኔታ እንጂ ፈጣሪ ይባርክኸ ወንድሜ
ስኔ በገባበት ቤት ሁሉ አለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእርጋታ ጋር ጥበብ ሲሰጥ እንዲህ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍
ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ በርቱልን!
አይዞሽ የሁሉችንም ጥያቄ ነው
እንኳን ተፈጠርክ እውነት ያንተ ትምህርት ለውጦኛል በርታ ከልብ አመሰግደናለሁ !
ስነወርቅ በጣም ነው የምወድህ በርታልን ታስፈልገናለህ
ይሄን ልጅ ሰወደው እድሜ እእና ጤና ይሰጠው
በጣም ከምወዳቸውና ከመዳንቀቸዉ ሰዎች ዉስጥ ነህ ብሮ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏😘
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰንየ ትለያለህ፣ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ፣ ከእግዚአብሔር በታች በህይወቴ የሚያጋጥሙ ፈጠናዎች ጠንከር እንድናልፍ አደርገኛል በጣም አመሰግናለሁ ።
ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱ ሊላህ ምንም ይኑርሽ አይኑርሽ ሙስሊም ከሆሽ የውስጥ ርጋታ ደስታ ታገኝያለሽ አልሀምዱሊላህ
የኔ ውድ እህት ሰአድዬ እንኳን ደና መጣች አልሃምዱሊላህ አለኒእመተለሰ ኢስላም እኔም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
Saladekachu alalfm thanks 🙏
Enameseginalen bzu tmirt eyewoseden new
You are the best👌👌👌
Best entryways
እንደው ስትመቸኝ ኑርልን በርታልን በሚገባ ነው የምታነቃቃኝ ።🙏
የሰው ልጅ አይምሮ ቃላት የለኝም በጣም ጥበበኛነው ከተጠቀመበት መብላት መጠጣት እንስሳም ይበላል ይጠጣል።
The best studio I have ever seen so far!!!!!
" እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I love love love this guy!!!
እኔ እራሱ ብዙ ጥያቄ አለኝ እናመሰግናለን ሰለጋበሽው🙏🇪🇹❤
እውነት ነው እኔን የሚሰማኝ ነው የሚሰማሺ ያመኩት ሰው ሁሉግዜም ይጎዳኝል ብቤ ይጎዳል ይሰባርል
Inspire ethiopia perfect name
እግዚአብሂር ሰላሙን ያምጣልን
ምርጥ ልጅ
በጣም እወደነት ነው የኔ ታሪክ ነው ❤❤💗💗
ባለ ማህተቧ ማር
Thank you 😊 💓
ስነ በጣም እምወድህ የሂወት መምህሬ ነኝ በርታልኝ እህቴ በጸሎት በርች
በጣም ተቸገርሽ የሰውን ቀልብ ለመግዛት አንደኛ ነሽ video ከተሰራ ቢቆይም ግን ልኮምት ብዬ ነው
ምርጤ
ደስ የሚል ቆይታ !
በጣም ይግረምሌ ተባርኮ
እናመሰግናለን
Wow,amizang
በጣም መሳጭ ነው ሰው ይለውጣል ትክክለኛ የሰው ስሜትን ፊት ለፊት እያወራ መቅረፍ እንደድራማ እያየነው ይለውጠናል አመሰግናለሁ
ለዚህ ሁሉ መድሃኒቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
ጥረትህን ሳይሆን ወጤቱን ነው ሰው ሚመለከተው 💝👈betam des yemilegn yemiankakagn Ngegrochik betam bezu nachew bat mkniat ke 84 kg 56kg yegbahut sport Amgageb ena koratnet thank you snework💝
Great Man ! God bless you more and more
ጥሩና አስተማሪ ነች
ጎበዝ፣ በርቺ!
Alala❤ ❤
betam best interview neber gn mehal mehal lay saychers takarchiwalesh hanicho yhe bistekakel melkam new beterefe betesebu gena ybezal
ደስ የሚል ቆይታ እናመሰግናለን🙏
Glad to see you Bro 👏🏼❤️
በጣም ሚገርም ነው ስሜም ሃና ነው አንቺ ያልሽው ሁሉ የኔ ታሪክ ነው
እወነትም ሥነወርቅ❤❤❤❤❤የኔ ንጉሥ
Yanchi ena yene history bezu yemsaselal I know u r strong senwerk yagzeshal
Be strong
ጉሩም እግዚአብሔር ይሰጥልን 2ኛ ክፋል ቀጥዩ በት
አይዞሽ ቆጆ የባከነዉ እየባከነ ያለዉ የኔ ወጣትነት ነዉ ስንት አመት አንድ ቤት ተመሳሳይ ቀን እየኖርኩ ነዉ
Me too
😢😢😢😢
Make your god your best freind Halleluja then everything will be nothing front off juses Amen
thank you vermach
Hani u r so talented and beautiful, I love you
ስነወርቅ ምርጥ ❤
ወድ ወድማችን 😍
ከዚ ቪድዮ ጐልቶ የታየኝ ነገር የልጅታ የትወና ጥበብ ነው inspire ኢትዮጵያ አሪፍ ቻናል ነው ግን አብዛኛው ን ጊዜ ከሰው ሀሳብ ስለመስረቅ ነው ሚያወራው ግን መልሶ ሰዎች ራሳቸውን እንዲሆኑ ማድረግ ነው ዓላማው አረ እየተፋለሰ ነው ብሮ
🙏🏾❤️