He is brilliant young man l bean fallowing him for the last 2 weeks in telegram he have amazing ideas especially for the new generation of young people he is inspiration to many of us l have so much respect for him keep up the great work you are doing
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። በጣም እምወደውን ስራዬን ብዙ የለፋውበት ሕልሜን ነው እንደቀልድ ትቼው ለልጆቼ ስል ጥዬ የወጣውት።everything you have said is so true. Once I was the happiest woman who is always excited to go to work and live my passion.Thank you Dagi and Sinworik .
You are amazing young man God bless you more dear and thank you Dagi you ask him very important question like I was gave up my age is bothering me but I got the answers today hallelujah God bless you both morrrrrreeeeer
እኔ ስነ ወርቅን ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ታድሎ ፀጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ልክ እንደ አንተ አይነቱን ትሻለች ።
አይጠገብም እውነት ለኛም ጠቀመ ጌታ ይጠብቅልን ምርጥ ልጅ ነው ብርክ ይበልልን
Wow great man and you have full confidence keep it
እውነት ነው
በትክክል
ke eritrea besu mknyat amharic bedemb chalkut
በ አንተ ውስጥ ጓደኞችህ ወላጆችህ መልካምነታቸዉ ይታየኛል።ሰው ዉሎውን አስተዳደጉን ነው የሚመስለው።ፈጣሪ አይምሮህን ይጠብቅልህ።
በዚ አስተሳሰብህ የሱ ምክር አይቀይርህም አስተውል
አሜን አሜን ይጠብቅልት
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እንደዚ አይነት ሰው አብዛልን. የሚያስፈልገንም እንደዚህ ዓይነት ሰው ነው. አንተንም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ 🙏🙏🙏
ዳጊ እና ስህነወርቅ በእወነት ታላላቅ ሰዎች ናችሁ ታላላቅ ሃሳቦች ስለያዛችሁ እኔ ፓሽኔን እየኖርኩኝ አይመስለኝም ነገር ግን እናንተን ሳያችሁ እና ስለ እናንተ ሳስብ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ የድስታዬ ምንጭም አገራችን ስትቀየር እየታየኝ ነው አለማችንም አገራችን ነች እናንተን አመስግኜ አልጠግብም
በአማርኛ ቃለመጠይቅ ብዙ እንግሊዘኛ ቃላት ይበዛል ዝግጅቱ ለአበሾች መሰለኝ አማርኛ ብቻ ለመጠቀም ሞክሩ
እሱ አያበዛም እሷ ናት የምታበዛው
ተንኮለኛ
አንተን መስማት እራሱ ምርጥ ስራ ነው ስነ ሀቢቢ ኑርልን ወንድሜ tank you ebs
ስነ ሀቢቢ እምገርም መጥሪያናት
በዚህ ወጣትነት እድሜ በዚህ ደረጃ ማሰብ የሚችል ወጣት መኖሩ እጅግ ደስ ይላል ፨ ሥነወርቅ በርታ!
እወድሀለዉ የአንተ ትምህር ሰሰማ በጣም እረጋጋለዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ወድጄዋለው።ህልምህን በመኖርህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ህልማቸውን የሚኖሩ ሰዎች እጅግ በጣም ያስደስቱኛል❤ እንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏
ስነወርቅ እያንዳንዱ የተናገርካቸዉ ቃላቶች ትምህርት ሰጪ ናቸው ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት በጣም እናመሰግናለን 🤔👌💯👏
ምግባር ስራው ስሙ ስነ ወርቅ 🥰 👏👏👏
የኔ አስተዋይ ስወደው ሁሌም ነው እምከታተለው ስሰማው ደስ ይለኛል 😍
Thanks Dagi for hosting Sihnework one of the ICONS in my life .Long live young man .Gbu
ስነ ወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🏾
ጀግና ወጣት የሂወት ዘመንህ ይባረክ አቦ ሌላምንእልሀለሁ
እኔ ስነ ወርቅን በጣም ነው እምወደው ከዝህምበላይ በርታ በእውነት ❤️❤️❤️❤️
የአንተ ን ማንነት ስምክ ይገልጸዋል ከወርቅም በላይ ነክ ተባረክ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ሰነ ወርቅን አዳምጫ አዳምጫዉ አልጠግበዉም እናመስግናለን
ስነ ወርቅ በገንቢነት ትልቅ ተሰጦ አለህ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ልክ እንደስምህ ዉድ ወርቆች ናቸዉ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ እዉቀትን ጥበ ብን አብዝቶ ይስጥህ። ❤
ዳጊ በጣም ለርዕሱ የሚመጥን ሰው ስለጋበዝሽልን እናመሠግናለን ያነሣሻቸውም ጥያቄዎች በጣም አስተምረውናል በርቺልን።
አላህ ይጠበቀህ ወንድማችን እናመሰግናለን 👍👍👍
ድስ ስትሉ ተባረኩ ንግግራቹ ሰያረካ 😍😍
ስነ ወርቅ ተባረክ በርታ በብዙ እየተማርኩ ነው ከእናንተ❤🙏
እባካቹ ቀጣይነት ይኑረው በጣም ህይወታችን እየተቀየረ ነው Please ❤
ዛሬ ይሄ ፐሮግራም የተዘጋጀው ለኔ ነው ጉዞ ወደ ለውጥ Thank You
Thank you dagiye for inviting sene,he is amazing God bless you 🙏
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን በጣም 🙏🙏👌👌👌❤️💚💚
Wow this young man is so brilliant thank you Tg. I wish he talks more or continue to talk another part 2,3 and 4
ስነ ወርቅ እንደት እንደማመሰግንህ አላውቅም ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏
በጣም ቆንጆ ዝግጅት አስተማሪ ነው። አዘጋጆ እባክሽ እንግሊዘኛውን ቀንሺ
በአንተና ማን ይዘዋል እሸቱ motivation በጣም ውስጤ ተለውጧል
ዋው አስተሣሠብህ ስማርት ነህ መልክህ ሁለ መናህ ፏ ብልጭ ሁል ጊዜ ፅድት ያልክ ነህ ምችት ይበልህ
Thanks Dagi & Sena...you do great.
Thank you dagi’ye for inviting sene,he is amazing God bless you🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ😍😍
ወጣት ነህ በርታ ወደፊት ብዙ ስራ ይጠብቅሀል
Thank you Dagi and Senawork!
An amazing thought and inspiration. Thank you very much. Great idea from The gust.
BRO U R WOWW 👌 , DAGGY SHOW 🙏 AS ALWAYS
ለምን እደተፈጠርኩ አቃለሁ ወማ ኸለቅቱል ጂን ወል ኢንሳን ኢላ ሊእቡድኒ
Welahi endeza sele le rase ye meleskut endezi new alahmdulillah
ወይኔ ይሄን ልጅ በጣም እወደዋለሁ😘😘😍
እኔም❤
ለምሳሌ እኔ አሁን እድሜየ 27 ጀመርኩ ግን በጣም የሚያገበግበኝ ትምርት አለመማሬ ነው ገብቸ ነበር የገጠር ነገር 5 ኛ ክፍል ስጨርስ ጨምድደው ዳሩኝ ትዳሩም ልጅ ስለሆኩ የስቃይ ጊዜ 20 ቀን ተቀምጭ ብሞት ብየ ፈትቸው አሁን ዱባይ ነኝ እስኪ ምከሩኝ ትምርቴን ልቀጥል ተመልሼ እላለሁ በቃ ትዳሩም ሁሉም ይቅር እኔ እኳን ለኔ ለሀገሬ ብዙ ማገልገል እፈልጋለሁ ግን በቤተሰብ ጫና አሁን ባረብ ቤት አለቅሳለሁ ስራው ከፍቶብኛል
ዋው የሚገርም ፍላጎት ውስጥሽ አለ እኔም በ25 አመቴ ያቋረጥኩትን ትምህርት ቀጥየ አሁን 27 አመቴ 11ኛ ክፍል ነኝ ትምህርትሽን በፍፁም ከእድሜሽ ጋ አታያይዠው እድሜ ምንም አላደረገሽም ትክክለኛው ጊዜ ላይ ነሽ ዳይ ወደትምህርትሽ ማንም ምንም ቢል እዳትሠሚ የበለጠ መረጃ ከፈለግሽ በቴሌግራም ማውራት እንችላለን
ጥሩ እና አስተማሪ ንግግር ነበር እናመሰግናለን💚💛❤💕🙏🌷🌹
Very enlightening discussion. The guy is so passionate about this
The best person that i ever know with in the industry thank you so much
I am motivated. Thank you🙏
Betam new miwedish araye nesh tebareki bizu edime Tena geta yisitsh PHD Cherisesh doctor dagimawit eskilish gogichalew mitwedjiwun lijishi ena ehit wendimochishi yibarikilish anchin lemanager edil magignet kawekush ken jemiro betam adinakish negn silanchi degimo sisema betam fikire kibire betam kef bilol tebareki geta hasabishin yimula
Thank you so much! It means a lot🙏🙏
በጣም ደስ የሚለኝ ነገር መታገል ነው እጅ አለመስጠት እሱ ደስ ይለኛል
Its a very good point im sure it will change many people's perspective
Masha ala tebarekila betam anameseginalen edimena tena yistihi
He is brilliant young man l bean fallowing him for the last 2 weeks in telegram he have amazing ideas especially for the new generation of young people he is inspiration to many of us l have so much respect for him keep up the great work you are doing
Great Show
Keep Up The Winderful Job, yeHAGEREA LIJOCH 👌
Thanks Both of you❤
ይሁሉ መፀሀፍ አብባችሁ ለምን እደተፈጠራች አለማወቅ አለመታደልነዉ እኔ እከታተላችሇለሁ ትምርታችሁም ጥሩነዉ ግን ትልቅዉሽት ደሥተኛ አደላችሁም አላህን በብቸኝነት እሥትገዙ ድረሥ አላህ ሂደያይሥጣችሁ አልሀምዱሊላህ ነእመተልኢሥላም
Egziabher edezi aynet sew sleseten kbru ysfa nurln❤❤❤
I really enjoyed this episode
Dagi...keep doing wt u r doing
#ስነወርቅ is the best ንግግሮቹ ሂወት እሚለውጡ አዲሱ ሾው ዶንኪይ ቱይብ ላይ #የአነቃቂ #አንደበቶች ፕሮግራም #ዳኛ ቢሆን ደስ ሲለኝ ደግሞ #ዘናጭ
Big fact
Sne werk taye malet yahagerachn anki dewl new lenem lelochm yesun feleg meketel lemifelgu ulu arayachnm chmr new... rejm edme ystk
አይመጥነውም
I really get alot of knowledge from u GOD bless u
Amazing!
ሰውነት ዘራችን
ፍቅር ሀይማኖታችን!
ቤቴ ግድግዳ ላይ የፃፍኩት የምወደው እኔ ብቻ የሚወቀው ይመስለኝ ነበር
Wow betam des mil tmhrt nw enamesgnaln dagi እና ስነ ወርቅ
እናንተን አለማዲነቅ አይቻልም እናንተ ከምትኖሩት በላይ ሌላዉ እንዲኖር ማስቻዬ መንገዲ(ሀሳብ)ነዉ ያጋራችሁን { ልብ ያለዉ ልብ ይበል } ነዉ ነገሩ አራዳ የሆነ ሰዉ የእናንተን ፈለግ በመከተል የት ነህ ሲሉት ለመናገር ያፈረበትን ቦታ መቀየር ይችላል። thanks👌👍
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። በጣም እምወደውን ስራዬን ብዙ የለፋውበት ሕልሜን ነው እንደቀልድ ትቼው ለልጆቼ ስል ጥዬ የወጣውት።everything you have said is so true. Once I was the happiest woman who is always excited to go to work and live my passion.Thank you Dagi and Sinworik .
I really hope you can find whatever you left here wherever you are now.
@@010203299hopefully one day.Thank you love.
እኔ ውስጤ ጥያቄ አለ መሆን የምፈልገውን አልሆንኩም ምንድ ነው እያልኩ ስጠይቅ፡ ስፈልግ፡ አመስጋኝ ስላልሆንሽ ነው። ተመስገን በይ ይሉኛል። አለመርካት አለማመስገን ነው?
Dagi, you are GREAT!
Bravo!
I appriciate what you are doing. Keep it up!
You have invited a good person, Sinework.
"Turning passion to profession."
You are amazing young man God bless you more dear and thank you Dagi you ask him very important question like I was gave up my age is bothering me but I got the answers today hallelujah God bless you both morrrrrreeeeer
እናመሰግናለን ! ስነ ወርቅ
really from my heart thank you so much
this video helped me soon you will see me in the film industry thank you dagi
We will wait you man
በርታ ስንየ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
wow በቅርቡ ማንያዘዋልን እንጠብቃለን
በቀጣይ በእኔ Show ይቅረብ የምትሉ Comments አረጎልኝ ስለግል ሕይወትም ይጠየቃል ያልተነሱትን ሀሳቦች እናወራለን ከወንድሜ ጋር
Keep it up bro❤👌
ruclips.net/video/Csk1CCDQYeM/видео.html
ስነ ወርቅ የኛው ምርጥ ጓደኛ
He is very energetic person.I follow him
He is really inspired people good job bro..
ብዙ ሰው የውስጡን ሀይል መጠቀም ይፈልግና ግን ይፈራል።ባልሆነ መንገድ እድሜያችንን እንጨርሳለን።ለምን????እስቲ እናስበው ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም።ሰውነት ያረጃል አቅምም ይደለክማል።ወጣቶች ሆይ ሆ ብለን መነሳት አለብን።ለህልማችን እንጂ ለሌሎች ህልም መኖር የለብንም።ህልሜን ፈልጌ አግኝቻለው ግን ሂደት ይቀረዋል።ኑ አብረን እንሩጥ እንጂ የሯጭ ተመልካች አንሁን።ኢቢኤሶችን አመሠግናለው
ለ ደስታም ጊዜ አለው
ለ ሀዘንም ጊዜ አለው
ሁልጊዜ ደስተኛ መሆን አይቻልም
ግን የተፈጠርንበትን አላማ ካወቅን ህይወትን በቀላሉ ማሸነፍ ይቻላል
ግን የተፈጠሩበትን አላማ ማወቅ ቀላል አይደለም
አለማችንን ላይ በማዕድንየተሞላ ስፍራ የመቃብር ቧታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
Thank you 🙏
ዳጊንም ስነወርቅንም ከልብ አመሰግናለሁ
ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን
እናመሰግን አለን እግዛቢሔር ይጠብቃችሁ ውዶቸ🙏🙏🙏
በጣም ወደድኳችሁ 😘🌹❤🌹❤🌹❤😍
ጋዜጠኛዋንም ተጠያቂውንም በጣም ነው የምውዳችሁ
YICHI LIJ GIN KE TETEYAKIWOCHU BELAY SILEMITEYIKEW NEGER TAWUKALECH. BETAM GOBEZ NECH I APPRECIATE HER.
ውይ አተ ልጂ እናመሠግናለን
Wow tanks
የኞ የምርጦች ምርጥ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ
Tanks alot .
Wow betam neew yemstgne endesmu woreke nigeger neew wondemea korawubh
Yes! ሀሳብ ሀይል አለው!!! የሰው ልጅ ሀሳቡን ከተቆጣጠረ ህይወቱን መቆጣጠር ይችላል።
አሪፍ ጥያቄ እኔም ጥያቄዬ ይህ ነው
Ok Tank you
Yimachik sine betam betam gerami sew nek!
amesgnalew thank you bro...............manm sew yemichegeribetn be kelalu endawuk silareklgn
🎉🎉❤❤Enamesegenalen Dagena Senewereq Lerase Tedeseche Menore Becha Sayehon Lelelaw Meterwf ❤❤🎉
Sene work facsinating guy
God ! You r amazing Sine
ፈጣሪ ይጠብቅ በርታ
ዳጊየንም እወዳታለዉ
Egziabher edezi aynet sew sleseten kbru ysfa nurln