#ኢየሱስን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #Semay #demasko ‪@NikodimosShow‬ ‪@prophetmiracleteka9203‬

Комментарии • 425

  • @Ybiblicaldream1
    @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +52

    1000 Like በዚ Video ላይ ቅዱሳን,ጌታን መቀበል የምትፈልጉ 0920999642 ደውሉ...Begeta lalhonu lebezu sewoch Share adregu

    • @AlemLebeta
      @AlemLebeta 6 месяцев назад +1

      Lesu min yisanawali yesus tabark

    • @AlemLebeta
      @AlemLebeta 6 месяцев назад +1

      Thank you Lord

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Alemm Bless You too..Share yedereg lebezwoch​@@AlemLebeta

    • @WoyinshetEshetu
      @WoyinshetEshetu 6 месяцев назад +4

      ፈጣሪ ቡሎ ወደ አገር ሰገባ ጌታን እቀበላለው እሱ ይርዳሸ በለኝ

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 6 месяцев назад

      ​@@WoyinshetEshetu የኔ እህት ጌታን ለመቀበል ቀኑ ዛሬ ነው ነገ የኔም ያንቺም አይደለም። ተንበርክከሽ ይህንን ፀሎት ፀልይ። እግዚአብሔር አባቴና አምላኬ ሆይ ልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ሐጢያት ሲል ከሰማይ ሰው ሆኖ ወደ ምድር ከድንግል ማሪያም ተወልዶ በመስቀል ላይ ሞቶ በሦስተኛው ቀን ተነስቶ በአርባኛው ቀን እንዳረገ አምኜ እንደ ህይወቴ አዳኝና ጌታ እቀበለዋለሁ። ሰይጣንን አለምን ስጋዊነትን ኃጢያትን እክዳለሁ። እኔ ኃጢያተኛ እንደሆንኩኝ አውቃለሁ ስለዚህም ከተወለድ ኩኝ እስካሁን ድረስ የሰራሁንትን ኃጢያት በጌታ በኢየሱስ ስም እለምንሀለሁ ይቅር በለኝ። የኢየሱስ ደም ይጠበኝ። ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግናሀለሁ! ክብር ምስጋና ሁሉ ለአንተ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን! አሜን!

  • @selamawitkitaw1368
    @selamawitkitaw1368 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስም ለዘለዓለም ይባርክ ክብር ለአምላክ ብቻ ይሁን ❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 месяца назад +6

    እውነት እልካለው እየሱስዬን አራቴ አይቼዋለው ጌታ ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁንልኝ የኔ አባት ሁሉ ነገሬ መመኪዬ ፈጣሮይ ሁሉ ነገሬ እየሱሴ አባቴ ምንኛ እድለኛ ነን ያተ በመሆናችን ምንኛ መታደል ነው እየሱስዬ አባ አብሮነትክ አይለየን በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 2 месяца назад +2

    እነም ምስክር አለኝ ኢየሱስ የጭንቅ ቀን ደራሽ ነዉ😢😢😢😢😢 god is my dad

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 3 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው ። የበለጠ ታማኝነት እንዲኖረው እግር ሳይኖራት የተነሳችው ፎቶ ቢታከልበት

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 6 дней назад

    ዋዉዉ ጔታ ይባረክ ኢየሱስ ያድናል ክብር ምስጋና ለጔታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን የኔ እረኛ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚገርም የእግዝብሔር ስራ ክብሩ እንዲገለጥባት ሰዎች እንድድኑ ፈለገ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Месяц назад +1

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ እኛ የምናመልክህ! የናዝሬት እየሱስ ክርስቶስን ውዳችን ሆይ ።
    ክበርልን።
    እሰይይይይይይይ ሀሌ ሉያ

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 6 месяцев назад +13

    እኔ የቅርብ አምላክ እንጂ የሩቅ አይደለሁም የሚባርክ ምስክርነት ነው ሉባባ ተባረኪ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Geta eyesus yebarek... Share yedereg le Bezu Sw Bezwoch Endibarekubet

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 6 месяцев назад +21

    እኔ አፌን ከፍቼ ቀረሁ በጌታ እንዴት የተወደደች እንደሆነ አስገርሞኛል መደገፊያ መመኪያ ከአባትም አባት ልዑል ስምህ ይቀደስ ስምህ ይባረክ ❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn Geta eyesus yebarek Yoditeye....Engedi Betineshu le 200 sw Share endetadergi Aberetatashalew tnx

  • @hanabekelebaza
    @hanabekelebaza 14 дней назад

    እየሱስ እየሱስ እወድካለው ይሄን ስሰማ አለቀስኩኝ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን

  • @mesertyohansileka5206
    @mesertyohansileka5206 4 дня назад

    በጣም የምገርም ምስክርነት ነው ጌታ የባርክእን በጣም ቡዙ ነገር ተምርበታሎ ተባርኩ 🙏🙏😘😘😘

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 месяца назад +4

    በየሱስ ክርስቶስ ስም በውነት ምን እንደምል አላውቅም ቃላት አጣሁ ታዳኮ እየሱስስዬ ለዳቺ ልበ ቅኖች ነው የሚገለጠው ተባረኪ የኔ እህት ለአለም መስክሪው

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 2 месяца назад +1

    ዋውውውውውወ
    የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው
    በጣም በጣም ይገርማል እንዴት እንደ ምገልጽው ቃላት ያጥረኛል
    የእውነታ ኣባት ነው ከ ኣባትም በላይ
    እናት ነው ከእናትም በላይ
    የሱስየ ስምህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @ZenebechMulugeta-m6y
    @ZenebechMulugeta-m6y 13 дней назад

    እየሱስ ጌታ ነው።በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ።እኛም የዳነው አይናችን ተከፍቶ ለሌሎች መድረስ እንድንችል መታዘዝ እንዲሆንልን ጌታ ይርዳን።

  • @Addis-hx3bn
    @Addis-hx3bn 2 месяца назад +2

    በጌታ ቅዱሳን እኛ የቀመስነውን እየሱስን ያልቀመሱት እዲቀምሱት ሼር ሼር እናድርገው የወንጌል ባላደራዎች ነን

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 6 месяцев назад +10

    ይህን ምስክርነት ለሠው ሁሉ እነግረው ነበረ ።።። ኢየሱስዬ የቅርቤ ነህ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Bless You...Jedidya Share madreg Ayeresa Lebezwoch

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 6 месяцев назад +18

    በጣም ነው የጌታ ፍቅሩ ምህረቱ ያስለቀሰኝ በዚህ ምስክርነት ውስጥ ደሃ አይል በሽተኛ አይል ሸቷል አይል ምን አይነት ፍቅር ነው በእውነት አምላካችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ በእውነት ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ፡ፕሮፌት ፊልሞና ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn Geta eyesus Fkr Yehone Geta nw Wowwwwwww....Bless You Sol...Share yedereg be tinishu ke 100 belay sw

  • @Thekingdomof_heaven
    @Thekingdomof_heaven 4 месяца назад +3

    Brother filmon God bless you!

  • @TehayZerga
    @TehayZerga 2 месяца назад +1

    ምንአይት ድንቅ ጌታ ነዉ ያለን ዋዉ ተሠምቶ ተሠምቶ የማይሠለች ታምረኛ ጌታ የማይሠለች ምስክርነት ነዉ ዘመንህ ይባረክ የእግዚያብሔር ሠዉ ዘመንህ ይባረክ ተባረክልን እኔ እዉነት በጣም ከመገረሜ የተነሣ ቃላት አጣሁን

  • @fikiritesisay
    @fikiritesisay 3 месяца назад +5

    እኔ የማውቀው እየሱስ እኔ የማምነው እየሱስ ይሔ ነው። ጌታሆይ ተመስገን።

  • @joshuv_t
    @joshuv_t 6 месяцев назад +11

    ከዚህ ምስክርነት ሂወትም መንፈስም ተካፍያለው ዳዲ ጌታ እየሱስ ይባረክ።

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Amennn Amennnn Bless You Son...Share madreg Ayeresa Betineshu Le 1000 sw

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад +4

    አንተ የምታቀርበዉ ሁሉ ልብን ሰርስሮ ይገባል። በእዉነት ተባረክ

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 6 месяцев назад +5

    Wow የማይንቅ የሚራራ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቸሩ አምላካችን ለዘለዓለም ይባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Amennn Geta eyesus yebarek Temo...Engedi Bezwoch endibarekubet Share Madreg befitsum endayeresa

    • @TadasachelaTadasachela
      @TadasachelaTadasachela 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 2 месяца назад

    ኡኡኡኡኡኡ አንተ አባቴ የኔጌታ ምን ልበልህ ውውዴ እልልልልልልልልል ተከበር ተወደስ እልሎሎሎሎልልሎልል

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 2 месяца назад

    Couldn't hold my tears of joy and wonder. Jesus, you're amazing. Jesus is the same yesterday today and forever. God infinite love at work. Hallelujah. Lord, create in me a clean heart! Amen!

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 4 месяца назад +3

    ክብር ለአንተ ይሁን አባዬ ልቤን ንፁህ አድርግልኝ ተባረክልኝ አገልጋይ ፊልሞና

  • @Bortqan
    @Bortqan 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጠም ነወ ደሰ የለን እየሱስ ጌታ ነወ

  • @desta5885
    @desta5885 6 месяцев назад +14

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ። በጣም ደስ ይላል። " የኛ ጌታ የኛ ኢየሱስ ስሙ ኃያል ነው የሚፈውስ።"
    ጌታ ሆይ ልቤን የህፃን ልብ
    አድርግልኝ። አንፃኝ ጌታ ሆይ! ለውጠኝ አባት።ተባረክ ልጄ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ተምሬእለሁ። ክብር ለእርሱ ይሁን። አሜን አሜን

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn Geta eyesus yebarek.. Tebareki Desta Engedi Betamm Le Bezu sw Share bemadreg abren enagelgel Tnx

  • @aynabebagurach4888
    @aynabebagurach4888 2 месяца назад

    አሜን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሆን 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @LantuargaWaritu
    @LantuargaWaritu 3 месяца назад

    Iyesuuuuuus naa tegeletiling nikang daseng anagreng Iyesuuuuuus Iyesuuuuuus Iyesuuuuuus layih feligalehu yelijinate amlaak❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 6 месяцев назад +5

    አረ ኡኡአኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ጌታ ኢየሱስ እንዴት መልካም ድንቅ ቃል የሚታጣልህ አምላክ ነህ ያንተ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ስምህ ይድነቅ የተጣሉትን ፣ተስፍ የተቆረጠብንን የምታነሳ ሰው የምታደርግ ቃል የለኝም ላንተ እወድሀለሁ ዘርማንዘሬ ይገዛልህ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Amennn Amennnn Amennn Amennnn Geni Hallelujah Bless You...Engedi yehe Bezwochen Yebarek zend betineshu le 200 sw Share yedereg Abren bezi enagelgel

  • @teshayWoyisho
    @teshayWoyisho 12 дней назад

    ተባረክ፡ዘመን፡ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 месяца назад +1

    wow wow thank you my jess ❤❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bettyfkr
    @Bettyfkr 6 месяцев назад +2

    Eyesus geta new Eyesus Betammm ywedenal geta ybarek.
    Bertaln fkryee Betamm yemigerm miskenet new🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Ewnet nw Eyesus Betammm yewedenal Amennn Bless You Yene Konjo Tnx..

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Share yedereg Biyans Le 200 sw

  • @mesimekasha9426
    @mesimekasha9426 6 месяцев назад +7

    ተባረክ ፕሮፌት እጅግ የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ❤
    ይሄን ምስክርነት ሙሉውን ማየት እፈልጋለው ሊንኩን ሼር ብታደርግልን
    ተባረክ ወንድማችን❤

  • @fikerazusa9509
    @fikerazusa9509 6 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ሰሞኑ እያሰብኩ ነበር ስለ ልብ ንፅህና

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennnn Bless You Ye Egziyabher set Bless You....Share madreg Gd nw

  • @ADANECHWondemu
    @ADANECHWondemu 6 месяцев назад +6

    እየሱስ የተባረከ ይሁን ክብሩ ይስፍ❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek... Le 200 sw Share endetadergi aberetatashalew Adeye

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 6 месяцев назад +4

    ይችላል አዳኙ የሱሴ ክብር ለሰሙ ይሆን ጌታ ጸጋዎን ያብዛልሽ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennnn.Bless You Lebezwoch Endiders Share yedereg

  • @Sonofjesuseqb2dl
    @Sonofjesuseqb2dl 4 дня назад

    Wow Eyesusi yadinal,yitadegal, Amen Amen 🙏❤️

  • @rutaadiss5281
    @rutaadiss5281 6 месяцев назад +4

    ጌታድንቅ ነው ተባረክ አገልጋይ ፊልሞን ❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Bless You Too Ruta...Engedi bezwoch endibarekubet Share madreg anersa tnx

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад

    የኔ ጌታ አባዬ የኔ ፍቅር አባቢዬ የኔ ንጉስ ኡፈይ ምል ልበልህ አባቢ ኪያ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 месяцев назад +8

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለፈዋሻችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ለሆነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn Amennn Amennnn Amennn Amennnn Amennn Amennnn Amennn Amennnn Amennn Amennnn Geta eyesus yebarek... Yehenen Video Ke 200 belay lehonu sewoch Share adregi Marti Abren bezi enagelgel

  • @azebkidane-o3d
    @azebkidane-o3d 6 дней назад

    አምላኽ ይበርክካ I have been shared more than 20 friend s please pray for me to stick w!my beloved Jesus christ.again be blessed ✝️🙏💚

  • @TsigeResom
    @TsigeResom 6 месяцев назад +7

    እልል እልል እልል የኔ ጌታ የኔ እየሱስ ይችላል ከዚህም በላይ ማድረግ ይችላል ለታመኑት ታማኝ ነው።

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Bless You Tsige...Share yedereg Le Bezwoch Betineshu ke 150 sw Belay share bamdreg Tsige Abreshign Agelgeyi Tebareki

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 5 месяцев назад +3

    እኔ ምንም የሚለው የለም የጌታ ስራ በጣም ድንቅ ነው 🙌🙌😭😭😭

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  5 месяцев назад +2

      Amennn.Berkeye Bless You...Biyans Le 200 sw Share yedereg bezu sw Mebarek Alebet

    • @Brekenesh
      @Brekenesh 5 месяцев назад

      @@Ybiblicaldream1 አሜንንን እሺ 🫶❣️

  • @joshuabekele4734
    @joshuabekele4734 6 месяцев назад +4

    ሃሌሉያ ድንቅ ምስክርነት እዉነት ነዉ ተባረክልኝ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Josheye Bless You...biyans le 200 share bemadreg abren enagelgel

  • @TesfuHagezom
    @TesfuHagezom 6 месяцев назад +3

    ዋው ጌታ ይባረክ የብዙ ግዜ ፀሎቴ ጌታን ማየት❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Bless You Too... Share yedereg Betammmmmm Lebezu sewoch Bezi mesekerenet Getan mikebelu yenoralu

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 6 месяцев назад +3

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 6 месяцев назад +4

    ተባረክ ፊሎ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn bless You Too Gech...Engedi endetelemedew lebezu sewoch Share yedereg

  • @Rodiaina
    @Rodiaina 6 месяцев назад +9

    Wowww እልልልልል enem eyesusn aychuwalehu ❤ 3 gize እልልልል

  • @madinamadina347
    @madinamadina347 6 месяцев назад +42

    አወ እየሱስን ማየት ይቻላን እኔን ካካንሰር በሽታ ያዳነኝ በህልም ነው እየሱስ ያድናል ለአስራ ስድስት አመት በካንሰር ህመም ስሰቃይ ያዳንኝ እየሱስ ነው እኔን እሚገርመኝ እኔ በዛን ስሀት በጌታ አልነበርኩም ጌታያድናል ይታደጋን

    • @millionyoseph4820
      @millionyoseph4820 6 месяцев назад +1

      ዋዎ በጣም ይገርማል ጌታ ይባረክ. አንቺ ግን ምን የተለየ ነገር ታደርጊ ነበር?

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek Hallelujah Eyesus Hulun Chay nw Yemirara yemifewes...Yehenen eyesusen yehen Video lebezwoch Share bemadreg demo Enesbekew

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፊልሞን

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Bless You too..Woin Share yedereg le 200 sewoch begetam lalhonu Chemer

  • @senaytk69
    @senaytk69 3 месяца назад

    ኦኦኦ ኢየሱስ ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው

  • @BetAllmaabike
    @BetAllmaabike 4 месяца назад +2

    ዋው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አለ የእግዚአብሔር ራ በጣም አደነቁኝ የተጨነቀ ነፍሱ የሚያድን አምላክ ነውና መልከው እየሱስ ጌታ ነው ሴሜ ባረከ የረዳንት ነው እንዳንተ ማንም የለም አባት ከፍ በላንተ ጊዜ ካፈላው ፈለቀው ❤❤❤❤

  • @almazalmi425
    @almazalmi425 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ እሚደንቅ ጌታ እየሱስዬ

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 2 месяца назад

    እገዚያብሔር ሆይ ለሁሉ ላላመኑ ቤተተሰበቦቻችን እንደዚሀ ተገለፅለላቸቸው

  • @ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ
    @ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ 6 месяцев назад +8

    ኢየሱስጌታ ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek... Engedi Ke 100 belay lehonu sewoch bemelak Getan abrewegn yagelgelu

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 4 месяца назад

    Jesus Christ! Hallelujah!!!
    What an astonishing testimony is that?

  • @MeseretBelyineh-d8b
    @MeseretBelyineh-d8b 3 месяца назад

    Waqayyo fayisadhaa haaleluya ❤waqayyo siyaa ebbisu ebbifami ayanaa isaa sif haa bayisuu darbii demii maqaa dhigaa hoolichanii ebbifami ebbifami ❤

  • @HanaHana-jr2mz
    @HanaHana-jr2mz 3 месяца назад +1

    ዎው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ያድናል🙏

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 5 месяцев назад

    በጣም ድንቅ ነው ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 3 месяца назад

    Amen amen hlelhuya Amen Eyesuse geta naw🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮

  • @AregaBekele-r7j
    @AregaBekele-r7j 2 месяца назад

    እየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏

  • @hayluneda
    @hayluneda 6 месяцев назад +3

    እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ኤልሻዳይ አዶናይ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek... Share Bemadreg bezwoch yebarekubet

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ የኔ አዳኝ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ በአገልግሎትህ ተባርኬለዉ ዘመንህ ይባረክ❤❤🙏🙏

  • @TigistKebede-bf8wm
    @TigistKebede-bf8wm 4 месяца назад

    Betam Denk meskernat nw geta yebarek kebrun isu yewusad hallelujah ❤❤❤

  • @YoditJudy
    @YoditJudy Месяц назад

    Yes Amen የኔ ኣባት

  • @AyeleWyuu
    @AyeleWyuu 3 месяца назад

    አሜንን እየሱስ ያድናል

  • @AlemituShanko
    @AlemituShanko 3 месяца назад

    Geta yesusi hulum yichalal ❤❤❤❤❤❤❤❤ geta yesusi zelalem geta nw sime yetebarek yehun ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 2 месяца назад

    አይ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ድንቅ እኮ ነው

  • @natinaeldaniel6685
    @natinaeldaniel6685 6 месяцев назад +5

    የእኔ ጌታ ማድረግ ይችላል ። እውነቴን ነው ምልህ ልቤ ተነክቷል 😢😢 ተባረክህ ወንድሜ።

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek... Natiye Yebezwoch Lib Endineka Ke 100 belay lehonu sewoch Share bemadreg abrehegn agelgel

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 2 месяца назад

    Thank you, Prophet Philemon!

  • @senaytk69
    @senaytk69 3 месяца назад

    ሀሌሉያያያ ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን

  • @Addis-hx3bn
    @Addis-hx3bn 2 месяца назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው🎉🎉🎉❤❤❤የኔ ወዳጅ ኢየሱስ ዙፋንክ ከፍ ይበል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 6 месяцев назад +3

    Eysus yadinal yesss enem muslim nebrku haleluja yichlal eyesus le zlealm geta newww❤❤❤yes sle egzihaber kal ene jilllll mogn demo muchichhh yeml negn. I wish i will see him!!❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Yes You will See Him Geta be Hiwotesh Dink yadergal Hani Bless You Des Yilal...lebezwoch Share yedereg Beteneshu le 200 sewoch Share bemadreg yehenen Wengel enagelgel

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад +1

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ላንተ ምን ይሳንሃል የዋህ ልብ እግዚአብሔር ይመለከታል። አባዬ ክብር ለስምህ ይሁን።

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 6 месяцев назад +4

    እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Geta eyesus yebarek... Tiga Share madreg Ayeresa bezwoch endibarekubet

  • @Tadelech-hj2nd
    @Tadelech-hj2nd 4 месяца назад

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🖐🖐🖐🖐.🖐.tebareki.geta.hoyh❤❤❤❤❤❤

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 2 месяца назад

    የኔ ጌታ እንኮ ያዳነኝ እሱ ነዉ

  • @GetuAbate-j1d
    @GetuAbate-j1d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ለትውልዱ በዘመን መጨረሻ ያስነስልን ድንቅ ነብይ ።ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !!! ይህን አገልግሎት ለመደገፍ የባንክ አካውንትህን እፈልጋለሁ ። ብሩክ ነህ !!!!!!!

  • @meronealmo2877
    @meronealmo2877 3 месяца назад

    እባክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @bontu2351
    @bontu2351 6 месяцев назад +5

    Geta eyasus geta nw😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Geta eyesus Geta nw...Ke 100 belay lehonu sewoch Share adregi Bontu..Tnx

    • @bontu2351
      @bontu2351 6 месяцев назад +1

      @@Ybiblicaldream1 eshi taberk🙏👐🔥

  • @zoealemayehu6855
    @zoealemayehu6855 4 месяца назад

    በኢየሱስ ስም 😢❤ አቤት የኔ ጌታ ትታመናለህ

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty 6 месяцев назад +2

    Eyasuse yadenale Eyasuse Geta nawu ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢wawu 👍 ♥️
    Geta semu yebirek 😢😢😢❤❤❤❤❤Tebarki wodema ❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn Geta eyesus yebarek.. Bless You Too... share yedereg betammm lebezwoch

  • @AzebKidanemariyam
    @AzebKidanemariyam 4 месяца назад

    Ammmeennn Jesus is Lord

  • @RahelTefera-z2x
    @RahelTefera-z2x 4 месяца назад

    ጌታ ሆይ አይሀለው😢😢😢😢😢

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 месяца назад

    ወይ ጉድ እንዴት ደስ ይላል❤🎉

  • @MiretSika-bt9mz
    @MiretSika-bt9mz 3 месяца назад +2

    Wow yene geta tebrkilgne❤❤❤❤

  • @TewodrosAyele-fq1dh
    @TewodrosAyele-fq1dh 4 месяца назад +1

    የናዝሬቱ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ (ክርስቶስ)❤❤❤❤❤

  • @selamtesfayohans1946
    @selamtesfayohans1946 Месяц назад

    Eyesus Eyesus Eyesus ❤❤❤

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b 6 месяцев назад +3

    ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው ኡፍፍፍ እየሱስ አተኮ እረፍት ነህ የኔ አባት ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      Amennn Geta eyesus yebarek Mesi...Share Madreg ayeresa Bezwoch yebarekubet

  • @SofiyaSharaw
    @SofiyaSharaw 6 месяцев назад +2

    በጠም ደስ አለኝ የደስታ እንባ ፈሰሰብኝ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Geta eyesus yebarek Sofi...Bezwoch endinekubet lewedaj Zemedochish Share Adergi Sofi Tnx

  • @gezahegnmelessie8899
    @gezahegnmelessie8899 6 месяцев назад +4

    ጌታ ይባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Gezish...Share enadreg Le bezu sewoch Begetam lalhonu sewoch

  • @Asma-f3q
    @Asma-f3q 5 месяцев назад +2

    Wow wow thank you jesus ❤❤❤❤ዬኔ አበት ዬሁል ጌዜ ወሲትናሄ ዬዘለለሜ ናህ ክብር ሁሉ ለአንቴ ይሁን እንደጋና ልናመስግንህ ይጋበሀል ሀሌ ሉያ እዬሱሲ ጌታናው 👏👏👏👏ልዩ ዬምሲክሪናት ጊዜ ውንደሜ ተበርክ

  • @Kingson23443
    @Kingson23443 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Месяц назад

    God bless you my brother

  • @temesgentadiwos1309
    @temesgentadiwos1309 3 месяца назад +1

    የሚገርም ነው አባትነቱ መቼም ምን ብዬ መግለፅ እንደምችል አላውቅም ግን አንደሱ የለ የት ይገኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ በመንገዴ እጅህ ትምጣ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @orionmengistu452
    @orionmengistu452 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ