ያልተሳካው ራስን የማጥፋት ሙከራ …
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#emebet lakew #EmebetLakew #እመቤት_ላቀው
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
ይህን ኢየሱስን ምን ልበለው ምኔን ልስጠው
ክበር እንዳልለው ከብሮአል ንገስ እንዳልለው ነገሷል
ልስጥህ እንዳልለው ሁሉነገር አለው
ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው .............
በእውነት ኢየሱስ ስለድንቅ ፍቅሩ የምለው ቃል የለኝም ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን !
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
እኔም የአንች አይነት ታሪክ አለኝ እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣዋት ከሷ ውጭ የሚወደኝ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር ልክ ጌታን ሳገኝ ግን ከሀዘኔ ተጽናናሁ እናትም አባትም ሆኖ አሳደገኝ😊 አሁን እናቴ አለመኖሯን አስቤ ሳይሆን የጌታን አብሮነት ቅርበቱን ለኔ መጠንቀቁን ወዳጅነቱን ሳስብ አለቅሳለሁ በፊቱ ደስ ይለኛል ከሱ ውጭ ህይወት የለምና። ዛሬም በተለያየ ነገር በቤተሰብ ማጣት በኑሮ አለመመቸት ይሆናል ማንኛውም ስም ያለው ችግር በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚፈታው ኑ እረፍ በጌታ።
Thank you for watching
ይህንን ራዕይ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። በብዙ እየታነፅን እና እየተማርን በጌታ ድንቅ ስራ እየተገረምን እያመሰገነው ነው። አሁንም ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ!!❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
yea betam
ኢየሱስን የምከተለው ሲኦልን ፈርቼ ሳይሆን
በኢየሱስ ፍቅር ምክንያት ነው
ሲኦል ትዝ አይለኝም
ኢየሱስ ነው ትዝታዬ
ጌታ በጣም እረድቶሻል❤️❤️🥰🥰🙏🙏
Praise God
ብዙ መንፈሳዊ ሚዲያ እከታተላለሁ፣ነገር ግን ይህን ሚዲያ ሳይ ሁሉ እንባ እየተናነቀኝ፣ደግሞም እያለቀስኩ ነው የማያው፣የክርስቶስ ፍቅር አይበታለሁ፣የመንፈስ ቅዱስ አፅናኝነትን ህልውናውን አያለሁ፣ኢየሱስ ፍቅር ነው❤🙏የሚዲያው ባለቤቶች በርቱልን።🙏
እናመሰግናለን
Me too dear
“እግዚአብሔር ያዳናቸው፥ ከጠላቶች እጅ ያዳናቸው ይናገሩ።”
- መዝሙር 107፥2
Praise God
Amenn
ለካ ሚስጥሬን ለሰው ሁሉ መናገር እና መቀባጠር ራሴን በሰዎች ዘንድ define እያረኩ ውስጤን ሰላም ማስገኘት የውስጥ ሮሮዬን ዝም ማሰኘት የለብኝም በቃ የኔ ሁሉ ነገር ሚገባው ማፍርበትም የምፈራውም ሚስጥሬን ምነገረው ለውዱ💪 ታላቅ ወንድሜ❤️ ወዳጄ❤️ ለመካሪዬ❤️ ለአፅናኙ❤️ መንፈስ ቅዱስዬ❤️😍 ብቻ ነው ወይኔ የኔ ወዳጅ, አፍቃሪ ሚስጥረኛ ወድሃለው!
ዛሬ ምስክርነቶችን ስሰማ ነው የዋልኩት በደምብ እየበረታሁ ነው ደግሞ ይሄም ገና ከጅምሩ ደስ የሚል ይመስላል ተባረኩልን በርቱ 🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏
Egziyabhare Melkam nw.
Tebarki ❤❤❤ berchi
ዋው ድንቅ ምስክርነት
ከጌታ ጋር አጥብቀሽ የሄድሽበት እሱን የጠበቅሽበት መንገድ በፀሎት የበረታሽበት
ዛሬም ለኛ ዬሁንልን ።ቅዱሳን የጌታ መሆናችን አዬቅለልብን በሱ ባንሆን ኑሮ ዛሬ በህይወት አንኖርም ነበር ።
@@selamawitchanyalew2688 ተባረኪ እህታለም🙏
ይረዳል፣ይደግፋል፣ጉልበት ይሆናል ጌታ አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አሌንታ።ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትናም ዛሬ ለዘላለም ያው ነው።የጌታ ስም የተባረከይሁን እውነት ጌታ መስካሪዎችን ስላላሳጣን ስሙ ይባረክ።🥰🥰🙏🙏
Praise God 🙏🙏🙏
ህይወቴ እየሱስ አየሬ እየሱስ አባቴ እየሱስ እወድሃለሁ የኔ አምላክ❤
አሜን አሜን
ክብር ለእግዚቤር ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ታስፈልገኛልህ ተባረኪ
አሜን 🙌🙌
አቤት እየሱስ አንተ መተህ ያልቀየርከው ታሪክ የለም ❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን …
እንደሁሌው ጌታ እናንተንም የምጋብዟቸው እንግዶች ተባረኩ😊❤ እንደዚህ መንፈሳችንን ታረሰርሱታላችሁ::
እናመሰግናለን 🙏🙏
ሚስጥረኛዬ የልቤ ቅርብ ወዳጅ በማንነቴ ማያፍርብኝ ደግሞም ማፈሪያ ሆኜ እንዳልቀር ያደረገኝ ውዱ መንፈስ ቅዱስ ከብዙ ጉድ ከብዙ ጨለማ ያስመለጠኝ ❤❤❤❤❤ስምህ ይባረክ መቅደስህ ቅዱስ አንተም ቅዱስ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የእግዚአብሔር ፍቅር ድንቅ ነው በሠው ህወሃት ለይ ያሐው ዓላማ / ኘሮግራም ይገርማል ታርክን ቀያሪ ሥሙ ክቡር ይሁን ለዘላለም
አሜን
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ተባረኩበት ብዙ ጊዜም የሚሰማኝን ነው የተናገርሽው ብቻውን እየሱስ በቂ ነው እህቴ ተባረኪ ብዙ ተማርኩ
አሜን እናመሰግናለን
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን! የኛ ጌታ ድንቅ ነው❤❤❤
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
ኤሚያችን ነበረ የምንላት ተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ ዘማሪ ሳለች ። እነቁሉዬ አንቺ የእውነት ድንቁ መንፈስ ቅዱስ መታያ ሆነሽ ኑሪልን ። እኛ ተልዕኮዎች ስለአንቺ ለመመስከር ቀዳሚዎች ነን cause ለአስራዎቹ አመታት እናውቅሻለን እንወድሻለን ለምልሚልን!!
Thank you for watching
ይሄ እውነት አሁንከዚህ ምስክርነት ከሁለት ቀን በፊት እንደዚህ አይነት መረዳት ውስጥ ሆኜ ግን ይሆናል ጌታ ሆይ እያልኩ ነበር አሁን ግን አረጋገጥኩኝ መንፈስ ቅዱስ የልብ ጎደኛ ሚስጥረኛ ከውርንድም በላይ የሚጠጋጋ ወዳጄ ሆኖአል ተባረኪ እህቴ ድንቅ ምስክርነት ነው ቀዱሳን ዛሬም ላይክ ሼር እናድርግ ብዙዎች እንዲመለከቱ እንዲሰሙ ተባረኩ
እናመሰግናለን 🙏
ዋው ጌታ መንፈስ ቅዱስ💪 ደስ ሲል እኮ ምን ብንለው ያረካን ይሆን ተባረኩ❤
Amen 🙏
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እውንት በምስክርነትሽ ተፈወስኩ ውስጤን ደስ አለው ዋው መንፈስ ቅድስ እድእብድ እስክሆን ድረስ እራሴን መቆጣጠር እስከማልችል ዋው ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
Oh God what can I say your love touch a lot of sole i am one of them I fall in love with you my Jesus my Lord my everything 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ እነደዚህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ወዳጅ የሆኑትን testimony አቅርቡልን❤❤❤❤
እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይረዳናል
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!!
Amen 🙏
አሜን ሃሌ ሉያ መኖሩ መኖርያችንን አጣፈጠው ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ ታማኝ ነው ምስክሮቹም ድንቆች ናቸው ተባረኪ እህቴ ጸጋው ይብዛልሽ❤❤❤
አሜን 🙏🙏
የኔ ማር ኤሚዬ አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅር እኮ ነሽ የእውነት አምላክሽን አምልከሽ የምታስመልኪ ውድድ ኤሚዬ ከዚህ በላይ ፀጋውን ጌታ ብዝት ያድርግልሽ የኔ ሞገሳም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏 🙏🙏🙏
የሚገርም ነው! ለጨለመበት ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱ ብርሃን ነው! በእርሱ ዘንድ ጨለማ የለምና!
አሜን
እግዚያብሔር ትልቅ፣መልካም፣አዋቂ ነው!
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ተባረኪ
አሜን
የሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ምስክርንት ።wow የሱስ ፍቅሩ ታላቅ ነው።ተባረኪ
Amen 🙏
ምስክርነትሽ በእርግጥ ጠቅሞኛል ለብዙዎችም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለው፤ጸጋው ይብዛልሽ።
አሜን 🙏🙏
በርግጥ መንፈሰ ቅዱሰ ነክቶሻል ተባረኪ
አሜን 🙏🙏
ሁልጊዜ የምባረክበት ካለሁበት ከፍ የሚያደርገኝ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ድንቅ ነው ።ምስክርነትሽ ልዩ መገኘት ያለበት መንፈስ ቅዱስን እንድናፍቀው አንበረከከኝ።ቁጭ ብዬ መስማት አቃተኝ❤
Praise God
የኢየሱስ ፍቅር ከመታወቅ ያልፋል እውነት ውስጤ ታውቀዋለች ግን መናገር ይከብዳል፡፡ ተባረኪ እሙ
አሜን 🙏🙏
ኤሚዬ ጌታ እየሱስ ይባረክ ባንቺ ስለሰራው ታላቅ ሥራ። ድንቅ ምስክርነት❤
እናመሰግናለን 🙏
የክርስቶስ መአዛ ያለው ሒወት ❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን 🙏🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን 🙏🙏
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው
ክብር ለሱ ይሁን
እኔም እየሱሴን ውድድድድ አደርገዋለሁ❤
ተባረክ ውዴ እየሱስ!!
አሜን
ደስ የምሉ መዝሙሮች ናቸዉ ነገር ግን ማንን እንደምትወጅ አንቺ ልብሽ ያዉቀዋል ሆኖም እኔ እወድሀለሁ የምትይዉን ስሙን ብትገልጭዉ ,ለምሳሌ ኢየሱስ እኔ እወድኃለሁ
Eyesus geta new hallelujah ♥️
Amen 🙏
ጌታዬዬዬዬዬዬዬ እወድሃለሁ
ታሪክሽ ከእኔጋ ይመሳሰላል ።እኔም ብር ፍለጋ ተሰድጄ ነው ጌታዬን ያገኘውት። ነገር ገን ለ ረጅም አመታት በጨጓራ እሰቃይ ነበር ምግበሰ አይስማማኝም ነበር ።ብዛት ወት ነው የምጠቀመ ምግብ ከበላው ሰላም የለኝም ነበር ። እስከ ወገቤ ድረስ ያቃጥለኝ ነበር ።ጌታ እኮ መልካም ነው ቢዘገይም በቃሉ ለሁሉም ጊዜ አለው ተብሏል።እና መዝሙር እጽፍ ነበር ከ 50 በላይ መዝሙሮች አለኝ one day we will sing together !by the will of God yes Aman!
በሊባኖስ ምድር ጫካ ውስጥ ፍየል እጠብቅ ነበር እዘምርለት ነበር ከዛ ወደ ሃገ ገባው ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ተመልሼ ስደት ነኝ ጌታ ቢፈቅድ እኔ ያለፍኩበትን ጌታ ያረገልኝን መጽሐፍ በመጻፍ ሁሉም ጋር በማድረስ የጌታዬን ድንቅ ስራ አሰማለሁ የሚል ምኞት አለኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር።
እህቴ በጣም ታኣምር ነው የሆነልሽ እግዚአብሔር እያለ ማንም ያለ ቀኑ አይሞትም ።በርቺ ጸጋው ይብዛልሽ !(Damascus RUclips እናመሰግናለን !
እናመሰግናለን ተባረኪ።
Keep up the great work, can't stop listening this channel and always listening with prayer and praise 💖💖
Thanks for listening
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።
አሜን 🙏
@semay~tube thank u so much እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ሰላም ያብዛላቹ 🙏
#and ዘማሪት እመቤት የወደደሽ፤ የወደድሽዎ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ 🙏
#እንወድሻለን
#ስለአንቺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏
ተባረኩ🥰🥰🥰
አሜን 🙏🙏
Wow.....amazing testimony.....
I love you, Jesus... May God bless you abundantly. God is wonderful!!!
Yes 🙌 God is Wonderful
የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት እንዴት ደስ ያሰኝል የረዳሽ የጠበቀሽ የታገደሽ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። ስው ሁሉ ሚስጥራዊ ታሪክ አለው ይህንን ስላካፋልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ጌታ ይባርካችሁ በርቱ 🙌🙏🙌
አሜን እናመሰግናለን
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል❤❤❤❤
አሜን አሜን
Wow እየሱስን እንዲ ሲሰማ ነብስ ያረካል
🙌🙌🙌
ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
Amen 🙏
እህቴ ዘመንሽ ቤቱ የለመለመ ይሁን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏
Thank you for sharing your testimony. You are blessed.
You are so welcome
All praise be to God !
Priase God
Thank you holly sprit❤
Amen 🙌🙌
Semay tube bbzu tebareku. Hulem bemtakerbachu miskrnet ybelt yemenfeskuds hlwna eyetelemamedin nen.
Love your mezemure beteleye "Amaregne" yemilewen semeche aletegebewem
Thank you
አቤት የኔ ጌታ አሰራርህ ድንቅ ነው!!! አባ ስምህ ከፍ ይበል❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን 🙏🙏
Tebarekilgh yena enat wwwwwoooowwwww😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
🙌🙌🙌🙌🙌
ክብሩን ይውሰድ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት አሁንም ዐጋውን ያብዛልሽ❤
አሜን 🙏🙏
ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን
ይሄን ፕሮግራም አቅራቢዎች በእውነት ተባረኩ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አንድ ቀን ወደ ምድሬ ስመለስ ቀጥታ እናንተ ጋር መጥቼ ስለ ኢየሱስ እመሰክራለሁ ከየት አንስቶኝ የት እንዳደረሰኝ ሀገሬ ላይ አልመች ስለው እያባበለኝ የልቡን ለልቤ ሊነግረኝ ወደ ምድረ በዳ እንዴት እንዳወጣኝ ብዙ የምናገረው አለኝ እና እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበለን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።
Abettt yegeta chernet. Tsega yibzalish. Tebareku
Amen 🙏
አቤት!!ጌታ እየሱስ❤
🙌🙌🙌🙌🙌
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ትላንት ዛሬም ለዘለአለም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ .......
ኢየሱስ ክብር ለሱ ይሁን
Wow Amen 🙏🏻 Eysus Geta new 🙏🏻
አሜን 🙏🙏
እኔ በበኩሌ ይህ ሰማይ Tube ከብዙ የምስክርነት ቻነሎች የተሻለ ሆኖ፡ኣግኝቼዋለሁ። የሰዎች ምስክርነት ተረጋግተህ ያለ ጣልቃ ገብነት ትሰማለህ።
ኣንዳንድ ጠያቂዎች እንግዶቻቸው ንግግራቸው ሳያስጨርሱ፡ በመሃል ጣልቃ እየገቡ
ሌላ ጥያቄዎች እየጨማመሩ ስንት የሚያንጽና ከባባድ የህወት ምስክርነቶች በከንቱ በትነውታል።
ለ semay Tube ምክሬ
ኣደራ ይሄ የተባረከ ቻነል እንዳታበላሹት። እናንተ ኣትታዪ ጌታ ግን ይታይ።
እናንተ ዝም ብላችሁ ተደበቁ ጌታ ግን ደምቆ ይታይ።
በጌታ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤርትራ
እናመሰግናለን 🙏🙏. እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎት አስቡን። እግዚአብሔር ያስቀጥለናል።
❤
ጌታ እንግዲህ እራስን ከመጉዳት እኔንም እንደ እህቴ ይርዳኝ ፀልይልኝ pls
We will keep you in our prayers.
ጥሩ ፕሮግራም ደስ የሚል እምንባረክበት እንተም ብሩክ ነህ ግን ባለፈውም ስለሶፍት ጉዳይ ጠቆም አርገንህ መልስ ሰተኽን አደርጋለው ብለኽን ይቅር ግን ዛሬም በጅዋ ስትጠቀም እያየሀት ሶፍት አልሰጠሀትም ለምን ሁልጊዜ እጠገባቸው እታስቀጥም በጃቸው ሲጠቀሙ ማየት ለኛም ደስ አይለንም እባክህ
በእርግጥ ጥቂት ግዜዓት እንሰዚ አጋጥሞናል። በጣም ብዙ ጊዜ ሶፍት እናቀርባለን ። አንዳንዴ ምስክርነቶች ቀጥታ የሰዎችን ስሜት ሳንገድብ እነዲቀጥል ስለምንፈልግ ነው። ግን ሶፍት ባለመጠስጠታችን ለፈጠርነው ደስ እነዳይልሽ ስላደረግን ይቅርታ እንጠይቃለን። ግን እንዲ ሲፈጠር አንዳንዴ ያለው ስሜት እና መንፈስ የተለየ ይሆናል። የሶፍት የማቅረብ ችግር አይደለም። thank you for encouragement and feedback. 🙏🙏🙏
Put the box on the table
ሠማዮች ተባረኩ! ሌላው የቮካል ማሰልጠኛ ምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ በጌታ
በውስጥ መስመር contact us
@@Encounter_ ምን ላድርግ ስልክ ላስቀምጥ ወይስ please
ተባረኪ እህታችን!
አሜን
ምን አላት ዘላለም ገና እወድሀለሁ'። አሜን!
አሜን …
Egziabeher Ybarkesh Abzeto. Eene dekama honge Almeskerkum Banch Desse Alnge. Adrgolengal Amesgnwalu Ewdewalw Adrgolnga kene Gara New.
Amen 🙏
Amen Amen 🙏 ❤
🙏🙏🙏🙏
Tebarik❤❤❤❤
Amen 🙏
አቤት ምረትህ የኔጌታ
🙌🙌🙌
Wwwwoooowwww ena gna endewededkuh new ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤚🤚🤚🙏🙏👍👍👍
🙌🙌🙌
yeni konjo geta yebarkkktebarki!
መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ❤ ህይወት በደከመኝ ሰዓት መርጠኸኝ ፣አገኘኸኝ፣ ነካኸኝ፣ ወደድከኝ ❤❤ተባረከልኝ እወድሃለሁ ❤!!
🙌🙌🙌🙌
Tebareki denk mesekernet ❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏
Ufffffffff....... tebareku..... ❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
im so addicted to watching your video realy. Every day i watch more than two testimony realy im so feeling like intimate with holy sprit❤
Thank you for watching our channel . God bless you
🎼🎼"ህይወቴን በእጁ የያዘ መንገዴን የሚቀይሠው አምላኬ እርሱ ብቻ ነው ጌታዬ እርሱ ብቻ ነው አረጋግጣለሁ በክንፍሬ ቃል በልቤ ባሃሣቤ መቼ ይቀራል በጉባዬው መሃል ፍቅሬን አውጃለሁ እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁ እነለሁ ' ' 🎼🎼🎼 የማይጠገብ የእግዚአብሔር ፀጋ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ ይጨመርልሽ
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም።
እናመሰግናለን
Mtadel newko lalwkut ebdet hulu ymslale❤
ክብር ለሱ ይሁን
Tebareki ehete ! Be ewnet temerialehu
Thank you 🙏
ተባረኪ እህት አለሞ።❤❤❤❤
አሜን
Be mezmurish tebarikiyalew tebareki!!!
Thank you 🙏
Great testimony! GOD has his way for us to learn from life. Some times we have rough time in life but every thing happened in life for reason and is for good!!!
Thank you for watching
ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ
እናመሰግናለን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ባይደርስልን ምን እንሆን ነበር? እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን 🙏🙏
Wowwww❤
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
God is good all the time
አሜን 🙏
❤❤❤❤❤❤tebareki
Amen 🙏🙏
Oh my Lord he is awesome. A healer like no other. Thank you sister for listening and asking your God to be your father, mother and best friend. Thank you for your heart felt testimony. Yes for those who called to follow his will are encouragement to others.
God bless you all.
encouragement to others.
Praise God 🙏🙏🙏
ኤሚዬ ጌታን ስለአንቺ አከብረዋለው ለብዙ ሁኚ።
አሜን አሜን
❤What a testimony❤ , its spirit filled may God bless you Emi ❤n all❤!ከምኔው እንዳለቀብኝ ግን ለኔ ❤!
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
አይ ጌታ ብቻ ተመስገን
Amen 🙏
What can I say God bless you
What a genuine testemoney.
Praise God
እየሱስን ባንች ውስጥ አይቻለሁ ደግሞም ገና አየዋለሁ ድመቂ ጸጋ ይብዛልሽ
አሜን 🙏
Wwwo amen Amen Amen ❤
Amen 🙏