የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ለክርስቲያን ቲዩብ ማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ ያላችሁ 0912627420 /0777418556 ይደውሉ።

Комментарии • 958

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 9 месяцев назад +230

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚቀደሰው ቅዳሴ ሲጀመር ሀሉም ሰው በፍርሀት ቀጥ ብሎ ይቆማል በመንቀጥቀጥ ምክንያቱም የክብር ባለቤት እየተመለከ ነው እና ሲጀመር። አሀዱ አብ ቅዱስ አሀዱ ወልድ ቅዱስ እና መንፈስ ቅዱስ።።።ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያለች 3 ስአቱን ሙሉ ኢየሱስን ታመልካለች። ያ ሶስት ስአት የሚያመለክተው በመስቀል ላይ ያሳለፈዉን እሳቤ በማድረግ ነው። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ከእግዚአብሔር ፊት ታቆማለች። ❤❤❤

    • @NitsuhMakonen-mf3es
      @NitsuhMakonen-mf3es 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @newidea5375
      @newidea5375 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fasika8080
      @fasika8080 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @tadelchdaba1536
      @tadelchdaba1536 9 месяцев назад +16

      ለዘላለም የሚኖር ጌታ ብቻ ነው ሁሉም እዚህ ምድር ላይ ቀሪ ነው እግዚአብሔር የሚያውቀን በልጁ በእየሱስ በኩል ብቻ ነው

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 9 месяцев назад +26

      "ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች፥ ከእግዚአብሔር ፊት ታቆማለች" የሚለው አባባል ኢ-መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው:: የትኛውም ሐይማኖት ለዘላለም አይኖርም በእግዚአብሔር ፊትም አያቆምም!! በእግዚአብሔር ፊት ያለኩነኔ ለመቆም የሞተልንንና ለሀጢዓታችን ማስተሰረያ ደሙን ያፈሰሰልንን ኢየሱስን የነፍሳችን አዳኝ፣ በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ የሚቆም ዋስ ጠበቃችን አድርገን መያዝ ብቻ ነው ያለን አማራጭ፤ ሌላ መንገድ በጭራሽ የለም!!! በኢየሱስና በኢየሱስ ብቻ🙅🏾‍♂️
      ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 18 ይነበብ!!

  • @alemamdemariam1083
    @alemamdemariam1083 7 месяцев назад +3

    ዋው እንዳልክዬ እንዴት የሚገርም መረዳትና የሚገርም መገለጥ ነው።ክርስቶስን እንደ አዲስ ነው ባንተ የተሰበኩት አሁንም ይብዛልህ እንዴት እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን በዚህ እድሜህ ለሱ መለየት ተባረክልኝ አቦ

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 9 месяцев назад +163

    አንዳልክ ምን አንደምል አላቅም ብቻ ይህ የያዘው የኢየሱስ ክንድ ጥብቅ አርጎ እስከመጨረሻው ይያዝህ ❤️❤️❤️

    • @FFkingzablon
      @FFkingzablon 9 месяцев назад +3

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад +2

      ተኩላ

    • @libanosayza2433
      @libanosayza2433 9 месяцев назад +1

      እንዳልክ ተኩላ አይደለም ተኩላ እንደዝህ በአደባባይ ይቅርና በአንድ ሰው ፊትም ስለኢየሱስ ደፍሮ መናገር አይችልም.
      ተኩላ ማንነቱን የምደብቅ ማለት ነው

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад +2

      አትገረም ይሄ በሁለት ቢላ የሚበላ ሰው ባህርይ ነው።አንዳይነት ላባ ያላቸው አንድ ላይ ይበራሉ።ግን እናንተ ምን ጉዶች ናችሁ? ሀገር አትወዱ፣ ፍቅር አታውቁ፣የሌላውን ሰው ሃይማኖት ነቃፊ፣እናንተ ብቻ ትክክል፡ግን ደስ የሚለው ተዋህዶ ቅድስት፡ ሃይማኖትም አንዲት ብቻ መሆኗ ነው።እርሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት።የማንንም ምስክርነት ድጋፍ የማትፈልግ ጥቅም የማያታልላት፡ሰማያዊት፡የሞተላትን ክርስቶስ በተግባር የምትሰብክና፡ልጆቿን በንፅህና ለቅድስና የምታበቃ ናት።አንዲት ፣ ንፅህት፣ርትህት ናት።በፓስተር ቦንኬ አማካኝነት በእርዳታ ሰበብ ከጅንስ ልብስና ከስንዴ ጋር የመጣ አምልኮ ለምታመልኩ ለእናንተ ሳይበላ አይስቅ ለሆን አምልኮችሁ በጣም ነው የማዝነው፡እኛ የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነቱን አጥርታችሁ እንድታዩ ይርዳችሁ።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      @@libanosayza2433እውነት ነው ተኩላ ሲመጣ መልኩን አያሳይም፡እንዳልክም እንደዛው ተዋህዶ መስሎ በጎችን የሚበላ ተኩላ ፡ይሄ ፍራ እርሱ እየተጠቀመበት ያለውን ዘዴ እንዳለፈበት እንኳን የማያውቅ እርጥብ ፍራ የእነ አብይ አመድ ተላላኪ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው፡እርሱ እንኳን ይሄን ተኩላነቱን። አሳምሮ ያውቀዋል ትንሽ ቆይቶ ለምዱን አውልቆ ማህተቡን በጥሶ ስለምናየው አይገርመንም እሺ።ሰው ከንግግሩ ማንነቱ ይታወቃል፡እሳትና ውሀ ቀርቧል ወደፈለገው እጁን መስደድ የእርሱ ፈቃድ ነው።

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-9717 9 месяцев назад +7

    ኡፍፍፍ እንዳልክዬ ዘመንህ ይባረክ ኢየሱስ የገባው ሰው እንዲህ ነው በሄደበት ሁሉ ስለገባው እውነት ከመናገር ወደዋላ የማይል በኢየሱስ የማይደራደር ነው እውነትም ጌታ ቅሬታዎች አሉት ዘመንህ ይባረክ የበራልክ እውነት ከዚህ በላይ ይብራልህ ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ይግለጥልህ መንፈስ ቅዱስ ሲነካህ እንዲህ ነው በሕዝብ መሃል ኢየሱስን ለመግለጥ ድፍረት ይሆናል አቦ ለምልምልኝ

  • @YetnayetZewdu-ov2dk
    @YetnayetZewdu-ov2dk 9 месяцев назад +26

    አንተ እንዴት ተባርከሀል!! ከሁሉ ቃልህ እግዚአብሔር ያዘጋጃል አልክ ጌታ ረዳህ። ጎራ ስለሌለህም ደስ አለኝ ተባረክ።

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 9 месяцев назад +66

    ጌታ ስለአንተ ይባረክ! እንዳልክዬ እግዚአብሔር አንተን ምክኒያት አድርጎ ትውልዱን ወደ ወንጌል እውነት ወደመንግስቱ ያፈልሳል! ተባረክ!

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 9 месяцев назад +1

      ሆዳሞ ጏደኛዬ ፆም ይበዛዋል ለዚህ ነው የለወጥኩት አንተም ግልፁን በልና ይውጣልህ ሆዳም

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 9 месяцев назад

      ሆዳሟ ጏደኛዬ ፆም ይበዛዋል ለዚህ ነው የለወጥኩት አንተም ግልፁን በልና ይውጣልህ ሆዳም

    • @christianworldtube
      @christianworldtube 9 месяцев назад

      @@bulchdemeksa4692 ተባረክ/ተባረኪ !

    • @christianworldtube
      @christianworldtube 9 месяцев назад

      @@bulchdemeksa4692 ተባረክ/ተባረኪ

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 9 месяцев назад +1

      የሚያሳዝነው ዼንጤዎች ለምን ኦርቶዶክስን የሚነቅፍ በሙሉ ደስ ያሰኛቸዋል ሰይጣንም መጥቶ ኦርቶዶክስን ቢነፍቅ ሰይጣንዬ ነው የሚሉት

  • @AsterMulugeta-o7u
    @AsterMulugeta-o7u 9 месяцев назад +59

    ጌታን ከተቅበልቁ 6 ወር ሆኖኛል በነዚህ ስድስት ወራቶች ግን ከጓደኞቼ መገለልን፣ ከሰዎች መጠላትን አጋጥሞኛል አይገርም እኛ ግን በሰዎች ጥላቻ ሳይሆን በእየሱስ ፍቅር ስለምንኖር ጌታ የተመሰገነ ይሁን!

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад +3

      ከየት አገር መጣ?

    • @meharat
      @meharat 8 месяцев назад +1

      የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 5
      11 እርሱ ግን። ያዳነኝ ያ ሰው። አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለኝ ብሎ መለሰላቸው።
      12 እነርሱም። አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለህ ሰው ማን ነው? ብለው ጠየቁት።
      13 ዳሩ ግን በዚያ ስፍራ ሕዝብ ሰለ ነበሩ ኢየሱስ ፈቀቅ ብሎ ነበርና የተፈወሰው ሰው ማን እንደ ሆነ አላወቀም።

    • @meharat
      @meharat 8 месяцев назад +1

      በሪቱልኝ የአበቴ ቡሩከኖች ከሞት ወዴ ህይወት በክርስቶስ የማጣቹት ከድቅድቅ ጫለማ ወደ ብርን የማጣቹት

    • @meharat
      @meharat 8 месяцев назад

      አን ናጋሪ ልንጋርህ ስማ ኢየሱስ ማለት ስንጃምሪ ማጋለል ብቻውን አይበቃም ማጋደልም ልደሪስ ይችለል ግን ወስን ምክንየቱም በዝች ዓለም ከለ እየሱስ ከማኖሪ በስጋ ሞት ምንም ናው ምክንየቱም የህይወት ጌታን አምኔን ብንሞትም ህይወት አሌን ግን ምንም አኖንም ጣፉ ስበል እንበዘልን የሉም ስበል እንኖርሌን

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 8 месяцев назад

      Ya malet for real eyesus kanchi ga new... wengel baheriw new kalu tetelalachu enji tewededalachu ayelem ... ayezosh keber ale befitesh berechi demo be penetewoch senefena ke geta bet enedatafegefegi ok ..ayetesh yemetashewen eyesus keresetosen becha temelekech ❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 9 месяцев назад +22

    ዘመንህ ከኢየሱስ ጋር በቤቱ ይለቅልህ ተባረክ።

  • @taffeseberhanu3931
    @taffeseberhanu3931 8 месяцев назад +3

    አንዳልክ ዋው በኢየሱስ መወደድህን የተረዳህበት መንገድ አስገረሞኛል ጌታ ከአንተ ጋር ነው!!!!
    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 9 месяцев назад +2

    ወገኖች ግሩም ትምህርት አግኝቼያለሁ ! እንዳልክ የእውነት ፀሐይ ስለበራልህ ጌታን አመሠግናለሁ ! ዘመናችሁ ይለምልም ! ብሩካን ናችሁ !!

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም
    @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም 9 месяцев назад +29

    ስለ አንተ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
    ተባረክ wondime ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በብዙ ኢየሱስ ያድናል

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      ጌታ ጌታ ያለ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም።

  • @TigstAyele
    @TigstAyele 7 месяцев назад +2

    እንደልክ በጣም በፊትም አሁንም እወድሀለው ግን ክርስትና ማለት በፈተና ማለፍ ነው በእግዚአብሔር የሚወደድ ደግሞ ሁሌም ፈተና አለበት ይህን ማወቅ ነበረብህ የመቤቴን ቤት ትተህ !!!!!!

  • @amanawitgirma429
    @amanawitgirma429 9 месяцев назад +14

    የምትወደው እና በብዙ አብልጦ የሚወደን የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 6 месяцев назад +1

    የተወደድክ እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ በአንድ ልጁ በኩል መርጦሃል ስዉ እየሱስ እየሱስ ማለት ከጀመር በጣም አዉቆታል እናም አዳኚ እሱ ብቻ እንደሆነ ገብቶታል ይገርመኛ እኔ የአንተን ምስክርነት በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ህይወት አይመስለኝ ነው የሰማውት ጌታ ዘላለሙን ይጠቀምብህ ። እና አሁን አንድ ነገር ላስቸግር በጣም የመድርክ ሰው ነህ ማሌቴ አገልጋይ ነህ አንተ ብዙ አለፍኩ ብለ ከምታስባቸው መንገድ በላይ ገና ትሃዳለ ለዛው በመከራ ውስጥ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ አይዞህ አትፍራ የስው አፍ ባዶ ነው

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 9 месяцев назад +17

    በእየሱሰ ላይ ያለህ ኩራት ድንቅ ነዉ፣ እየሱስ የማይጠገብ ስም ፣የማትይሰለች ስም፣ ብቸውን የሚያድን የእግዚአብሔር ልጅ!!!

  • @epiphanytilahun5936
    @epiphanytilahun5936 4 месяца назад +1

    You're absolutely right 😆😆, we love Dr Abiy 💟💟, our country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹and her people 😘 !!
    AWESOME DISCUSSION 👏😘❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 9 месяцев назад +232

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እኛ ክርስቲያኖች ለምን ስለኢየሱስ ሲወራ እንጣለለን፣ሁላችን ጋር አለ፣ሁላችን ስለእርሱ ማውራት አለብን፣እያወራ ያለው ሕይወቱን አሳልፎ ስለሰጠን ስለኢየሱስ ነው።ሁሉ ሃይማኖት ውስጥ አለ ለምን እንበሳጫለን።ካቶሊክ፣ኦርቶዶክስ፣ጴንጤ ...ወዘት አለ፣ለምን እንበሳጫለን፣ስለአንድ ታዋቂ ሰው እንኳን ይወራል።ሁላቹም ትኩረታቹ ሃይማኖ ላይ አይሁን፣ዓይናቹን ኢየሱስ ላይ አድርጉ። ❤❤❤

    • @AlemAdem-i9t
      @AlemAdem-i9t 9 месяцев назад +11

      ስለየሱስ ሲወራ ማንም አይከፋውም እናንተ ግን እየሱስ እየሱስ ብላችሁ የምትሸቅሉበት መንገድ ትክክል አይደለም መጀመሪያ አምላክ ነው ብላችሁ እመኑ

    • @melem927
      @melem927 9 месяцев назад +2

      በትክክል !!!!❤

    • @em6708
      @em6708 9 месяцев назад +2

      ማነው የተበሳጨው ?

    • @kirostube6902
      @kirostube6902 9 месяцев назад +5

      እናንተ ጤነኞች ስላይደላችሁ፣ የተቃውሞ አባዜ ስላለባችሁ፣ እየሱስን ከመስበክ ይልቅ የቅዱሳን ክብር ዝቅ ማድረግ ስለሆነ ስራችሁ፣ የክርስቶስን ፍቅር ከመስበክ ይልቅ ለቅዱሳን ሰማእታት ያላችሁን ጥላቻ መዝራት ስለሆነ ስራችሁ ...

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 9 месяцев назад +4

      እኔ እጅግ የሚገርመኝ ብዙ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከሁሉም እምነት በተለየ ፕሮቴስታንት ይጠላሉ ግን ፈራጅ አንድ አምላክ ነው ምን እንደሚያስጨንቃቸው አያገባኝም

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 8 месяцев назад +3

    እንዳልክዬ የኋላህን እየረሳህ የፊትህን ለመያዝ ተዘርጋ የምትወደው ኢየሱስ በነገርህ ሁሉ ካንተጋር ነው አሁንም የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ ተባርከህ ለሌላው በረከት ያርግህ አንደሆንክም ይሰማኛል ።

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 9 месяцев назад +15

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱ በቦታ ሁሉ እየተገለጥክ ስለሆነ ክብር ለአንተ ይሁን! ትውልድ ሁሉ አንተን አንተን ይበል!

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад +1

      ጌታ ጌታ ያለ ሁሉ መንግስተሰማያት አይገባም።

    • @bergeneboshe463
      @bergeneboshe463 9 месяцев назад

      ወንድሜ ልክ ነህ ቃሉም ይላል። ባልተዘራበት ውጤት ወይም ምርት አይጠበቅምና ክርስቶስ የናዝሬቱ ኢየሱስን ያላለ ክርስቲና ከንቱ አይሆንም ?

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      @@bergeneboshe463 ተግባሩስ?

    • @bergeneboshe463
      @bergeneboshe463 9 месяцев назад

      የክርስቶስ ኢየሱስ ስትሆን ክርስቶስን የሚያስደስት ተግባር ያለ አይመስልም?

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 9 месяцев назад +50

    እንዳልክዬ የጌታ ልጅ በመሆንህ ደስስስ አለኝ።
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

    • @tsigewondiyebeshah1239
      @tsigewondiyebeshah1239 9 месяцев назад

      My brother 💗💗💗💗💗

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      He is steal orthdox ok😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 9 месяцев назад +7

    እንዳልክዬ በጣም እወድሀለሁ እኛ ኢትዮጲያውያኖች ነገርን ሳያጣሩ በጅምላ መጥላት ይወዳሉ አይዞህ ወንድሜ ጌታን ያመበ አይወድቅም በርታ ወንድሚ❤❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 9 месяцев назад +3

    Endalke Don't give up most of Ethiopian orthodox they like you ok ❤❤❤. i appreciate you yagerya leje 🤞be strong 💪 ❤

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 9 месяцев назад +59

    እንዳልካችን በተግባር ኦርቶዶክስ "ኢየሱስ" የጌቶች ጌታን እንደምታምን ስለመሰከርክ I respect you ኦርትዶክሳዊዉ ወንድምህ ነኝ🙏

    • @elsafekadu3743
      @elsafekadu3743 9 месяцев назад +3

      ኢየሱሰ ጌታ ነው በል። 1ኛ ቆሮ 12÷3

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 месяцев назад +7

      @@elsafekadu3743 ጌታ ብቻ ሣይሆን የአለም መድሀኒት መድሃኔአለም በል።

    • @Samuel-hq8rf
      @Samuel-hq8rf 9 месяцев назад

      ​@@elsafekadu3743 Revelation 17 አማ - ራእይ
      14: እነዚህ በጉን ይወጋሉ፤ በጉም የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ እነርሱን ድል ይነሣል፥ ከእርሱም ጋር ያሉ የተጠሩና የተመረጡ የታመኑም ደግሞ ድል ይነሣሉ።”

    • @birhanukonbole1847
      @birhanukonbole1847 9 месяцев назад +3

      አንተም እውነት: ህይወት: መንገድ የሆነውን ኢየሱስን ብቻ ስበክ ስለ እርሱ ብቻ መስክር:: ወደ ፊልጵስዩስ 2
      11፤ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

    • @አብደልመሲህ
      @አብደልመሲህ 9 месяцев назад +5

      @@elsafekadu3743
      ኢየሱስ ጌታ ነዉ!። ጌታ ሳባል አብርሀምም ጌታ ተብሏል መሲሁ ኢየሱስ ግን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነዉ።! እኛ ኦርቶዶክሶች ክርስቶስ ዓላማችን ነዉ። ይህንን ዓላማ ለማየት መነጽር መስተካከል አለበት። ያለበለዚያ ቅዱሳኑ ኢየሱስን ይሸፍኑበሃል። ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ሲኖርህ ግን በአርሴማ በኩል በተክልዬ በኩል ኢየሱስ ነዉ የሚታይህ። O my GOD ! እኛ ኦርቶዶክሶች ኢየሱስን የምናመልክበት መንገድ ቃላት የለዉም።።።✝️✝️✝️

  • @abenezeralex7
    @abenezeralex7 9 месяцев назад +1

    ተባረክ እንዳልክ 💛 እግዚአብሔር ያዘጋጃል ያልከው 🔥

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 9 месяцев назад +15

    ትልቅነት በእየሱስ የታየበት ድንቅ ፕሮግራም እንዳልክ ተባረክ ግን አንጠጣም ይችን ብቻ አስተካክላት

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 9 месяцев назад +5

      አልጠጣም በል እንጂ አንጠጣም አይባልም ምክንያቱም ብዙ የሚጨልጡ ጴንጤዎች እናውቃለን

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 9 месяцев назад

      ​@@newtestamenttubeephrem9305ensu zimblo abali ba dema Cristina yaminoru nachaw

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 9 месяцев назад

      ፔጤ አሳምሮ ይጠጣል ማታ ከሶስት ሰአት በኋሏ በየውስኪ ቤት ፔጤ ብቻ ነው አጭበርባሪዎች

  • @MetiGezaw
    @MetiGezaw 9 месяцев назад +4

    እንዳልክ ኢየሱስን በልብህ ያደመቀልህ ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረኩልኝ❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @MahletGirma-hc7hv
    @MahletGirma-hc7hv 9 месяцев назад +21

    ኦርቶዶክስ ኢየሱስን አትሰብክም ለሚል
    ኢየሱስን እንደምትሰብክ ማሳያ ስለሆንክ እናመሰግናለን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች

    • @iphonetastic5926
      @iphonetastic5926 9 месяцев назад

      የተክለ አይማኖት ተቅማጥ ያድናል የሚለው ማነው ታዲያ ኢየሱስን ነው ምሰብከው የቱ ጋር ነው Ere ወገን እራሳችሁን አታታሉ 😄🙄😄😄😂😂😂😂

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 9 месяцев назад +1

      አሁን አንተ ጻድቃንን አቃለህ አወቅክ ማለት አይደለም የድንግልን ልጅ በታች አይደለም በላይም ተፍተህ ትሞታታለህ አንብብ መጀመርያ ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጡ አፋችሁ ምን እንደሚያወራ አያዉቅም ልቅ ናችሁ

    • @roomiki95
      @roomiki95 9 месяцев назад

      @@iphonetastic5926eyesus eko ye penete bezu nachew le temertut yemotew lemagnu eyesus becha selalk alawekm meremer

    • @ZelalemLegesse-te6nr
      @ZelalemLegesse-te6nr 8 месяцев назад

      ኢየሱስን እዛው እያለህ ሰብከህ አሳየን ተባረክ ወንድማችን!

    • @yordanosgetachew2469
      @yordanosgetachew2469 7 месяцев назад

      አንተ ለምትናገረው ነገር እየተጠነቀቅህ አፍህ እንዳመጣልህ አትለፍልፍ ​@@iphonetastic5926

  • @tameratabate-k7t
    @tameratabate-k7t 9 месяцев назад +6

    Brother Endalk stay blessed and be deep rooted with the Jesus. God is in control

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 9 месяцев назад +8

    Uffff… Endalkye you born to preach the gospel. Keep preaching. 🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥰

  • @meskeremmaru4961
    @meskeremmaru4961 9 месяцев назад +3

    Wow እኔ ምን እንደምል እራሱ ግራ ነው የገባኝ በቃ እንዳልክዬ you are blessed ከዚ የተሻለ ምን መረዳት ያስፈልጋል በቃ የወደድከው የጨከንክለት እየሱስ ሞገስ ይጨምርልክ 👏👏👏👏👏🙏🙏 አንደኛ ነክ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 9 месяцев назад +3

    እንዳልክ ተባረክ አታስመስልም የእውነት ክርስቲያን የክርስቶስ ፍቅር አለህ።በርታ ።

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 9 месяцев назад +21

    ገራሚ ጊዜ 😂❤🎉
    'ይገርመኛል ይደንቀኛል
    ኦ ጌታዬ ባለውለታዬ! '

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 9 месяцев назад +55

    እኔም እንዳንተ ነኝ በኢየሱስ ድርድር አላውቅም ካፌም ስሙ ጠፍቶ አያውቅም ግን እየሱስ በማለቴ ብዙ ከሳሾችን አትርፌለሁ መናፍቅ እየተባልኩ ግን ክብሬም ብርታቴም ሂወቴም እሱ ነው ሌላው አያሳስበኝም ከሱ ውጭ እርእስ ጉዳይም የለንም በርታ ❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 9 месяцев назад

      Wow yakbrkaw amlke yakbrhe yetabqhi

    • @TadelechAssefa-y9e
      @TadelechAssefa-y9e 9 месяцев назад

      ማነው የከሠሠህ😅

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      ተኩላ ሲመጣ በግ ነኝ ብሎ ሰለሚያታልል ነው።አንተም እንደዛው።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 8 месяцев назад

      እየሱስ እየሱስ ብለው ደጋግመው ስለጠሩኝ ብቻ መንግስተ ሰማያት አይገቡም ይላልና በተግባር ባዶ እናንተኮ ከመዝለል ውጪ ሀጥያት ብንሰራም መንግስተ ሰማያት እንገባለን ብላቹ ምትከራከሩናቹኮ ሰዎች ናቹኮ

    • @menamogesmenamoges
      @menamogesmenamoges 8 месяцев назад

      be eyesus kirstos maniim likesk ayichilm miknyatum aorthodox eyesusin slemitnor new

  • @Desudesu-p8s
    @Desudesu-p8s 9 месяцев назад +7

    እንዳልክ ሰለ ኢየሱስ ያለክ አስተሳሰብ በጣም ደስ ይላል እውነት እውነት የሚትናገራው ነገር ይመቸኛል።
    በጣም ነው የምወድህ።ኢየሱስ ብቻ!

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔርን ክብሩን የሚያውቅ ሰው ተራ በሆነው አማላጂነት አይጣላም ግንስ የአምላክ እናት መሆን እፁብ ድንቅ ያስብላል። የምናወራው እኮ ሰማይን የፈጠረ አምላክን መዉለድ ንፅህናን ቅድስናን በቅቶ መገኘትን መመረጥን ይጠይቃል ይሄ ሁሉ የሆነላት ድንግል ማርያም ይሄን ለመሆን ብቁ ሁና የተገኘች ድንግል ማርያም ብቻ ናት! ስለዚህ የፈጣሪን እናት ክብር አለመስጠት መረገም ነው።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 9 месяцев назад +4

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው እንዳልክ ተባረክ ተዋህዶ አስተምሮአ እየሱስን ማእከል ያደረገ ቢሆን እንዳንተ ጥሩ ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ በደሙ ይሸፍንክ ፀጋውን ያብዛልክ በአንተ ውስጥ ክርስቶስን አይቼዋለሁ ፈጣሪ ያብዛክ ያትረፍርፍክ ሁሉ ለበጎ ነው ሁሉ በጊዜው ውብ ይሆናል ፀልይ በሚያስፈልግህ ነገር ላይ ሰምቶ የሚመልስ አባት አለክ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @messi16ada44
      @messi16ada44 9 месяцев назад +1

      Ehuuuuuu esu yikr yibelewu

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 9 месяцев назад +16

    እንዳልክ ከዚህ ትውልድ የተሻለ ነገር የሚታይበት ጓደኛዬ ቢሆን ደስ የሚለኝ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @fantayetaddesse2995
    @fantayetaddesse2995 9 месяцев назад +1

    ተባረክ ክብርህም ኩራትህም ጌታ ኢየሱስ ነው

  • @SamuelTesfu-rq4rl
    @SamuelTesfu-rq4rl 9 месяцев назад +8

    እንዳልክ በጣም ደስ ብሎኞል እውነቱ የህይወት ቃል ስለገባህ ቃሉን ቆፍር ቀጥል በርታ እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ነዉ❤❤

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      እውነት ነው ትክክለኛውን ቃል እንኳን እሱ እንተ(ቺ)አላገኛችሁትም።

  • @tigistfeleke329
    @tigistfeleke329 8 месяцев назад +1

    የዋህ ትመስለኛለህ •••በወጣትነትህ ያን ሁሉ ፈተና ያስቻለህ የድንግል ማርያም ልጅ እስከ መጨረሻ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @Wondebek
    @Wondebek 9 месяцев назад +28

    ኢየሱስ የበራለት ሰው ከኢየሱስ ውጪ ሌላ እርዕስ አይኖረውም!😭ሁሌ ኢየሱስ! ኢየሱስ! ኢየሱስ!😭🥰 ኢየሱስዬ የእያንዳዳችንን ልብ በፍቅርህ አቅልጠው!😭😭😭 ካንተ ውጪ ሌላ እርዕስ አይኑረን አባ ኢየሱስ!🤲🤲😭😭

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 9 месяцев назад +1

      ጠባብ ጭንቅላት

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp 9 месяцев назад +2

      አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
      @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ 9 месяцев назад +1

      _አሜንን አሜንን ሌላ ዕርስ አይኑረን ከኢየሱስ ውጭ!!❤❤❤❤_

    • @amenbaye8078
      @amenbaye8078 9 месяцев назад +1

      Amen

    • @GeteBaysa
      @GeteBaysa 9 месяцев назад

      Amen Jesus and Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus

  • @PelleDanabo-jf3dv
    @PelleDanabo-jf3dv 9 месяцев назад +1

    ተባረክ❤❤❤❤አንደበትህ/ንግግርህ በመላ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነው💖💖💖💖💖💖

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix 9 месяцев назад +32

    ኦርቶዶክስ እህትህ ነኝ ❤ በርታ ወንድም አለም

    • @sadm678
      @sadm678 9 месяцев назад +4

      Denez shewdeh motehal antem honk endalk tebyew menafik nachiw yichin yichin mude legna tewewat

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 9 месяцев назад

      ተባረኪአንቺ ም

    • @tsionaddisuka
      @tsionaddisuka 8 месяцев назад

      Geta yibarksh ehit alem

    • @YirgalemTsegay-z8i
      @YirgalemTsegay-z8i 7 месяцев назад

      Men naw yachi haymanot yatasasat new ???????????

  • @habtamutesfaye2597
    @habtamutesfaye2597 8 месяцев назад

    የእግዚአብሔር የባህሪ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @hiwotgetachew9276
    @hiwotgetachew9276 9 месяцев назад +4

    ዋው ወንጌል እንዴት ደስ ይላል ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz 8 месяцев назад +2

    ዋው እዳልክ አምልጠሃል ከሲኦል ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 9 месяцев назад +5

    ኮሙዙ ማለት የእየሱሰ ዲብቂ ጥሪ ነው ዘመኑ ይባረክ❤❤❤

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 8 месяцев назад +1

    Thank you Jesus. Amen.❤❤❤.

  • @selamtecklu5206
    @selamtecklu5206 9 месяцев назад +7

    Wow I don’t know what to say about one thing I want to say I learn from you how to forgive and forget! God bless you! Keep up the wonderful words. God bless you again ❤🫶🏽🙏🏽

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu7012 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንዳንተ ስለ ኢየሱስ ትልቅነትና ፍቅር የሚገልጽበት ኣንደበት ይስጠኝ በጣም ነው ምወድህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 9 месяцев назад +8

    እንዱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ዋው የሚገርም ነው ❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 9 месяцев назад +21

    ወገኖቼ ዓለም የተጀመረቹ በኢየሱስ የምትፈፀመውም በኢየሱስ ነው❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +19

    አንድልክ ጌታ ይባርክህ ሰለበራልህ እውነት ጌታ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe 9 месяцев назад +9

    ወይኔ እንዳልክ ይህንን የከበር ጌታ ይህንን አሳማኝ አፍህ የሰጠህን ክርስቶስ እየሱስን በእናትህ ስበከበትህ በጌታ ፍቅር እለምንሃሁ

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 9 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሱስን በ20 ዓመት እድሜዬ ወድጄው አሁን50 ዓመቴ ነው አላገባሁም አልወለድኩም።የወንጌል መነኩሴ ነኝ።በኔ ለብ ውስጥ ገንዘብ ዘመድ ልጅ ባል ወዘተ የለም።እንደ ኤልያስ በቁራ አመገበ እያኖረኝ ነው።በጣምምምምምምምም አወደዋለው የልቤ ንጉሰ ነው።መፅሀፈ ቅዱስ ፍቅረኛዬ ነው።የማንም ቸርች አባል አይደሁም በልጅነቴ ሙሉ ወንጌል ቸርች የውሀ ጥምቀት ተጠምቃለው። ህይወቴ ግን የተመሰረተችው በመፅሀፈ ቅዱሰ ላይ ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 месяцев назад +1

      "የሙሉ ወንጌል አባል ነህ።የተጠመቅክበት። አትዋሽ እንጂ

    • @biruktawitshewayrga4678
      @biruktawitshewayrga4678 9 месяцев назад +1

      አባቴ መፅሀፍ ቅዱስ ስለቅዱሳን ህብረት አስፈላጊነት ብዙ ቦታ ያወራል እና ህብረት አድርግ ጀብድ አይደለም ህብረት አለማድረግ።
      ኢየሱስን የሚወድ መፅሐፍ ቅዱስ መመሪያዬ ነው የሚል የእርሱ የሆኑትን ይወዳል።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 месяцев назад

      @@biruktawitshewayrga4678 እኔ ጴንጤ ሌባ ፀረ ክርስቶስ ስለሆኑ ከነሱ ጋር ህብረት የለኝም ።ያለኝ ከኦርቶዶክስ ጋር ነዉ ።አንተም ኦርቶዶክስ ሁን።ጴንጤ የባዕድ ሠዶም ድርጅት ነው።

    • @NahomAsefa-w3v
      @NahomAsefa-w3v 9 месяцев назад

      ወንድሟች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው

    • @biruktawitshewayrga4678
      @biruktawitshewayrga4678 9 месяцев назад

      ዋናው መፅሀፍ ቅዱስ በሚፈቅደው መልኩ ከሚያምኑ ጋር ህብረት ማድረግህ ነው ወንድሜ የትም ይሁን የት።
      ሙሉ ወንጌል ተጠምቄ የትም ህብረት ግን አላደርግም ስላልክ ነው።

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 9 месяцев назад +7

    🙌🙌🙌🙋‍♀️Jesus is not religion, he is the air in my lung and blood in my vessels. I am so happy Endalkeye, geta eyesus berek yadergehe.

  • @ShmelesIegesse
    @ShmelesIegesse 9 месяцев назад +6

    ከአንድም ሁለቴ የገጠመኝ የሰማሁት ከእመቤቴ የሚበልጥ የለም ከልጆ እሷ ነች የምትሰማው ብለው የሚያምኑም አሉ በእውነት በጆሮዬ ነው የሰማሁት ከቅዳሴ ስንወጣ እያወሩ ወደቤት ስንሄድ ሲያውሩ በጣም ደነገጥኩ ለምን እንደዚህ አይባልም ።አሁን እየሱስ መከራውን ለማሰብ እየተፆመ ግን በየቀኑ የሚውሉትን ቀናቶችን እናከብራለን የቱጋ ነው እየሱስ የምናመልከው የሚገርመኝ አንዱ ደሞ ሰው ሰላም ነህ ኪዳነምህረት ትመስገን ብሎ የሚምል ሰው አለ ።ታዲያ እግዚአብሔር ምኑጋር ነው የምናመልከው የጊዜው ባለቤት ምስጋና እንኳን ተከለከለ ። ፀባቹሁ እየሱስ ጌታ ከሚለው ሰው ጋር ጠላት ሆንን ምንድነው ። በእውነት እውነቱን ያብራልን ቆመን እናስብ ምንም ቀዳሚ ሀይማኖት ቢሆንም ግን እውነቱን ካልሰበክን ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ሆነዋል

    • @አብደልመሲህ
      @አብደልመሲህ 9 месяцев назад +3

      ይሄ የባልቴት ወሬ ነዉ! (ያልተማሩ ) ኦርቶዶክስን በአስተምህሮ እና ስርዓተ አምልኮ ነዉ መተቸት የሚቻለዉ።10Q

    • @HanaNardos-o9b
      @HanaNardos-o9b 9 месяцев назад

      ያንተው ደም የሌለ አላዋቂ ነት ነው በተአምር ኪዳነ ምህረት ትመስገን ሚል የለም የሰፈር ወረኛ ነክ ሲቀጥል በየቀኑ ከምታከብረው ቀን 27 28 29 የኢየሱስ አይደሉ ድድብናክ በግሩ ሲኤድብክ አትፍቀድለት

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp 9 месяцев назад +4

    እውነት ነው እንደ ቃሉ ሚያስገርም ነገር ኤለም❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልን

  • @DerejeBekele-lz9ln
    @DerejeBekele-lz9ln 9 месяцев назад +28

    3ታችሁም ካሙዙን ባለበት ህይወት እንዲቀጥል እያበረታታችሁት ነዉና ሥህተት ነዉ።
    ምንም ኢየሱስን ቢወድ የሙዚቃ ህይወቱ ከኢየሱስ ይልቅ ለአለም እንዲሸነፍ ያደርገዋል እና ሣይረፍድበት ወሥኖ እንዲወጣ መምከር ነበረባችሁ

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 9 месяцев назад

      Exactly!

    • @danieltsegaye78
      @danieltsegaye78 9 месяцев назад +1

      ማቴዎስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
      ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
      ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።

    • @danieltsegaye78
      @danieltsegaye78 9 месяцев назад

      ሴቷ ራሷ የሐጫሉ ፎቶ ነው ፕሮፏይሏ ፌስቡክ ላይ ሰለዚህ same አቀንቃኝ ናት!

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 9 месяцев назад

      Tekekel

    • @niyacomputer3096
      @niyacomputer3096 9 месяцев назад

      Ewunet nw.......

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 9 месяцев назад +7

    አስለቀሰኝ ንግግሩ ወይ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏ጌታ ይጠብቅህ

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад

      እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።

  • @HanaKebede-pm9xp
    @HanaKebede-pm9xp 9 месяцев назад +20

    እባካችሁ እባካችሁ ለኘሮግራማችሁ እርእስ ስትሰጡ ተጠንቀቁ ሰፊ እይታ ለማግኘት ስትሉ ተጠያቂው ያላለውን ወይም ደግሞ ያለውን ነገር አጋናችው አትጠቀሙ እንዳልክ ያለው ህብረተሰቡ አገለለኝ እንጂ ኦርቶዶክሶች አላለም ህብረተሰቡ ካለ ሁሉንም ያጠቃልላል ገና ለገና ርዕሱ ታይቶ ብቻ ሰፊ እይታ ለማግኘት የሌለ ነገር አትቀለላቅሉ ይህን የምለው አብዛኛው ስራዎቻችው ላይ ስለማስተውል ነው ወይ ከጉዳዩ ጋር ምንም ርዕስ የሌለውን የሰው ፎቶ ትለጥፋላችው ካልሆነ ደግሞ ያላለውን አጣማችው ትፅፋላችሁ ጌታ ማስተዋሉን ይስጣችው ስትገስፁ የሰውን ብቻ ሳይሆን የራስንም ጓዳ በማየት ይሁንጌታ ሁላችንንም ይገስፀን

    • @bellaethio4426
      @bellaethio4426 9 месяцев назад +1

      God bless you!!

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 9 месяцев назад +3

      ተኩላ በግ ሊሆን አይችልም መናፍቅም እንደዚሁ እውነትን መናገር አይችሉም የእውነት ጌታ የተዋህዶ ንጉስ ክርስቶስ ነውና።ልብ ይስጣችሁ እውነቱን ለማየት ያብቃችሁ።

    • @SolomiMohamed
      @SolomiMohamed 8 месяцев назад

      Endalke. Bftem mgse nbrhe kgtaga.ma gata yte endmydrsehe enanga bdmo sfkhe

    • @samriyouyube12
      @samriyouyube12 8 месяцев назад

      ስሰብክ አላቅም መጅኑን😂😂😂😂😂😂

  • @nigabebe5155
    @nigabebe5155 9 месяцев назад +4

    ኢየሱስ በተጠራበት ቦታ ሁሉ መስማት መገኘት ደስ ይለኛል ኦርቶዶክስም ሙስሊምም ይሁን ምላስ ያለው ብቻ ኢየሱሴን የሚያደምቅ ስለሱ ብቻ የሚናገር ሰው ቁጭ ብዬ መስማት ማየት ደስ ይከኛል ተባርኩ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ መዳኒት አምላክ ካህን አማላጅ ፈራጅ ልጅ ሂወት መንገድ ሰላም ፍቅር አፅናኝ መሃሪ ምን ቀረ ሁሉ ነገር ነው ኢየሱሴ የኔ ጌታ ❤❤❤

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 9 месяцев назад +8

    ከሙሴ ህግ ውጣ በእየሱስ አዲስ ሰው ሆነሃልመጋረጃውን መንፈስ ቅዱስ ይግፈፍልህ።

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 9 месяцев назад +5

    ሀጥያት መንፈስቅዱስ የማይገኝበት ቦታ ነው:: really true tebarek🙏🙏🙏🙏

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 9 месяцев назад +48

    ወንጌል የገባዉ ኦርቶዶክስ እዳልክ ጌታ ይባርክህ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 9 месяцев назад +1

      wondme hulum orthodox wengel yegebaw new.

  • @TshayeDegefa
    @TshayeDegefa 9 месяцев назад +7

    እዳል አተ ወንጌል የገባህ ጀግና የክርስቶስ ተከታይ ነህ እንወድሀለን ወድማችን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክልኝ በብዙ

  • @abenezergirma6448
    @abenezergirma6448 9 месяцев назад +5

    ክብር ለእየሱስ ይሁን። ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @fanta7262
    @fanta7262 9 месяцев назад +2

    ያቺ ከንቲባ ካንተ ጋር በተያያዘ እንደመውረዷ መጠን አውርጃት በፃፍኩት ፅሁፍ ምክንያት እስካሁን ጠምዳኝ በዘመዶቼ በኩል መጥታ ከዘመዶቼ ጋር እንዲቃቃር አድርጋኝ እስካሁን ከጉያዬ አልጠፋችም፤ ግን የምትጓዘው የአቅሟን ያህል ስለሆነ የትም አትደርስም። ብቻ ያገኘሄውን ክብርና ሞገስ ተንከባክበህ ያዘው ገና ልጅ ነህ በርታ። እኔ ለዘመናት ጴንጤ ሆኜ የኖርኩ ቢሆንም ማንንም በእምነቱ፣ በባህሉና በማንነቱ ምክንያት አልጠላም። ሰው የፈለገውን ያምልክ እኔ ፈረጅ አይደለሁም። በርታ!

  • @YersanGirma
    @YersanGirma 9 месяцев назад +4

    Endalk how i express my feeling wow you a man god blessing you i wish more god blessing you and continoue such like this declare about jesus

  • @awetinazeriay777
    @awetinazeriay777 9 месяцев назад

    ድንቅ የተወደደ አስተማሪ ውይይት፤ #ስምን መልአክ ያወጣዋል #እንዳልክ የመገለጥ ፀጋው ይብዛልህ፣ ትውልድ፣ምድር ይስማህ፣ አሁንም እንደ ንስር ሸሽጎ እያደሰ በቃሉ ያሳድግህ! በክርስቶስ ፀጋ ባለው በርታ! #Love n Respect you ALL!🥰😇✨

  • @terefebuche9232
    @terefebuche9232 9 месяцев назад +16

    ስለ እንዳልክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kameth423
    @kameth423 9 месяцев назад +2

    በጣም ገራሚ ሰው ነው እንዳልክ ጠንካራ ነው ቻይም ነው እንዳልክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ😍😍😍😍😍

  • @samuelgursha
    @samuelgursha 9 месяцев назад +7

    ዋው ደስ ይላል ልክ ነው እንዳልክ ስለኢየሱስ ብቻ ይወራ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitOkbazion
    @SenaitOkbazion 9 месяцев назад +2

    እንዳልክ በጣም ደስ የሚል ነው አዎ እየሱስ ጌታ ነው

  • @Bereshitbarahaelohim9616
    @Bereshitbarahaelohim9616 9 месяцев назад +6

    በጣም ተመስጬ እየሰማሁ
    በአፍንጫዬን ሥቼ ጆሮዬን እከኩ😢

  • @GirmaMeseret
    @GirmaMeseret 9 месяцев назад

    ፕሮግራሙን ተከታትያለሁ ጌታ ይባርካችሁ!!!
    እንዳልክ ስለ አንቴ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 9 месяцев назад +6

    እንዳልክዬ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 9 месяцев назад +9

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እንዳልክዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 9 месяцев назад

    እንዳልክ ጌታ ብርክ ያደርግህ የበራርህን እውነት እስከ መጨረሻ አጥብቀህ ያዝ ይህ ያለንበት ዘመን መጨረሻችን የደረሰ ይመስላል ፍቅር የጠፋበት ጊዜ አስጨናቂ ጊዜ ነው እውነት አና የማምለጫ አለታችን ኢየሱስ ብቻ ነው በርታ እ/ቤ መንፈስ ቅዱሰ ያትም በደሙ ይሸፍን ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 9 месяцев назад +5

    አሪፍ ነዉ..ድምፁን አስተካክሉት የሚረብሽ ድምፅ ነበረው

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад

    እውነትነው ሰሜላ እየሱስ ከተባለ ያንቀጠቅጣቸዎል ተባረክእንዳልክ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 9 месяцев назад +16

    ምንም ማርግ አይቻልም ፍቅሩ ሲገባክ መስሚያክ ጥጥ ነዋ ❤

  • @mbchabesha7014
    @mbchabesha7014 9 месяцев назад +2

    የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|??????????????
    አሁን ይሄ ምን የሚሉት ርዕስ ነው ። ኦርቶዶክሶች ብሎ ፍረጃ ልክ አይደለም እሱ አንድ ግለሰብ ሆኖ ኦርቶዶክስን እንደማይወክለው ሁሉ እነሱም ኦርቶድክስን አይወክሉም።ይህን አይነት ፍረጃዎች ነገ መዘዛቸው ብዙ ነው እንደሚዲያም የሚያስወቅስ ስለሆነ አርሙት። ልጁ የፈለገውን ማመን እና መከተል የፈለገውን ሀሳብ ማራመድ ሰዋዊም ዲሞክራሳዊም መብቱ ነው። ነገር ግን ፍረጃው ተቋማዊ ሲሆን ጥሩ አይደለም።ዛሬ ብዙ ቪው ለማግኘት ተብላ የተፃፈች ርዕስ ነገስ?
    ኢየሱስ በማለቱ ኦርቶዶክስ ጠላው ብሎ ማሰብ በራሱ ልጅነት ነው።እንዳልክ ኦርቶዶክስ ሆኖ አሁን በሚያደርገው ነገር የምትደሰቱ ፕሮቴስታንትም ሆናችሁ የምትበሳጩ ኦርቶዶክሳውያን እምነታችሁም ሆነ ቅዱሱ መፅሀፍ አልገባችሁም ማለት ነው። ይህ የማህበራዊ ሚዲያ ወቅት ያልፋልና በማያልፈው ህብረት እና መከባበር ላይ ማተኮሩ መልካም ነው።

    • @johnf906
      @johnf906 9 месяцев назад

      ትክክል ነው አርሙት።

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 9 месяцев назад +4

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    ክርስቲያን ቲዩብ ግን ዘገባችሁን ዜናችሁ ትክክል ነው?

  • @addiss5360
    @addiss5360 9 месяцев назад

    እንዳልክ ጌታ ይባርክህ
    ያመንከው ጌታ ታማኝ ነው በርታ ፀጋ ይብዛልህ:: እንወድሀለን:: welcome to the kingdom of the Lord

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 9 месяцев назад +8

    ሃሳብ ያልህ ሰው ስልሆንክ ኣደንቅሃለው ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ኣገልጋይ ሆንህ ላይህ አመኛለው ተባረክ

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 9 месяцев назад +1

    ሳልሰለች የሰማውት ኢንተርቪ እንዱ ተባረክ እየሱስ ስም መዳኒቴ❤❤❤❤

  • @EstegentBekele-i2t
    @EstegentBekele-i2t 9 месяцев назад +3

    እንዳልክ አንተ ለቡዙዋች በረከት ስለሗክ ጌታ ይባርክሕ ፡፡

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 9 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ የትም ቦታ ስም ጠርቶ አጋንትን አላወጣም።ፔንጤም ጋ ይህ ስህተት አለ።ብዙ ሰዎች በዚህ ተጎድተዋል መታረም አለበት።እንዳልክዬ በጣም እወድሀለው በርታ።ለትዳር ያብቃህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 9 месяцев назад +2

    ሀሌሉያ በእንዳልክ ውስጥ የእኔን ኢየሱስ አየሁት❤ ክብር ለስሙ ይሁን🙏

    • @FFkingzablon
      @FFkingzablon 9 месяцев назад

      ok አንቺም የራስሽ እየሱስ አለሽ? እንደ ቀለሜ እንደሜሎስ እንደ አማን ? አቤት የመናፍቃን እየሱስ አበዛዙ በጌታ😂😂😂😂😂😂

  • @UserUser-nt7yv
    @UserUser-nt7yv 9 месяцев назад

    እንዴ እግዚአብሔር ይባረክ እኔ ካቶሊክ ናባርኩ ግን እየሱስ እያልኩ እዚ ዳርሸውሎ እግዚአብሔር ይመስጌን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kurymengesha3926
      @kurymengesha3926 8 месяцев назад

      ካቶሊክ እየሱስ ጌታ መሆኑን እኮ ያምናል ወደ ፈለከው መሄድ ትችላለህ ምን ይጎልብናል

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 9 месяцев назад +12

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም። I don't know የሆነ የግል case ሊኖርብኝ ይችል ይሆናል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻ አይኔ እንባ ሳያቋርጥ ነበር ያዳመጥኩት።
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    እንዳልክ ተባረክ
    እናንተም የሚዲያ ኢቨንት ኦርጋናይዘሮች ተባረኩ

  • @TageseTefera-y5i
    @TageseTefera-y5i 9 месяцев назад +1

    በእዉነት ሰምቼክ መልጠግብ ወንድም ነህ የተሰጠህ ፀጋ አይወሰድብህ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክህ ከክፉም ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ እንደልክ

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 9 месяцев назад +7

    ስማ ማነህ በአፉ አዳሪ እ/ር አይዘበትበትም::ማስመስል ሳይሆን መኖር ይገባል::ብሄርን ከብሄር ከሚሳደብ ከሚያጣላ ጋር ህብረት እያደርግህ እና ሌላውን እያጣጣልህ እንዴት ነው የክርስቶስ ተከታይ የምትለው bro

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 9 месяцев назад +2

    Geta zemnachewun yebarek tebarekow
    Endalk eyamarebhe methe westhe Geta endasarefhe yetayal Geta yemesgen berta😃💙💙💙💙💙

  • @berhaned.g3559
    @berhaned.g3559 9 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ ርዕሱ ግን ሚዛናዊ አይደለም፡፡

  • @merydan
    @merydan 9 месяцев назад +2

    የኢየሱስ ፍቅር ገብቶኛል እያልክ በዘር የማይመስሉህን ሰዎች መጥላትህ እና ጥላቻህንም ለመደበቅ አለመሞከርህ ይገርመኛል፡፡ ክርስቶስ ለአማራም ጭምር ነው የሞተው፡፡ walk the talk.

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 9 месяцев назад +7

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የእየሱስ ክርስቶስን መስቀል አንገታችን ላይ የምናደርገው ክርስቶስን ከማምለክ ባሻገር ስላንተ አንገቴ ይቆረጥ ማለት ነው!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 9 месяцев назад

    እንዳልክ ዘመንኸ ይባረክ መታደል ነዉ ከየሡሥ ጋ መጣበቅ