ቀድሞ ማወቅ ቆንጆ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • በውነት ቀድሞ ማወቅ ይጠቅማል ባብዛኛው ጊዜ ቀድሞ ያወቀ ሰው ሁሌ ተጠቃሚ ነው
    ለዛ ሁሌ ነግሮችን ለማወቅ እራስን ማዘጋጀት ተገቢ ነው
    / mellyspicetv
    / melat.lema.7
    www.instagram....

Комментарии • 70

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 месяцев назад +13

    የኔማር በጣም ጎበዝ. የወለዱሽ ይባረኩ. ያስተዳደግ. ዉጤትነዉ. ጨዋ ኢትዮጵያዊ ት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      አሜን የኔ ውድ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 8 месяцев назад

      ሜሊ እናትነችእንዲህስረአትየምታሥለምደን እናቶቻችንንበሰአቱአንሠማም ካለፈነውየምናሥታውሰው ዛሬላይያሥፈልገንነበረ ከምርበርች እኔኳ የምግብቤቱነገርአልገባምማወቁመልካም😂😂ፓሥትኒቤትነው የኔ ሆቴል😅

  • @anthonyg7181
    @anthonyg7181 8 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን ስለ ስነ-ምግባሩ!!👏👏 የብዙ አዲስ ነገሬ አስተማሪ ሆንሽኝ ዛሬ🙏😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 8 месяцев назад +5

    ሜሊዬ ድንቅ ነው የዛሬው ትምህርት ስላሳወቅሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ❤❤❤

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 8 месяцев назад +1

    በጣም ፡ የማደንቅሽ ፡ የምኮራብሽ ፡ ድንቅ ፡ ነሽ ፡ እናመሰግናለን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡

  • @Selam-tu4tj
    @Selam-tu4tj 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሜሉ😘

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 8 месяцев назад +1

    Melu anchiko kmem nashe teu hasb new ykflshen ❤

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 8 месяцев назад +3

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እንዲህ አይነት ቦታ ስንሄድ ደግሞ መደረግ የሌላለባቸውን በቀጣይ ለምሳሌ ሰአት ማክበር አለባበስ ክንድ ይዞ ረክም ስአት ማውራት ወይም ምግቡ እስከሚበርድ ፎቶ ማንሳት የመሳሱትን ቀጥይበት ድክም ስላደረገን እባክሽሽሽ😂😂❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      እሺ ሄለንዬ በጣም አመሰግናልሁ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 8 месяцев назад +1

    ጎበዝ ጋደኛዬ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው በርችልን እናመሰግናለን ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      መቅዲዬ ውዴ ክበሪልኝ

  • @nisaeljennah4712
    @nisaeljennah4712 8 месяцев назад

    Melue thanks soup sti serlign des yelegal thank you

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 8 месяцев назад +2

    wow great job we lean a lot god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yeelsa
    @yeelsa 8 месяцев назад +2

    ሰላም ሰላም ሜላኪሞ እንኳን ሰላም መጣሽ ቅመማችን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ እውነት ነው ቀድሞ ማወቅን የመሰለ ነገር የት ይገኛ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነበር ይዘሽልን የመጣሽው ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      ኤልስዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 8 месяцев назад +1

    Very good information. Thank you

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 8 месяцев назад +1

    What an amazing lady you are meluyie የኔ ባለሙያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EthiopianHabesha
    @EthiopianHabesha 8 месяцев назад

    u the best meliye keep going

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 8 месяцев назад

    i never knew there was a difference among wine glasses tnx for the tip

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 8 месяцев назад +2

    ሜሉየ የኔ ውድ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      ወዬ.....ክበሪልኝ

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 8 месяцев назад

    Very important lesson, specifically in Amharic! Thanks Melita!

  • @salem-sx3gv
    @salem-sx3gv 8 месяцев назад

    Tebareki meluye,meche ke Ethiopia seweta or fancy restaurant kegebahu kedemo mawek konjo nw.ye shukana bila kuankua gn shemdeda ngr sayasfelegew aykerem. Like like like

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      ኪኪኪ.....ሸምድጂ የኔ ውድ!በጣም አመሰግናለሁ

  • @make7170
    @make7170 8 месяцев назад

    Very good 🙏🏻

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 8 месяцев назад

    Betam enamesegnalen tebareki

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 месяцев назад

    እናመስግናለን!ባለን እዉቀት ላይ ስለጨመርሽልን ነገርግን roasted beef Or salads example በትልልቁ ተቆርጣ ከመጣ ለመጉረስ ሁሉስዉ ላይመችዉ ይችላል ቆርጦ እንደሚመችዉ ቢበላ ችግር ያለዉ አይመስለኝም ከሚዝረከረክ አፍዉስጥተወትፍ ማኝክ ከሚያስችግር የ እኔ ሃሳቡ ነዉ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ መአዚ ማንኛውም የሰላጣ ቅጠል ይተጣጠፋል እናም አይቆረጥም ይሄ እኔ ያወጣሁት ህግ አይደለም። ስጋ እውነት ነው ቆርጠን ነው የምንመገበው ምን ችግር አለው ላልሽው ምንም ችግር የለውም እያወራን ያለነው ከስርአት አንጻር ነው

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 8 месяцев назад

      ስሚ መአዛ ነዉ (መርዚ )አይደለም በስህተት ይሆናል የ ፃፍሽዉ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +1

      @@meazahailemariam6813 ውይ
      መአዛ ይቅርታ አድርጊልኝ ።ስልኩ እንዱፈለገው ስለሚጽፍ ነው ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።መአዚ ብዬ ነበር የጻፍኩት።

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 8 месяцев назад +1

    ግን ሜሉየ እኔ የምግብ መፃለፍ ብታሳትሚ የሠራሻቸውን ምግቦች እደ ጆርዳና ጥሩነበር

  • @le1785
    @le1785 8 месяцев назад +1

    ሜሊዬ ቅመም እኮ ነሽ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      ሊሊዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 8 месяцев назад +1

    ፈረንሳይ እንደመጣው ትንሽ አስሽግሮኝ ነበር አውን ግን ተለምዶል ጥሩ ትምሀርት ነው ተባረኬ🙏🙏🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      አሜን ጠጅዬ

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 8 месяцев назад

      እኔንም ውሰጂን መረረኝ ገና በአንድ አመቴ ኢትዩ በሥማም

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 8 месяцев назад

    ሜሉዬ ዳቦው ያምራል ጋግርሽው ነወይ

  • @KisanethaileKisanethaile
    @KisanethaileKisanethaile 8 месяцев назад

    👌🏼👏👏👏

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 8 месяцев назад

    ውይ ሜሉ እኔስ እንዲህ በኮተት የሚታጀብ ሆቴል መቼም ገብቼ አልበላም በትሪ ተሻምቼ መብላት ነው የምወደው 😂😂 መዳም እንግዳ ሲመጣ የቤቱን እቃ በሙሉ ስትደረድር እቃውን ነው ምግቡን የሚበሉት ነው የምለው 😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +1

      እውነት ነው ተሻምቶ መብላት ደስ ይላል

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 8 месяцев назад

    ስፓንሰር.ፈልጊልኝ

  • @weynshet3340
    @weynshet3340 8 месяцев назад

    ሰላም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      እንዴት ነሽ የኔ ውድ

  • @maaraasmara2672
    @maaraasmara2672 8 месяцев назад

    Is that what they do or how they eat in where you live? I live in state and if you like the food, you tell that to your server that the food good. And if you do not like it, then you say that. No fork and knife rules. Lol How you hold the spoon is not really a problem. people come from diffrent background.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +2

      የFancy restaurant አለም አቀፍ ቋንቋ ነው አሜሪካ ኤሮፕ ስለሆነ አይደለም ።ትምህርትም ደግሞ አለ ከፉለግሽ በኮርስ ደረጃ ከፈለግሽ በዩንቨርስቲ ደረጃ

    • @maaraasmara2672
      @maaraasmara2672 8 месяцев назад

      @@Mellyspicetv so let me ask you this, if eroupean or foreigners go to your country, do you expect them to know how you hold the engra? They don't have to be perfect and nobody is going to judge them. So there's no rule on how you eat and how you hold your fork. As long as you close your mouth when you eat and have some manners and respect, that's all it matters.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад +2

      @@maaraasmara2672 አለም አንድ እየሆነ ባለበት ሰአት አለም አቀፍ እውቀቶች ይጠቅሙኛል ካልሽ ትማሪያለሽ አይጠቅሙኝም ካልሽ አትማሪም ማንም አለማወቁ ሂወታችሁ ላይ ዋጋ ያስከፍላል አላልኩም።ማወቁ ይጠቅማችሗል እንጂ እኔን በብዙ ቦታ ስለጠቀመኝ ነው።እናቶቻችን በደረስንበት እንመላለስ ይላሉ!!

    • @maaraasmara2672
      @maaraasmara2672 8 месяцев назад

      @@Mellyspicetv ok. I'm just saying there is a bigger fish to fry if you know what I mean. I didn't say I don't want to learn. I live in modern world and my mind is open. But there are more important things to learn out there. Hold knife and spoon don't have to be perfect 😊

    • @EthiopianHabesha
      @EthiopianHabesha 8 месяцев назад

      ሜልዬ እኛም US ነን ያስተማርሺው ጠቅሞናል እናመሰግናለን እውቀት አለርጂ ለሆነባቸው መልስ አትመልሺ ለነሱ በምትመልሺበትን ሰአት ለኛ ቪዲዮ ስሪልን ቅመም😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 8 месяцев назад

    ቶንሲሉ ጠፍቷል! ዛሬ ደግሞ ስሀን መደርደር..... ብቻሽን ልትበይበት Lol

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 8 месяцев назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 8 месяцев назад

    የትነሽቤትሽመጥቸ እንግዳሽልሁን ምግብቤትከሌለሽመቸም አልባነንሽም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      ማኔጅመቱን ካገዝሽኝ እከፍታለሁ እንጂ እስካሁን የለኝም

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 8 месяцев назад

    አጀብ እንግዳሆንኩኝኮስራየንአቁሜነውያየሁሽ😅

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 8 месяцев назад

    Yedelot new yehe