Ethiopia: አንተነህ ባይሌ Anteneh Baylie - ፋኖ ቢያጉረመርም Fano | Ethiopian Music 2022 (official video)

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @keedasnaliyattan7944
    @keedasnaliyattan7944 Год назад +10

    ❤❤❤❤❤የኔተ ባልሆን እዲት በቆጨኝ አማራ መሆን እራሱ መመረቅ ነው መታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Год назад +8

    የኔ ጀግኑች ደሞቼ. ከናተመፈጠሬ በጣደሣለኝ. ከጀግና. ፋኑያሸንፋል❤❤❤❤❤❤

  • @BezaGrma-k4i
    @BezaGrma-k4i Год назад +15

    እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗይባረክ

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ሥተኪሥ አበሣ ሥጨፍር አበሣ ሣበላ ወደሀላ አይል ጀግና የጀግናልጀ አማራ ነቴ ኪራቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +30

    ዋው ነሸጠኝ እኔም ሴቲቱ 💪💪✊💚💛❤ አማራየ የናተ ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤ አማራየ ሙሽራየ የጀግኖቹ ዘር 💪💪✊✊✊💚💛❤

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k 9 месяцев назад +5

    አማራ መሆን መታደል ነው ደል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @TDYouTube-ts8ry
    @TDYouTube-ts8ry Год назад +9

    ❤❤❤እምየ እናቴ አማራየ የኔ አንድነቶች ደሞቸ ድል ለእኛ ለኢትዮጵያ ሲሉ ለሚሞቱት ወንድሞቻችን ድል ለፍኖ ለአማራየ

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 9 месяцев назад +5

    አማራ እዳው ጀግና ነው ሲፈጠረ ጥላት አውዳሜ❤❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 Год назад +11

    ❤❤❤❤❤❤❤ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ተባረክ

  • @alealex206-
    @alealex206- Год назад +5

    የአማራ እናት ማህፀን ለዘላለም ይለመልም ጀግና የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ የምትወልድ

  • @tigistwondu6648
    @tigistwondu6648 Год назад +9

    በማንነቴ ኮራሁ የኔ ጀግኖች እመብርሃን ትከተላችሁ አማራ ሁሌም ሀገር ወዳድ እንቁዎች እወዳችኋለሁ

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 Год назад +18

    አቤት ድምፅ ቁመና ግረማ ሞገሥ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ አማራ አማራ🐅🐅🐅

  • @ayalewsahul
    @ayalewsahul Год назад +65

    የአማራ እናት ማህፀና ይባረክ

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 Год назад +7

    አቤት አማራ መሆንኮ መመረቅ ነዉ ማርያምን💚💛❤💚💛❤አማራዬ አማራ ማዳኒያለም አባቴ ይጠብቃቺ❤❤ ድሉበዚህም አለ በዚያ ወገኖቼ የናንተነዉ 💪💪💪💪💚💛❤

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 Год назад +14

    እናት ትወለድ አለች ሁሉ ነገር መሳጭ ነው😘😘😘👌❤

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 Год назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ

  • @TRgvh
    @TRgvh 10 месяцев назад +2

    ,ወይኔ.ከአማራ.መፍጠሬ.በጣም.እደሰታለሁ.ወድሞቸ.እግዛቢሔርይጠብቅልን.ድል.ለተገፍት.ወገኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉድ.ወድሞች.እደዉወይኔሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ.ስደት.ምነዉ.እናተጋር.ወድሞቸጋር.ተዋግቸ.ቢሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ.መከረኞቹ.አማራ.አሳረኛዉ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Год назад +4

    እንዲህ ነው አማራ መሆን ግን አልህምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፍጠርን አላህ ምስጋና ይገባው ሁለተኛ አማራ አማራ አማራየ በመሆናችን ትልቅቅ ትልቅ ደስታ ይሰማናን ሲቀጥል ወሎነታችን አቤት አቤት መታደል ነው ሁሉ ነገር ከኛ ጋር ነው ውዶቸቸቸ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💞💞💞💞💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪😘😘😘

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Год назад +10

    አማራዬ የአኢትዮጵያ ፈርጦች ዘራችሁ እንደ አሸዋ ያብዛው💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @zoozzooz3649
    @zoozzooz3649 Год назад +12

    ጀግና አቤት ደምፅአላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬

  • @AZzz-zr6dc
    @AZzz-zr6dc 11 месяцев назад +4

    ባሌ ሁሌም እወድሀለዉ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edenabrham12
    @Edenabrham12 5 месяцев назад +2

    ጀግናዬ በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ለጀግኖቹ ለአማራ ፋኖ

  • @FantahunTemesgen-g6j
    @FantahunTemesgen-g6j 19 дней назад +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Год назад +3

    ባለግርማ ሞገሱ አማራዬ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞኝ 💪💪💪💪💪

  • @bzuwereillu935
    @bzuwereillu935 Год назад +25

    የውዷ እናታችን የእማማ ኢትዮጵያ ውድ አማራዬዬዬዬዬ ልጅ ውዷ የአማራ እናት ማህፀነ ለምለሟ ሁሌም ጀግና ሸጋ አስታዋይ የምትወልደው ትባረክ 💚💛❤️

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 года назад +17

    አማራየ አገር ወዳዱ ለኛም ቀን አለ 😭😭😭😭

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 9 месяцев назад +1

    የአማራ እናት ማህፀን የተባረከ ነው ጀግና ጀግና ወልዳለች ድል ለአማራው ፋኖ በግፉ የተገደሉት ወገኖቻችን ነፉስ ዮማር😢😢😢😢

    • @AmtateMamo
      @AmtateMamo 2 месяца назад

      @@ትበይንፀጋየ ሀይ

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 5 месяцев назад +2

    አይ አማራየ ድምፁ ብቻ ይበቃል እኮ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢አይዞን ድል ለተገፋው ወገኔ አማራ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад +11

    Thanks so much our wonderful people 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪

  • @marti5961
    @marti5961 Год назад +14

    የኢትዮጵያ ጀግኖወች እግዚ አቤሔር ይጠብቃችሁ💪💪💪💪💪💪👍👍👍💚💛❤️👌👌👌👌👌👌

  • @Adey-y6e
    @Adey-y6e Год назад +8

    አቤት ድምፅ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ አገረ ችን ስላም ያርግልን

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 10 месяцев назад

      አሜን

    • @NbvvczMjhgfd
      @NbvvczMjhgfd 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlebelAdugnaw-ry8br
    @AlebelAdugnaw-ry8br Год назад +20

    ውድ ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹሕ!!!!!!!!!!

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 Год назад +6

    የኔ ጀግኖች አገር ወዳዶቹ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 9 месяцев назад +1

    አይዞን አማራዬዬ የኔ አበሣሣ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад +26

    አቤት ድምፅ አቤት ቁመና አቤት መልክ❤ የአማራ እናት ማህፀና ይባረክ❤ አማራየ የኔ ጀግኖች 💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪 ማርያምን አማራ ባልሆን በቅናት ተናድጄ እራሤን አጠፋነበር😁💚💛❤💪💪💪💪

    • @fanege8671
      @fanege8671 Год назад

      ማሽአላህ ተልብህ ወንዳውንድ ነህ

    • @mdeedrr
      @mdeedrr Год назад

      ​@@fanege86710:03

  • @user-wi9lg5pj9t
    @user-wi9lg5pj9t Год назад +9

    አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮቢያ ጀግኖች

  • @مؤاةتن
    @مؤاةتن Год назад +13

    አላህ ይጠብቃችሁ አማራየ

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ Год назад +5

    የኔ ጀግና ወድም ልዩ እኮ ነክ አይዞህ በርታልን አማራዬ ሠላምሽ ይመለሥ በቃ በለን አምላክ ሆይ

  • @Daniel-h4l6x
    @Daniel-h4l6x 11 месяцев назад +1

    እወዳችኋለሁ የሀገር ዋልታ እና ማረግ ፌኖ

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v 5 месяцев назад +3

    ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️ ማነው እደኔ የፋኖን ቅራርቶ ሲሰማ በባየሚታጠብብ😢😢😢

    • @user-fp4um4yx4l
      @user-fp4um4yx4l 4 месяца назад

      እኔም በባየ ነወ እምታጠበዉ ዉድ ግን የጀግና ዘር ነን ኣልሃምዱሊላሂ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 6 месяцев назад +1

    አይዞን አማራየዋ ድል ለአማራ ፋኖኖ ❤❤❤አላህ ከጎናችሁ ይሁን ያረብ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mituselam-dy4le
    @mituselam-dy4le Год назад

    አማራነቴ አኮራኝ ቀናብዪ በኩራት ቀብረርብዬ አ ማ ራ ነኝ እላለማ ሊያውም ፋኖ የሴት ጀግና

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx Год назад

    አቤት ግርማ ሞገስ አማራየላይ ነዉ የተደፋዉ ከጀግነነት ጋራ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍👍👍ድሉሉሉሉ ለናተ የኔ አበሶች የኔ ጀግኖች ምን ብየ ልግለፃችሁ ኑሩልኝ ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Год назад

    አማራ ባልሆን በንዴት ታንቄ እሞት ነበር ደግነቱ ቤተ አምሐራ ነኝ💚💛💖ጀግናው በርታ💪💪💪

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi Год назад +1

      ክክክ አይዞኝ አማራየ 🇨🇬🇨🇬

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Год назад +1

    እንዲህ ቢልልኝ ቆላ ከወርዱ አይጠፋም ዲዲሆ የፍራሁት ነገር መጣ ዲሆ ዲሆ እንዲህ አንጎርጉርዉ የኔ ጀግና አማራ ባልሆን ኑሮ ተሸማቂቄ እሞት ነበር ግን ከጀግኖች ዘር ነኝ አማራየየየየ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍 አብር አተ ላገሩ ሟች ወዲሜ

  • @MedinaKedir-m3m
    @MedinaKedir-m3m Год назад +1

    አማራ ጀግና መሆኑ ሰለሚያቁአላስቀምጥ አሎን

  • @FloWers-h6q
    @FloWers-h6q Год назад +1

    ድል ለፍኖ አማራ ፋኖ ❤❤❤ 👍👍💪💪

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 10 месяцев назад

    አማራ ፍኖ ዋው ውበት ቁሙን ድንቅ ❤❤❤❤❤ነውእናት አማራ ያኮራህ ውድ ❤❤❤❤ወንድማችን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንልኝ አሜንንንንንንንን

  • @BanchayehuAweke
    @BanchayehuAweke 3 месяца назад

    አማራ❤❤❤❤❤አማራነቴን ልክ እንደማሀተቤ እወደዋለሁ

  • @mebratudagne5248
    @mebratudagne5248 Год назад

    ያልፉል ይህም ቀን ። እግዚአብሔር ለተበደለ ይፈርዳል ። አማራ ማለት ምክንያታዊ ማህበረሰብ ነው ቢሰደድ አማራ ቢገደል አማራ ቢፈናቀል አማራ ቢታሰር አማራ ።
    ስልጣን ና ጤዛ አላፊ ጠፊ ነው ። ታሪክ አይሽረውም የአማራውን ጠላት ።
    ያልፋል እመኑኝ

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 2 месяца назад

    ጀግኖች አማራ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሠኢድሁሤንአሕመድ
    @ሠኢድሁሤንአሕመድ Год назад +2

    አላሕ ይጠብቃችሁ ማሮቼ ከሁሉም ነገር

  • @TruyeMarew
    @TruyeMarew Год назад +1

    የኔውድ ድምፅህ ገዳይነው ኑሩልን እንኳንም አማራሆንኩ❤❤❤በእውነት በጣምእወዳችሁአለው ወታደርብሆንብየተመኘው😢😮🎉😮😮

  • @Wella-k3y
    @Wella-k3y 5 месяцев назад

    ኧህ እኳን የእናንተሆንኩ ድል ለአማራዬ ለተገፋው ወገኔ ድል ለፋኖ ሞት ለጠላት ኧህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Год назад +2

    አቤት ድንቅ ስራ አማራ ሁሌም ከፍ ትበል እማማዬ💚💚💛💕💕💪💪💪

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 6 месяцев назад +2

    ከድል መልስ የማገባው ፋኖየን ❤❤😂ነው🎉🎉🎉

  • @YerglSewnr
    @YerglSewnr 2 месяца назад

    የአማራ እናት ማህፀና ይባረክ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤የኔደግ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад +14

    ደግኖችፈጣሪይጠቢቃችዉ❤❤❤

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад +7

    እግዚአብሂር ከናተጋር ይሁን አይዞን አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebetalipi
    @mebetalipi 3 месяца назад

    አማራበመሆኔ🎉🎉ደስተኛነኝ በዘንድሮው ቀንኢትዮ አለመሆኔ በጣምነውየሚቆጨኝ

  • @guni3764
    @guni3764 Год назад +1

    ዋው አማራኮ ማራምን ጨዋ የጨዋ ህዝብ ነው የዋህ ሩህሩህ እዴ ፍትህ ለዘሜ ካሴ ፍትህ ለጀግናየ ፍትህ ፍትኽ

  • @AlebelAdugnaw-ry8br
    @AlebelAdugnaw-ry8br Год назад +14

    ውድ ጀግኖቻችን በያላቹሕበት የኢትዮጵያ አምላክ ለዘላለም ይጠብቃቹሕ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 Год назад

    መላውአማራ ፈጣሪይጠብቃችሁ ግዜውላማራ ከፍቷልና የባድራው አምለክ ይጠብቃችሁ ላማራይኽአይገባውምነበር የኔሸባላሢያምርብህ
    ድልለጀግናው ላማራፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Год назад +2

    በጣም። ነው። የምውደህ። ጀግና። ወንድሜ። አቤት። ድምፅ። ይመችህ። አባ😍😍😍😍😍😍😍😄😍😍😍😍😍😍

  • @ሽዋነኛአማራይቱ
    @ሽዋነኛአማራይቱ Год назад +1

    አማራዬ ወደፊት

  • @Fatima-nt6do
    @Fatima-nt6do 11 месяцев назад

    አማር አንበሰ አማራ ሲሆን ሁሉነገር ያምራል
    አቤት ወበት አቤት ድምፅ
    ❤❤❤❤❤🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆💚💛❤

  • @ItCare-cg8pr
    @ItCare-cg8pr 9 месяцев назад +1

    ❤💛💚የአማራ እናት ማህፀን ይብዛላት👌👌👌👌💪💪💪💪👌👌👌👌👌

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 6 месяцев назад

    አማራ ባልሆን ኖሮ ይቆጨይነበር የአማራ እናት ትውለድ መንታመንታ ጀግናው የአማራ ልጅ ድል ለፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ

  • @ZeynabMohammed-h2i
    @ZeynabMohammed-h2i Год назад +2

    ያገሬ ጀግኖቺ ሺአመት ኑሩ ልኝ

  • @yenuchale1012
    @yenuchale1012 Год назад +2

    ጀግናቆንጆየሞላበትየአማራልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @አስሊራያዩቱብ
    @አስሊራያዩቱብ Год назад +1

    ፋኖ 💪🦁💚💛❤ ምርጥ ስራ ነው አማራየ🎉🎉

  • @Eyobebantie-zn3tj
    @Eyobebantie-zn3tj Год назад +1

    ሁሌም ኑርልን የኛ የእናርጅዎች አለኝታ እንወድሃለን

  • @mananmanan1056
    @mananmanan1056 Год назад

    አማራ በመሖኔ ኩራት ይሰማኛል እልልልልልልልልልል እድለኛ ነኝኮ ያውም ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @منورالصبحي-ح7ت
    @منورالصبحي-ح7ت Год назад +1

    ውይአማራ ኑሩልኝ አላህ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretasfaye6844
    @meseretasfaye6844 Год назад

    አይ አማራ!ገራማ ፍጥረት! እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አማራ አድርገህ ፈጠርከኝ

  • @Semeret-fm4ns
    @Semeret-fm4ns Месяц назад

    አረ ወንድሜ ኑርልኝ ❤❤❤❤ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 7 месяцев назад

    ጀግኒት ድል የአመራ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬2🐅🐅🐅

  • @mimi4866
    @mimi4866 Год назад

    አማራ ደምህ ከንቱ ፈሶ አይቀርም አይዞሽ ኢትዮጵያየ አማራ ቀርፆ ስርቶሻል የሚያፈርሽ አንድም ኃይል የለም አማራነት ይለምልም

  • @GalxG
    @GalxG 9 месяцев назад

    አቤት ድምፅ ሆዬ አቤት ቁመና መልካ ዝና አምላክ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢ሀገሬ💚💛❤

  • @CumarMaxamed-y4m
    @CumarMaxamed-y4m Год назад

    የኔ ዉድ ወድሜ ❤❤❤❤❤አማራ ኩራቴ አማራ የኔ ማንነቴ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ደጋፊህ ነኝ ❤❤❤❤

  • @RayUaq-k7d
    @RayUaq-k7d 2 месяца назад

    የጀገና ዘር እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ውድድ

  • @alymanotasnke3184
    @alymanotasnke3184 Год назад +3

    የውነት አምላክ ከኛ ጋር ነው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Год назад +3

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Год назад

    ወላሂ ሙስሊም ላረገኝጌታ አልሀምዱሊላህ አማራ በመሆኔም አልሀምዱሊላህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @fak9919
    @fak9919 Год назад +1

    አይዞን አማራየ ለኛቀን አለ

  • @MekdesMoges-t6q
    @MekdesMoges-t6q Месяц назад

    የኛ ጋሽ የኛ ኩራት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sabellamogess6372
    @sabellamogess6372 Год назад +3

    Amhara and Afar kindness were taken for granted. We say #NO more

  • @اللهميمنقليبالقلوبثبتقلبيعلىدي

    እምዩ ሀገሬ ሰላምሸን አውርጂ ሰላምሸን አሰፍኒ ዲል ለአማራ አማራዮዮ

  • @BirtukanDemis
    @BirtukanDemis Год назад

    አማራ ጀግና አማራ በመሆኔ እኮራለሁ❤

  • @GirmaBirku
    @GirmaBirku 11 месяцев назад +1

    Techilaleh bro❤❤❤❤❤

  • @አይኑራሀሠን
    @አይኑራሀሠን 2 года назад +20

    ሠላም ለየዋሁ ለአማራዬ ህዝብ አይዞን ያልፋል😪😪😪💔💔💔

  • @ethiopia6344
    @ethiopia6344 6 месяцев назад

    መከላከያ ከገደለ ፍኖ አማራ አይደለም ጁንታ ነው አማራ ምንግስት እንጅ የምንቀይር ታጋይ የህዝብን ልጅ መግደል ከባድነው ወላይታ ነው ጉራጌ ነው አማራነው ኦሮሞነው እራያነው አላህ ከመከላከያ ጎንሁን ፈጣሪ ጁንታ መከላከያን አሁንደሞ ፍኖ መከላከያ ያን

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 Год назад +1

    አምላክ ይጠብቃቹ ፡ወንድሞቸ፡፡

  • @abebechfenta-g2f
    @abebechfenta-g2f Год назад +1

    የአማራጀግኖችሰላምለናተይሁይልን❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ እኔም ፋኖ ነኝ የሴቶ ፋኖ ያመኛል ያመኛል

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Год назад

    ውንድሞቼ አይዟቹሁ የንፃኑት ቀን ደርሶዓል የኢትዮጵያ ሕዝብ የአማራ ልጆች ጫወታ ያቃሉ የውንዶች ወንድ ናቸው ። ከአገር ሻጭና ትላላኪዎች በቅርብ ቀን ይራገፋሉ እንደ ጉንዳን ።❤

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 2 года назад +5

    እሰይ የተጋሰን ዝም ብሎ የተኛውን አበሳ አማራን ቀስቅሰው መተኛት የለም ወይፍክች እኔም እቀላቀላለሁ እኔም ስሞት የ5አመት ልጅ አለችኝ ቃሌ ነው ፋኖ ትቀላቀላለች ጀግና አሞትም እኛም ብንሞት ልጆቻችን ይተካሉ እጂ ነካክተውነውናል ከግድህ ወይፍክች የሸዋ ልጅ ነኝ የሴት አርበኛ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 11 месяцев назад

    አሚን አሚን ..,!!!
    የኛ ጀግኖች ያማራ ልጆች❤❤❤

  • @aminaejic2790
    @aminaejic2790 Год назад

    የአማራ ጀግና አላሕ ይጠብቅሕ