(Official Video) || እነ ልክ አያውቁ || ተመቸ ንጉስ || Temeche Nigus Ene lik ayawqu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 137

  • @AbebuAdmasu-g6q
    @AbebuAdmasu-g6q 11 месяцев назад +8

    ተመቸ ወድሜ አቤት ድምጽ ወኔ ቀረርቶህን ሁሌም በማልቀስ ነው የምሰማው የአማራ ፋኖ የሀገር ኩራቶች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @DegualeYalew
      @DegualeYalew 5 месяцев назад +1

      አንቺም ትለያለሽ

  • @helen81256
    @helen81256 Год назад +5

    አማራየ አይዞን ይህም ቀን ያልፋል😥😥💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥💪💪💪💪

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት Год назад +2

    አንተን እየሰማሁ ቀወስኩ አማራዬ 💔💔💙💙💙💪💪💪

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 года назад +10

    የኔ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ!

  • @hmoh9234
    @hmoh9234 2 года назад +6

    ያተስ ይለያል😭😭😭😭ፈጣሪ ይጠብቅህ ወዲሜ ❤❤❤❤

  • @የጎጃምአማራፋኖ-ነኘ21

    የኔ ውድ አቤት ድምፅ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር 😢 ይሁ ሁሉ ለኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደሞቸ❤❤️💪🫶👑👑👑

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 года назад +5

    አማራዎቸ ደሞቸ አባቶች እናቶቸ ወንድሞቸ እህቶቸ
    ሙቸ ነው የምወዳችሁ ደሞቸዋ ስስቶቸዋ💞💞💞💞💞💞💞💞💚💛💘💚💛💘💚💛💘💚💛💘💐
    እግዚአብሔር አምላክ ጥላቶቻችንን ልቦና ይስጥልን

  • @Snedu-c9l
    @Snedu-c9l Месяц назад +1

    አይዝወህ አይዝህ ወንድሜ በርታ አትጥፍ ጀግናችን ደደምፀ መርዋው ወንድሜ

  • @abrihamasemahgn304
    @abrihamasemahgn304 2 года назад +4

    ልክ ነህ ወንድም በርታ አባትየ

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 2 года назад +2

    የበደላችሁ ጥግ... እፉፉ ፈጣሪ ሆይ ታረቀን ይቅር በለን በቃ በለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 14 дней назад

    እግዚአብሔር ን አልቻልኩም 😭😭😭😭ሰዉነቴን ወረረኝ አማራየ ደሜ 💚💛❤️
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤😢😢😢❤❤

  • @betshaselam5610
    @betshaselam5610 2 года назад +4

    እነ ልክ አያዉቁ በርታልኝ ወንድም

  • @JmaalAthyobi
    @JmaalAthyobi 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይሄን እየሰማሁ የትግሬን ጦርነት በጣም ነዉ የተዋገኩበት 3 ግዜ ቆስሌበታለሁ ደስ የሚለዉ ድል መቶበታል አሁን ስደት ሆኝ አማራን ኦረሞ በድሮን ሲጨፈጭፍ ነድጀ ሞትሁ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭

    • @ZynabHussain
      @ZynabHussain 2 месяца назад +1

      አይዙህወድሜአሁንምአላሀለንኢሺአላህቀንይወጣልንይሆናል፣አተስየቻልክዉንእድርገሀል።

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናው🙏💪

  • @daneldemelash7564
    @daneldemelash7564 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለአማራ ትግል ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገሃልን አማራ ማለት እንዲህ ነው!

  • @فاطمه-ز6ض7ب
    @فاطمه-ز6ض7ب 14 дней назад

    እኔሥመሞቴነዉወላሒይህንሥሠማሥቱአለቀበዚህቀረርቶ፡አይዞህ፡ይሔዛሬሥከአረብሀገርህጀፋኖበሆኩ

  • @medna1100
    @medna1100 Год назад +1

    ተሚ ጅግናብየሀለሁ ድል ለፋኖ ለተበደለው አማራ ህዝብ😢

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 3 дня назад

    ስሰማህ የማለቅሰው ነገርስ ወድሚ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😥😥😥😭😥😭አይ አገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semiragetachew1119
    @semiragetachew1119 Год назад +1

    አቦ ይመችህ ነገርካቸው ተሰሙ ወድሜ

  • @degeswtaerkegn8837
    @degeswtaerkegn8837 2 года назад +2

    በርታ ድምፅህ በረሀ ያስገባል

  • @habeshaye4454
    @habeshaye4454 2 года назад

    ተመቸ ስወድህ ሆድ ነው ሚብሰኝ ስሰማህ የኦሮምያ ተወላጅ አማራ ነኝ። ቀሸኔ እየተመሀኘ ብዙ ነገሬን አጥቸለው በ 1ኛው ቀረርቶህ ግዜ መከላከያ ልቀላቀል ነበረ ሳይሳካ ቀረ አሁን ተማርሬ ስደት ላይ ብሆንም ይቆጨኛል አማራ ሴት ፋኒት መሆን ፈልግ ነበረ። አይይይይይይይ ዘንድሮማ ስንቱን እየሰማነው ሲያሳዝን

  • @زابورازابورا
    @زابورازابورا 9 дней назад

    የኔ ጀግና ፈጣራ ይጠብቅህ እናትወልዳለች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 4 месяца назад

    የኔ ልዩ አንበሳ የኔ ድምፅ መረዋው❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 2 года назад

    ጀግና የጀግና ዘር የአማራይቱ ልጅ
    ወንድሜ ብትሆን ተመኘው

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад +1

    ጅግናው.ያማራልጂ.ያበሶቹ.ዘር.

  • @pogipogi976
    @pogipogi976 Месяц назад

    ጀግና

  • @haahaa5787
    @haahaa5787 Год назад +1

    የኔጀግናአይዞህ

  • @BiniyamTamiru-g2j
    @BiniyamTamiru-g2j Год назад

    ተወዳጁ።ተመቸ ንጉሰ አይዞህ

  • @tezi7282
    @tezi7282 Год назад +1

    ይሄ ዘፈን ሳይሆን የአማራውን ስቃይ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ እንጉርጉሮ ነው አስነባኸኝ ወንድም አለም።😢😢😢😢

  • @tigistmolla3111
    @tigistmolla3111 2 года назад +3

    ወዶ ሣይሆን ሣይወዲ በግዱ ልኩን ቦታውን እናሣያቸው አለን መሬው እዳት ፈራ ያባቱ ልጂ ያሣምነው ዴም ዛሬም በመፈሥ አሉ ከኛ ጋር እነ መይሠው እናባኮሥትር እናሣምነው የነሡን አዴራ ብትበላ መሬው አጥታቸው እሾህ ሁኖ ይውጋህ ወዴሃላ የለም ወዴፊት

    • @Asted-s9n
      @Asted-s9n 29 дней назад

      ❤❤❤❤❤

  • @selemonLove-ho6oi
    @selemonLove-ho6oi 9 месяцев назад

    እንዳው ምላድርግ አማራ በመሆኔ በጣምነው የምኮራው

  • @MafiMafi-kc2tp
    @MafiMafi-kc2tp 11 дней назад

    ይህን ጀግነ ❤❤❤ በርታ

  • @hawaahmad5926
    @hawaahmad5926 2 года назад +3

    ያንተስ ይለያል ወይይይይኔ💝💝

    • @ሰአዳሙሄ
      @ሰአዳሙሄ 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍ይመችህ

    • @Asted-s9n
      @Asted-s9n 29 дней назад

      ❤❤❤❤​@@ሰአዳሙሄ

  • @HabeshanVideo
    @HabeshanVideo 2 года назад +6

    እነ ልክ አያውቁ!! 💚💛❤

  • @mariamnogus3567
    @mariamnogus3567 2 года назад +3

    አማራ አማራ አማራ አማራ ተጫጩብን
    የበላይ ውድ አስጨናቂ ተፈላጊ እስተ መሬታችን
    የዋህ እደሆን አስረዳችሁን። እነ ሥም አይጠሩ
    እነ ስራ ነውሩ ☹️አማራ ነቅተናል የነቃ አይጥልም
    እቃ 🥰🥰አማራዩ ደሞቸ ወቸ ነው እምወዳችሁ🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @hasenaliye6502
    @hasenaliye6502 2 года назад

    የአማራው ነበልባል የኢትዮጲያ አለኝታ ኑርልን የኛ ጀግና

  • @ZelalemAtalay-dt2vm
    @ZelalemAtalay-dt2vm 7 месяцев назад

    ትችላለክ 200%❤❤❤

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 2 года назад +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፉህን አንስማ

  • @Samsung04-c5w
    @Samsung04-c5w 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @MeremYesuf-b4t
    @MeremYesuf-b4t 7 месяцев назад

    አማራየየየ አይዙኝ ይህምያልፍል💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 года назад +1

    አይዞህ አይዞህ አይዞህ የኔ ጀግና
    እኳን አተን ወዱን የሆከዉን የጀግኖች ግልልገል አኔንም ሴቲተቱን አርገኝ እትትትትትት
    እይዞህ በርታ ይህን ሌባ ጁታ በተኩስም በቃላትም አናታናቱን ብሎ ዲራሹን ማጥፍት ነውአይዞህ ዘራፌ ያማራይቱልጂ ሀገራሯን ወዳዲ አይ አማራ አይጀግ ጋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BirhaneTesfa
    @BirhaneTesfa Месяц назад

    Yealara lig mehone betam new yemiyasdestegn !!!!

    • @BirhaneTesfa
      @BirhaneTesfa Месяц назад

      For the first word is mistake ??

  • @BiniyamTamiru-g2j
    @BiniyamTamiru-g2j Год назад

    የአማራ ጀግና በዚህ ቀጥልበት

  • @vdjdhlshd1916
    @vdjdhlshd1916 Год назад

    አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 10 месяцев назад

    እነልክ አያውቁ እውነት ነው😢😢😢😢

  • @DeepAldeep-hh3pf
    @DeepAldeep-hh3pf 6 месяцев назад

    Afir leblalh endew men larigh yhun benath

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 Год назад

    አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ🫶😩🇨🇬

  • @Sbaa-q2i
    @Sbaa-q2i 9 месяцев назад

    Fetari yetebekh

  • @SafihAhmad-d3h
    @SafihAhmad-d3h 6 месяцев назад

    እቶብና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢🎉

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Gin talakean Ethiopia Ena fersalen yemilu Erasacew megi nacew 🇪🇹

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-f2t7n
    @Maryam-f2t7n Год назад

    የኔወድም❤❤❤❤❤

  • @GufyyGhh
    @GufyyGhh 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤የኒጀግና

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад

    ወኔ ቀስቃሽ ልዩ ድምጽ ፍጣሪ ይጠብቅህ አማራ ሞኝ ሆኗል እንዳያስበሉህ

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዲለፉኖ

  • @XswSw
    @XswSw 23 часа назад

    አይዞን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @እሙነኛ
    @እሙነኛ Год назад

    Uffff Ayizon Amaraye 💔💔💔💔💔😥😥😥😥❤️

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 7 дней назад

    የማይጠገብ የጀግና ቀረርቶ ።

  • @SisayAmogne
    @SisayAmogne День назад

    ድል🎉

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 2 дня назад

    አይ፤2013ወንድሞቼ፤አልቀውብኝ፤ጋይትነበርየተቀበሩት፤ይህንቅርርቶስሰማ፥እነሱጋሙቼብሆንእላለሁ

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ትለያህ አበሳ በርታ እነልክአያውቁ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад

    አማራየ💪💪💪💚💛❤💪

  • @saraalax4240
    @saraalax4240 Год назад

    ጀግና ነው አማራ

  • @AjboFkr-wy9ft
    @AjboFkr-wy9ft Год назад

    ተመቸ

  • @MekailTaimru
    @MekailTaimru 11 месяцев назад

    አይዞን

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 3 дня назад

    አተብቻ አቅራራ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢ያማራይቱልጅ

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 2 года назад

    ወድሜ የዘድሮዉቀን እዳዉ ምን አይነትነዉ ለማንጥለኸኝ ሄድክ እህት ወድሞቸ አባቴንም ወድሜንም አጥቸ አለሁ ትግሬ የስራህን ይስጥህ እህህህህ የስቱን ልቻለዉ

  • @habeshaye4454
    @habeshaye4454 2 года назад

    አቦ አማራ ይኑር ሁሉም ያምርብናል። ቀን ጎንበስ አረገብን ላይ ጁንታና ሸኔ ረገጡን ዘንድሮ መጪውን እንጃ። ፋኖ ተስማምቶ ለ አማራ የተነሳ ለት ጠላት የት ይገባ ይሆን???

  • @ESE-g8w
    @ESE-g8w 2 года назад

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 2 года назад

    The enemies of Amhara you should think 100 times the consequence is un predictable

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 2 года назад

    እምየ ኢትዩጵያ

  • @alamtika7583
    @alamtika7583 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይአማራ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Ene sile set hone wandi ayimeleketegim gin talakean Africa Ethiopia 🇪🇹 mawared moginet new 😏

  • @AdiseDesalegn-uk4pq
    @AdiseDesalegn-uk4pq Год назад

    Fetari,ytebkhyagerilg

  • @154messi
    @154messi 2 года назад

    አውሬው ምናምን. . እውነትም አውሬ ደጉ የአማራ ህዝብ. አይዟችሁ. እንተባበራለን።

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Ethiopia tifarsalec bilo yemyasib kale sitat new minalbat hibir tihon yihonal inji mogi new sew hula Ene selam inji sendek aldegifim gin talak Wan Ethiopia Ena fersalen yemilu Erasacew megi nacew

  • @mahiletmare19
    @mahiletmare19 2 года назад

    VIva hero man

  • @tube9316
    @tube9316 2 года назад

    አሆይ የአማራሥቃይ በቃበለን😓

  • @Anshagim
    @Anshagim 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @highqulti873
    @highqulti873 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗

  • @tsegeyezegeye6344
    @tsegeyezegeye6344 2 года назад +1

    ፋኖ፣ተደራጅ፣ሶቅራጥስ፣አብይ፣አሐመድ፣ሊጨርስህ፣ነው

  • @TmesganTama
    @TmesganTama 5 дней назад

    አይ ቸግናው

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 года назад +1

    የፈረናቸው መስሏች ነው ነው የሜ ሜቅራራቱ እንደ ጎደር ቀቀርቱ ከሆነ አትወዛወቀቀ ቀቀጥቅለህ አቅረቀራቀቀ

  • @MdRakib-x7p4d
    @MdRakib-x7p4d Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitdegu8025
    @dawitdegu8025 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zineymetaferiya3567
    @zineymetaferiya3567 Год назад +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 2 года назад

    አማራሲነካ በጣም ይከፋኛል ተውአትኩብኝ

  • @Noor-ks5lj
    @Noor-ks5lj Год назад

    እውንት ንው

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤😢

  • @MdRakib-x7p4d
    @MdRakib-x7p4d Месяц назад

  • @SaadaMOHAMMAD-xs5zm
    @SaadaMOHAMMAD-xs5zm 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @ZemenEshetu
    @ZemenEshetu 3 месяца назад

    🎉

  • @Sara-is6te
    @Sara-is6te Год назад

    😭😭😭😭

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Год назад

    🇬🇳🙏🙏🙏🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እንወዲሀለን

  • @worketeshome-y2w
    @worketeshome-y2w 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад

    💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs Год назад

    💚💛❤👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪

  • @mato5112amen
    @mato5112amen 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💋💋💋💋

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 2 года назад

    👌💖